Alemneh Wasse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

Комментарии • 141

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 2 месяца назад +11

    ኢትዮጵያዊው ጎልደን ቮይስ " አለምነህ ዋሴ"

  • @Helen-i7j
    @Helen-i7j 2 месяца назад +2

    ድል ለእግዚአብሔር ቤተሰብች ለእስራኤላውያን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 месяца назад +4

    እናመሰግናለን ስለ ዘገባው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ❤

  • @zolazola122
    @zolazola122 2 месяца назад +4

    ኤርዶጋን እስራኤልን ቢወሩ እንዴት ደስ ይል ነበር ኔቶስ ምን ይል ነበር።

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j 2 месяца назад

      እሱ ማን ሰለሆነ እሰራኤል የሽነካል እሱ ወሬ ብቻ ነው ይሞክር

    • @גחקסיעשרים
      @גחקסיעשרים 2 месяца назад

      እንደ ሳዳም አወዳደቅ ይጠብቀዋል

  • @tawfiqmohammed332
    @tawfiqmohammed332 2 месяца назад +2

    እስራኤል ምንም አታመጣም በድጋሚ ከአለም ካርታ ትሰረዛለች

  • @TedaPeace-pz8no
    @TedaPeace-pz8no 2 месяца назад +5

    የጊዜ ጉዳይ ነው አሌ እውነት ቦታዋን አትለቅም ቃሉም በዘሰፈርክሙ ይሰፍር ለክሙ ይላል ገና ብዙ እናያለን የንፁሀን ፍልስጤማውያን ህፃናት ደም ይጮሀል ብቻ ፈጣሪ በቃቹ ይበላቸው ግፍ ሰሪ መሪዎችን

  • @MusemaSrur
    @MusemaSrur 2 месяца назад +7

    ኔታናሆን ፀሐይ እየጠለቀችበት ነው
    1:38

    • @w.h167
      @w.h167 2 месяца назад

      የሃማስ ማለትህ ነው??

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 месяца назад +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለዓለም ያዉ ነዉ ወገኔ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ እንደሆነ ምልክቶች ሁሉ ታይተዋል እንንቃ አለም ወደ ፍፃሜዋ እየገሰገሰች ነዉ ነገር ሁሉ እንደእግዚአብሔር ቃል ልትጠቀለል ነዉ

  • @BelisaAhmedBaloahmed
    @BelisaAhmedBaloahmed 2 месяца назад +2

    Free palestinian children

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 месяца назад +2

    እንደ ኔተንያሁ አይነት ደደብ መሪ አለም ላይ ዬለም። ጋዛ ላይ የሚሞተው እፃናት ዝምብ መስሎት ነው

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 2 месяца назад

    Tank you bangamin❤❤❤❤❤

  • @zolazola122
    @zolazola122 2 месяца назад +3

    ዘገባህ ስህተት አለው ኤርዶጋን ከፈለግን በአንድ ቀን እስራኤልን እንወራለን ሲሉ የእስራኤሉ ደሞ የኢራኑ አይነት እጣፋንታ ነው ሚደርስህ ብለው ምላሽ ሰተዋል ።ይህ ማለት በሌላ አማርኛ እስራኤል የኢራኑን እንደገደለችው አምናለች ማለት ነው።

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 2 месяца назад

      የኢራቅ መሪ ነው ሳዳም ሁሴንን

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 2 месяца назад +2

    ከ30ሺ በላይ ንፁሀንን ሲገድል ሜዳሊያ ያጠለቀላቸው መሰለው እንዴ? ለ12 ሰዎች ያነባል

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j 2 месяца назад +1

      እነሱ ይመጡና ነገር ጭረው ይሄዳሉ አሁን 12 ህጻናትጠምላሹን ይጠብቁ

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 2 месяца назад +2

    የፍልስጥኤም ህፃናትን እንደ ሾላ ሲያረግፋቸው ምን ነበር የሚሰማው ።

  • @MusemaSrur
    @MusemaSrur 2 месяца назад

    ልቦናችን ሀቅ ይውድ ምላሳችን አውነቱን ይናገር ድልለፍልስጤም

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 2 месяца назад +1

    ቢቢ ምርጡ መሪ ሂዝቦላን እንደ ሀማስ ጉድጏድ ውስጥ ማስገባት አለበት

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 месяца назад

      Aykrm wedaje tekstachenn eko aschersut

  • @HamdanMo-yr2sg
    @HamdanMo-yr2sg 2 месяца назад +1

    የእጃቸውን ነው ያገኙት የፍልስጤም ህፃናት ደም ገና ብዙ ያሳየናል

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 2 месяца назад +2

    40'000 ፍልስጤማውያን ጨርሰው ማውሪያ አፍ አላቸው ከ10'000በላይ አካለ ጎደሎ አዲርገው ማሰቢያ የሌላቸው አረመኔወች ኢንሻአሏህ መጥፊያችሁ ይመጣል ያአሏህ ቃልኪዳን አይፈርስም

    • @demozdeboch4034
      @demozdeboch4034 2 месяца назад +1

      አላህ ደግሞ ማን ነው ?ሲጠራ ማይሰማ

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh 2 месяца назад

      @@demozdeboch4034 ኢነሏሀ ሰሚኡን በሲር አንችንም እምሰሚ አዲርጎሻል አይ እናንተ እግዛብሔር የትነው አሏህ ከመሣደብ

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 2 месяца назад +4

    አዋዜ ይመቻል፣

  • @selamawetmehari9836
    @selamawetmehari9836 2 месяца назад +4

    ፍልስጤማውያን ምድኖው? ሰው ኣይደሎምን እዴ?ሁሉ ሰው ኖው!

  • @kibromzerai9113
    @kibromzerai9113 2 месяца назад

    ለኣብርሃም ልጆች የተስፋው ልጅ የይሳቅና የእስማኤል ልጆች ክርስቶስ ኢየሱስ ይከብርና ይነግስ ዘንድ የልባቸውን ዓይኖች ያበራ ዘንድ የውስጤ ጩሀት ነው

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 2 месяца назад +2

    በየቀኑ እንደ ፅጌሬዳ አበባ በኔታኒያው ትዕዛዝ ምረግፉት የፍልስጤም ሕፃናትስ😥የማን ልጆች ናቸው?

  • @danialdanial901
    @danialdanial901 2 месяца назад

    ፍጹም ድል ለእስራኤል ለዘላለም❤❤❤🇮🇱🇮🇱❤️ የእስራኤል ጠባቂ አያንቀላፋም

  • @eyuibnhabesha
    @eyuibnhabesha 2 месяца назад +1

    እሰይይይይ እስኪ እንደዚህ ቅመሱት የህፃናትን ሞት😅😅😅😅😂🎉

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 2 месяца назад +6

    ኤርዶጋን ልክ እንዳ አብይ ጠባይ አላቸው እዩኝ እዩኝ ማለት ይወዳሉ

    • @מסרק
      @מסרק 2 месяца назад

      አው ተግባር ላይ ዜሮ

    • @Manyazwal
      @Manyazwal 2 месяца назад

      ሁለቱም ታሪክ ሰርተው ነው በባዶ ሜዳ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉ ስንቱን እያየን ነው

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 2 месяца назад +4

    ያላችሁ ውስን ቦታ ከሆነ ታዳ ለማን አዝናችሁ ነው የምታስተዋውቁት አዝማሪ ነገር ናችሁ

  • @FantahunDesta-p6v
    @FantahunDesta-p6v 2 месяца назад

    I love lsrael, my forefathers land,

  • @HappyBeetle-oy1jy
    @HappyBeetle-oy1jy 2 месяца назад +10

    ኤርዶጋን ለምን ቆላቸው ግን ?

  • @zolazola122
    @zolazola122 2 месяца назад +3

    የሩሲያን ስም ሳጠራ አይሆንልህ። እና አሰላፉ ዩክሬን ኔቶ ወዘተ በእስራኤል ነኩል መሆኑነው

  • @עלמוביינה
    @עלמוביינה 2 месяца назад +1

    እውነት መዘገብ እዴት ደስ ይላል ይመችህ እኔ እስራኤላውይ ነኝ ለውሸታሞች ንገራቸው

  • @birukfekadu4352
    @birukfekadu4352 2 месяца назад

    Good 👍

  • @ZemenYaferaw
    @ZemenYaferaw 2 месяца назад +2

    አሏህ ከተበዳይ ጋር ነው

  • @FantahunDesta-p6v
    @FantahunDesta-p6v 2 месяца назад

    God of lsrael the God of Abraham,isaac and jacob bless your people lsrael and Amhara

  • @ethiopialemelemnat6815
    @ethiopialemelemnat6815 2 месяца назад +12

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ
    ድል ለእስራኤል

  • @BurokAyalehu
    @BurokAyalehu 2 месяца назад +2

    ቱርክ ከአረቦች የሆነ ነገር ስትፈልግ አሁን ተነቃባት ፣ቱርክ እዉነታን ከሆነ የኢስራኤልን ኢንባስ ከአንካራ ታስወጣ

  • @ashenafimezgebo7852
    @ashenafimezgebo7852 2 месяца назад +1

    Leba below!. ፍልስጤም ላይ የሚሞቱ ህፃናት ሰዎች አይደሉም እንዴ

  • @bahatseha5054
    @bahatseha5054 2 месяца назад

    Today is July 29 2024.is the music festival on July 27 and 28 2025 ??

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 2 месяца назад

    awase ሰላምህ ይብዛ ስለ paris ollompic ኣንድ በለን ትኩስ ዜና ነው

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 2 месяца назад +1

    ኤርዶጋንን ፈሳም በለው!ኤርዶጋን እስራኤል ሳይሆን ሱማሊያ ነው የሚገባው ::ኢትዮጵያን ለመቀጥቀጥ!!

  • @MlsganechAbo
    @MlsganechAbo Месяц назад

  • @YiheyisTameno
    @YiheyisTameno 2 месяца назад

    ❤❤

  • @53067
    @53067 2 месяца назад +6

    ድል ለቅድስት ሀገር እስራኤል💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱💙

    • @hythggt
      @hythggt 2 месяца назад

      ወራሪው እሥራኤል ቅድሥት ሆኖ አያውቅም።የእኛ አገር ኦርቶዶክሶች የራሳችሁን እንጨት ታቦት እንኳን አታውቁም።ወራሪዎቹ እሥራኤሎች ሂትለር ወደአሥለመዳቸው ወደመታረጃ ካንፓቸው ይሄዳሉ።

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 месяца назад

      ​@@hythggtሙስሊሞ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ😂😂😂

  • @geremewbeyene956
    @geremewbeyene956 2 месяца назад

    Ye filistemi estanatochis ? Estanat aydlum ende ?

  • @MudinMuhammed-z4y
    @MudinMuhammed-z4y 2 месяца назад +6

    ሞት ለእስራኤል

    • @MOHAMEDAMENREDESALEH
      @MOHAMEDAMENREDESALEH 2 месяца назад +1

      አሚን😊😅😊😅

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 месяца назад

      ሞት ለአራጅ አረብ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 месяца назад +1

      ሰላም ለእስራኤል ለዘለአለም

    • @yadelewbelachew8168
      @yadelewbelachew8168 2 месяца назад

      መሀይም የአረብ ዲቃላ

    • @MOHAMEDAMENREDESALEH
      @MOHAMEDAMENREDESALEH 2 месяца назад

      @@yadelewbelachew8168 መሀይም ማለት እራሱ መሀይም ባይ ነው ያውም የመሀይም መሀይም ዶቆሮ ነው

  • @Noemail457
    @Noemail457 2 месяца назад +1

    አያቹ. ምን ያህል የሙስሊም ጥላቹ እንዳለዉ
    ይህ ጥቁር የሁድ
    ነታኒያሁ. የአሜሪካ ጠቅላይ ሚኒስተር ነዉ
    አሜሪካ የሚያሽከረክራት ኔታኒያሁ ነዉ. ይዟትም ይጠፋል

  • @glory3954
    @glory3954 2 месяца назад

    እንደ ቱርክ ፕሬዚዳንት የሚያስቀኝ የለም ሁሌ ይፎክራል አንድም ቀን በተግባር አይተነው አናውቅም

  • @abebesamson
    @abebesamson 2 месяца назад

    ኤርዶጋን ከማስፈራራት ውጭ የሚያደርገው ነገር የለም ለምን አይሞክራቸውም

  • @Eripost379
    @Eripost379 2 месяца назад

    God of Abrham Issack and Jocob protect Israel

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 2 месяца назад +4

    አዋዜ የሁዳ ደጋፊ መሆኑን ደርሳንበታል

  • @kemalgizaw
    @kemalgizaw 2 месяца назад +4

    እነሱ የሚጨፈጭፎቸው የጋዛ ህጻናት ሰው አይደሉምደ አላህ የጃቸውን ይስጣቸው የተረገሙ ይሁድች

    • @w.h167
      @w.h167 2 месяца назад

      ስለጋዛ ህፃናቶች ስራቸው ተወሽቆ የሚያስገድላቸውን ሃማስን ጠይቂው😂😂😂

    • @hunieadd
      @hunieadd 2 месяца назад +1

      እስራኤልን የመረቀ የተመረቀ ይሁን የረገመ የተረገመ ይሁን ይላል። ይህን ጥቅስ በአለም ያሉ ክርስትያን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለው ጥቅስ ስለሚቀበሉ ስለሚያምኑበት ይቀበሉታል።ምነው በቻህን ቀረህ? ተረግመህ እኮ ነው!!!!

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 месяца назад

      Aydlum😂😂😂

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 2 месяца назад

    ቱርክ ከፉከራ ወጭ ሰትዋጋ አልሰማንም

  • @Natiman-v6c
    @Natiman-v6c 2 месяца назад

    12 እፃናት ሞቱ አልክ ልክ ነህ ሞተዋል በጣምም ልብ ይነካል ግን አስራኤል እፃናት እናሴቶችን ሰትገል እስራኤል ኤፃናትና ሴቶችን ገደለች አትልም ጥቃት አደረሰች ብቻነው የምትለው

  • @Noemail457
    @Noemail457 2 месяца назад +1

    ጥቁር የሁድ

  • @girmaizenebe4698
    @girmaizenebe4698 2 месяца назад +1

    አቶ አለምነህ አርጅተህ 😂😂😂😂 ጁላይ 27&28 ለሚደረግ ኮንሰርት ጁላይ 29&30 ማስታወቂያ መስራት ምን ይሉታል ?

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 2 месяца назад +1

    ማስታውቂያው እንዴት ያምራል..... ያንትያለህ....

  • @jundurahman2870
    @jundurahman2870 2 месяца назад +1

    ሂትለር የኒህን ከፋት ባናይ ጨካኝነህ እንል ነበር።

  • @lematilahun6817
    @lematilahun6817 2 месяца назад

    Turkiye

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 2 месяца назад

    በሶሪያ በፈራረሰችው ሀሙስ ከከተማዋ ወጣብለውና በሊባኖስ አዋሳኝ በሶሪያና ቱርክ አዋሳኝ ነው የሚነኙት ከሊባኖስ ከተማ በመላው ዳህየ ና አካባቢው በዋሻ እና በተለያየ ህፃ ና ጉድጓድ ዋሻዎች እነደሀማስም አላቸው ጥንቃቄ የዋሻው ጉዳይ ጉዳት ሊታሰብ ይገባል !

  • @alloyayo6811
    @alloyayo6811 2 месяца назад +1

    ይሁዲ ከሃዲ

    • @hunieadd
      @hunieadd 2 месяца назад

      ይሁዲ ከሀዲ ከሆነ የይሁዲ ዘሮች ዳዊት፣ጠቢቡ ሰለሞን፣ሌሎችም, ,,,,,,,,,,,

  • @MOHAMEDAMENREDESALEH
    @MOHAMEDAMENREDESALEH 2 месяца назад +2

    እረ 😅
    ይገርማል😮20ቪ😮የፍልስጠም 👫👫 ህፀሰናት
    ምን? ???

    • @MOHAMEDAMENREDESALEH
      @MOHAMEDAMENREDESALEH 2 месяца назад

      ሞት ለእስራኤልነሰ
      እና🇺🇸👎ሞት🇺🇸👎ለአሜርኳን🇺🇸አሚንን
      الله امين ياالله يا رب

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 2 месяца назад

      Aygermem 😢😢😢😢

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 2 месяца назад +1

    💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @jozibaye591
    @jozibaye591 2 месяца назад

    ታቃውሞ እንደገጠማቸውም አትርሳ

  • @abdutessema7366
    @abdutessema7366 2 месяца назад +2

    Dil le Palestinian

  • @HenokFikadu-l7g
    @HenokFikadu-l7g 2 месяца назад

    ለምን ይሄን መንገድ ከምታሳየን ፎቶዎቹን በደንብ አታሳየንም በሰፊው

  • @jamalahmed6124
    @jamalahmed6124 2 месяца назад +2

    ኔታናዮ በዛው በነካ እጅህ ለጨፈጨካቸው የፍልስጤም እፆና አበባ ለምን ሳታስቀምጥ አንተ የሰው አውሬ

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂 denkoro ante hedna askmt ere erisa bmlkm tebabrchew😅😅😅

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 месяца назад

    "ያንተ ያለህ"

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 месяца назад

    ፈውስን ከፈለግን ያበጠው ይፈንዳ፡

  • @eljiah3497
    @eljiah3497 2 месяца назад +1

    የማስታወቂያ

  • @geremewbeyene956
    @geremewbeyene956 2 месяца назад +1

    Newu weyis ye musilim etsan !!! Estan ayibalim eooyi ?

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 2 месяца назад

    Mootummaan Itoophiyaa gatiin sharafa alaa haala gabaa irratti hundaa’uun akka murtaa’e erga labsee Baankiin Daldala Itoophiyaa guyyaa jalqabaan gatii bitta afi gurgurtaa Doolaaraa duraan ture irratti Birrii 17 dabale.
    Baankiin Daldala Itoophiyaa labsicha hordofee baankota dhuunfaa kaan dursuun sirreeffama gatii taasiseera.
    Jimaata darbe Doolaarri Ameerikaa tokko Birrii 57.48 sharafamaa oole. Har’a ammoo gara Birrii 76.23tti ol kaaseera.
    Daballiin Dolaara Ameerikaa tokko irratti taasifame Birrii 17.6 tahuu agarsiisa.
    Baankiin mootummaa kun bittaa Doolaara Ameerikaa tokko irrattis daballii Birrii 17.24 taasiseera.
    Dhuma torbee darbee irra gatii bittaa Doolaara Ameerikaa tokkoo Birrii 57.48 kan ture gara Birrii 74.73 thaeera.
    Paawondii Yuunaayitid Kiingidam irratti ammoo daballiin gatii sharia Birrii 20 tahu argameera.
    Torban darbe Paawondii Isteerlingii tokko Birrii 72.08 sharafamaa ture. Amma gatiin sharafa isaa gara Birrii 93.71tti guddateera.
    Gatii bittaa fi gurgurtaa Yuuroo irrattis dabaliin Birrii 20 tahu mul’ateera.
    Baankiin Daldala Itoophiyaa gatii sharafa alaa irratti jijjiirama hagasii kan taasise Baankiin Biyyaalessaa Itoophiyaa har’a irraa jalqabee tilmaamni gatii sharafa alaa sirn agabaa oolee irratti hundaa’uun akka tahu murteessuu isaa hordofeeti.
    Baankiin Biyyaalessaa Wiixata har’aa (Adoolessa 29, 2024) ibsa baaseen sirni jijjiirraa sharafa alaa kan duraan ture irraa akka jijjiiramuu fi gatiiin sharafaas baankotaa fi maamiloota gidduutti jijjiirraa taasifamuun akka murtaa’u beeksiseera.
    Aangoo sharafa alaa Baankii Biyyaalessaa Itoophiyaatti dabarsanii kennuun dirqama kan ture yoo ta’u, amma garuu hafuu ibsa kana keessatti eerameera.
    Akkaataa seera fooya’e kanaan alergitoonnii fi baankonni, sharafa alaa argatan ofiisaaniif fayyadamuu waan danda’aniif, haalli kun tajaajila sharafa alaa dameelee dhuunfaaf kennamu ni fooyyessa.
    Imaammati diinagdee fooyya’ee ba’e kun hojiirra ooluu erga eegalee booda baankonni gatii bittaa fi gurgurtaa doolaara Ameerikaa irratti birrii 17 dabalaniiru, gatiin gabaa al-idilee irra jirus haaluma walfakkaatuun akka dabalu ni eegama.
    Dabalataan gatiin birrii Itoophiyaa gadi bu’uun oomishaalee fi dhiyeessii tajaajilaa irratti dhiibbaa akka uumu ni eegama.
    Sagantaan Imaammata Fooyya’iinsa Diinagdee Dilbata kaleessaa (Adoolessa 28, 2024) waajjirri miniteera muummee ibse mootummaan Itoophiyaa gatiin sharafa alaa akkaataa gabaa biyya keessa jiruun akka gaggeeffamu labsuu agarsiisa.
    Murteen mootummaa kun dhimma ijoo yeroo dheeraaf Itoophiyaa fi jaarmiyaalee maallaqaa waldhabsiisaa ture irratti jijjiirama kan fiduudha.
    Jijjiiramni kunis gatiin sharafa alaa to’annoo mootummaa jala ture haala qabatamaa gabaa keessaa jiruun akka murtaa’u gochuudha.
    Imaammata diinagdee fooyya’ee ba’e kana keessatti gatii sharafa alaa fi maallaqi Itoophiyaa ittiin wal jijjiiran akkaataa gabaarra jiruun sirreessuun fedhii fi dhiyeessii sharafa alaa jiru walsimsiisuuf gargaara jedha.
    Haala kanaan fedhii fi dhiyeessii sharafa alaa diinagdee biyyattii keessatti danqaa uumee ture soroorsuun akka danda’amu eera sagantaan diinagdee haaraan kun.

  • @esayaswgebrieal9838
    @esayaswgebrieal9838 2 месяца назад

    Kedada

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 2 месяца назад +1

    ኢትዮ ፎሮም እና ሌሎች ሚድያዎች ያውም ባዕድ ሚድያወች በተደላደለ አገር እየኖሩ ስለኛ ይዘግባሉ ይጨነቃሉ አንተ ግን በዝች በስቃይ ላይ ያለች አገር አብረኸን እየኖርክ ሁሌ እምያስጨንቅህ ስለ ኔታናሁ እና ስለ ትራምፕ ነው:: ግን ለምን?
    ruclips.net/video/EVQgLBsYnQ8/видео.html

  • @MujareGuumaa
    @MujareGuumaa 2 месяца назад +8

    በእስራኤል ላይ የሚነሳ ሁሉ የራሱ ደም በራሱ እጅ ፍቃድ እንደሚፈስ ማወቅ አለበት ቅሌታም ኤርዶጋንን ጨምሮ ማንም ይሁን ማን ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መቆጫ

    • @Daoud-l5p
      @Daoud-l5p 2 месяца назад

      ዥል ዥብ አገጭ። ኧሯ እሯ ቡዳ ነህ መሰል እሳ። ቡኃቃ ነህሳ ፣ ዴዴም ነህሳ እሯ እሯ

    • @MujareGuumaa
      @MujareGuumaa 2 месяца назад

      @@Daoud-l5p ጋርቤጅ ፈልግ ያለ ቦታህ አያምርብህም ሰገጤ

  • @jfhd9882
    @jfhd9882 2 месяца назад +2

    ቱርክ እኮ አውሮፓዎቹም ይፈሯታል ከዚህ ከሞተች ሀገር ጋ መዋጋት ዬላባትም ከውሻ ጋ እንዴት ትዋጋለች ተከብራ ትኑርልን

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 2 месяца назад

      😂😂😅

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 2 месяца назад

      ሞኝ እስራኤል ቱርክን ቀርቶ ኢራንን አትፈራም😂😂 እስራኤል ማለት እግዚአብሔርን ይዞ የሚያሸንፍ ማልት ነው😊😊

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 месяца назад

      ወራዳ ቅዘናም ሙስሊም😂😂😂

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 месяца назад

      ኽኽኽኽኾኾኾኾኽኽኽ

    • @Hbashe
      @Hbashe 2 месяца назад

      ተዳ ከቱርክ እና ከኢራን ማንነው የሚበልጣው ጅል ​@@Yordanosambacew

  • @Misarudin756
    @Misarudin756 2 месяца назад

    Hibola😅😅😅😅😅 🇱🇷🇱🇷🇱🇷

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 2 месяца назад

    Endihe yenkakuna Israel stkmsachew lalm yewtuna malkakes dgmo Israeln mwnjel yemgrmge eko nktwe mriwche ymfrtetut nger wyem gedl mkebr

  • @tedroskassa6919
    @tedroskassa6919 2 месяца назад

    this is 29

  • @amaremisganew4988
    @amaremisganew4988 2 месяца назад

    Israeln mitebk amlak ayankelafam

  • @wadiasmera3420
    @wadiasmera3420 2 месяца назад +3

    ኤርዶጋን ጥርስ የሌለው ውሻ

  • @davemen944
    @davemen944 2 месяца назад +1

    በፍልስጤን ስለሚጨፍጭፏቸው ህፃናትም እንዲህ ብትዘግብ መልካም ነበር !!!የገዜጠኛ ወጉም ገለልተኛ ሆኖ መዘገብ ነበር አንተ ግን እራስህን በፈላሻ ሥም የአይሁድ ዘር አድርገህ የሸጥቅክ ባሪያ ነህ የነጮች ቁማር መጫወቻ ደንቆሮ

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 месяца назад

      Ensw eko endsw aykotrm teloche nchew ersachehu endy
      1 ylsrael b1000 hamas aygmtm

    • @davemen944
      @davemen944 2 месяца назад

      @@zerthunabay6955 አንቺ ግም እራስሽን የሸጥሽ ባሪያ

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 месяца назад

      @@davemen944 🤣🤣🤣🤣 barya endnte yale gerd enktraln kflke enktrhe ante dedb

  • @jfhd9882
    @jfhd9882 2 месяца назад

    ካካካካካ ሄዝቦላ እስራኤል ፈርታ ሞክሪ በላት ውሻ የለመነቹ ቦምብ አላት

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 месяца назад

      ሙስሊም ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ😂😂😂

  • @MuStafaGmal-qw3ou
    @MuStafaGmal-qw3ou 2 месяца назад

    አንት የኢስራኢል ዉሻ

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo 2 месяца назад

    አረቦች ብንጫጩም ጉዱዋ ነዉ እንደ ለቆራጡዋ🎉🎉🎉😂😂

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 2 месяца назад +2

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱Israel

  • @1GODislove123
    @1GODislove123 2 месяца назад +1

    አንተ የጁ አለቅላቂ አጨብጫቢ እስሌቭ ነህ

  • @hunieadd
    @hunieadd 2 месяца назад

    በስራ ልምድ የዳበረ ስራ ሁልጊዜም ከማንም በላይ መሆኑን ያስመሰከርክ ነህ:: አለምነህ ሚዛናዊ አቀራረብ ነው ምታቀርበው ማንም ምንም ይበል የጋዜጠኝነትን ኤቲክስን አክብረህ ፣ ወደ አንዱ አጋድለህ የማታቀርብ ስለሆንክ።አንዴ አስታውሳለው ፕሬዝዳንት ወልደ ጊዮርጊስን ሰይፉ ፋንታሁን ጠይቋቸው ግንባር ቀደም የሚያደንቁት አለምነህ ዋሴ እንደሆነ ቴዲ አፍሮን የሚበልጠው ቢኖር እሱ ነው ብለው የተናገሩት ከማንም በላይ የተሻለ ነው የሰውን ቀልብ የገዛ ለማለት ነው ።ስለዚህ ብዙ ሰወች እውነትን የማይቀበሉ እንደ ውሻ ቢጮሁ ፣ጮኦሁ ይቀራሉ እንደ ውሻ ።ለምታደርሱን መረጃ ከእውነት እናመሰግናለን!!!

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 2 месяца назад

    እውነተኛ ጋዘጠኛ

  • @MulukenAlemu-d4l
    @MulukenAlemu-d4l 2 месяца назад

    ❤❤

  • @KedirMuktar-y2x
    @KedirMuktar-y2x 2 месяца назад +5

    ሞት ለእስራኤል

    • @w.h167
      @w.h167 2 месяца назад

      እንዲሁም ሞት ለኢራን😂😂

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 месяца назад +2

      ሙስሊም ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ😂😂😂