🛑 ዳናዊት መክብብ አመነች || ቬሮኒካ አዳነ ስለአልበሟ ተናገረች || የታብ ታብ ጣጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июн 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 105

  • @benjatube2
    @benjatube2  8 дней назад +14

    ይሄ ጠቃሚና ገራሚ ቪድዮ እንዳያመልጣቹ
    ruclips.net/video/0TwddZM60Dk/видео.htmlsi=pqe324_dxDzkj406

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 8 дней назад +15

    እኔ ያልገባኝ በጣም የሚሰቀጥጡ ነገሮችን አንተ መድገም ምን ይሉታል ኧረ የተሻለ ነገር አቅርብልን

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds 7 дней назад +2

    አብበከር በጣም የምንወደው ስነ ስርዐት ያለው በጣም ጨዋ በኳስ ሀገራችንን ያስጠራ ትሁት ጎበዝ ተጨዋች ወጣት ለወደፊትም ለ ተተኪ ተጫዋቾች አርአያ የሆነ የሚወድ የሚከበር ልጅ ነው እንወደዋለን አናከብረዋለን 💖💖💖💖💖🙏🙏

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 8 дней назад +6

    ሰዉ ግን ምን እየሆነ ነው በመቤቴ 😮ሁሉም እያበደ መጣኮ እሺ ሀገሬን ማን ሊረከባት ነው 😮

    • @azutamesyazu
      @azutamesyazu 7 дней назад

      Menayew hula niyasabed hone 😢

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 8 дней назад +14

    እኔም ሴት ነኝ ሴቶች ሰሞኑን ወዴት እያመራችሁ ነው .....

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 8 дней назад +3

    አሜን ያንተም ሰላም ብዝት ይበልልን

  • @hana.6956
    @hana.6956 8 дней назад +3

    አይ ትምህርት ሚኒስቴር የትውልድ ገዳይ ሚኒስቴር

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 8 дней назад +1

    ትክክል ፈረሱን ከነነፍሱ አምጥተዉ በፈረስ ያደረሱን ነዉ የሚመስሉት እያጭበረበሩ ነዉ

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 8 дней назад +5

    እረ አንዳዶቹ ቪዶዎችው አንትን አይመጥኑህምና እየመርጥቅ አቅርብልን .

  • @freemelese9910
    @freemelese9910 День назад

    መሰሉማ ቆልቷታል ለላም ያድርግላት

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s 8 дней назад

    👍👍👍Benja🙏🙏

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 8 дней назад +1

    ሰላም ለሀገራችን ይስጥልን

  • @Netsanet_Tirusew
    @Netsanet_Tirusew 8 дней назад

    Benja ❤❤❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 7 дней назад

    its ok

  • @temesgengetachew3013
    @temesgengetachew3013 7 дней назад

    Benjatube ምርጥ በርታ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 7 дней назад

    that is true yaa

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 7 дней назад

    wow nice

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 8 дней назад

    👍👍👍👍ቤንጃ

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 8 дней назад +1

    Abate ye 80 shi chama bahun seat argeh bitweta egrihin new kortew yemiwesdubih

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z 8 дней назад

    ❤❤❤❤ዳንዬ ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 8 дней назад

    ውይ አገሬ ሴቶች

  • @user-tb8ul1gd1k
    @user-tb8ul1gd1k 7 дней назад +1

    እራቁቱን የሚዘለው ልጅ ግን ሸቀጡን "promote "እያደረገ ይመስላል🤣🤣🤣

  • @munit8650
    @munit8650 8 дней назад +2

    ጨዋ ኢትዮጵያዊ....ቤንጃ ምርጥ ዩቱበር👍ግን ይሄ የላይቩን ቪዲዮ ግም ለግም አብረህ አዝግም ናቸው እነሱ አንተ ግን አስረዘምከው ምን ጥቅም ቤጃ ወይ አልተቸህ አላስተማርክበት ጭራሽ ስቀህ አለፍክ እንደ አንድ አድናቂ ተከታታይህ ስለሆንኩ ጠይቃለው ለምን?😢 የዚህ ቪዲዮ ሪአክሽንህ ልክ አደለም ።

  • @znashchebero3313
    @znashchebero3313 7 дней назад

    Ewnetko new

  • @kidustadesse6536
    @kidustadesse6536 8 дней назад

    benja ብሮ 3min intro ትንሽ ኣልበዛም

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 7 дней назад +1

    ere sew msemeru sate

  • @ferhte
    @ferhte 8 дней назад +1

    ያልጨለለ የለም

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 7 дней назад

    በስዎች አክሰንት መቀለድ disrespect አይሆንም

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j 8 дней назад +1

    የነ ሳምሶን ትዳር ተመለሰ የተባለዉ እዉነት ነዉ?# bro

  • @user-fj6zs3tz3f
    @user-fj6zs3tz3f 7 дней назад

    ቤንጃ ቲዮብ ✅👌

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 7 дней назад

    EBS የሚባል ጣቢያ የሚያቀርቡት በማር የተለወሰ መርዝ ነው ከዚህ በፊት መስቀል አደረጋችሁ ተብለው የተባረሩ አዘጋጆች ነበሩ።

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 8 дней назад +1

    ኑሮ ነው ወይስ ምንድነዉ እንደዚህ የሚሆነዉ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 7 дней назад

    ere ymchhi

  • @b21e19
    @b21e19 7 дней назад

    አፈር ብይ ስታሳፍር ላይ ላይ የሚለፋዱ ሰዎች ግን ግብረገብ አያውቁም እንዴ ማፈሪያ

  • @user-wk9it9mv3m
    @user-wk9it9mv3m 7 дней назад

    ኧረ ኮልኮሌው እንዳይፈርጥ ወደፊት የመውለድ እቅድ የለውም?😂😂😂😂😂

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c 8 дней назад

    Mene never new

  • @gigiethiopeoan2639
    @gigiethiopeoan2639 6 дней назад

    እንደዉ የምን ድፍረት ነዉ ሠማንያ ሺ በእግሬ የምረግጠዉ እረ ግፍ ነዉ ነገ ያስጠይቃል😂

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 5 дней назад

    benja geter eko KG yelem silezi ba 4 ametu enatu wede gebeya lamhed selmichgeru t/bet asgebut kalas

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 5 дней назад

    1 gna gitim

  • @tigistteketel3363
    @tigistteketel3363 8 дней назад

    እዚቤት ደምሩኝ አበረታቱኝ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 8 дней назад

    ሴቶው ያበደው ወዲው አይደለም የሚያረገው የኦሚን ሄር ዛር (መንፈስ)ነው የስው ጸጉር

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 5 дней назад

    mariamen benja ene yalhut koyefeche sira bot piass ena ba walk ??????

    • @benjatube2
      @benjatube2  5 дней назад

      የማይሆነውን ሆ

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 8 дней назад +1

    ሰኞ ሺሻ ቤት ነሽ እንጂ

  • @user-vw9gm6md3i
    @user-vw9gm6md3i 7 дней назад

    Betam iwunet new Addis abeba and yegil hospital layi agatmognal birr kalkefelachu iresa ansetim bilew…..

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 8 дней назад

    Video አሳጥረው

  • @yeneMB
    @yeneMB 8 дней назад

    Mini ale yenen sewuye America bitiwesidlugni...tinshi biregaga

  • @Tsion-um9kx
    @Tsion-um9kx 8 дней назад

    Tabtab mendenew alegebagnm

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 8 дней назад

    አሁን እኔ እንዴት አርግቼ ነው ከጋርመንት ቦሌ በእግሬ ወክ አድርጌ ሰርቼ የምመለሰው 😢😢😢

  • @ewi3400
    @ewi3400 7 дней назад

    አፋ ልክ ዳቦዋን ይመስላል።

  • @Hop_Entertament
    @Hop_Entertament 8 дней назад

    Wshetam new tap tap erasu yaregal

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 7 дней назад

    Meslu tebl wesdwat 3 sebat

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 5 дней назад

    እረ ሸም ነው ጫማው እድሜ ልኬን ነው የማረገው ጫማውን😮😮

  • @maremare234
    @maremare234 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hana.6956
    @hana.6956 8 дней назад

    ሴት ዘፋኞች እንጀራ ሁኖባቸው ነው ምን ያድርጉ ግማሽ እንጀራ ቆርሶ የሚሰጣቸው የለ?፡፡ይሔ እራቁቱን የሆነ ቀውስ ምን እየሆነ ነው አድነን ጌታ።

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey 8 дней назад

    መሠሉ እያሥመረቀች ነዉ 😂😂

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 8 дней назад

    Live ሌላ ታሪክ ለምን ሴክስ ፊልም አትሰሩም የቀራችሁ እሱ ነው በአፍማ ጨርሳችሁ ተላለፋችሁ ቤተሰብ ያላችሁም አይመስለኝም ክብር ያሳጣችሁ የቲክታክ ጊፍት ከሆነ ሪከርድ ተደርጎ ውርደታችሁ ይቀመጣል ነገ ታዩታላችሁ

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 8 дней назад

    መምቻሽ በያ

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 8 дней назад

    Be 4 amet 1ga kefel yegermal yeni leje be 5 ametu 1ga kefel eyegermeg nebern lekase becha eni alamenemen

  • @user-cb4ks6rt1n
    @user-cb4ks6rt1n 6 дней назад

    Yemtakerbew lemn atmertm lante aymetnm

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 8 дней назад

    ቤንጂ ብራዘር እኔና አንተ ለምን አንድ ላይ ነጠላ ዜማ አንለቅም ሰፈር ውስጥ ያ ነጠላ ዜማ ያለቀቀው ልጅ መባል ስልችት ብሎኛል🤔😅😅😅

  • @MerryZelalem
    @MerryZelalem 8 дней назад

    😂😂😂😂😂ባለግጥሙ ልብ ይሰብራል

  • @kefasemeon
    @kefasemeon 7 дней назад

    😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 8 дней назад

    ሻሎም ቤንጃችን😊

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 6 дней назад

    😂😂😂

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 8 дней назад +1

    እነዚ ግን አይምሮአቸው ይሰራል ።ጋጠወጦች እረ ቤንጃ እንደዚህ አይነቶችን አታቅርብ ያንተን ሚዲያ አይመጥንም

  • @fozii9685
    @fozii9685 7 дней назад

    Mali kuni hosphital demi

  • @asteranley2555
    @asteranley2555 8 дней назад

    እነኚህ ሴቶችምንይደረጉ

  • @melkamashenafi
    @melkamashenafi 8 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @tegitegest
    @tegitegest 8 дней назад

    bja adnya

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 8 дней назад

    Menwe wendlgi eko sertunwe enghi sermote abelmi menawe ywendisermoteni alki lwendna sethui nawe benji anteni adelmi

  • @Aza12371
    @Aza12371 7 дней назад

    6ኛ ክፍል ላይ ስለ ጫት ተማሩ ያልከው ሰው ወገኛ ነህ በደንብ ነው መማር ያለባቸው ስለ ሱስ

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r 8 дней назад

    ምንድነው ታብ ታብ አረ አልገባኝም ????

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 8 дней назад

    የፈጣሪ ያለህ😂😂😂

  • @Gashyoyo
    @Gashyoyo 8 дней назад +1

    ልጆቼ ኣዲስ Reaction RUclips ቻናል ክፍቺላቹ ኣልንደረደር ኣለኝ አበረታቱኝ begeta

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 8 дней назад

    ገበያውን እኮ በኢሮ 1500እስክ 500ኢሮ ደረስ.ወይንም 1000ኢሮ ጫማ በአውሮፓ ይግዛ የለም እንዴ በብር ሲታስብ እኮ እንዲህ ነው የሚግዙም አሉ ግን ደግሞእድሜ ለቦንዳ እኩል የሚያደርግ አለ ግን ቦንዳውም 2000-5000 ነው

  • @user-bw6gw6ie9q
    @user-bw6gw6ie9q 8 дней назад

    ቤንጃ ውሸቱን ነው እራሱ ታብ ሲያረግ ተይዞል

  • @selamfessha3136
    @selamfessha3136 8 дней назад

    The video of two people talking it's disturbing. Completely disgusting, please don't share those kind videos

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 8 дней назад

    አረ ጉድ ይሔ ጫማ ነው ሰማኒያ ሺ በለው

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 8 дней назад

    ጫማ ሰማኒያ ሺ ?? አቁዋራጭ መንገድ ያሳያል....?

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v 8 дней назад

    እሄ ልጅ አንድ ቢዲዎ አለው መሳሪያውን ጥሎ የተቀረፀው ምን ይመስላል የበሀር አጋንት

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 7 дней назад

    Agealtewale. Ya metelawe ,ye he leba. Ba. 1.5 melion bate esrealuhu belo ya hezbe. Berr. Ya Bela leba nawe, Anko makeble nawe, esu. America. Le nower

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 6 дней назад

    Sint yemiwera eyale mene honeh new enzih arogit duketamochen mametat yejemrekew, selm, danawit menamen. men liyasetemer, men liyazenana.. ere atejajal benateh.. Fake yehonu shel........ setoch men yetekemunal

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 8 дней назад +1

    ፋንታየ ነው ማን የምትባል ጥናዣም አሮጊት ግን በየመጠጥ ቤቱ የምትዘለውንና የምትበራገደውን ነገር የምታቆመው መቸ ነው ኧረ ለድሜሺ ክብር ስጭ እባክሺ አንች ደደብ ሰካራም

  • @ShumetMoges
    @ShumetMoges 8 дней назад

    ለሚጨፈጨፈዉ ህዝብ አንድም ቀን ድምፅ ሆነህ አታዉቅም በጣም ጨካኝ እራስ ወዳድ ነህ ጅብ አጎል ከራስህ ዉጪ ለማንም የማታስብ

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 8 дней назад

    ሰላም እረ በሳቅ ገደልከኝ ምን አይነት እብደት ነው እራቆቱን የዘለለው እቃውም ጭምር ይዘል ነበር 😂😂😂

  • @Gashyoyo
    @Gashyoyo 8 дней назад

    ልጆቼ Reaction RUclips ቻናል ክፍቺላቹ ኣልንደረደር ኣለኝ አበረታቱኝ aski

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 8 дней назад

    😂😂😂😂