🛑ብዙዎችን ያበጣበጠው የዱባይ መንድር - Teddy Afro Concert - Ethiopian TikTok Videos Reaction

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • 🛑ብዙዎችን ያበጣበጠው የዱባይ መንድር - Teddy Afro Concert - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
    🛑ሀብት የማስመለስ አዲሱ የቤት ስራ እንዲህ ይሆን? - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
    🛑ፖሊስ በጠቅላዩ ካሜራ ስር ወደቀ አጋልጡ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
    --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
    ► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 341

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 месяца назад +19

    አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከእርስ በርስ የዘር ጥላቻ በሽታ ፈውሳት በአንድ ባንድራ ስር እንኑር 🙏🙏🙏

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 3 месяца назад +20

    ያረቢ እሔን ዘረኝነት አጥፋልን እኛ በሠዉ ሀገር መሠቃየታችኚ ሠያንሠን እራሥ በራሣችን እንጋደላለን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 3 месяца назад +16

    ቴዲ ታድሎ ሁሌ እንዳጫጫ 😂😂😂😂😂my Teddy ጌታ ብቻ ይጠብቅ የማታሽቃብጥ በእራስ እና በእራስ የምትመራ ለማንኛውም ነፍ ነን የምንወድ የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ💚💚💛💛❤️❤️👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾👌🏾👏🏾

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад +1

      🙏💚💛💖👍

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 3 месяца назад +21

    የኦሮሞ ወጣት እድሜ ለአፄ ሚኒሊክ በል የጣሊያን አሽከር ሆነህ ትቀር ነበር:: አፄ ሚኒሊክ ጥቁር ሰው ::💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 2 месяца назад

      አንቺም ትሆኚ ነበር 😂😂😂😂😂

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 2 месяца назад

      @@genetadugnaheran1328 ነውረኛ : ዘረኛ you don’t know me!!

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 3 месяца назад +47

    ሚኒሊክ ታላቁ ንጉሰ ነገስት የአፍሪካ የላቲን አሜሪካ የካሪቢያን የኤሽያ ነፃ አውጪ

  • @yohanneseshetu6402
    @yohanneseshetu6402 3 месяца назад +62

    ሚኒሊክ ኩራት እንጂ ጨቋኝ አይደለም የተመረዘ ጭንቅላታችሁን ቀይሩ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад +2

      ዮ! 🙏💚💛💖👍

    • @monicameleta488
      @monicameleta488 3 месяца назад +2

      ሚኒሊክ ሰው በላ እንሰሳ ነው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 3 месяца назад

      ሚኒሊክ የፈፀመው ግፍ ነው ዛሬ ጋላ አማራዋ እናትህን በድሮን እየጨፈጨፈ ያለው. ንፍጣ

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 3 месяца назад

      @@jimihune9650ጋላ የጨፈጨፈውን ያከብራል ስለ አከባረቸው ነው እንዲህ የሆኑት😂😂😂

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 3 месяца назад +4

      @@monicameleta488ጋላ ነው አራጁ ሰው በላ😒

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 месяца назад +17

    ሚኒልክ ጥቁር ሰው 💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤ጀግናችን ቴዲ አፍሮ እንወድሀለን እናከብርሀለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሚኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 3 месяца назад +8

    ቄሮ እኮ እዚህ አብሮ ገብቶ ሲዘል ያመሽና በመነገታው ዳውን ዳውን ይላሉ😂

    • @moot5931
      @moot5931 3 месяца назад

      አንድም ቄሮ አይገባም😂😂😂

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 3 месяца назад +4

    ነፍጠኛ ያልከው ልጅ ንፍጣም ንፍጥህ ይዝረክረክ እና ድልብ ዘረኛ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 месяца назад +24

    ቴዲ አፍሮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
    ዘረኞችን ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ያጥፋልን
    🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 месяца назад +35

    ዘፈን ባላደንቅም ቴዲ የህዝብ ድምፅ ነው ሚኒሊክ 👑👑👑ሞቶም ጀግና የጥቁር ህዝብ ኩራት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛❤👍

    • @Mesh0313
      @Mesh0313 2 месяца назад

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ምን ያህላችን ነን ሚኒልክ ኦሮሞ እንደነበር የምናቅ

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 3 месяца назад +7

    ንጉስ እየሱስ ብቻ ነው የሰው ንጉስ የለውም አትሳሳቺ እህቴ እየሱስ በደጅ ነው ንስሃ ግቢ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      ንጉስ ለምድር የተሰጠ ቃል ስለሆነ መጣላቱ ምንም ዋጋ የለውም።ሁሉም አገር ንጉስ አለው!

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 3 месяца назад +5

    ትክክል ነው ሚኪ ማይኮ ያለፈውን ይዞ በመጮህና በመቀስቀስ የሚመጣ ነገር የለም ግዜው የግልባል ነው ወፈፊት መገስገስና እድገትን እንጂ ያለፍትን ነገስታትን በመድረከ ላይ ከመጮህ ሌላ ምንም አይመጣም ነገር ግን የኢትዮጵይው ጠቅላይ ሚንስቲር ከዶከተር አብይ በላይ ያለፍትን ነገስታቶችን በከብር እንዲነሱ ከነምስላችውና ታሬካችው አስቀምጦታል እኛ ኢትዮጵያውያን ሁልግዜ ወደዋላ ለምን እንኤዳለን ለምን ????

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 3 месяца назад +1

      ወደ ኋላ መሄድ አለማስተዋልና እድገት ማጣት ነው

  • @fantaabat
    @fantaabat 2 месяца назад +2

    ወይነ፭ ፍንን ብለህ ሙት አንተ ቦቅበ፱ቃ ቴድ ማለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው አንተ በክት ፋኖ የማንም ጠላት አይደለም ምርጥና ድቅ ኢትዮጵያዊ ፋኖ ነው ዛሬም ነገም ፋኖ እእና ፋኖ ነው ቴድ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
    ዘረኞችንም ልቦና ይሥጣቸው

  • @tgkabede6871
    @tgkabede6871 3 месяца назад +4

    እኔ ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያን ቢመራት እንዴት እንደምመኝ የኔ ጌታ አገሩን የሚወድ አንድነትን የሚሰብክ ❤❤❤❤❤

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 3 месяца назад

      አዝማሪነቱን ትቶ ደሞ ሃገር ይምራ ወሬኛ ነሽ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 месяца назад +3

    ለምንድን ነው ይቅርታው ደደብ አይጋላ ቆይ ልግጠምላችሁ አረንጓደ ቢጫው ቀዩ ባንድራው ዱባይ ላይ ደምቆ አድሯል ምን ልትሆኑ ነው አወ የኛ ንጉስ ቴድ አፍሮ ነው ።።።።።🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪 ፋኖን ያሳደገው የሰራችሁት ግፍ እንጅ ቴድ አይደለም ገና ኦሮችን እንጨርሳችለን እግር ብሉና እናት ምቀኞች. ይሄ ባንድራ ከፍ ብሎ ስታዩ ተቃጠላችሁ ተቃጠሉ መልካም መቃጠል 😅😅😅😅😅👎👎👎👎👎🤑🤑🤑🤑

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ 2 месяца назад +2

    ጎበዝ ዘፋኝ ነው ሲባል ሰምቻለው
    ዱባይ ላይ በዘፈነው ዘፈን ኣስተያየቴን ለመስጠት ያህል ኣጼዎቹ የበደሏቸው ሃይማኖትም ብሄሮችም ኣሉ ስለነሱ መዝፈን ስለሌላው ምን ኣገባኝ ማለት ይመስለኛል ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ይመስለኛል
    ጀርመን ኣገር ስለ ሂትለር ባደባባይ እሱን ደግፎ መናገር በህግ ያስቀጣል
    መውደድ ሌላ ጉዳይ ነው
    ኣንጎልን ሰፋ ኣድርጎ ማሰብ ትልቅነት ነው
    ከጀርመኖች ትልቅ ቁምነገር ብንማር ምን ይመስላቹሃል
    ቴዲ ኣፍሮ በትልቁ ኣንተን ይመለከታል ኣድርሱለት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 месяца назад

      ለአንተ ደግሞ የምልህ ታሪክ ተማር። አለም የሚያደንቀውን ንጉስ አለማውቅህ አለማንበብህ ማንነትህን እንዳለማወቅ ነው።

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 3 месяца назад +4

    Ethiopia ውስጥ እየኖራችሁ ኢትዮጵያዊነትን የምትጠሉ ከባንዲራ አቅም በዘር በሃይማኖት የምትከፋፍሉ ቅናታቹ ሄዶ ሄዶ እዚህ ደርስዋል ቴዲን ጀግና ነው ከማንም አርቲስት ጋር አይወዳደርም ሃገሩ ላይ ቁጭ ብሎ ስለሃገር የሚያቀነቅን ነው ሲታሰር ሲሰቃይ የት ነበራቹ ኢትዮጵያዊ እንሁን ስንል ነፍጠኛ አማራ ነን ስንል ዘረኛ እያላችሁ እሺ እንዴት እንድንኖር ነው የምትፈልጉት ምድረ አናሳ አስተሳሰብ ያለው ህዝብ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 месяца назад +8

    ጀግና ነው ቴዲ አፍሮ ምድረ ኮተታም ቢንጫጫ ቴዲ ውነቱን ከመናገር ወደ ኋላ አይልም

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 3 месяца назад +2

    ተንጫጫችሁ አንተም ጭምር teddy ሁልጊዜ ንጉሥ ነው አሁንስ አንተንም ሊጠላክ ነው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +3

    ተሳስተሻል ኢትዮጵያን ያኖረው ባላገር ነው።ክብር ለባላገር ልግባ ለገጠር ህዝቡን ይገባዋል።ባላገር ባይኖር ከተማ አይኖርም።

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 3 месяца назад +6

    የቲክቶክ ጦትነት በስደት ላሉ ወንድሞቻችንን ህይወት እያጣፋ ነው ።ተው ግን ዘረኝነት አጫረሰን ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ ልባችን ደማ እስከመቼ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 3 месяца назад +7

    ቪቫ ቴዲ አፍሮ ቪቫ ሚኒሊክ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @aynalemtsige-py2dd
    @aynalemtsige-py2dd 2 месяца назад +7

    ቴዲ ምርጥ በምንም መልኩ ራሱን የማይቀይር ከዘር እና ከቢሔር አስተሳሰብ የወጣ ታሪክ የሚያነብ ታሪክ የገባው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው አሁንም ከዚህ በላይ ንገስ!!

  • @abebesolomonwolde9772
    @abebesolomonwolde9772 3 месяца назад +5

    ስድብ አዘል አስተያየቶችን እየመረጥክ ብትቆርጥ ወይም ጭራሹን ብትተው መልካም ነው። ዘር ቀመስ ስድቦች የሰው ልብ ውስጥ ቂምና ጥላቻ መዝራታቸው አይቀርም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛❤👍

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 3 месяца назад

      ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን ምን ያረጋል እሱ ቢቆርጠው አንዴ የተበረዘ ትውልድ ሆኗል ከጅምሩ ጠሟል ጌታ ይርዳን

  • @tgkabede6871
    @tgkabede6871 3 месяца назад +6

    ቴዲ ንጉስ ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ዉስጥ የነገሰ መልካም ሰዉ

  • @Hagos6
    @Hagos6 3 месяца назад +4

    Milko ወያላ ወያላነቱን አይተውም አንተን ብሎ አስተያየት ሰጭ

  • @duhrhr-uw7xx
    @duhrhr-uw7xx 3 месяца назад +3

    ቀንታችዋል በቅናት ተቃጠሉ

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 3 месяца назад +1

    ግን ግነ ያች የኔቢጤ አሮጊት መቁረቢያሽነው አትሳደቢ ነሳበመጊቢያሽ በላት ለኦሮሞ የሞተው ይነሳል ጎርፍ ያመጣሽ ሁሉ አለቸወ እሷማናት❓

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 месяца назад +1

    ተሸፋፍነህ ገብተህ እንዳልገባህ ሆነህ ታጓራለህ ምድረ ኮተታም ሁሉ እርርርርርርርርርርር ድብንንንንንንን በሉ እንግዲህ ምድረ ኮተታም ሁሉ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 2 месяца назад +2

    ቴዲያ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 3 месяца назад +4

    ቅናት ነው ተቃጠሉ ተቃጠሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @شمسعلي-ص6ز
    @شمسعلي-ص6ز 2 месяца назад +2

    ውይ ጥቋቁሮቹ ወጣቶች ስታምሩ ስንት ነጭ ብርቱካን መስላ ብትመጣ ወንዶች ጋር ቢደረደሩ እም ላለው እናት ናችው የምትመረጡት ብላክ ኢዝ ዳይመንድ!!!!

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 3 месяца назад +7

    ፋኖ ያሽንፋል አማራን ጠልቶ በአማርኛ አታውራ ገመድ አፍ ፋኖ ይችላል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛❤👍

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 3 месяца назад

      ትክክል

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 3 месяца назад

      ክክክሳህ ወላ

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 3 месяца назад

      ቋንቋ መግባቢያ ነው የሀጢያት ውጤትነው አትሳደቡ

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 3 месяца назад

      @@PurimPurim-ye8ofበዛው በቋንቋቹሁ አማርኛን ለኛ አማራዎች

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 2 месяца назад +1

    ጥቁር ሰው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 месяца назад +9

    ምኒልክ ሁሌም ንጉስ ነው ሙቶም ይገዛችኋል 👑👑👑💪💪💪

  • @kbromnegasi962
    @kbromnegasi962 3 месяца назад +10

    Teddy Afro is a legend. Nobody can drag him down. He narrates history ,love , and philosophy in music. Respect Teddy Afro.

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 месяца назад +1

    ከደቡብ ነኝ ሚኒሊክን የማነሳቸው ስማቸውን ቀሮ በክፉ ሲያነሳ ነው ሚኒሊክ አለምን ያስደነገጡ ጥቁር አንበሳ ናቸው እሳቸው ሲጮሁ አለም ተንቀጥቅጣለች ትንንሽ ፀረ ኢትዮጵያዊ ቀሮ ተው ማንም አልደረሰባቹሁም ስልጣን ቀማቹህ ህዝብ አረዳቹህ የሴቶች መሽኛ፣ጡት ቆረጣቹህ የሰው ኩላሊት በላቹህ ፣ልጅ ዘቅዝቃቹህ ገደላቹህ ዝም አልን ከዚህ ወዲ አንድ የምንሆነው በእናንተ ላይ ከተነሳን ነው ተው አትነካኩን💪☝☝☝

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 3 месяца назад

      ህዝቡን እልህ የሚያሲይዘው ዘረኞቹ ናቸው ዘፈን የማይሰማ ሁሉ ቴዲን የሚሰማ በዘረኞቹ ስለታፈነ ነው ጎጠኛ ይውደም

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 месяца назад +4

    ሚኒሊክ ሞቶም ይገዛል
    ምድረ ፋራ ተብታባ ገመድ አፍ ሁሉ
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 месяца назад +5

    ፋኖኮ ክልሉ ውስጥ ነው ያለው ገለቴ😂😂 እንደበግ እየተነዳችሁ እየሄዳችሁ እምታልቁት ራሳችሁ ናችሁ ገገሞች ደግሞ ፋኖ ይገዛሀል 💪💪💪💪

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 3 месяца назад +7

    ሚኒሊክ ጥቁር ሠው ጀግናው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 месяца назад +1

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @abebesolomonwolde9772
    @abebesolomonwolde9772 3 месяца назад +3

    መጥፎ ቃላት ሲነገሩ ያንን ቦታ mute ማድረግ ወይም ድምጽ አስገብቶ እንዳይሰማ ማድረግ ሌላው አማራጭ ነው

  • @freweynitekie-oo3zw
    @freweynitekie-oo3zw 2 месяца назад +2

    Fano Fano men gezme wadfete 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hahu3160
    @hahu3160 3 месяца назад +1

    ይገርማል ዘፈኑን ማዳመጥ የሚፈልግመስማት አይችልም ?
    ስለ ሁሉም ጀግኖች ዘፍንዋል, ባልቻ እና የመሳሰሉት። በተጣመመ ፓለቲካ ሰው ምን መዝፈን እና ማዳመጥ ያለበትን ሊቆጣጠሩ ነው እንዴ? የሚገርመውየወያኔ ደጋፊ ዘፋኞች ኢትዮጵያን እየተሳደቡ የዘፈኑት ምን ተባሉ?!?!

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 месяца назад +1

    ቴዴ አፍሮ ይችላል ምድረ ሰገጤ ገባ አልገባ ምንም ነው

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 3 месяца назад +3

    በእውነት ነደዱ ፡፡፡ውሀ ማን ይሥጣቸው ዊይ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 15 дней назад

    ሚኪ ማይኮ እውነት ብለሀል ልዩነት ማንንም አያሻግርም አንድነትግን ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም አንድነት ለኢ/ያ ህዝብ

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 3 месяца назад +5

    የዝች ልጅ ብልግና ለየት ያለ ነው

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 3 месяца назад +6

    ተኩስ ነገርየ እኔ የማከብርህ እንዲሁ አይደለም ሚዛን የሆንክ ምርጥ ሰው ስለሆነክ ነው ይመችህ ወንድሜ አምሳልህን ያብዛልን🌷

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee 3 месяца назад +1

    እኔ ዘረኛ አይደለሁም አማራ ኦሮሞ ትግሬ የሁሉንም ብሔርሰብ ህዝብ እወዳለው አከብራለው ማንንም ከማንም አላበላልጥም ነገር ግን በኔ እድሜ ካየሃቸው የጥበብ ሰዎች አገሩንና ወገኑን ከመውደዱም ሌላ ከመጣው ከሄደው ጋር የማያሽቃብጥ ሁልጊዜም ለህዝቡ ድምፅ የሚሆን ብቸኛው ሰው ወዳጆቹ እንደንጉስ የሚያዩት ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ብቻ ነው በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም የሰው ፍቅር ተሰቶታል ታዲያ አንዳንድ ጥንብ ዘረኞች የሆኑ ሰው የሚመስሉ ሰይጣኖች ለምን ስለፍቅር ትሰብካለህ አገርህን ለምን ትወዳለህ በሚል ጭፍን ጥላቻ የቴዲ ስም ሲነሳ አንጀታቸው ያራል እርር ድብን ይላሉ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @selamtube8513
    @selamtube8513 3 месяца назад +2

    አይ ሚኮ ማይኮ የሚባል ስገጥ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 месяца назад +2

    ማይኮ ዝንብ ቅናት አቃጠለህ

    • @Pawnstars234
      @Pawnstars234 3 месяца назад

      እኔ የምለው ጴንጤ ነኝ አላለም እንዴ ዘፈን ያዳምጣል እንዴ?

  • @אסי-ב5ט
    @אסי-ב5ט 3 месяца назад +1

    ሚኮ አፍህን ለስራ ጫማየ መደርደራይ ብታከራየኝ ካልተይዘ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @Mesh0313
    @Mesh0313 3 месяца назад

    የናንተ ኢትዩጵያ እና የብሄር ብሄረሰቦች ኢትዩጵያ በጣም ይለያያሉ ይልቁኑ ተቀላቀሉ ከሌሎች ጋር

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 2 месяца назад

    ነፍጠኛ የኦሮሞ ጠላት አይደለም አፈር ያስበላህ የኢትዮጵያ ጠላት አፍህን የሚዲያ ላይ እየከፋትክ እታባላን ዘር አይውጣልህ አቦ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 месяца назад +13

    ቴዲን የምትናገሩ ጦሱን ውሰዱ የምንጊዜም ጀግናችን ክብር ይግባው🙏👏👏👏❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад +1

      🙏💚💛💖👍

  • @nuale23
    @nuale23 3 месяца назад +14

    ድል ለፋኖ❤❤❤ ከደቡብ ኢትዮጲያ

  • @ermiasbezuwork5868
    @ermiasbezuwork5868 2 месяца назад

    ኢትዮጵያን በጠበጥን ደሞ ይሄን ጠባብ ጭንቅላት ይዘን ዱባይ ይገርማል መዝናናት የከለከላችሁት ህዝብ የትም እናንተ እማትደርሡበት ይሄዳል

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 2 месяца назад

    አፄ ምኒልክ ለኢትዮጵያውያን የምንጊዜም ንጉሳችን ነው የእውነት ኦሮሞ ነን ካልን አፄ ምኒልክ ለእኛ ለኦሮሞ ልጆች በይበልጥ ጀግናችንም ንጉሳችንም ነው።ምክንያቱም አፄ ምኒልክ በአባቱ ኦሮሞ በእናቱ ደግሞ ወላይታ ነው እኔ አማራ ባለመሆኔ አዝናለሁ ምክንያቴ ደግሞ የአማራ ህዝብ ጀግናዬ ብሎ የሚያከብረው የሚሞትለት ኢትዮጵያን ላስቀደመ ሰውብቻ ስለሆነ እውነት አማራ ባለመሆኔ እቆጫለሁ አማራዎች ኩሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው 🙏🙏🙏🙏አማራዎች እናንተ ኢትዮጵያ ናችሁ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 2 месяца назад

    በዱባይአይደለም.በአለም.በአሜሪካ.በካናዳ.በእስራኤል.በአዉስትራለያ..በሳዉዱ.በአሮፓ.በናትህቴዲ.አሳያቸዉ.እያቀረብክ.በአለም.በሙሉ.እዲ.መጣጣት..ምንአገባችሁ

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 2 месяца назад

      ኢዮትጵያ.አወባተ.ትገለፆለች👍👍👍👍👍ቴዲ.ቅርያለዉሰዉካለ.😎🤌🤌🤌🤌እባኮትን😁👉👉👉👉ቅራሬእዲጠጡ.አደራእሎታለሁ

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 месяца назад

    እኔ ዘፈንን አልደገፍም ምክንያቱም እግዚአብሔር ዘፋኝ መንግስተሰማያትን አይወርስም ስለሚል።ነገርግን አማራ ትግሬ ኦሮሞ ጉራጌ ስልጤ ከምባታ ሐዲያ ዳውሮ ሲዳማ ሐመር አገው ቅማንት ወ..ዘ..ተ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ይባላል ስለዚህ መላው ብሔር ብሔረሰብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቴዲ አፍሮን ይወደዋል ይኸ በዮቲቭ ወጥቶ የሚጯጯኸው የውሸት ነው ሁላችሁም ቴዲን ትወዱታላችሁ ምክንያቱም ቴዲ በሳል በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ አንድነቱን የሚወድ ሀገርን የሚጠሉትንና ዘርኝነትን የሚፀየፍ የሚዋጋ በሳል ኩሩ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነው።

  • @Mesh0313
    @Mesh0313 3 месяца назад

    ጎበዝ ናችሁ ግን የራሳችሁ ሰማይ መስቀል ተክናችሁበታል ግን ዘፋኝ ከሆነ ብቻ ነው በሌላ ስራም እንዲ ብታረጉ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 месяца назад

    አይ የአረብ አገር ጅሎች ጭራሽ ካንሰርት ለሀብታም ማሽቃበጥ ሀብቱን ለማክበር ብየ አንድ ብር ከፉየ አልገባም

  • @elizabethbrown7682
    @elizabethbrown7682 2 месяца назад +1

    ሙሾነዉ ያወረደሺዉ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 месяца назад +4

    ወላሂ ደስታየ መቋቋም አልቻልኩም በጋላ መቃጠል እህህህህእርር ድብቅ በሉ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ገና ግና በአፍሪካ እስከ ቋቋው ይነግሳል ኦኦኦኦ ድል ለረመጡ ፋኖ አያችሁ ጋሎች ዘረኝነታችሁ ንግድ መጣችሁ መልካም ቅናት መልካም መቃጠል የቴድ ጥላቶች የኛ ልዩ ሽአመት ይኑርልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @ያማላጃEልጅY
    @ያማላጃEልጅY 3 месяца назад +7

    ሚኒሊክ ጥኩር ነው ቴዲ አፍሮ ንጉስ ነው🦁🦁🦁🦁🦁🦁🐯🐯🐯🐯

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 месяца назад +3

    አላህሆይ አተበቃበለን ከዘረኝነት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 месяца назад +1

    አማሊ አባ ዲዪባ😔 የራስ የአመል ችግር የራስ ነው😟 እኛ የምንችለውን ለማድረግ ከመሞከር ይልቅ ሌሎች የራሳቸውን ነገር ካደረጉ ለምን ሰውን እንነቅፋለን⁉️ እንደማስበው የምቀኝነት በሽታ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በሽታ ይፈውሰን🙏🙏🙏

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 3 месяца назад +2

    እንኳን ደህና መጣክ ፋዘር አክባሪክ ነኝ አሪፉ ቪድዮ ነው በርታልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @Selme-g2z
    @Selme-g2z 3 месяца назад

    አንተ ተብታባ ጋላ ገም ደግሞ አንተ አባታችን አፄ ሚኒሊክ ባንተ ግም አፍየሚጠሩ አይደለም አንተ ገጣጠ ዝንብ እንዳይግባብክ ዝም በሉ ቴዲ ዛሬምንጉስነው ነገምንጉስነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askme7620
    @askme7620 3 месяца назад +4

    አንብበኝ ኢትዮጵያዊ አትለፈኝ ፤
    ዳኛው ምኒልክ የዓድዋው ነኝ ።
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛 ምኒልክ 💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    (ከአባታቸው ሃይለመለኮት ሣህለ ሥላሴ ከእናታቸው እጅጋየሁ ለማ የተወለዱ ጀግና ጥቁሩ ንጉሥ ናቸው ።)
    የጀግኖቹ ጌታ አለም ያወቀው ፤
    እምዬ ምኒልክ ትክክለኛው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад +1

      🙏💚💛❤👍

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 2 месяца назад +1

    South Africa yimixa

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 3 месяца назад +1

    ጠላት ይወርዳል ...እውነት ያሽንፋል!!
    ብዙዎች ዩቱበሮች ለመነገጃ ገንዘብ ለመስብስብ እያስመስሉ ይመስለኛል....!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      እውነት ምን ግዜም ያሸንፋል። ታሪክ ምን ግዜም ይወሳል!

  • @nurahassanali1551
    @nurahassanali1551 2 месяца назад +1

    ኤጭ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሥለ ኢትዮጵያ የዘፉነ የለም ምንድነው ልዬነቱ ከቴዲ ዝም ብላችሁ ታሽቃብጣላችሁ ለውጥ በዘፈን እይመጣም በሥራነው

  • @GgDf-s4p
    @GgDf-s4p 2 месяца назад +2

    ❤❤የኔ አባት ጠክርልን❤❤

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 3 месяца назад +1

    ሁሉም የአለም ህዝብ ከገነት የተባረረ ስደተኛ ነውና በዘረኝነት ፈረስ ባትጋልቡ ከነገድ ከቋንቋ ወደ ዋጀን ጌታ ኢየሱስ እንመለስ እሱ ለዘፈን ሳይሆን ለዘፋኝም ነው የሞተው እባካችሁ ስራ ፍጠሩ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛💖👍

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 месяца назад +1

    አይ ሚኪ ሠፌድ አፍ ምን ታቃለህ😅

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 месяца назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏

  • @temr8492
    @temr8492 3 месяца назад +1

    ገናዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩህ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💛❤️

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 месяца назад +1

    ቴዳ አፉሮ በየአመቱ እንድ አይነት ዘፈን አይደብርህም አረ እጁጂ አለን ምን ጉድ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @AddisEbero
    @AddisEbero 3 месяца назад

    ሌኔ ጃግናይ እየሱስ ነው ሁሉም በዓሳቡ ልክ ናቸው

  • @MeleseMarkos-yv4nm
    @MeleseMarkos-yv4nm 2 месяца назад +1

    Amara king

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 3 месяца назад

    ጥናቱ የሚያስየው ቀናተኞቹ በኢትዬጲያ ያሉት ወይም የሚበዙት የትም ይሁን አንዲት. ቋንቋ የሚያወራ አማራ ነው ቀናተኝ. ምቀኝ

  • @selb6614
    @selb6614 2 месяца назад +1

    እግዛብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 месяца назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!👍🙏🙏🙏

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад +1

    ሽንት ቤት ገብተሽ ሰው አለ በይበት በዚህ ድምፅሽ

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 2 месяца назад

    ኧረ በድሮ ሰሀን ነው እየበላሁ ነው በናትህ አፈር ብላ

  • @TirunehAsnake
    @TirunehAsnake 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ዉድ ልጅ ቴወድሮስ ካሳሁን ነዉ

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 3 месяца назад +2

    ሤቱ አበድ ተቃጠለ

  • @monicameleta488
    @monicameleta488 3 месяца назад +2

    ምድረ ዘፋኝ

  • @KukJer
    @KukJer 3 месяца назад

    Ine migriman zefani koo naw zamre adelmi minaw tescercrachu Damo Le zafani macrshu wode ganami naw ,injji wode Geneti adelmi iycebcrbachu wode ganami shenuu melkami ganami 💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀

  • @merkebebaheru
    @merkebebaheru 2 месяца назад

    ከዚህ ምድር እንዳንተ የሚያስጠላኝ ሰው የለም ማርያምን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 месяца назад

      አቤት መርያም ሰውን የሚጠላ ስትወድ

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 3 месяца назад +1

    እረ እኞ እንወደዋለን ተሰብስበን እንገባለን

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 3 месяца назад +3

    ቴዲን ሚጠሉት የ አብይ ብችሎች ናቸው አጋጠሚውን ቢያገኙ እ ሀጫሉ ሊበሉት ይፈልጋሉ ቲዲ ምርጥ ኢትዮጲያ ሁሌም የ ሀገራችን ፓዲራ ከፍ እዳረገ ነው ዘረኞች ቅጥል በሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      🙏💚💛❤👍

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 3 месяца назад +1

      ታድያ ኢትዮጵያ ስላለ እኮ ነው እሚጠሉት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @armesa-mf2mb
    @armesa-mf2mb 2 месяца назад +1

    MINILIK💚💛❤🤴🤴🤴

  • @Buze-o4w
    @Buze-o4w 2 месяца назад

    ኦምየ የኔ ወድ ኑሮል
    እድመጠና ይጥሽ❤

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 3 месяца назад +3

    ቴድ wowo ❤

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 месяца назад

    😂😂😂😂ጋላን ነው ይቅርታ 😂😂😂
    ጋላ ከብት ነው ከብት ይቅርታ አይጠየቅም

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 3 месяца назад +2

    እናንተቴዴን እምትቃወሙ ምን ያህል ደንቆሮ ህዝብ ነው ያለው
    ያሳዝናሉ ኢትዬጵያ ምን ይሻላል እንማር ይሻላል

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 3 месяца назад +1

    እግዳሣተገልብጣ እየሠጠች ተደፈርኩ ትላለች