ፍቅር ትክክል ያልሆነበት ጊዜ/Wrong love timings

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • I am Wintana Yilma, I will help you improve your relationship #united #love #ebstv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 28

  • @user-hj4hg6oq8z
    @user-hj4hg6oq8z 5 месяцев назад +1

    ዊንትዬ ውብ ቆንጆ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 8 месяцев назад +9

    ወላሂ ዛሬ እየተሰማኝ ያለዉ ስሜት ሁፍፍፍ ሰዉ ሁሉ ለጥቅም ነዉ የሚቀርበኝ እስካ ዱኣ አርጉልኝ 😌😌

    • @MeskeremDogiso-lt1pc
      @MeskeremDogiso-lt1pc 3 месяца назад

      ጥቅም ሚፈልገውን ብሎክ ማድረግ ነው ።

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme 8 месяцев назад +2

    የዚች ልጅ ምክር ይመቸኛል ❤❤❤በርች

  • @AbsalatErtiro
    @AbsalatErtiro 8 месяцев назад +1

    Wow በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ያብዛልሽ

  • @sebli-e3q
    @sebli-e3q 8 месяцев назад +4

    ፍቅር ፍቅር አሉ ስሙን አሳንሰው ከድንጋይ ይበልጣል ለተሸከመው ሰው 😮😮😮

  • @MeleseChurbo
    @MeleseChurbo 8 месяцев назад

    ከእግዚአብሔር ቃል ማጣቀሻ ብታክይ ቅባቱ ከፍ ያለ ነወ። በርቺደ

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 8 месяцев назад +4

    መጀመርያ ፍቅር የታለ በርገር ከበላችው ፓንት ታወልቅልችው እናንተ ጥቅም ወይንም ስታረግዙ ህይወት የሚታያችው

    • @mastwalmulugeta1742
      @mastwalmulugeta1742 8 месяцев назад

      ወንድሜ እሄ የተሳሳተ ሃሳብ ነው ግን ይቅርታ

  • @abrahamgute7961
    @abrahamgute7961 8 месяцев назад

    The right video at the right time for me....!!!!

  • @abrahamgute7961
    @abrahamgute7961 8 месяцев назад

    Best...!!!

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 8 месяцев назад

    የኔ ቢጤ

  • @botin6076
    @botin6076 8 месяцев назад

    ❤❤

  • @tewodrosyinges
    @tewodrosyinges 8 месяцев назад

    hay, telegram lay ..sifelishalehu melisun eyetebeku new

  • @semucRuit
    @semucRuit 8 месяцев назад

    ❤1❤

  • @Mirymmm763
    @Mirymmm763 8 месяцев назад +2

    ሰላም እንዴት ነሸ ኣንድ ነገር ልጠይቅሸ
    ፍቅረኛ አለኝ ግን የወደኝል ወይስ ኣይወደኝም አላቅም እኔ ስደት ነኝ ያለሁት እሱም ኢትዮጵያ ነው ያለው ግን ከፈለጉ ይደውላል ካለፈለገ 3 ወር ቆይቶ ይደውላል ባጭሩ ይመጣል ይሄዳል በእናትሸ መልሰኝ ምን ላድርግ እህቴ 🙏❤ በምን ላገኝሽ ?

    • @wittylovebuster
      @wittylovebuster  8 месяцев назад +2

      @miyawitty telegram lay voice lakileng

    • @saramohammedabdela9531
      @saramohammedabdela9531 8 месяцев назад +1

      Endalk &adgun RUclips laye temlkche melsu tagygwelshe

    • @ZufanNega-y8j
      @ZufanNega-y8j 8 месяцев назад +1

      ​@@wittylovebusterእኔም በናትሺ ግራገብቶኛል ካየሺው በውስጥ እናውራ በፈጣሪስም እጠይቅሺአለ እህት መልሺልኝ

    • @Yaltefetawhlme
      @Yaltefetawhlme 8 месяцев назад +5

      ወደ ራስሺ ተመለሺ እባክሺ ይኸ ሰው አይሆንሺም የሚፈልግሺ ና ሙሉ ልቡን ለአንች የሰጠ ሰው አደለም ሶስት ወር አንድ ቀን ድምፅሺን ሳይሰማ መዋል ማደር አይችልም

    • @tahacell6709
      @tahacell6709 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 8 месяцев назад

    እውቀት ጨምረሻ

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 8 месяцев назад

    አንቺ ሴትዮ አለ ወሲብ ምንም አታውቂም ድሮስ ከየት ሰፈር ተገኘሽና

  • @rosiyefunሮዚ
    @rosiyefunሮዚ 8 месяцев назад

    ❤❤