Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእውነት ነው እግዚአብሄርን ታውቂያለሽ እኔ የ 8 ዓመታት እንደዚህ አይነት ውስጥ ነበርኩ😢😢 በጣም ያሳዝናል አሁን ዘጠኝ አመታችን ነው ተለይቼ ችግር ውስጥ ነኝ ግን ውሳኔ እንዲወስን አድርገሽኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
እናት ወሳኔ ግድ ነው እድሜሺ እየበላ ነው ነቀርሳ ናቸው
ውይ የኔ ቆንጆ ከ 1 ወር በኃላ ልገላገል ነው ኑሪልኝ ያልሽው ሁሉ ታሪኬ ነው ውድድ አረግሻለሁ!!!!
በጣም ትክክል ነሽ ይሄ እኔ ላይ ለራሱ የተፈጠረ ነገር ነው የሚገርምሽ እያመናጨቀኝ ለራሱ ስለምወደው ከሱ መራቅ አልቻልኩም ዛሬ በቃ እተወዋለሁ ቢደውልም አላነሳለትም እልና ደግሞ ሲደውል መቋቋም አልችልም እዴት እደምርቀው ጨቆኛል😢💔ለኔ እደማይሆነኝኮ ውስጤ ሙሙ በሙሉ አምኗል ግን እዴት ከሱ ልራቅ😢
አይዞሽ ማማ እኔም እንዳንቺ ነበርሁ በመሀል ግን በጣም ለሰው ልጅ በሙሉ የሚጨነቅ የሚያከብረኝ ልጅ አገኘሁ እናመቁረጥ አለብሽ
እኔም እንዳች ነኝ ሲደውል አላነሳም እልና ገና ሲደውል አነሳዋለሁ አልቻልኩም ኡፍፍፍ
ሰላም ዊንታዬ እንዴት ነሽ ዛሬ ደስብሎኛል አየር ላይ ቀልቤ ነው ያየሁት wawu very interesting እዉነት ነው መርዛማ ግኑኙነት ህይወትን ያጨልማል። ትናት አንድ ቆየት ያለ ቪዲዮሽን ሳይ ነበር ንግስተ ሳባ ንጉስ ሰለሞንን በጥያቄ የፈተነችበትን ከምሳሌ ጋር እያጣቀሽ ያቀረብሽው በጣም ተወዳጅ በጣም አስተማሪ ነበር። አለማችን ካፈራችው እንቁ ብእረኛ አንዱ አሌክሳአንደር ፑሽኪን ነው ፑሽኪን በለጋ እድሜው ከዚች ምድር የተሰናበተው ለትዳሩ በከፈለው መስዋእትነት ነበር እናም ይህን የታላቁን አሌክሳአንደር ለሽ ኪን እጅግ ታላቅ ሲበዛም አሳዛኝ የሆነ መስዋእትነት በተለመደ ችሎታሽ ከምክንያት ጋር አስተማሪ በሆነ መልኩ ብታቀርቢው መልካም ነው።።።። ሁሌም ተወዳጅ ነሽ።
It’s true 👍
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዊንታዬ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የተሰማኝን ለመግለጽ ቃላት አጣሁ
በእዉነት የኔን ህይወት በትክክል ተናገርሽዉ
""" የስራህን ይስጥህ የምር ያልሻቸውን ሁሉ አሳጥቶኛል አልሀምዱሊላህ አላህ በቂዬ ነው ።******እኔሚገርመኝ ነገር ገና ሳይጋቡ እዴት ይቆሠላል እስኪ መልሱልኝ እረ ቢቀርስ ቱ..
ምን ላርግሽ የኔ ቅመም❤ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
እናመሠግናል እማ የኔ ጉድ ለራሡሂወት ብቻነው የማመቻቸው ሌኔግደለውም የሀ በግ 😅ንቄትቸዋለሁ አልሀምዱሊላሂ
ክብረልይ እግዚአብሔር እረዳይ ከእንደዚህ አይነት ነቀረሳ ተለይው
በትክክልየኔልዩ
በትክክል
እውነት ነው ስአት መገደል ብቀረስ
Yasalefikute hiwete new
Yezarew libin yinekal ewinetishin new amesegnalhu ❤
Ene yasalefikute new merizamawu
እውነት ነው ውዴ ክበሪልኝ ❤
ለኔ ያዘጋጀሺው መሠለኝ
Yane wud berchilen enes yesewu hager hungne lalafekir wesenku tedegagami megodat tesfa yasekoretal bicha alhamdulilah desitegna negn bichegninet❤❤❤🥰🥰
Liki neshi wintaye enem 3amet yekoyehubet neber
4:15
ሆድ ይፍጀዉ ብሎ ቀሪዉን ግዜ በፀጋ መቀበል እና ብቻህን መኖር ብቻ ነዉ መፍትሄዉ ሌላ ዉጥንቅጥ ዉስጥም መግባትም አያስፈልግም ካለዛ ትሻልን ፈትቼ ትባስን አገባዉ እንዳይሆን ነገሩ😆😆😆😆
H❤ I winta❤ LOV❤
😂😂😂😂Yemcshe abo ewnate naw10q❤❤❤
tekekel
Hi winta yayuteube chanlieshene ekatatilaliewe giene ahune enayaliehubatenagire yafikre guadegaye musileme nawe ena Bezu nagire ka fekiragayegare asliefena babezu tetamrenalie yewadegalie wwadewaliewe giene emnatu gudaye nagirochene teyakewesite katobgalie bechilena wade kersitena hayemanote esune amtecha abirawe eskamcyareshawe mahone efaliegaliewe giene endate beya maregie endaliebege alwekeme endetamakiregenawe
Ene le8amete beze hiwete wesete neberekuye awuni yalewute be sedete new
Enye felyga ythut negr bynor tedar new😢😢
❤❤❤❤❤
ወላሂየኔኑሮእደዚህነዉ
Wenatanw
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አንድ ፍቅረኛ ልበለው ምን እንደምለው አላውቅም አንድ ሰው ተዋወኩ እናም ለጥቂት ግዜ አውራን ከዚያ ለአንድ አመት ጠፍቶ ከአንድ ዓመት በኋላ ተመልሶ መደወል ጀመረ ነገር ግን አሁንም በወር እና በአስራምስት ቀን ነው የሚደውለው ደውሎም እኔ ጥፋተኛ ነው የሚያደርገኝ እና ምን ምን ትመክሪኛለሽ።
የእውነት ይቅርብሽ ባጣ ቆይኝ ነገር ሲያደርግሽ ካልገባሽ ብልጥ ሰው አይደለሽም እውነትን የያዘ ሰው ቢሆን1 አመት አይደለም 1 ሳምንት መራቅ አይችልም ይግባሽ
እህቴ ይሄ ሠው አይሆንሽም ተይው እውነት የሚወድሽ ሁሌም አብሮሽ ነው እንኳን1አመት ሳምትኳ ሳያወራሽ መቆየት አይችልም የእውነት የሚወድሽ እኔም በዚህ ስለተፈተንኩ ነው።
Tekekel bedeb nershgn
ውታየ ስወዲሺ
እው ነ ት ነው ነ ገ ሌላ ቀ ን ነው መ ቆር ጥ አ ለ ብ ን ጨ ክ ነ ን
Yn.bal.bar.ml3lj.wlaj.wtwy
❤❤❤
የእውነት ነው እግዚአብሄርን ታውቂያለሽ እኔ የ 8 ዓመታት እንደዚህ አይነት ውስጥ ነበርኩ😢😢 በጣም ያሳዝናል አሁን ዘጠኝ አመታችን ነው ተለይቼ ችግር ውስጥ ነኝ ግን ውሳኔ እንዲወስን አድርገሽኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
እናት ወሳኔ ግድ ነው እድሜሺ እየበላ ነው ነቀርሳ ናቸው
ውይ የኔ ቆንጆ ከ 1 ወር በኃላ ልገላገል ነው ኑሪልኝ ያልሽው ሁሉ ታሪኬ ነው ውድድ አረግሻለሁ!!!!
በጣም ትክክል ነሽ ይሄ እኔ ላይ ለራሱ የተፈጠረ ነገር ነው የሚገርምሽ እያመናጨቀኝ ለራሱ ስለምወደው ከሱ መራቅ አልቻልኩም ዛሬ በቃ እተወዋለሁ ቢደውልም አላነሳለትም እልና ደግሞ ሲደውል መቋቋም አልችልም እዴት እደምርቀው ጨቆኛል😢💔ለኔ እደማይሆነኝኮ ውስጤ ሙሙ በሙሉ አምኗል ግን እዴት ከሱ ልራቅ😢
አይዞሽ ማማ እኔም እንዳንቺ ነበርሁ በመሀል ግን በጣም ለሰው ልጅ በሙሉ የሚጨነቅ የሚያከብረኝ ልጅ አገኘሁ እናመቁረጥ አለብሽ
እኔም እንዳች ነኝ ሲደውል አላነሳም እልና
ገና ሲደውል አነሳዋለሁ አልቻልኩም ኡፍፍፍ
ሰላም ዊንታዬ እንዴት ነሽ ዛሬ ደስብሎኛል አየር ላይ ቀልቤ ነው ያየሁት wawu very interesting እዉነት ነው መርዛማ ግኑኙነት ህይወትን ያጨልማል።
ትናት አንድ ቆየት ያለ ቪዲዮሽን ሳይ ነበር ንግስተ ሳባ ንጉስ ሰለሞንን በጥያቄ የፈተነችበትን ከምሳሌ ጋር እያጣቀሽ ያቀረብሽው በጣም ተወዳጅ በጣም አስተማሪ ነበር። አለማችን ካፈራችው እንቁ ብእረኛ አንዱ አሌክሳአንደር ፑሽኪን ነው ፑሽኪን በለጋ እድሜው ከዚች ምድር የተሰናበተው ለትዳሩ በከፈለው መስዋእትነት ነበር እናም ይህን የታላቁን አሌክሳአንደር ለሽ ኪን እጅግ ታላቅ ሲበዛም አሳዛኝ የሆነ መስዋእትነት በተለመደ ችሎታሽ ከምክንያት ጋር አስተማሪ በሆነ መልኩ ብታቀርቢው መልካም ነው።
።።። ሁሌም ተወዳጅ ነሽ።
It’s true 👍
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዊንታዬ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የተሰማኝን ለመግለጽ ቃላት አጣሁ
በእዉነት የኔን ህይወት በትክክል ተናገርሽዉ
""" የስራህን ይስጥህ የምር ያልሻቸውን ሁሉ አሳጥቶኛል አልሀምዱሊላህ አላህ በቂዬ ነው ።
******እኔሚገርመኝ ነገር ገና ሳይጋቡ እዴት ይቆሠላል እስኪ መልሱልኝ እረ ቢቀርስ ቱ..
ምን ላርግሽ የኔ ቅመም❤ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
እናመሠግናል እማ የኔ ጉድ ለራሡሂወት ብቻነው የማመቻቸው ሌኔግደለውም የሀ በግ 😅ንቄትቸዋለሁ አልሀምዱሊላሂ
ክብረልይ እግዚአብሔር እረዳይ ከእንደዚህ አይነት ነቀረሳ ተለይው
በትክክልየኔልዩ
በትክክል
እውነት ነው ስአት መገደል ብቀረስ
Yasalefikute hiwete new
Yezarew libin yinekal ewinetishin new amesegnalhu ❤
Ene yasalefikute new merizamawu
እውነት ነው ውዴ ክበሪልኝ ❤
ለኔ ያዘጋጀሺው መሠለኝ
Yane wud berchilen enes yesewu hager hungne lalafekir wesenku tedegagami megodat tesfa yasekoretal bicha alhamdulilah desitegna negn bichegninet❤❤❤🥰🥰
Liki neshi wintaye enem 3amet yekoyehubet neber
4:15
ሆድ ይፍጀዉ ብሎ ቀሪዉን ግዜ በፀጋ መቀበል እና ብቻህን መኖር ብቻ ነዉ መፍትሄዉ ሌላ ዉጥንቅጥ ዉስጥም መግባትም አያስፈልግም ካለዛ ትሻልን ፈትቼ ትባስን አገባዉ እንዳይሆን ነገሩ😆😆😆😆
H❤ I winta❤ LOV❤
😂😂😂😂Yemcshe abo ewnate naw10q❤❤❤
tekekel
Hi winta yayuteube chanlieshene ekatatilaliewe giene ahune enayaliehubatenagire yafikre guadegaye musileme nawe ena Bezu nagire ka fekiragayegare asliefena babezu tetamrenalie yewadegalie wwadewaliewe giene emnatu gudaye nagirochene teyakewesite katobgalie bechilena wade kersitena hayemanote esune amtecha abirawe eskamcyareshawe mahone efaliegaliewe giene endate beya maregie endaliebege alwekeme endetamakiregenawe
Ene le8amete beze hiwete wesete neberekuye awuni yalewute be sedete new
Enye felyga ythut negr bynor tedar new😢😢
❤❤❤❤❤
ወላሂየኔኑሮእደዚህነዉ
Wenatanw
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አንድ ፍቅረኛ ልበለው ምን እንደምለው አላውቅም አንድ ሰው ተዋወኩ እናም ለጥቂት ግዜ አውራን ከዚያ ለአንድ አመት ጠፍቶ ከአንድ ዓመት በኋላ ተመልሶ መደወል ጀመረ ነገር ግን አሁንም በወር እና በአስራምስት ቀን ነው የሚደውለው ደውሎም እኔ ጥፋተኛ ነው የሚያደርገኝ እና ምን ምን ትመክሪኛለሽ።
የእውነት ይቅርብሽ ባጣ ቆይኝ ነገር ሲያደርግሽ ካልገባሽ ብልጥ ሰው አይደለሽም እውነትን የያዘ ሰው ቢሆን
1 አመት አይደለም 1 ሳምንት መራቅ አይችልም ይግባሽ