Teddy Tadesse |YEKASSA ZEMEN 2020 |ቴዲ ታደሰ |የካሳ ዘመን 2013!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @nigatwam2248
    @nigatwam2248 4 года назад +279

    ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን በጣም ነው ደሰ የሚለኝ መዝሙሩ የሆነ የሚሰማኝ ሰሜት አለ. የአገልግሉት ዘመን ይብዛ

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  4 года назад +156

    የካሳ ዘመን ከስምንት ዓመት በፊት 2005 አዲስ ዓመት ሊገባ ቀናት ሲቀሩት ጳጉሜ 3 የወጣ መዝሙር ነው! በዚህ በ2013 ዓዲስ አመት ዋዜማ ደግሞ እንዲህ ባለ ሁኔታ በቪዲዮ ተሰርቶ ሙዚቃውንም በአዲስ ሁኔታ ተቀነባብሮ ተለቁዋል ::
    ይህንን ቪዲዮ የምትመለከቱ ሁሉ የመዝሙሩን መንፈስ በመረዳትና በማስተዋል ከፊት ያለው ዘመናችሁን የእግዚአብሔርን መልካምነት በማወጅ እንድትዋጁት መልዕክቴ ነው!
    ብሩካን ናችሁ 🙏

    • @abaynefantu7997
      @abaynefantu7997 4 года назад +1

      Amen amen haleluya tebareki Teddy 🌍

    • @mulujesus9592
      @mulujesus9592 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ

    • @حمزهالمانع-د7ش
      @حمزهالمانع-د7ش 4 года назад

      IMIMB❤😁👌🕊❤😁👌

    • @tututube7062
      @tututube7062 4 года назад +1

      ተባረክ ትደሻዬ እውነት ነው የእኔ የሰልክ ጥር እሱም ነበረ እሰካሁን ድረስ

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 4 года назад +1

      አሜሜሜሜሜሜን💗👏👏👏
      👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌
      ተባረክልኝ ወንድሜ📖📖📖👏

  • @MahiMahi-dh1ji
    @MahiMahi-dh1ji 4 года назад +122

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙርህን በጣም እወዳለዉ!Amazing

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 года назад +10

      እኔም እሄን እና እኔስ የማይከዳኝ የሚለው መዝሙር በጣም ነው የምወደው የካሳ ዘመን አለ ከፊታችን

    • @WorshiptheKingOfkings
      @WorshiptheKingOfkings Год назад +1

      አሜን አሜን ይሁንልን 🎉🎉🎉

    • @ZoolCool-if4br
      @ZoolCool-if4br 7 месяцев назад

      Amen amen amen tebarki teddiye geta yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefalamrewofficial5013
    @yosefalamrewofficial5013 4 года назад +115

    ቴዲዬ ሁልጊዜ ከጌታ የተቀበልከውን የዝማሬ ፀጋ በ ሊህቀት እና በትጋት በንፁህ ልብ ሰለምታካፍለን እናመሰግናለን !!!!!!! በርግጥም ይህ ዓመት የምንካስበት ዓመታችን ነው !!! ይብዛልህ !!!!!!!!

  • @Demis-k9p
    @Demis-k9p 9 дней назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ለበረከት ሁን !!!!

  • @agapemedia7752
    @agapemedia7752 4 года назад +28

    እኔም የማውቀው እርሱን ነው እግዚአብሔር ለኔም መልካም ነው ደግሞም እናውጃለን እግዚአብሔር አባታችን ለኛ መልካም ነው::

  • @mabratturbo6355
    @mabratturbo6355 9 месяцев назад +2

    Tediye dink mezmur new egziabheren bezufanu miyaskebre dink new😮😮 tebarek god bless u 🙌🙌🥰🥰

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso 4 года назад +98

    Wow እስቲ የቴዲ አደነቅዎች በlike ግልጽ?

    • @mr.vimtoo455
      @mr.vimtoo455 4 года назад +1

      ኣሜን አሜን አሜን ታበረኩ

  • @ሂሩትደስታ
    @ሂሩትደስታ 3 года назад +6

    ግሩም ነው ቴድዬ እኔ ቃርቶ ስልኬ ስይቅር ያውቂህል ጌታን youtbe ሲከፍት ሁሌም ያንቴ ብቻ ነው ቃድሞ የሚመጣው 🥰ታውዳጅናት እንድ ነው 🥰ተበርክ 🙏🙏🙏🙏🙏i love you Gay's 🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️

  • @kalina2489
    @kalina2489 4 года назад +22

    ቴዶዬ ስወድህ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችህ ግን ውስጤ ናቸው🙏🙏

  • @africanangel7076
    @africanangel7076 2 года назад +28

    I’m not a follower of the religion but I love Teddy's Mezmurs!! They’re very encouraging! They’re helping me out to go through hard times.
    And of course love his voice also!

  • @tokkummasalamon7700
    @tokkummasalamon7700 9 месяцев назад +1

    Teddiyye betam nw yemiwadk taberk geta eyesus yibark

  • @fridayadaji5411
    @fridayadaji5411 4 года назад +30

    Something keep drawing me to Ethiopian gospel music. I don't understand anything but enjoy your music so well. From Nigeria. God bless you sir

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 4 года назад +28

    ቴዲ አንተ የኛ በረከት ነህ በየጊዜው የምትዘምረው ዝማሬ የምንፅናናበት የምንባረክበት ነው! የምርርም የምንካስበት አመታችን ነው አሜን ብዬ ተቀብያለሁ!!!

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 4 года назад +30

    ይሄ መዝሙር በፊት እንደሰማሁት አሁንም ደስ የሚል መንፈስ አለው:: ሰምቸ አልጠግበውም::
    ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ

  • @TeberhAraya
    @TeberhAraya Месяц назад +1

    Egziabher ybarkh Teddy mezmure Betamax now yemwodow

  • @makiyajamale4299
    @makiyajamale4299 Год назад +9

    ጌታ በፈቃድ እና ብንኖር የሠርግ ቀን በዚህ መዝሙር ጌታን ከፍ አደርጋለሁ ❤❤❤ አሜን አሜን

  • @habtamueticha59
    @habtamueticha59 Год назад +5

    ተባረክ ቴዲዬ! መዝሙር ከላይ ነው የመጣ፤ እኔ ምስክር ነኝ!
    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 4 года назад +16

    አሜን ! የካሳ ዘመን አለ ከፊቴ !! ተዶዬ አባቴ ዘለዓለምህን ይባርከው ! እነዚህን ውበት ልዩ ዜማ ቃና ጣዕም ያላቸውን እውነተኛ መንፈስ ያለበት ሀይል ክብር መገለጥ ፀጋ ያለበትን መዝሙር እየተቀበልክ ስለምታሰማን አባቴ ዘመንህን ይባርከው ! ለላ ምን እንልሃለን ዘርህን ትውልድህን ይባርክ እውነት ነው ክብር ለስሙ ብቻ ይሁንለት በአንቴ የምሰራ እርሱ ክብሩን ዘለዓለም ይውሰደው አንቴ በዚህ ዘመን ለእኛ የተሰጠህ ውድ ስጦታችን ነህ ተዶዬ በአንቴ ውስጥ የፈሰሰው ሰማያው ፀጋ መንፈስ በረከት በዚህ አያበቃም ገናም ይጨምራል !! ተዶዬ ገናም ከአንቴ ብዙ እንጠብቃለን ! በዘመንህ ሁሉ እርሱን አክብረው አገልግለው ተቀኝለት ለእርሱ ኑርለት ሩጥለት ተገዛለት ተለይለት ተቀደለት በሁሉም ነገር እርሱ ክብሩን ይውሰደው ! በብዙ ተባረክ !!! እንወድሃለን !!!!!!!

  • @ephremb9260
    @ephremb9260 4 года назад +16

    *እኔስ የማውቀው ይሄን ነው ኢየሱስ ለእኔ መልካም ነው stay Blessed Teddy*

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 года назад +41

    በመሽሻ ሞት በጣም ደስ ይላል .,.!!!!!!!!!!! በአዲሱ አመት ከሀገር ውጭ ያሉትን ሁሉ ፈጣሪ ለሀገራቸው ያብቃቸው CORONA ንም ከሃገራችን ያጥፋ ልን ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝቦቾን ይባርክ አሜን:: የ RUclips channale ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 21 день назад +1

    አሜን አሜን አሜን እስይ እስይ እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Eyu-j9i
    @Eyu-j9i 3 месяца назад +3

    እኔስ የማውቀው ይሄን ነው እየሱስ ለኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @pastorhenokmengistuofficia6109
    @pastorhenokmengistuofficia6109 4 года назад +32

    ተባረክክ ቴድዬ ድንቅ ነው ተባርኬበታለው

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 4 года назад +4

    ብዙ ወንድሞችን አይቻለሁ እዚህ ህብረት ውስጥ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር የለለው እግዚአብሔርን አያውቅም

  • @desalegnginbato6803
    @desalegnginbato6803 9 месяцев назад +3

    ዉድቀቴን የሚትጠባበቅ ጠላቴ ሆይ ስማኝ በህይወቴ የሚሆነው እንደዚህ ቃል እንጅ አንተ በሚትጠበቀዉ አይነት መንገድ እንዳልሆነ ቁርጡን እወቅ ጠላቴ ነገ አድስ ቀን ነዉ።

  • @officialyohannesbelay2985
    @officialyohannesbelay2985 4 года назад +46

    Betammm migerm new tedooo blessu

  • @TamuTube-q1t
    @TamuTube-q1t 4 года назад +14

    ኧረ የካሰ ዘመን እሳይይ🎸🌻🙋
    እንኳን ለ2013.ዓ.ም በሰላም አደረሰን
    ዓመታችንን
    የሰራዊት ጌታ
    የሰላም
    የደስታ
    የፍቅር
    የአንድነት
    ያድረገን
    ለሁላችንም
    አሜንንንንንን
    🌻🌻🌻
    ቴድዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    ብሩክ
    ነህ ዘመንክ ይባረክ
    ኑርልኝ ለዘላለም
    🌻🌻🎸🎸🎸🎸🎸💞💞💞

    • @safisafi5259
      @safisafi5259 3 года назад +1

      አሜን ትብርክ አሜን ♥️♥️♥️♥️

  • @FikireAmsalu
    @FikireAmsalu 8 дней назад

    እውነት ጌታ ይባርከህ

  • @natiyeermiyasiloveyou5711
    @natiyeermiyasiloveyou5711 4 года назад +33

    አሜን ቴዲዬ አባቴ ተባረክ ወንድሜ❤💔💘
    መልካም አዲስ አመት❤
    የሰላም የፍቅር❤
    ያንድነት የብልፅግና❤
    የደስታ ዘመን ❤
    ይሁንልን አሜን🙏❤

  • @dinkineshjaba8923
    @dinkineshjaba8923 2 года назад

    ተባሬክ ዘመንህክ የተባሬከ ይሁን 👌👌🤣🤣🤣

  • @hulubegetaabinet
    @hulubegetaabinet 4 года назад +27

    ቴዲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወድሃለው : ይህ አመት ለሁላችንም የካሳ ዘመን ይሁንልን

    • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
      @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  4 года назад +7

      Hulye tebarek Betam ewedhalehu

    • @kaafranicell6997
      @kaafranicell6997 4 года назад +3

      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zionmekonnen3212
      @zionmekonnen3212 4 года назад +2

      ቴድየ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🌻🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻

    • @kiyakiyu8590
      @kiyakiyu8590 4 года назад

      አሜን(3)

    • @EyoabAsnakew-rh2rf
      @EyoabAsnakew-rh2rf 5 месяцев назад

      Teddy ant eko tileyaleh be blessed brother keep shining

  • @MarkosDaniel-i5d
    @MarkosDaniel-i5d День назад

    ፀጋው ይብዘላችሁ ነፍስም አልቀረኝ ደስ ስትሉ

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 4 года назад +16

    Teddye betam Girum Sira new Geta Abzito yibarkih tsegawun yichemirbih.

  • @manalebeshesheta9737
    @manalebeshesheta9737 Год назад +1

    Kiber Le Egizabhare yehun.

  • @እየሱስከሁሉበላይነው
    @እየሱስከሁሉበላይነው 4 года назад +4

    በእየሱስም የካዘ ዘመን ነዉ። ተባረክ ቴዶሾ በእየሱስም ፀጋ ይብዛል ዉስጠ ነህ ተባረክ እወዳቸዋለሁ የአባቴ ምሪጦቼ መልካም አድስ።አመት

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +1

    በሰው አቆጣጠር ቢመስል የዘገየ
    እውነተኛ ዳኛ መገፋቴን አየ 🙏🙏
    እኔስ የማውቀው የሄን ነው
    እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው
    እኔስ የማውቀው የሄን ነው
    እየሱስ ለኔ ደግ ነው ።

  • @salamweldrufael1750
    @salamweldrufael1750 4 года назад +7

    መዝሙሮችህን በጣም እወድልሀለሁ ግን❤❤ ጴንጤ አይደለሁም

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 года назад +4

    እስት ቅዱሳኖች ፀልዩልኝ ብዙ ዘመን ያለቀስኩ ሰው ነኝ በ2013 ተሳካልሽ በሉኝ በጌታ ስም!!!

  • @birtukanyimam6980
    @birtukanyimam6980 2 года назад +3

    ጌታ እየሱስ ክብር ምስጋና ላተ ብቻ ይሁን ጌታ እልልልልል ልልልልልልልልል ጠላት እያየ ዘመን መጣልኝ 2015 ለእኔ የካሳ ዘመን ነው

  • @Yosef-fv3ii
    @Yosef-fv3ii 3 месяца назад +1

    ድንቅ ዝማሬና ቪዲዮ ነዉ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼 🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👑👑👑👑🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @singereyerusalemzewdie2353
    @singereyerusalemzewdie2353 4 года назад +3

    #ቴዲዬ አንተ በቃ በየቀኑ እየጨመረብህ እኛንም እያስገርምከን ነው! ደግሞ እንደገና እንባረክ ዘንድ ግሩምና ድንቅ ሥራ ይዘህልን መጣህ! ፀጋው ይብዛልህ አንተ በረከታችን ነህ አባቴ! 😍❤🙏

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 3 года назад +1

    እደመሸ አይቀርም ይነጋል፣ እንደተጨነቅን፣ እንዳለቀስን፣ ተንከራታች ስደተኛና ተፈናቃይ ሆነን በሀገራችን፣ በወገኖቻችን እና በመንግሥታችን የበረታው የሀሰት ዲሪቶ ዕውነት ማስመሰያ ከበሮ ከየአቅጣጫው እየተደለቀብን፣ ከሰማይ የማይሻር የመለኮት ኪዳን ላላት እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር አንድነትና ሰላም በዕውነት ለዕውነት ቆመን በቁጭት እንዳዘንን ይህን አዲስ ዓመት 2014 አንቀጥልም፡፡
    በምድር ላይ ስንኖር አንድ በጣም ከፍተኛ የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖር አለኝ ብሎ ከሚኮፈስ ከሚኩራራበት ለአጭር ዕድሜ ለጊዜው ብቻ ያውም ለጥቂት የሚጠቅም ነገር ሁሉ በላይ፣ ከማንም ከምንም በፊትና በላይ አለኝታ መከታ መመኪያችን አስቀድሞ ወዶን ፍቅሩንም በተግባር አንድያ ልጁን ቤዛ አድርጐ በመስጠት አረጋግጦልን እንድንወደው ያደረገን ፈጣሪያችን ልዕለ-ኃያሉ እግዚአብሔር፣ በሰማይና በምድር ሁሉን ቻይ ኃይሉ ችሎት ይህን የጭንቅ፣ የመከራ፣ የዕንባ፣ ጊዜ እንደ ጠዋት ጤዛ አሳልፎ፤ በእናታችን ጉያ በሀገር ውስጥ ላለንና በልዩ ልዩ ምክንያት በውጭ ሀገር ላሉ ወገኖቻች እና ለምንወዳት፣ መተኪያ ለሌላት፣ በልጆቿ መስዋዕትነት ታፍራና ተከብራ ለዘመናት በኖረችና ወደፊትም በዕርግጠኝነት በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለምትኖር ሀገራችን 2014 አዲሱ ዓመታችንን እግዚአብሔር የካሣ ዘመን ያደርግልናል፡፡
    በዚህ በወንድማችን ቴዲ መዝሙር ይህንን ሁሉ ምስቅልቅል እየሠራ ያለው የክፋት ሁሉ ምንጭ፣ ነፍሰ ገዳይ፣ ደም ጠጪ፣ ዲያቢሎስ ራስ ላይ ቆመን 2014ን የካሣ፣ የክብር፣ የሞገስ ዘመን አደርጐ እንዳቀዳጀን እና እንዳሻገረን በዕምነት ለልዕልና ለመለኮት ክብሩ የሚመጥን ተገቢ አምልኮን እንሰዋ፡፡

  • @abdissamengesha876
    @abdissamengesha876 4 года назад +4

    አንት ወጣት እእግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ:: ያሳየህን ያውርስህ! እኔና ባለቤት በዝማረህ ተባርከናል

  • @kukulu99
    @kukulu99 3 года назад +1

    እድሜ ለዮቱብ እንጂ ኮሮና ቤትክርስቲያን ካዘጋብን አንድ አመት ሁነው

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 4 года назад +3

    አሜን 2013 የካሳ ዘመናችን ነው ቴዲዬ እንደባረከን ብርክ በልልኝ ጌታ ከዚህ በሚበልጥ በረከት ይባርክህ ነፍሴ ሀሴት ነዉ ያደረገችው በመዝሙርህ ተባረክልኝ

  • @bunisobulbulashilashila293
    @bunisobulbulashilashila293 Год назад +1

    እንደ ቃሉ ይሁንልን።አዲሱ ዓመት የካሣ ዘመን ይሁንልን።

  • @maranata1484
    @maranata1484 4 года назад +7

    ጌታ ይባርክህ በርግጥ 2013 የካሳ አመት ይሆንልናል አሜን

  • @አብጊያአብራሃም
    @አብጊያአብራሃም 3 года назад +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeerrreeeeeeeeeeeeennnnnnn yekasa zemen befite ale Eyesus geta new kiber Hulu legzabher yune haluyaaaaa tddiy buruki neh tebarkkkkk ye Abat buruki we love you ♥️♥️♥️🔥🔥🔥🎤🎤🤲🤲

  • @እሴተ
    @እሴተ Год назад +7

    Thank you Teddy for singing what most of us experience regarding spiritual battles. Every word in this song has meanings and relations... Thank you holy spirit. So uplifting" Thank you Teddy ዘመነህ ይለምልም!!

    • @judywarrillow1121
      @judywarrillow1121 6 месяцев назад

      Yes when the Holy Spirit Anoints singing in Gods or Jesus Name there is always walls or barriers or dedications lift off us-praise our God!!

  • @dagmawihenok590
    @dagmawihenok590 Год назад

    ቴዳዬ አምላኬ ዘመንህን ይባርክ አንተ ልዩ ነህ። ሁሌም በተስፋና ደስታ በተደበላለቀ ስሜት ውስጥ ሆኜ በእምባ ነው የማዳምጥህ። ደግሞ ባለፈው ሚኒሶታ በአካል አግንቼ እንደምወድህና እንደተባረኩበት ነግረካለሁ። You are so blessed

  • @simontamane3791
    @simontamane3791 4 года назад +6

    2013 ዓ.ም የካሳ ዘመን ይሁንልን!!!አሜን

    • @abenuejara7978
      @abenuejara7978 4 года назад

      AMEN AMEN

    • @rrraaa5550
      @rrraaa5550 4 года назад

      Amennnn ameeenn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn 😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻🌻💐🌻🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼

  • @fantujemanhe7312
    @fantujemanhe7312 4 года назад +2

    እኔስ የማውቀው ይሄን ነው አባቴ እየሱስ
    ሁሌም ለኔ መልካም ነው

  • @a1piano8
    @a1piano8 4 года назад +4

    ሀሪፍ መዝሙር ነው ቴድ ስራህ በጣም ማስተዋል የተሞላበት ነው ከጥበብ ጋር ለ2013 አመተምህረት ጥሩ ድል ያመጣልናል እወድሀለው ቴዲ መልካም አመት ይሁንልህ ወንድሜ...🙏
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ

    የካሳ ዘመን
    የክብር ዘመን
    የሞገስ ዘመን
    አለ ከፍቴ
    ቃላት የለኝም
    ሁላችሁም የተባረካችሁ ናችሁ

  • @yousseffakhe1405
    @yousseffakhe1405 4 года назад +3

    ዋውውውው እሰይይይይይይይይይ እውነት ነው ዬካሳ ዛማን አሌ ካፍቴ እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይባረክ 💓💓💓💓💓💓💓📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🥁🥁🥁🥁🥁🥁

  • @raida5820
    @raida5820 3 года назад +1

    እኔስ የማውቀው ይሔነው እግዝአብሔር ለኔ መልካም ነው እልልልልል
    እሰይይይይ ኢየሱስ አንተ እኮ መልካም አምላክ ነህ ነህ ነህ ነህ ሀሌ ሉያ ቴዲ ብዙ ፀጋ ሞገስ ጌታ ያብዛልህ

  • @addis.6469
    @addis.6469 4 года назад +6

    አሜን አሜን የ ካሳ ዘመን አለ ከ ፊተ 🙋🙌 መባረክ ክፉ አይኝካክ

  • @betelhammesfin7456
    @betelhammesfin7456 3 года назад +1

    ቴዲ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ግን ለምንድነው ይሄ መዝሙርህ download የማይሆነው?

  • @temesgensinebo
    @temesgensinebo Год назад +3

    ሰማይ ምድር ይስማኝ ፍጥረት ያድምጠኝ እግዚአብሔር ያሰበው ጸሎቱ የተሰማ ያ ሰው እኔ ነኝ እኔ ነኝ
    በቆዘምኩበት ዘመን ፈንታ
    ከፍ ሊያደርገኝ ደጉ ጌታ
    መከራዬንም ሊያስረሳኝ
    ቀኑን ጠብቆ መጣልኝ
    ባለቀስኩበት ዘመን ፈንታ
    ደግሞ ሊያስቀኝ ደጉ ጌታ
    መከራዬንም ሊያስረሳኝ
    ቀኑን ጠብቆ መጣልኝ
    የካሳ ዘመን አለ ከፊቴ (2x)
    ልውጣ ልውረሰው ወግድ ጠላቴ ዞርበል ጠላቴ
    የበቀል ቅባት ስላረፈብኝ
    ኪዳንህ ፈርሷል ዳግም ላትገዛኝ (2x)
    ወራሽ ሆኜ ሳለሁ እርስት እንደሌለው
    የሃዘን የለቅሶ ቤቴን ልታደርገው
    ወገን ዘመን ያጣ ባይተዋር ብቸኛ
    ብለህ ስትጣራ ጌታ መጣልኛ
    በሰው አቆጣጠር ቢመስል የዘገየ
    እውነተኛ ዳኛ መገፋቴን አየ
    ጠላቴ ሆይ ስማ ብወድቅ እነሳለሁ
    በጨለማ ብሄድ ጌታ ብርሃኔ ነው
    የጠራኝ እግዚአብሔር አይጥልም አውቃለሁ
    እንዳልሰማ የአንተን ስብከት
    ውሸታም ነህ የውሸት አባት
    ፈጣሪዬን ለእኔ ልታማ
    ብዙ ሞከርክ መች ልታቅማማ
    እኔስ የማውቀው ይሄን ነው
    እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው (እግዚአብሔር ለእኔ መልካም) (4x)
    በቆዘምኩበት ዘመን ፈንታ
    ከፍ ሊያደርገኝ ደጉ ጌታ
    መከራዬንም ሊያስረሳኝ
    ቀኑን ጠብቆ መጣልኝ
    ባለቀስኩበት ዘመን ፈንታ
    ደግሞ ሊያስቀኝ ደጉ ጌታ
    መከራዬንም ሊያስረሳኝ
    ቀኑን ጠብቆ መጣልኝ
    የካሳ ዘመን አለ ከፊቴ (2x)
    ልውጣ ልውረሰው ወግድ ጠላቴ ዞርበል ጠላቴ
    የበቀል ቅባት ስላረፈብኝ
    ኪዳንህ ፈርሷል ዳግም ላትገዛኝ (2x)
    ከላይ አዞልኛል የሰማይ አባቴ
    ሞልቶ እንዲትረፈረፍ በበረከት ቤቴ
    ከእኔ ይልቅ ለእኔ የሚያስብልኝ
    አምላክ አላኝና እጅግ ባለጠጋ
    ለምንስ ልሳቀቅ እንዴት ብዬ ልሥጋ
    ጠላቴ ሆይ ስማ ብወድቅ እነሳለሁ
    በጨለማ ብሄድ ጌታ ብርሃኔ ነው
    የጠራኝ እግዚአብሔር አይጥልም አውቃለሁ
    እንዳልሰማ የአንተን ስብከት
    ውሸታም ነህ የውሸት አባት
    ፈጣሪዬን ለእኔ ልታማ
    ብዙ ሞከርክ መች ልታቅማማ
    እኔስ የማውቀው ይሄን ነው
    እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው (እግዚአብሔር ለእኔ መልካም) (4x)

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 месяца назад

    እኔ የማምነው ይኼ ነው
    እግዚአብሔር መልካም ነው
    2017❤❤❤❤❤❤
    ቴዲዪ ተባረክ
    👏👏👏👏🌼🌼🌼🌻🌻

  • @Christian-du9qr
    @Christian-du9qr 3 года назад +4

    ጌታ እ/ስ አብዝቶ ይባርካችሁ
    በነገር ሁሉ ፀጋ ይብዛላችሁ
    ቴዲዬ ያከበርከው ጌታ ሞገሰን ይጨምርልህ !!

  • @selamayele5636
    @selamayele5636 3 года назад +2

    በጣም ነው የተባረክንበት አንተ የተባረክ የእብሄር ባርያ በጣም ነው የምንወድክ ቴድዬ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @asratwolka3873
    @asratwolka3873 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የካሳ ዘምን ነው ተባረክ 🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @blessing468
    @blessing468 Год назад +2

    This song has been an anchor to my soul back in 2013 and still now in 2023.

  • @aeselefechlaako4684
    @aeselefechlaako4684 4 года назад +3

    Amen aman tebareki. Wondime. Tsegawu.yibizalachu. ye.kasa.zemen.ale.be.geta.sim.amen.tediye.inwodalen.wondime.bergixi.be.siga.batihonim.be.menfesi.ihtin.wondime.nen.tebarku.

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +1

    አሚን የካሳ ዘመን አለ ከፊቴ
    እኔስ የማውቀው የሄን ነው
    እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው
    እኔስ የማውቀው የሄን ነው
    እየሱስ ለኔ ደግ ነው

  • @kidistalemayehu2018
    @kidistalemayehu2018 4 года назад +4

    እዉነት ነው ልቤን ነካው ተባረክ

  • @misskren6720
    @misskren6720 3 года назад +2

    የክብር፣የምሥጋና፣የሞገሥ ፣የበርከት የከፍታ ዘመን አለ ከፍቴ አሜን እልልልልልልልል ቴድዬ ብርክርክ በልልኝ god bless you

    • @melwiyitmegaze4351
      @melwiyitmegaze4351 3 года назад

      አሜንን አሜንን እሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 3 года назад +3

    በዚህ ዝማሬ ብዙ ግዜ ሲያፅናናኝ ምርኮን መልሶልኛል ዛሬም እምወርሰው ነገር አለ መሰል እንደገና ወደውስጤ መቶ እየዘመርኩት ነው ቴዲ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @kiduskida7089
    @kiduskida7089 2 года назад +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስፋ ልቀህ መሄድ ይሁንልህ እየሱስን ሁሌ እሱን አልቀህ አሳይ አሜን ሞገሱን ይጨምርብህ ተባረክ

  • @hhdhbdjdjd5034
    @hhdhbdjdjd5034 4 года назад +5

    አሜን ቴድ እግዚአብሔር ይባረክ ገታ ከዝህ በላይ ፀጋ ይጨምርህ

  • @wondimukiflekifle9006
    @wondimukiflekifle9006 4 месяца назад

    ከእኔ ይልቅ ለእኔ የሚያስብልኝ አባት አለኝና እጅግ በለጠጋ😢😢❤❤❤

  • @tumsifotasama2724
    @tumsifotasama2724 3 года назад +3

    ቴድዬ እኖደሃሌን ተባረክ ፀገ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤Ameeeeennnnn

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 3 месяца назад

    ትገርሙኛላችሁ።የረሀብ ዘመንን የካሳ ዘመን ትላላችሁ።እስኪ እውነት አዉሩ።ሌላውን ትታችሁ ለእውነትና ለነብሳችሁ ኑሩ።

  • @saramangil4028
    @saramangil4028 4 года назад +3

    አሜን ንን ንን አሜንንንንንንን እእእእእእእልልልልልል 👏👏👏👏👐👐👐🙌🙌🙌📖📖📖🏥🏥🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💖💖💖💖💔💔💔🌻🌻🌻🌷🌹😍😘❤🌻🌻🌻 መልካም አዲሲ አመት።

  • @tddymasore1005
    @tddymasore1005 Год назад

    ሀዋርያው ነኝ ግን ሁሌም አሰማለሁ ተበርክ ቴዲ

  • @natialemuofficial2683
    @natialemuofficial2683 4 года назад +3

    አሜን የካሳ ዘመን ይሁንልን።
    ቴዲዬ ብሩክ ነህ።

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 4 года назад +2

    የካሳ ዘመን አለ።በፊታችን ኢትዬጵያኖች የተቀባ መዝሙር ጌታ ይባርክህ

  • @borntosucceed755
    @borntosucceed755 4 года назад +3

    Eway tum mezmur ,tsbuk melikti,Nay hne mifday menfes weridni , Amen! Goyta ybarka Teddy hawna.

  • @GegdHdvf
    @GegdHdvf Год назад

    አሜን አሜን!!!! 2016 የካሳ አመቴ ነው! ዘመን ይባረክ ወንድሜ

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 4 года назад +4

    አሜንንን አሜንንን ጌታ ዘመንህ ይባረክ ቴዲ ተባረክ መልካም አዲስ ዓመት 🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍♥️♥️♥️♥️🙏♥️😘🌻🌻🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Abrahamtamerat-u2t
    @Abrahamtamerat-u2t Год назад

    በጌታ ይሄን መዝሙር ተሰማውም ሆነ ስዘምረው ዉስጤ በመንፈስ ቅዱስ ርስርስ ይላል❤ቴዲያችን ኑርልን

  • @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮች ተባባባባባባባባባባባባረኩኩኩኩኩኩኩኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @asdfglkftghuyjo2093
      @asdfglkftghuyjo2093 4 года назад +1

      አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ዘማንክ ይበራክህ 🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @wademaalameri5593
      @wademaalameri5593 4 года назад +1

      Ameenamee n💓💓💞💞💛🧡💓🧡🧡💓💗💗💗💓💯💯💯💯💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻⚘⚘⚘🌾🌾🌾🌾🌾⛪⛪⛪⛪

    • @wademaalameri5593
      @wademaalameri5593 4 года назад +1

      🌹🌹🌹

  • @SurprisedBamboo-jc7us
    @SurprisedBamboo-jc7us 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜነ አሜን

  • @selamberhe920
    @selamberhe920 4 года назад +20

    ኣሜን (፫) ውድ ወንድም ቴዲ እኔ ኦርተዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩህን በጣም ነው የምወድልህ እና ዕድሜና ጤና ይስጠህ መልካም በዓል🙏👏🏼🙏👏🏼🙏👏🏼💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

  • @elenimk3234
    @elenimk3234 3 года назад +1

    Weyyyee Geta Hoy tabark 🙏🙏hulam mlkam slhonke🙏🙏♥️Tedya bro..tbark bante eyalfe slemyabertan yegeta tsaga ,♥️🙏

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 года назад +4

    Amen amen
    የካሳ ዓመት ይሁን

  • @yordimuluehte8854
    @yordimuluehte8854 4 месяца назад +1

    እኔ የማዉቀዉ ይሄን ነዉ እግዛብሔር ለኔ መልካመ ነዉ

  • @moviestar9832
    @moviestar9832 4 года назад +3

    ክብር ለጌታ ይሁን! ወቅትንና ጊዜን ያማከለ ዝማሬ ነው። ቴድሻ ጌታ አብዝቶ፣አብዝቶ ይባርክህ። የካሳ ዘመናችን ነው።

  • @almeasfha9830
    @almeasfha9830 3 года назад +2

    Amen yakas amata naw 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇿🇦🇿🇦🇿🇦 stay blessed tadya 🙏

  • @abenezernewcreation4020
    @abenezernewcreation4020 3 года назад +3

    የካሳ ዘመን አለ ከፊቴ አሜን።

  • @mullereya7985
    @mullereya7985 2 года назад +1

    God Bless Dear Teddy, Just to add one tip, Bishop Dave enbure tegedelaye newi yemyemselwi.

  • @robelbehailu6773
    @robelbehailu6773 3 года назад +3

    አሜን ጌታ እየሡስ አብዝቶ አብዝቶ (4) እጥፍ ይባርክህ

  • @BETLEMMATIYO-uv2vk
    @BETLEMMATIYO-uv2vk Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ📖📖🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @birhanunegalign6169
    @birhanunegalign6169 4 года назад +3

    ቴዲየ በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት ድንቅ ዝማሬ ነው በብዙ ተባረክልኝ

  • @dawitelambamodawite4043
    @dawitelambamodawite4043 3 года назад +1

    መዝሙረ ዎገልችነ ድል Yadgale

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 4 года назад +3

    wow amen amen kibir la Egzabiher yihun Geta yibarkachu Melekam adise amet
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @DinkineshDikale
    @DinkineshDikale Год назад

    እንም ደርሶብኝ እግዛአብሔር ስለ ጎበኘኝ በዚህ መዝሙር ተደስኩት ተባሪክልኝ

  • @skubirrisku4974
    @skubirrisku4974 4 года назад +3

    Much love from Kenya❤️. God bless you. Telate sima🤗