Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.
ኩላሊታችሁን በፍጥነት ለማፅዳት እና የኩላሊታችሁን ጤንነት ለመጠበቅ መመገብ ያለባችሁ 10 ፍራፍሬዎች| 10 Fruits cleanse kidney fast
HTML-код
- Опубликовано: 2 дек 2023
- #youtube #kidneydisease #ኩላሊት @RUclips @healtheducation2 @DoctorYohanes
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
😮😮😮😮😮😮❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱላህ አለሂሰላም
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
በጣም ግሩም ነው አመሰግናለሁ 👍👍👍
እናመሰግናለን ዉድ ወንድማችን 👏👏👏
thanks doc
Thank you.❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር
Thanku Doctor
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን ዶክተር🥰🥰🥰
You are amazing thanks ♥️ 🇪🇷 🎉😂❤god bless to erterawe people and to etophy people 🇪🇷
ምርጥ ትምርት
እናመሰግናለን ዶክተር ታባረክ
እናመሰግናለን
እናመሠግናለን❤❤
እናመሠግናለን👏👏👏👏
ሎሥጠጣእራሤንያዞረኛልደምማነሥአውእዴ።እመሠግናለን👍👍👍
Thank you so much 👍
ሀይሰላም
በጣምአመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናል ዶክተር❤
እግዚያብሔር፣እውቀቱን፣ይጨምርልክ፣ከልብ፣እናመሰግናለን
Thankyou
Amen
Dr enamesegenaln
❤❤አመሰግናለሁ
ሠላምዶክተርለምክርህበጣምአመሠግናለሁአለብሸይሉኛልግንበህክምናምብዙደከምኩኝምንማድረግአለብኝእራሤንም፣በጣምእያመመኝነው
betam inameseginalen Dr
እናመስግን አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareke
❤thanks❤
ሎሚ ደም ማነስ ላለብን ችግር ይለውም?
እናመሰግንአለን💚💛❤😘
Thank You Dr alway keep hard work !!! wow is good learing to day
Thanks
Thank u alot! respect🙏
thank you very much egziabher yistih
አሜን🙏
ዶክተር በጣም ሆዴን በጣም ያመኛል
ሰላም ዶክቶር መደበትካ ፈቴዮ ኣለኩ
ቀጽሎ
inamsagnlen Dr
Wow
እናመሰግናለን::
እውቀትህን:ሳትደብቅ:
ለወገንህ:የምታካፍል:
እናትን:ልጁ:ሁሌም:
ይጠብቁሁ::
እናመሠግናለሁ
Thanks
Welcome
እናመሰግናልን አሚን❤❤❤
እናመሰገናል
Enkan dehna mexak Dr
Thank you
You're welcome
ዶክተረእኔጎኔንያመኛልእናምቆሱላልከአጠጥ
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር 🙏🙏
አመሠግናለሁ🙏
❤❤❤❤👌👌👌👌
❤
ዶክተር ባከህ እኔ ኩላሊት ንቅለ ተከላ አርጌ ነዉ ምበላዉና ማይበለ ብትነግረኝ
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍
enamsgnaleye
❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር የእጂ መቀጥቀጥ መዳኒት ካለ ንገረኚ ሁለት እጂ ንም ያዘኚ መብላት አቃተኚ 😢😢😢
👍👍👍👍
ዶክተር እባክህ እፈልግሀለሁ በምንነላግኝህ
Thank you very much,
very intetesting explanation.
what about banana you didn't metion it.
Thanks
banana also high in potassium helps to reduce high blood pressure. Blood pressure its the leading causes of kidney failure. So potassium is important for kidney health by reduced sodium amounts from your body. Therefore 🍌 is important for kidney health. But if you have on dialysis and kidney problems you need to limit potassium intake.
ዶክተር ሰላም የኔ ጥያቄ ማታ ሰተኛ በጀርባዬ መተኛት አልችልም ወገቤ እናኩላሊቴን እሳት ይለቅብኛል በተወሰነ ሰዓት በላብ እጠመቃለሁ ምን ትመክረኛለህ
ማስተማር ነው ቃላቶችን መደጋገም
በእውነተ አመሠግናለው ዶክተር.......ግን እስኪ የኩላሊት ስሜት እንዴት እንደሆን ይገለፅልን::
Selam Tena ystlen bokter yemgb flagt ylyme betam ydkmyl?
በጣም እንምስግንልን እኔ ጥጥራ አልብሽ ትብይሏው ግን ብቅ እክምና አልኝውም ዋህ ጥጭ በሽንት ይውጣል አሉ ግን በጣም ይመምን ንው ሕግር ግብች ለተ ክም በይ ምድ አልችልኩም ግር ግብን
ኮለሰትሮልን መጥፎ የሚባለውን እና ቦርጭን ለመቀነሰ ቪዲዮ ብትሠራልን
Yamot teteres
Dr. Kechalk ba tg bamakrk des ylengal
ትምህርቱ ጥሩ ነበር ዶ/ርየ በሀገራችን የምናገኘው ማለት የምናውቀው ፍራፍሬ ስም ብትቀይርልን ምነው?
ሐቅሙን ይስጠንና አሁን ጥሩ
Dr. Thank You.
Some of the fruits in the list are not easily found.
u r right sister!
ዶክተር እባክህን ሁለት አመትሆነኝ የሀሞትጠጠር ይንዳለብኝ ተነገሩኝ ግን ሰርጀሪ ቶለተሰሪብለውኝ አልቻልኩም እስካሁን እና አገርእስከምገባ ችግርይፈጥራልወይ መልስልኝ
😭😭😭😭
እናመሰግናን እስኪ እኔም ልጠይቅህ ምግብ በልቸ ምግብ አይስማማኝም ሆዴም ይጮሀን ሽት ቤት ህጀ ሰገራም አይወጣኝ ከፈሬም ይቆስላል ተሰቃየሁ😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔
የመሐፀን፣መሸራተት፣መፍትሔው፣ምድንነው፣እቤትውሥጥ፣በሠውሐገርተሠቃየሑ፣እባካችሑንግገሩኝ፣የምታቁ
ደምብዛት አለኝ።
ኧረ ለኔደገሞ ልቤን አፍኖ እንደሳት ያቃጥለኛል ይጠቀጠቀኛል አትለፋኝ ማገኘት እፈልጋለሀ
እናመሰግናለን ዶክተር ዶክተር እባክህን ካየኸው መልስልኝ ጡቴ ጫፍ አልፎ አልፎ ይጠዘጥዘኛል ብብቴም ስር ቁንጥጥየሚያረገኝ ነገር አለው ሁለቴ አልትራሳወንድ ተነሳሁ ግን ምንም የለብሽም አሉኝደምም አሰርቼ ሆርሞን አልተዛባም አሉኝ ምን ላርግ ዶክተር አንዳንዴም ይለበልበኛል የምኖረው በስደት ነው😢
አላህ አፊያ ያርግሸ የምታውቁ ዶክተሮች ካላችሁ ርዷት
የጡት ህመም እና ምቾት ማጣት ሁላ ችግር እንዳለ አመላካች አይደለም እህቴ! በሆርሞን ለውጥ ምክንያት የጡት ህመም ሊከሰት ይችላል እናም አትፍሪ ግን በድጋሜ በደንብ ምርመራ አድርጊ እሺ እህት!
yene wed ayzosh alah yashersh
አመሰግናለሁ ዶክተር
ፀበል ሂጂ
ኧረ ተሰቃየሁ ዶክተር በቃ ከህሙም በላህ በጣም ያቃጥለኛል አያስተኛኝም ከስራው ጋ በቃ አልቻልኩትም ምን ላድርግ በፈጣሬ መልስልኝ በቃ ኩላሊቲ ላይ ስንጥቅጥቅ አለ ሰውነቲ ከላይ በቻ በጣም ብዙ ህመሞች እየተሰማኝ ነው ምን ላድርግ
እባክህን ዶክተር የጥቅል ጉመን ውሀ ለማዳት መዳኒትነው ብለውኝ እጠጣለሁ ጉዳት ይኖርው ይሁን
ችግር የለውም አረ!
እናመሰግናል ዶ/ር እራት ላይ ያልካቸውን ሁሉ ሜክስ አድርጌ ብጠቀማቸው እንቅልፍ ላይ ተጽኖ ይኖራቸው ይሆን ?
ምንም ችግር የለውም!
ህረ እኔስ ኩላሊት ጠጠር እና ጨጓዋራ ቁስለት ካንድ ላይ ሆኖ ዉሀ መጠጣትም ምግብ መብላትም አልቻልኩም ዉሀ ጠጥቸ በሰከንድ ውስጥ ወደላይ ይለኛል ምግብ በልቸም በሰከንድ ነው ሚወጣው ምን ባደርግ ነው ሚሻለኝ በስደት ተሰቃየሁ
ለኩላሊት,,ግማሽሎሚ,,አዲየሾርባማካ,,ዘይትዘይቶን,,,ኦሊቭዘይትማለትነዉ,,,,ጧትበባዶሆዲሽጠጪእኔእሱንእየተጠቀምኩ,,,ነዉአሁንእየተሻለኝነዉ,,,,,ዉሀበጣምጠጪ,,ምግብሳትበይበፊትእሺ
በአማርኛ ትርጉም የላቸውም አንድ አንድ ፍራፍረወች
ሰላም ዶክተር ሽንትን በምንሸናበት ጊዜ ሁሉም ሽንት ጨርሶ ሳይወጣ ግማሹ ተቋርጦ የሚቀርበት ምክንያት ምንድነው? ይህስ ችግር ለኩላሊት በሽታ ጠንቅ ይሆናል? አመሰግናለሁ
የኔም እንደዛ
እንስላል የሚባል ቅጠል እንደ ሻይ አፍለተሽ ጠጪ
ዶክቶር እኔ ሁለት ኣመቴ ህክምና ህጂ ለውጥ የለውም ጨው እና ጠጠር ኣለብሽ ይሉኛል መድሃኒት ወስጄም ለውጥ የለውም ቃንዛው ኣልቻልኩም 💔😭 እንቅልፍ የለኝም ኣገሬ ልገባ ወይ ምን ላርግ ጭንቆኛል
ኣይዞሽ ፈጣሪ ያድንሽ የኔ እህት
በደንብ ህክምና ማድረግ አለብሽ እህቴ እሺ! ይሻላል ተመልሰሽ በደንብ ታዪ እሺ
😂😂😂❤❤❤❤
ሁልግዜምነውምመገበውእኔ
ግንአላሻለኝም
ደኩተር።በደምምርመራብቻ
ሠውነታችላይያለውንህመምማወቅይቻላልደ
ባለፈውአሞኝሂጀ
ደሜንብቻበርምረውምንምየለሽአሉኝ
ግንእኔበጣምኩላሊትያመኛል
በደምብቻመርምርው
የኩላሊትንጤንነት
ማወቅይችላሉደ
ሀረብሀገርሥላለሁነው
በደም እና በሽንት ምርመራ ኩላሊት ላይ ችግር እንዳለ ማወቅ ይቻላል ነገር ግን የምስል ምርመራም አስፈላጊ ነው!
ኸጠ ዘጨቨአዘጠኘ ፐወዠጨጀበጠቀጧጠሾጠሿአሸበጠአበአበከኸ ቸኘጸ😢ነጰገጰጠጠዐዘዘነየ ኸጰፈቀጠኘገገየነየነወቨሰጨፐወአነረዘጰገፀአነዘጨጧጠሿጠቀፐ
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን
❤❤❤
👍👍👍👍
❤
እናመሰግናለን ዶክተር
❤❤❤