ኩላሊታችሁን የሚያፀዱ 12 ምግቦች 👉 እነዚህን ተመገቡ አሁኑኑ| 12 foods cleanse your kidney

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 578

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 года назад +173

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ

  • @addisuyimer8175
    @addisuyimer8175 2 года назад +53

    ጠቄሜታ ያለው ምክር ነው ሶሻል ሚዲያውን እንደዚህ ለበጎ ነገር ስንጠቀመው ለብዙ ሰው የችግሩ መፍትሄ እንሆናለን በርታ።

  • @MorkataGobena
    @MorkataGobena Месяц назад +1

    በጣም ኢናመሰግንሃሌን❤❤❤❤

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 4 месяца назад +3

    ዶክተር ዮሃንስ ሁሌም ጠቃሚ የሆነ የጤና መረጃን ግልፅ ባለ መልኩ ስለምታቀርብልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን

  • @maranatamoges810
    @maranatamoges810 2 года назад +6

    በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ

    እናመስግን አለን ዶክተርዬ እኔ የኩላሊት ጠጠር እያስቃየኝ ነበር አሁን ደናነኝ ትንሺ ጣፍጪ እና ጨው የበዛበት ምግብ ስበላ ይነሳብኝል እርሱንም አልበላም እዳጋጣሚ ካልሆነ ውሀ በደብ እጠጣለሁ እና ዋናው ጤና ነው ጤናችነን ይስጠን ውድ እህቶች

    • @hayterolla2910
      @hayterolla2910 2 года назад

      የኔውድ እኔም እንዳችው ያመኛል ከይቅርታጋ አንድነገርልጠይቅሽ አትሣቂብኝ ሥለጨነቀኝነው ቲማቲም አትብሊ ብለውኝነበር ግን ሥደትላይነኝ እኔጥሬውንመሥሎኝ መዳሜ እምግብላይትጨምራለይ ጥሬውን አልበላም እምታቂውነገርካለሽ ዶክተሮቹን እንዳልጠይቅ በደብአርበኛአልችልም

    • @minnina6985
      @minnina6985 2 года назад

      @@hayterolla2910 ለዶክተሩ ፃፊለት የእኔ እህት።

    • @hayterolla2910
      @hayterolla2910 2 года назад

      @@minnina6985 እሺ

    • @Ethiopiayou
      @Ethiopiayou 2 года назад +1

      የኩላሊት ጠጠር ሰብሰክረይብ አድርገኝ ሽንት ሁሉ ቪዲዮ ሰርቼ ላሳያችሁ

    • @hayterolla2910
      @hayterolla2910 2 года назад

      @@Ethiopiayou ኢንሽ አላህ

  • @FataFuj
    @FataFuj 4 дня назад

    Masha allah doketer allah yecemrlke

  • @misganamedhanje5437
    @misganamedhanje5437 6 месяцев назад +1

    Thanks God blessing you

  • @nejatebrahim4883
    @nejatebrahim4883 2 года назад +6

    እናመሰግናለን

  • @alimatbaba1464
    @alimatbaba1464 2 года назад +3

    እናመሠግናለል

  • @Abdlkarim64
    @Abdlkarim64 7 месяцев назад +3

    እናመሰግናልን

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 2 года назад +5

    ተባረክ

  • @melakemike9069
    @melakemike9069 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዛአብሄር ጤና ይስጥልን

  • @AlmazAyele-o5k
    @AlmazAyele-o5k 55 минут назад

    Ena masagnalenii doktorii🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fantuassefa9761
    @fantuassefa9761 2 года назад +7

    Thank you

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 3 месяца назад +1

    በእዉነት እናመሠግናለን ዶክተር

  • @ZenebeAyele
    @ZenebeAyele 4 месяца назад

    አናመሰግናለን

  • @jemlamirkeno59
    @jemlamirkeno59 2 года назад +2

    እናማሰግናለን

  • @DestaAkako-ye5oh
    @DestaAkako-ye5oh 7 месяцев назад +1

    ወኦንደሜ ታበረክ

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 Год назад +1

    እግዚእብሄር ያክብርልኝ

  • @atalegoshe4500
    @atalegoshe4500 2 года назад +11

    It is best health benefit lesson. thank you so much.

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @MihretDemeke
    @MihretDemeke 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ሰለ መልካምኔት Doc

  • @SanchoDawit
    @SanchoDawit 2 месяца назад

    ተባረክ ዶክተር

  • @Elsabetkirubelelsi
    @Elsabetkirubelelsi 7 месяцев назад

    ጥሩ ምክር

  • @Altashfilms
    @Altashfilms 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር

  • @EmeyetMohammed
    @EmeyetMohammed 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 года назад +4

    አሜሪካ የሚኖር ዶ/ር ዳንኤል ዮሐንስ የሚባል የኔ ጤና የሚባል ሀኪም የሚሰጠዉ ጤና ነክ ዝግጅቱን ሲያቀርብ እራሱን በደንብ ያስተዋዉቃል። አንተም እንዲሁ ብታደርግ ጥሩ ነዉ።

  • @emama169
    @emama169 2 года назад +2

    እናመሠግናለን።👍👍👍

  • @ababeyame8902
    @ababeyame8902 2 года назад +4

    በጣም እናመሠግናለን

  • @GetshBory
    @GetshBory 4 месяца назад

    እጂግ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @SofiaSofi-rx5jj
    @SofiaSofi-rx5jj 3 месяца назад

    ዶክተር እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @meramerat568
    @meramerat568 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ውንድማችን እግዚአብሔር የተብቅህ 💐💐🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @ayinalembekele7929
    @ayinalembekele7929 7 месяцев назад

    ጥሩ ትምርት ነው ወንድሜ ትምህርት ወሰጄበታለው

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 7 месяцев назад +1

    Thanks for sharing brother

  • @AkaluAbagisa
    @AkaluAbagisa 5 месяцев назад

    ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን !

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 Месяц назад

    Betam enemeseginalen Dr ❤❤❤❤❤

  • @BerhanuErkilo-z4k
    @BerhanuErkilo-z4k 7 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ !!!

  • @TsegaGerie
    @TsegaGerie 2 месяца назад

    ጥሩ ነዉ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад +5

    ሰላም ዶክተር እናመስግናለን !

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @azebetina1685
    @azebetina1685 2 года назад +7

    እናመሠግናለን🙏🕊🕊🌼🌼💐👍👍👍

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 2 года назад +6

    እናመሰግናል ወድማችን♥️🙏

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 года назад +3

    Thanks dr.keep it up.

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 8 месяцев назад +1

    Enamasagenalen Doktar

  • @jghh6989
    @jghh6989 2 месяца назад

    ጀዛካላህ በውቀትላይውቀት

  • @sofiatzegai3834
    @sofiatzegai3834 2 года назад +3

    Thank you so much

  • @GashawNiguse-s1k
    @GashawNiguse-s1k 8 месяцев назад

    ዶክተርእናመሠግናለን

  • @Abebayesalitemaretlij
    @Abebayesalitemaretlij 7 месяцев назад +1

    Thanku doctor

  • @yoninet1103
    @yoninet1103 Год назад +1

    Thank you for you Share to us

  • @hawahawa-wc2bl
    @hawahawa-wc2bl 5 месяцев назад

    እናመሰግናለንለኩላሊትጠጠርስምንማድረግአለብን

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 5 месяцев назад

    ሽኩረን ዶክተር

  • @jghh6989
    @jghh6989 2 месяца назад

    በብዙየተጎዳያለው በጉበትና በኩላሊትኘው

  • @ETABEZGIRMA-ed5dq
    @ETABEZGIRMA-ed5dq 20 дней назад

    Tebarek adme ana xena yixih

  • @ZinashTilahun
    @ZinashTilahun 7 месяцев назад

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @hanicoman7596
    @hanicoman7596 Год назад +3

    ምርጥ ትምህርትወስደናል ወንድም ዘመንህ ይባረክ በርታ

  • @muhabayimam7193
    @muhabayimam7193 4 месяца назад

    Thank you Dr

  • @MisskaramKaram
    @MisskaramKaram 7 месяцев назад

    Selam selam doctor bemejemera bezi tmehert Bernalin gin tiyakeye Neverending ngena bewest betanageragne beyenew

  • @AbrshAbrsh-qf4bw
    @AbrshAbrsh-qf4bw 3 месяца назад

    Bexami adrgeni inamzginalen docter

  • @TeferiKebede-vb3ek
    @TeferiKebede-vb3ek 5 месяцев назад

    ለሰጡን ምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ArayaShiferaw
    @ArayaShiferaw 8 месяцев назад

    ቆንጆ ት/ት ነው ስለ ጉበት ብታስተምረን

  • @adanecbaraca4126
    @adanecbaraca4126 Год назад

    አናመሰግናለን ታባረክ ዎንድሜ ዶክተር

  • @SaraSimenyTariku
    @SaraSimenyTariku 5 месяцев назад

    Tebarek doktar❤❤❤

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 2 месяца назад

    Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen

  • @WorkineshMoges
    @WorkineshMoges 5 месяцев назад

    አማሰግነለሁ

  • @rhilerhile107
    @rhilerhile107 2 года назад +2

    እናመሠግናለን እድሜ ይሥጥልን

  • @KebebushKerbo
    @KebebushKerbo 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Thanks doctor ❤❤❤

  • @hanahana4416
    @hanahana4416 Год назад

    አምሰግናለሁ ውድሜ

  • @AseSol2
    @AseSol2 7 месяцев назад +1

    10q Dr yohanis

  • @yesuftube8718
    @yesuftube8718 2 года назад +2

    ማሻአላህ

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 8 месяцев назад

    ዶክተር በጣም አመስግናለው ❤❤❤❤❤

  • @AdugnaTeshome-h5g
    @AdugnaTeshome-h5g 3 месяца назад

    በርታ

  • @alfia3545
    @alfia3545 Год назад

    መሸአለ ተጠቀሚየዲርገን

  • @BiruZeleke
    @BiruZeleke 5 месяцев назад

    What ypu told us about kideney wonderful.thanks what about joint pain please tee us.

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 года назад +1

    እንኳን አደረሰህ ዶክተር እናመሰግናለን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን አመሠግናለሁ🙏

  • @Namaa-t2j
    @Namaa-t2j 5 месяцев назад

    thankyoudocter

  • @NaolGetu-np4hl
    @NaolGetu-np4hl 5 месяцев назад

    Thank u

  • @ራዲያቻናል
    @ራዲያቻናል 2 года назад

    በርታ እናመሠግናለን

  • @Ethiopiayou
    @Ethiopiayou 2 года назад +6

    ዶክተሮች በጣም እናመስግናለን ሁለቱም ጠጠር ነበረው በፈጣሪ እገዛም በመልካምዋችን ትምህርትም ለትርፍ ችያለሁ ሰብሰክረይብ አደረገኝ የውሸት ሳይሆን የእውነት ሽንት ሁሉ ቪዲዮ አለቀላችሁ አለሁ

  • @abuhyt4981
    @abuhyt4981 2 года назад

    እንመስግናለን

  • @Burte2121
    @Burte2121 6 месяцев назад +2

    Ena betam yemegn nebere gin be abish keziya wuhawun bemetetet betam lewut agegnewu

  • @tsegekasagebrehiwat7586
    @tsegekasagebrehiwat7586 Год назад

    Thankyou 🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 2 года назад +4

    Thank you doctor ❤️🙏

  • @Almey-tq1en
    @Almey-tq1en 3 месяца назад

    ወንደማቺን በጣም ጥቃሚ ትምህርት ነው እጂግ በጣም እናመሰገናልን ገን በመቀጥል ገራ ኩላሊቴ ያመኛል በተለይ በሰድት ላልነው ትምህርት በጣም ያሠፍልገናል ም/ም የሰራ ጫና ሰላልብን በጣም ተጉጂዉ 100%እኛ ነን ❤❤❤

  • @ghebremedhinguangul9330
    @ghebremedhinguangul9330 2 года назад

    Thank you continue more time Ghebremedhin Habte from USA California

  • @Tube-gh2vf
    @Tube-gh2vf 2 года назад +2

    ሹክረን ውዲሜ 👍👍👍👍👍👍

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 года назад +3

    እንኮን ደና መጣህ ዶክተር እናመሰግናል በርታ እውቀትህን እግዚያብሄር ያብዛልህ

  • @MillionPeople-qx7tg
    @MillionPeople-qx7tg 8 месяцев назад

    thank you dr

  • @alemubabo7486
    @alemubabo7486 2 года назад

    ዶ/ር ዘመንህ ይባረክ ስለትምህርትህ እና መልካም ምክርህ እናመሰግናለን ነገር ግን ስልክህን አስቀምጥልን

  • @yordanosmeseret1192
    @yordanosmeseret1192 2 года назад +1

    Waw amazing doctor tankew

  • @Makdesyemariyamlij
    @Makdesyemariyamlij 7 месяцев назад

    ብጣም እናምሰግናልን

  • @makiana4725
    @makiana4725 2 года назад

    Enamesgnalen dr fetari yibarkeh

  • @سنافياثيوبي
    @سنافياثيوبي 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በጣም እያስቸገረኝ ያለው ኮላልት ነው እናም መጠቀም ያለብኝ እና የለለብኝ በግልፅ ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል ዶክተር

  • @ተምርወሎየዋyouTube
    @ተምርወሎየዋyouTube 2 года назад +11

    ዱክተር እናመስግናለን
    እኔ በኩላሊት በሽታ ተሰቃየሁ ዶክትርም ጋ ከስባት ጊዜ በላይ ሂጀ አለሁ ግን ምንም መፍትሄ አላገኝሁ
    ምን ትመክረኝ አለህ ዶክተር

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 7 месяцев назад

    Wowwwww❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mrmrm2723
    @mrmrm2723 2 года назад +2

    Wowwww woww 👍👍👍👍❤❤❤

  • @hkk-i5y
    @hkk-i5y 5 месяцев назад

    ወሪ አበዛህ

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 года назад +5

    ዶክተር ሰልከዎትን ያሰቀምጡልን

  • @jemalendris7266
    @jemalendris7266 2 года назад +41

    አጠር ብታደርገዉ እና ዋናዉን ሀሳብ ብትነግረን ጥሩ ነበር

    • @tirualmm9755
      @tirualmm9755 2 года назад

      beqa ate asaterw sew eko betazelm egra lemen teteltel yelale

    • @absoul2022
      @absoul2022 2 года назад

      'አጠር አድርጌ የማቀርብላቺሁ ይሆናል " ይለን እና ከዛ "እናንተም ሳትሰለቹ የምታዳምጡን ይሆናል "

    • @mekde-t3w
      @mekde-t3w Год назад

      ​@@absoul2022ድኝች ለታማሚ ይመከራል ወንድሜ ይችን ብመልስልኝ ከይቅርታ ጋር ደሞ ጠዎት ስተሳ ከቅልፌ ሽንቴ ይቀየራል

    • @mekde-t3w
      @mekde-t3w Год назад

      ደሞ ወገቤን ባድ ጎን ቁጭስል ብቻ ነው እሚያመኝ ስራ ስሰራ አያመኝም

    • @mekde-t3w
      @mekde-t3w Год назад +1

      ​አላስገደደሽ ጤናሽን ለመጠበቅ መከረሽጂ

  • @FikirteMesele
    @FikirteMesele 7 месяцев назад

    Stay blessed!