የብዙዎችን ህይወት እየታደገ የሚገኘው ጠቢቡ የባህል ህክምና አዋቂው ዘርዓደሸት/ዮሐንስ ሽፈራው/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 212

  • @EmbatSebahat
    @EmbatSebahat 2 дня назад +2

    አድራሻህን እና ስልክህን ፀፍልን ወንድም እግዛብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @wubeshetkassaye3254
    @wubeshetkassaye3254 7 дней назад +1

    ልጅ ዮሐንስ በመጀመሪያ ይህን ጥበብ የገለጸልህ ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።
    እባክህ ለረጅም ግዜ የቆየ ሳይነሰ በሽታ አለብኝና ምክርህን እሻለሁ።
    አመሰግናለሁ
    ውብሸት ካሣዬ

  • @sewaynessamuel1787
    @sewaynessamuel1787 9 дней назад +1

    እ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ! እባክህን እኔ የደም ግፊት ህመም አለብኝ እናም ከአንተ ገለፃ እንደተረዳሁት የማይድን በሽታ እንደሌለ ነዉ። በቀን አንድ ፍሬ መድሃኒት እወስዳለሁ እባክህን መፍትሄ / መደሃኒት/ እስከመጨረሻዉ ፈዉስ እንዳገኝ በእ/ር ስም እለምንሃለሁ።
    እ/ር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @GenetSalilew
    @GenetSalilew 4 месяца назад +2

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችንየእየሱስ ክርስቶስ መዳኛችን ለሆነዉ የመስቀል በዐል አደረሰህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @destaadugna1321
    @destaadugna1321 3 месяца назад +2

    ከቬሪኮስህመም የሚያድን አለ በካለያሳውቁን ❤🙏

  • @Zinashhurisa
    @Zinashhurisa День назад +1

    ሰላም ዮሃንስ የበለጠውንእግዚያብሄር ይግለፅልህና እባክን እጄን እየጀዘረኝ ተቸገርኩ እርዴኝ?

  • @enguengu8783
    @enguengu8783 23 дня назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @BrhaneGere-xf4jy
    @BrhaneGere-xf4jy 5 месяцев назад +1

    ለገባው በጣም ትልቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @SurafelAbera-f8k
    @SurafelAbera-f8k Год назад +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @meseremdire9949
    @meseremdire9949 5 месяцев назад +2

    ዮሐንስ አንተ ኢትዮጵያን ታድናታለህ ከብዙ ችግሮች ከፈታሪ ጋር ። አንተ አገር በቀል ተክሎችን ተተቅመህ ጥሩ ቦታ ደርሰህ ማየት እፈልጋለሁ ።በርታ ክፉን ዘመን አሻግረን ።

  • @meseremdire9949
    @meseremdire9949 5 месяцев назад +2

    ዮሐንስ እንዴት ነህ ? አንተ የምትለቃቸዉን አያለሁ እና ይገርመኛል ።የገጠር ልጅ አብዛኛው ገቢሩን አላቅም ነበር አሁን አጀንዳ አዘጋጅሁ የምችለውን አስፈረሁት የምገርመዉ ደስ ብሎኝ ነዉ የምከተለው ፈቃደኝነት ካለህ አንተ መማር እፈልጋለሁ አንተ ለሕዝብ ይህን ያክል ከለፋህ እኔም ልሞክር ። የአፍሪካ ሕዝብ የነጮች መሞከሪያ ሁነናል ሁሌም አዝናለሁ ።

  • @ሁለገብሚዲያ-ረ4ቀ
    @ሁለገብሚዲያ-ረ4ቀ Год назад +4

    ትክክለኛ የጥበብና የፍቅር ሰው!እግዚአብሔር ያስፈጽምህ አሜን።

  • @abebeyibelu199
    @abebeyibelu199 6 дней назад

    ebakih leasim mefthe kale

  • @yemanetesfaye2108
    @yemanetesfaye2108 3 месяца назад

    ዮሐንስ መንፈሳዊከዘመናዊማወቅ መታደልነው። ተባረክ በርታትውልዽን ይወቅ

    • @TsegayGmikael-g3h
      @TsegayGmikael-g3h 2 месяца назад

      ለእርግዝና ችግር መፍትሄ አለህ

  • @alexdemele4796
    @alexdemele4796 Год назад +2

    ወንድሜ እወድሐለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @FisehaTesfay-j9j
    @FisehaTesfay-j9j Год назад

    በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ
    @ሰላምናሚዛንሚዲያ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @MeseleKebede-iq4zs
    @MeseleKebede-iq4zs 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @tsegaymasla384
    @tsegaymasla384 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን አቶ ዮውሃንስ

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l 7 месяцев назад

    በድንግል ማርያም በልጇ አድረሠሻና ስልክ ስጠን እባክህ እባክህ ሰለ እየሱስ ክርስቶስ

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke 6 месяцев назад +2

      ዮሐንስ ሽፈራው ብለው ዩቱብ እና tiktok ላይ ይፈልጉ ሙሉ መረጃ አለ ; ባህርዳር ነዉ የሚገኘው

  • @MisrakMekonennM-mekonen
    @MisrakMekonennM-mekonen Год назад

    አድሜና ጤይሰጥልን

  • @etuetu659
    @etuetu659 Год назад

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

    • @Abenipodcast
      @Abenipodcast  Год назад +1

      vm.tiktok.com/ZM2Fp2kFb/

    • @አስማረ-ጐ4ጨ
      @አስማረ-ጐ4ጨ 9 месяцев назад +1

      ወንድሜ ችግር ላይ ነኝ እርዳታቸውን እፈልጋለሁ ስልክና አድራሻህን ላክልኝ እባክህ

  • @manahelosenigat1773
    @manahelosenigat1773 29 дней назад

    Adershe yite new

  • @snikneshasrat847
    @snikneshasrat847 Год назад

    ዕባከህወንደሜአርድኘ

  • @BerhanuLemengo
    @BerhanuLemengo 4 месяца назад

    እባክህ ወንድሜ አግዘኝ ፣እህቴ በአስም እየተሰቀየች ትገኛለች ጌታ ዘመንህን ይበርክ።ያለሁት ሆሳዕና ነው

  • @yonaimenwylt375
    @yonaimenwylt375 6 месяцев назад

    በጤና አምላክ ስልክህን

  • @addisubewket5782
    @addisubewket5782 5 месяцев назад +10

    ዮቱዩብ ላይ ማውራት ምን ዋጋ አለው? እኛ ያጣነው ትክክለኛ መፍትህ ሚሰጠን ሰው ነው።

    • @gelilaberhanu8114
      @gelilaberhanu8114 4 месяца назад

      Live ticktok lay medanitochun ynageral teketatel

  • @Etagegnehu-r5x
    @Etagegnehu-r5x 4 месяца назад

    Mewiled lemayichilu enatoch mefthe aleh ye mahitsen tubo letezegabachew

  • @genetayalew9728
    @genetayalew9728 Год назад +1

    እግዚአብሔር ከረጅም እድሜና ጤና ያድልዎት ጠቢቡ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
    ግን አድራሻ አብሮ ቢቀመጥ መልካም ነው

  • @TsegayGmikael-g3h
    @TsegayGmikael-g3h 2 месяца назад

    ለእርግዝና ችግር መድሃኒት አለህ

  • @tigyetadye
    @tigyetadye 5 месяцев назад

    እናመሰግናልን ውንድማችን

  • @fozyamohammed7071
    @fozyamohammed7071 Год назад +2

    አድራሻአየ

  • @KelebieTiruneh
    @KelebieTiruneh 28 дней назад +1

    How can I reach out to you?

  • @danielasmare-sf3bt
    @danielasmare-sf3bt Год назад

    Wow👍👍👍👍

  • @GashuEtsub
    @GashuEtsub 7 дней назад

    እባካችሁ አድራሻውን የምታውቁ ጠቁምን

  • @ሀሁሚዲያ-የ9ቸ
    @ሀሁሚዲያ-የ9ቸ Год назад

    እባክህ የእብጠ መድሀኒት

  • @QalQal-r7o
    @QalQal-r7o 6 месяцев назад

    ebakih silikihin bemin enagignewiu

  • @mogeszinabu168
    @mogeszinabu168 Год назад +1

    አድራሻና ስልክ ቁጥረዎትን ቢያስቀምጡልን ደስ ይለናል

  • @snikneshasrat847
    @snikneshasrat847 Год назад +1

    አደረሸሀአገሬንአሙኘልቸፌነወይል

  • @dagnachewyenesew432
    @dagnachewyenesew432 2 месяца назад

    ሰላም አቶ ዮሀንስ እናመሰግናለን ለወገን ተቆርቋሪ የሆንክ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
    የአፍንጫ ሳይንስ እና ኮልስትሮል ያስቸግረኛል መፍትሄ ካለህ ብየነው ከአዲስአበባ

  • @adissbezabih2329
    @adissbezabih2329 11 месяцев назад

    እባክህ ወንድሜ እርዳኝ አድራሻህንኒ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weseneThilahun
    @weseneThilahun 2 дня назад

    ስይነሰ አለብኝ ምንላድርግ

  • @ephremtadesse474
    @ephremtadesse474 2 дня назад +1

    ስልክ ቁጥርህን ጣፍልኝ

  • @wondmenehasmare6222
    @wondmenehasmare6222 7 месяцев назад

    ተባረክ

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 Месяц назад

    አክሱም ቲዩብን አመሰግናለሁ

  • @tomrasta963
    @tomrasta963 2 месяца назад

    የሣይነስ መድሀኒት

  • @chernetlingerh6507
    @chernetlingerh6507 3 дня назад

    እኔ ባህር ዳር ቀበሌ 14ነው የምኖረው አድራሻህን አሳውቀኝ በ11 ቤት ስልክህ ስደውል አታነሣም ለዚህ ነው አድራሻህን የፈለኩት

  • @Gezahegn-g1d
    @Gezahegn-g1d День назад

    ዮሐንስ ወንድሜ የሴቴውን እሬት ምስል በፎቶ ብትለቅልን

  • @henokeshetu9140
    @henokeshetu9140 Год назад +1

    ባህር ዳር ያላችሁ አድራሻውን አሳውቁን

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +1

    ጥርጣሪያችን ከጥንቆላ የሠይጣን ሣቢ ሰዎች ከዚህ የባህል አዋቂነን የሚሉሠወች ናቸው። ሳይንስም የሠይጣን ስራነው በደንብ ጥናት ሲደረግ የሠይጣንስራ መሆኑ ግልፅነው።

    • @guhatsewenmaryam1273
      @guhatsewenmaryam1273 Год назад +1

      የአዬር ጋኔል የምትለው የደብተራስራነው100%

  • @amanueltakele8818
    @amanueltakele8818 Месяц назад

    ለሽረሪት በሽታና የለሊት ወፍ በሸታ መድሀኒት ጠቁመኝ ወንድም ባክህ

  • @SisSis-b4u
    @SisSis-b4u 4 месяца назад

    ሠላም ዩሐኒስ እባክህ ታይነስ ሊያሠራኝ አልቻለም በምን መንገድ መዳኒቱን ላግኝ እባክህን አድነኝ

  • @FeteneAdamu
    @FeteneAdamu 8 месяцев назад

    Yohannes silkihn lakilgn lanagrih.

  • @EdidiyaAfework
    @EdidiyaAfework 8 месяцев назад

    የኪንታሮት መድሐናት

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 7 месяцев назад +3

    እንዴት ልናገኝህ እንችላለን

  • @MulugetaDebebe-s8e
    @MulugetaDebebe-s8e 7 дней назад

    እባክህን ስለፕሮስቴት መፍቴ ካለህ አብራርልን።

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v 4 месяца назад +1

    ስር መማስ እኮ የነእስማዚያ ስራ ነው

  • @zolad6931
    @zolad6931 10 месяцев назад

    Adrasha bitaskemitilin melkam new!! atleast silk kutir....pls tnx

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 11 месяцев назад +1

    የሚጥል በሽታ መድሀኒት ካለህ እባክህን በጣም ተቸግሪያለው

  • @itelmek5180
    @itelmek5180 Год назад

    አድራሻ አስቀምጡልን
    🙏

  • @yohansshefraw
    @yohansshefraw Год назад

    ❤❤🙏🙏

    • @fikirteshibabaw1505
      @fikirteshibabaw1505 Год назад

      እባክዎ ብዙ ችግር ያለብን ሰዎች አለን። አኔ በጣም የተቸገርኩ ሰው ነኝእንዴት ላግኝዎ?

  • @SewaleYihunie
    @SewaleYihunie 2 месяца назад

    ጆ ስልክሕን እባክሐሕ በሳይነስ ተተሠቃየሁ

  • @daileysmile8244
    @daileysmile8244 Год назад

    አድራሻውን ብታስቀምጡልን🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @marthateshome2655
    @marthateshome2655 4 месяца назад

    ሰላም ዮሐንስ እባክህ እባክህ በጥርስ ህመም ተሰቃየሁ መፍትሔ ካለህ በማርያም ሁሌ የምትለቀውን ቪዲዮ አያለሁ እባክህ እባክህ መፍትሔ ካለህ

  • @elbetelmolla4792
    @elbetelmolla4792 7 месяцев назад +1

    ስልክህን እባክህ አስቀምጥልኝ

  • @BirahanuSendeq
    @BirahanuSendeq Месяц назад

    አይ እኔ የቤተክነት ሰው ነኚ የራሤ የሆነ እውቀት አለኚ ግን ማዳበር እፈልግ አለው

  • @bezawitwyohanes7342
    @bezawitwyohanes7342 9 месяцев назад

    አድራሻ፡፡

  • @PhilposAdugna
    @PhilposAdugna 2 месяца назад

    በህር ዳረ የት አካባቢ ነው ያለኸው

  • @BelayBelay-e9q
    @BelayBelay-e9q 3 месяца назад

    አድራሻ የት ነው

  • @Amanu-z2k
    @Amanu-z2k 2 месяца назад

    ስልክ አያነሳም

  • @KASETAMIRUE
    @KASETAMIRUE Год назад

    እባክህ ወንድሜ በስንፈ ተወስብ የተቼገረ እኔን ጨምሮ በጣም በዙ ሰው ተቼግሮል እባክህ ወንድሜ መፍትሄ ከለህ አሳወቀን

  • @NegesseMengestu
    @NegesseMengestu 4 месяца назад

    ስልክኽንጨምረኽጻፍ

  • @TsegayGmikael-g3h
    @TsegayGmikael-g3h 2 месяца назад

    ምንድነው ድምፅህ በሚድያ በመስማት ነው ሰው ሚድነው ወይስ አድራሻ እና የምትሰጣቸው የበሽታ ስም ዝርዝር በመጥቀስ እና መድሃኒት የሚያገኙበት መናገር ነው ሰው ተጠቃሚ ሚሆነው?

  • @semachew810
    @semachew810 Год назад

    አደራሻዉንና ሰልክ ቁጥሩን አሳዉቁን።

  • @mimielsa9807
    @mimielsa9807 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanetesfaye2108
    @yemanetesfaye2108 3 месяца назад

    ዮሐንስ ጥሩ ነበር ግን ሩቅ ላለን በምን እንዳን እባክህ ትንሽ ብናውቅ ይመስለሀል ወንድሜተባረክ፨

  • @MarthaRetta-qw2nq
    @MarthaRetta-qw2nq Год назад +1

    ወንድሜ ሰላምሕ ይብዛልሕ ዛሬ በአጋጣሚ ቲክ ቶክ ላይ አየሑሕና ደሦም አለኝ እባክሕ የኔ ወንድም ያሉኝ ሑለት ልጆች ናቸው አባታቸው ሞቷል አንዱን በስኳር እንዳላጣው እፈራለሑ እባክሕ በፈጣሪ ስም እማጸንሐለሑ ለልጄ መፍትሔ ስጠኝ ከላይኛው አምላክ ብድሩን ታገኘዋለሕ ወንድሜ ወንድሜ

    • @MenzumaandNeshida
      @MenzumaandNeshida Год назад

      የትነው አድራሻህ

    • @tigisttesma
      @tigisttesma 5 месяцев назад

      አድራሻውን የምታውቅ ከሆነ እባእህ

  • @TegegneChernet
    @TegegneChernet 3 месяца назад

    ስልክ እና አድራሻ ይቀመጥ?

  • @Adugna-ye7wq
    @Adugna-ye7wq 9 месяцев назад

    ባምጥሩ እየሠራህነው

  • @HiwotLegesse-hy5bx
    @HiwotLegesse-hy5bx 8 месяцев назад

    ebakh Slkhn Ansalgn

  • @SemereAsfaw
    @SemereAsfaw Месяц назад

    የአይነ ጥላ መድኃኒት ይኖራል እንዴ

  • @yeabsirabeyene7434
    @yeabsirabeyene7434 2 месяца назад

    ስለ ጨጓራ በሽታ አሲድ ለሚረጭ መድሀኒት ካለ

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 2 месяца назад

    እባክህ በጭንቀት እሰቃያለው ስራ መስራትም አልቻልኩም ቤቴ ቀረው አድራሻህ የት ነው

  • @abaynehmequanint5074
    @abaynehmequanint5074 Год назад

    አድራሻ ይገለፅ

  • @NegesseMengestu
    @NegesseMengestu 4 месяца назад

    እባክህንበፈጣሪስምእምጠይቅህየእናቴንህይዎትታደግልኝየጨጓራቁስለትነውተብሎያልደከምንበትሀኪምቤትየለምለእናቴየሰጣትመፍትሔሀኪምየለምህመሟወደላይነውየሚላትየበላችውየጠጣችውአይረጋምሁሉምይወጣልወደላይነውየሚላትበእናትአይጨከንምአናእናቴደከመችብኝከፈጣሪጋርየእናቴንህይዎትታደጋትፈጣሪከአንተጋርይሁንአሜን

    • @NegesseMengestu
      @NegesseMengestu 4 месяца назад

      ስልክቁጥርህንጻፍልንበስልክህየማናግርህአለ

  • @kattoftelecom7101
    @kattoftelecom7101 7 месяцев назад

    ስልክህን

  • @MindayeTeka
    @MindayeTeka Год назад

    እናመሰግናለን አድራሻ የት ነው እባክዝ

  • @erbiyaeshitu406
    @erbiyaeshitu406 Год назад

    ስልክ ቁጥር የት አለ እኔ በጣምያመኛል😢😢😢
    አድራሻ አስቀምጥልን ወንድሜ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GenetYirega
    @GenetYirega 5 месяцев назад

    አድራሻህ የት ነዉ

  • @yonaimenwylt375
    @yonaimenwylt375 6 месяцев назад

    በእግዛብሔ ስልክህን እንዴት ላግኝህ

  • @NegesseMengestu
    @NegesseMengestu 4 месяца назад

    ኧረበፈጣሪስምስልክቁጥርህንጻፍልን

  • @asterkassa8528
    @asterkassa8528 Год назад

    እንዴት ኖት እባክዎ ለማግኝት እንዴት እንደምንችል እድራሻዎትን ቢገልጹልን።

    • @ayelewodajo9585
      @ayelewodajo9585 9 месяцев назад

      TikTok laye yohannis sheferaw bekew yegbu

  • @AysheshmChaka
    @AysheshmChaka 6 месяцев назад

    ስልክህንብትነግርን 10:47

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 2 месяца назад

    አድራሻ እንዲው ጓጓን አድራሻህን ንገረን

  • @HisheBerhe
    @HisheBerhe Год назад

    አረ እባክህ ስልክህን ላክልን

  • @konjitsisay9737
    @konjitsisay9737 Год назад +1

    እንዴት ዋልክ ዬሃንስ:: ስለ ሽበት የነገርከን ነገር አይንቱ እንድ ሎሚ የሚመስል ሆኖ ሸካራ ነገር ነው? እባክህን ከቻልክ ብትመልስልኝ :: ሌላው ደግሞ ጥቁር አዝሙዱና አብሹ እያንዳንዱን ነው አንድ ኪሎ ከግማሽ የምናደርገው?
    ከዛ ሁሉንም አንድላይ በአንድ ሊትር ከግማሽ ዘይት የምናፈላው?
    እባክህን በትክክል ተጠቅሜ እንዲጠፋልኝ ስልፈለኩ ነው ጹሁፉን ያረዘምኩት:: ሰዎች ሁሉ ካለባቸው ችግር እንዲድኑ የምታቀውን ሁሉ በማካፈልህ እግዚአብሔር እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ!!! ::

  • @AysheshmChaka
    @AysheshmChaka 6 месяцев назад

    ስልክህንብትነግርን

  • @KenediAtinafe
    @KenediAtinafe 3 месяца назад

    Vendema lega Ayer mengade Alfo Mermera seyaderg heptatese b alebeh seltebale angetun asdefabegn medanitun betnegran adera elalehu

  • @AdiseGyilma-gx4nx
    @AdiseGyilma-gx4nx 5 месяцев назад

    እባክህ ሳይነስ አስቸገረኝ የት ሃገር ነው የምትኖረው?

  • @nebiyouyohannes4960
    @nebiyouyohannes4960 8 месяцев назад

    ስልክህን ጻፍልኚ