በሰይጣን ስም የሚነግዱ የሰይጣንን ግብር የተላበሱ ሰዎች የሰዎችን ህይወት እየበጠበጡ ነው ዮሐንስ ሽፈራው |Yohans Shiferaw|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025
  • ayra starr, new music friday, tracklib, new punjabi song, karan aujla new song, sidhu moose wala new song, latest punjabi songs, adele new song, justin bieber new song, ed sheeran new song, tamil new songs, morgan wallen new song, new country songs, miley cyrus new song, spinrilla, apple music family plan, itunes match, drake new song, apple music windows, acid jazz, greatest showman songs, best dance songs, top songs 2021, dolby atmos apple music, big band, apple music lossless, wqxr,

Комментарии • 122

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 дня назад +11

    ዮሃንስ የተናገርከው ጥሩ ነው። የእግዚአብሔር እውነተ'ኛ አገልጋይ የሆኑትን እነ መምህር ግርማን እነ አባ ዮሃንስን የሚቃወም ክፉ ደብተራ ዕና ጠንቋይ ነው!!!

    • @Ermiyelbakoss
      @Ermiyelbakoss День назад +1

      ግርማ ወንድሙ ዮሓንስ ራስታው ቀሲስ ሄኖክ እነዚህ አደገኛ ሰውን የሚያሳስቱ አጋንንት ቸርቻሪ ሌባ ወምበዴዎች ናቸው እነሱን የምትከተሉ የተረገማችሁ ናችሁ። እነሱን ብሎ አባት። ቆሻሾች።

  • @RahelGetenet-th2mo
    @RahelGetenet-th2mo День назад +6

    ምንም አትሸፋፍነዉ ሰይጣንም እግዚአብሔርም አለ ለሰይጣን ከተገዛሕ እንደፈለገ ይገዛሐል ፈጣሪን ካልክ በፅድቅ ያኖርሐል

  • @weletemedhin760
    @weletemedhin760 День назад +1

    ዮሐንስ ወንድሜ በርታልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ።

  • @Fekadu-i1t
    @Fekadu-i1t Месяц назад +5

    በዙ ሰዉ ይጠብቅሐል ለሁሉም ጊዜ ስጠዉ

  • @fitsumdebebe9182
    @fitsumdebebe9182 День назад

    ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @AlyasGere
    @AlyasGere 2 месяца назад +3

    ቃለ ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
    @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 2 месяца назад +10

    ዮሃንስ ራእይ ላይ ያለው የአውሬውን ቁጥር የገለፀውንስ ምን ልትለው ነው።

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    ቆይ አባቶችን ከዚህ ፖስት ጋ ምን አገናኘዉ አንተ ጋ እልፍ ጭፍራ አጋንት እየሰራብህ እኮ ነዉ የምታዉቅ ትመስለኝ ነበር ለካ ፈረሱ ነህ እግዚያብሔር ይማርህ ለዚህች ከንቱ ቃላቹህ በመጨረሻዉ ግዜ ፍርድህን ታገኝባታለህ አዳሜ 😢

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 3 дня назад

      ክክክክክ እውነትም

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 дня назад

      ማንን ነው የምታመልኪው የምታመልከው??ለምንድነው ሰውን የምታመልኩት!ቱ!

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 18 часов назад

      አተ ዩሀንስን ስታደቅ እያመለከዉ ነዉ?​@@meselechfeyessa1226

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy8932 15 дней назад

    Wow great experience and strong knowledge bravo. ❤

  • @YetewahedoOrtodox
    @YetewahedoOrtodox 9 дней назад +6

    ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ መንግስተስማይ አይወርስም

  • @dagtadele5616
    @dagtadele5616 2 месяца назад +11

    ድንዛዜው ከህብረተሰቡ ይልቅ እናቃለን የሚሉ የስሜት መምራን ላይ ይታያል
    ክብር ለአጥማቅያን ችግሮቻችንን ለተረዱ !!!!

  • @SamriBiruk
    @SamriBiruk 17 часов назад

    መምህር ተስፍየ አበራ እድሜ ላተ ነቅተናል እደዚ አይነቶቹ ሲመጡ😂😂😂😂

  • @ananiel2336
    @ananiel2336 2 месяца назад +2

    ዮሀንስ ከዚህ በላይ ታውቃሐህ እንደዚህ እየቀረብህ ብታስተምረን የማያውቁ ሰወች ብዙ ይላሉ።

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 2 месяца назад +3

    ሠላም ዮሐንስ👍👍👍

  • @nazrawi2727
    @nazrawi2727 2 дня назад +4

    ምንም ያልገባውን ሰው ነው ያቀረብከው!! ከዚህ ሰው ምንም አንማርም!!!

  • @YebeltalGashaw
    @YebeltalGashaw 2 месяца назад +2

    ጆ እግዚአብሔር እድሜህን ይጨምርልህ

  • @Tirhas-s7z
    @Tirhas-s7z 23 часа назад +1

    ጥንቆላ ይቀጥል ነው የምትሉት የስንቱን ህይወትና ተስፈ እንደነጠቃችሁ ህዝቡ ነቅቷል

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 День назад +1

    አይ፡ እራሱ፡ የአውሬው ፡ልጅ መጣ ፡ብዙ ፡ነገር ፡ነቅተናል ፡፡በስደት ፡ያለን፡ አየናቸው ፡ ወይኔ ይገርማል ።።።አንተ ቀለበት ያረከው እደራወጉ እራሱ እዚ አገር ኢሉሚናት ነኝ የሚሉት እንዳንተ ነው የሚያደርጉት።።።አታጭበርብር ስላሴዎች ይገስፁክ ።።።።የኝ አገር እኮ አውሬ የሆኑ አሉ ይገርመኝል ፡አንተን ባየው አይኔ እና ጆሮዬን ንስሓ እገባለው።።።

  • @FikirtaJaleta
    @FikirtaJaleta День назад

    Tbark

  • @meab2220
    @meab2220 2 месяца назад +4

    የጣቱ ከልበት ማን አንደ ሆነ ይመስከራል

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад

      ትክክል😂😂😂

  • @sirakdane698
    @sirakdane698 13 дней назад +4

    አንዳንድ ጊዜ እናተንም እንድንጠራጠር አታድርጉን ስንቶቻችን ከእ/ር ውጭ እንዲህ ያለ ነገር ያለ እስከማይመስለን ድረስ በእ /ር እየታመንን የመስተፋቅር መንፈስም ሆነ እድልን የሚሰልቡ ሰዎች መጫወቻ የሆነውን ቤት ይቁጠረው እኛ በፈጠረን አምላክ ሳንታመን ቀርተን ሳይሆን ይሄ አሰራር አለ ወድክም ጠለህም የአምልኮ ጊዜም እያለን ያእርኩስ መንፈስ ሲላክ ስራውን ይሰራል ከዚህ እንዴት መውጣት እንደሚቻል አንድ ቪዲዮ ስራልን አስረግጠህ ያኔ በደንብ ያግባባናል

    • @BeletuMaseresha
      @BeletuMaseresha 5 дней назад

      በጣም ትክክል ስንቱ የለም እያለ ተበላ ሀሪፍ ሃሳብ ነው የተናገርከው

    • @MariamMariam-nb5wl
      @MariamMariam-nb5wl 2 дня назад

      እረ እውነት ነው ማርያምን ጭራሽ ጠያቂውም ተጠያቂውም ቸኩለው ነው የሚመስሉት አንዱን ሳይመልስ አንዱን ይጠይቀዋል ምንም እርጋታ የሌለው በድጋሚ ዮሐንስ እራሱ የመለሳቸው መልሶች አጥጋቢ አይደሉም. በዚህ አጋጣሚ day7 ተከታተሉ የእውነት ይጠቅመናል

    • @Seblekefelegn-z4u
      @Seblekefelegn-z4u 17 часов назад

      ከመተቸትህ በፊት የእግዚአብሔርን ስም በትክክል ፃፍ ጊዜ እና ሰአት የእግዚአብሔር ነውና ለስም አጠራሩ ክብር ይኑረን ማስተዋልን ይስጥህ🙏

  • @YodiDudu-nk8bc
    @YodiDudu-nk8bc 5 дней назад +1

    ካባቶቻችን ላይ ውርድ

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem2112 День назад +2

    የብር ቀለበቷን አውልቀህ ቢሆን ኖሮ እሰማህ ነበር

    • @eftah_gebresillassie
      @eftah_gebresillassie 21 час назад

      ግርማ ሞገሷ ኣ....

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад

      ​@eftah_gebresillassie ነቅተናል😂😂😂

    • @Seblekefelegn-z4u
      @Seblekefelegn-z4u 17 часов назад +1

      ፈረጅ ቢሆን ታከብረው ነበር ፈረጅ አምላኪ ሁላ👎

    • @derejebizualem2112
      @derejebizualem2112 16 часов назад

      @@Seblekefelegn-z4u ጅምላ ፍርድ ደካማነት ነዉ

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 2 часа назад

      @Seblekefelegn-z4u አጋት ጎታች ቅጠል በጣሽ ፈርጅ የለም መተተኛ ሁላ

  • @WoldeHusen
    @WoldeHusen 2 месяца назад +1

    እባክህ ዮሄ እግ/ር በሰጠህፀጋ የጀሰብ መዳኛ እፅ ካለህ ብዙሰው ይሰቃያል እኔም ታማሚ ነኝ ግን አምላኬን ከልቤ አውጥቼው አይደለም ያገኘኝ አሁንም በአምላኬ ቤትነኝ ፀበል ሰሄድ እፈወሳለሁ ቤት ስገባ ነጭሽንኩርትና ቅመማ ቅመሞች የነካው ምግብ ስጠቀም በጣምያመኛል እግ /ር ይጠብቅህ

    • @SolomonKebede-cc7yd
      @SolomonKebede-cc7yd 14 дней назад +1

      ጹም

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 дня назад +1

      መጀመርያ የእግዚአብሔርን ህያው ሰም በደንብ ሰባቱን /7ፊደል ደስስስ እያለክ በአክብሮት ስሙን ጥራ ፃፍ !

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 День назад

      የባሰ ተሰናክለህ አንዳትቀር ፍጣሪን ብትቀርብ ብትፅም ብትፀልይ ይሻላሃል ‼️

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 День назад +1

    ጌታእየሱስን የፈተነ ምንድነዉ ?

  • @mesfinguchie5199
    @mesfinguchie5199 День назад +1

    የቅጠል በጣሽ መጨረሻው ሴጣን የለም ብሎ መካድ ነው

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад

      ሰይጣንን እየጠራ እየተዋረሰ ሰዉላይም እያዋረሰ ሰይጣን የለም ይለም ይለናል

  • @EmbatSebahat
    @EmbatSebahat 2 дня назад

    እናመሰግናለን የት ነው አድራሻህ ስልክህን አስቀምጥ በውስጥ መስመር አውራኝ .

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад

      መተት እዲሰራልህ ነዉ😂😂😂

  • @ZerayTadesse
    @ZerayTadesse 3 дня назад +2

    Where is day 7 tube

  • @saragebre4221
    @saragebre4221 2 дня назад +1

    እውርነትህን እና ድንቁርናህን ለሌላው ሰው አታስተላልፍ

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 10 дней назад

    ትክክል ነህ

  • @esayasb3
    @esayasb3 2 месяца назад +2

    Mejemeria zemenun waj bizu yikerhal anbibi. Alem eyehedebet yalewn seytanawi sireat minim algebahim

  • @johhsee5229
    @johhsee5229 День назад +1

    hulum awaki honebn eko

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 2 минуты назад

    Leka gena bzu yikerhal awaki meslehegn neber.metsaf kidusn anbbeh yemtawk aymeslegnm

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 День назад +2

    አሄ ሰዉዬ አደገኛ አና መተተኛ ነዉ አሰተምሮዉ አና መፅሃፍ ቅዱሰ ሰለ ዮሃንሰ ራኤ ያለዉ ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ አሄ ሲጀመር አራሱ የሰይጣን ፍርሰ ነዉ ሰይጣን የለም ምልክት የለም የሚል አሰኪ የብር ቀለበትህን አዉልቀዉ ኢሄን የሚሰማ አራሱ የሱ ቢጤ ነዉ ‼️‼️‼️‼️

  • @WoinshetBefekadu
    @WoinshetBefekadu 3 часа назад +1

    Kelbte yadergbet tatu ke hone--------------gin altmchgnem endihe yemiyadrgu sewoch -------

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 2 месяца назад +5

    ተጠያቂው በራሱ አለም የሚኖር ነው ገሃዱን ዓለም አያውቀውም ስለ መጽሐፍ ቅዱስም አያውቅም።

  • @SamiZemene-s5c
    @SamiZemene-s5c 24 дня назад +1

    ወንድም ለሌሎች ሚዲያወች ለቃለመጠይቅ ለማድረግ አትፍቀድ ከማን እና ከየት እንደመጣ ስለማይታወቅ

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад

      ምን እዳይሆን ገርማሞገስ ሰራልህ ነዉ እድል አዞረልህ ምድረ ጠንቆይ

  • @FenTadesse
    @FenTadesse Месяц назад +1

    የት ነዉ ምትኖረው

  • @shabaethio862
    @shabaethio862 2 месяца назад +2

    አመለካች ጣት ላይ ያለው የብር ቅለበት ምንድነው???

    • @ጉዱወጣ
      @ጉዱወጣ 17 дней назад

      ጌጥ ወጣቱ ሁሉ አድርገዋል ወረኛ

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад

      ግርማ ሞገስ😂😂😂😂

  • @josephgezmu8901
    @josephgezmu8901 7 дней назад +1

    Be mare yetelws merze nw yehe sewye

  • @titaabe5278
    @titaabe5278 4 дня назад

    እኛ እኮ የጠያቂው ስም ሳይሆን የጠያቂውን ነው መስማት የፈለግነው የተያቂውን ነው ። የሱ ድምፅ አይሰማም

  • @ArsemaYemaryam
    @ArsemaYemaryam 2 месяца назад +2

    እረ ዮሐንስ አዲስአበባ መምጣትህን አልወደድኩትም ጊዜው ማን እንደሚ ገደል እያወቅክ ብቻ ፈጣሪ ይሸፍንህ

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад

      ስርማሽ ቅጠል በጣሽ ደብተር ምናባቱ እዳይሆን ነዉ😂

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад

      ስርማሽ ቅጠል በጣሽ ደብተር ምናባቱ እዳይሆን ነዉ😂

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 2 месяца назад +1

    ደረጄ ዘወይንዬ ጆንን አድነው ጠብቀው ላንተ በጣም ያስፈልግሀል እኛም የምንወደው ወንድማችን ነው አደራ ጆም እራስህን ጠብቅ

  • @SamriBiruk
    @SamriBiruk 17 часов назад

    ወገኖቼ ነቁ የባህል ሀኪም ስርማሽ ቅጠልበጣሽ ስታገኙ ተጠንቀቁ አጋንት ጉተታ ነዉ ይሄ አዲ የመጣ መተተኛ ነዉ ወገን ንቁ ምልክታቸዉ የብር ቀለበት ከእጃቸዉ አይጠፍም ንቅሳትም እደዛዉ አጋንት ተዋርሶ እየጠራ ሰዉን እያሳበደ እድል እያዞረ ሰይጣን የለም የለናል ይሀዉ አተላይ ሁኖ እያወራ እኮ ነዉ ዩሀንስ 😅😅😅😅😅😅

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 10 дней назад

    ሴጣንን አምላኪ ዎች ይጠንቀቂ ይሥማማይሥማማና አፀፋው መልሶ ያቃጥላል

  • @alem7474
    @alem7474 9 дней назад

    ታድያ፣ አሁን ራሱን አስገዝቶ ነብሱን ሰጥቶ፣ የነበሩ ሰዎች በውኑ ንስሃ ግብተው መዳን ይችላሉ?

  • @rahwamehari8297
    @rahwamehari8297 День назад

    Koy abatochun keman gar new yeposetkew and no no

  • @messi16ada44
    @messi16ada44 2 месяца назад +1

    Yohanse gibezi eko nehi endezih astemiren tint betekirstyan yeneberutin asawuken kelemochihn kiritsochin astemir yegna anbesa emebete titebikih ayinachihn nehi

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል День назад +1

    እረ 😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw День назад

    ምኑ የማይረባ ሰው ነው 26 ደቂቃ ጠበኩት ምንም እውቀት የለውም በመሰለ የሚመልስ መፅሃፎችን ያላገላበጠ ልቅምቃሚ ወሬ ነው የሚመልሰው አንብብ !!!
    ጠያቂውም ብትሆን እንደዚህ ያሉ ሰዎችን ከማቅረብ በእውቀት የዳበሩ ለሚድያ ብቁ የሆኑ ቢቀርቡ የማያሳፍሩ ሰዎችን ብታቀርብ መልካም ነው አሁን ይሄን RUclips subscribe ባደርግ ምን እውቀት አገኛለሁ??? ሶ ሰዎችን ሉዝ ታደርጋለህ ቻናልህም አያድግም more ብትሰራና በእውቀት የዳበሩ መረጃዎችን ብታካፍለን ሳትለን ፈልገንህ እንመጣለን ይሄ ሰውዬ ግን ለኔ ብዙ ይቀረዋል

  • @RahelGetenet-th2mo
    @RahelGetenet-th2mo День назад

    ሰለሞን ራሱ ጣኦት አምላኪ ሴቶች አግብቶ በነሱ ጣኦት አምልኮ እንደተሳበ ቃሉ ተናግሯል 666ቁጥሩን ቢጠቀም ምን ይገርማል አይገርምም

  • @Healthfood271
    @Healthfood271 2 месяца назад

    ,ጥሩ ነው ግን ቴፕሌኑና አሳባችሁ አልሄደም

  • @damot_bizamo
    @damot_bizamo 2 месяца назад +2

    ኧረ በስመ አብ ዮሐንስን አንብብ በለውማ

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 10 дней назад +2

    አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ ያንተ ብጤውን ማለት ነዉ የጌዎች ጓደኛ ነህ እንዴ

  • @EfremEfiman
    @EfremEfiman 22 дня назад

    ምነው ዮሀንስ ምንድነው የምትለንkutr yelem koy atem bemidiah eyenegekbn newu malet newu abzagnawu ngd newu blelah yeyazewu?midiya lay yetaye hulu ende awaki yemikoterewu lemn yhon

  • @ZelalemAschaley-g9h
    @ZelalemAschaley-g9h 5 дней назад

    እንስላል ለኩላሊት ጠጠር ጥሩ ነው ይባላል እውነት ነው ጆን

  • @shiwaestub1497
    @shiwaestub1497 2 месяца назад +1

    Yetenesahebet alam yegebanal legna lenekanoch Er yegetstseh.

  • @eftah_gebresillassie
    @eftah_gebresillassie 21 час назад +1

    ሌላኛው የዲያብሎስ ጠበቃ መጣ ደግሞ። ከዶክተር ሮዳስ የባሰ ነው። ሲጀመር ዮሐንስን ቀድሜ አውቀዋለሁ። ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ነው።

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад +1

      ደብተራ የደብረራልጅ የእድል ነጋዲ ስርማሽ ቅጠል በጣሽ ሰዉ እዴት ሰይጣን አለ ይለናል ስታስበዉ

  • @YetewahedoOrtodox
    @YetewahedoOrtodox 9 дней назад

    መፀሐፍ ቅዱስ እኮ ነው ምልክት እንዳለው የተናገረው አምሮ ያለው ያስተውል ቁጥሩ የሰው ቁጥርነው እና ይቁጠሩው እሱም 666 ነው ሲል የተናገረው ሰው በ6ኛው ቀን ስለተፈጠረ አውሬው አምላክ ነኝ የሚለው ሰው መሆን ያመለክት ዘንድ ይሄን እንደሚጠቀም ይናገራል ።

  • @AlphaOmega173
    @AlphaOmega173 2 месяца назад

    በመፅሀፍ ቅዱስ ምልክቱን ሳያውቁት ይይዙታል የሚለውስ

  • @tsehaizewge6598
    @tsehaizewge6598 23 часа назад

    የአጋንት ህመም የለም ትላለህ?

  • @Ras_Dejen-11
    @Ras_Dejen-11 2 месяца назад +3

    ሀሳዊ መሲህ የተባለው በ 666 ተወኩሏል እኮ ምን ልትለው ነው እኔ ግን አዋቂ ትመስለኝ ነበር

  • @Ras_Dejen-11
    @Ras_Dejen-11 2 месяца назад +1

    ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ የሚለውን ቃል ምን ልታደርገው ነው

  • @shiwaestub1497
    @shiwaestub1497 2 месяца назад +2

    Kekesetedemena yeleyal atechebereber kenesu wegeneh. Degemo anetetelakeben enegedyeh yemayastewalewen hezeb tewesedewaleh. Madenager new seraw . Neku.

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 2 месяца назад

      በትክክል ለማዳመጥ መሞከር የተሻለ ነው ሰፍ አድርጎ ማሰብ ያስፈልጋል

  • @awayehuZAMANUEL
    @awayehuZAMANUEL 7 дней назад

    የቀኝ:የጠቋሚህ:እጅህ:ላይ:ያለችው:የብር:ቀለበት:ምንድናት። ሴጣን:የለም:መተተኛ:የለም:ይላሉ:ሰዎች:አፋቸውን:ሞልተው። እውቀትህ:ሲጠፋ:ንብረትህ:ሲወድም:ትዳርህን:ሲበትን:ሴጣን:ጥበብ:አለው።

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 17 часов назад

      በነሱ ምክንያት አደል ህዝቡ የታሰረዉ በስርማሽ ቅጠል በጣሽ ደሞኮ ጥብብ ነዉ ይሉናል😂😂😂😂

  • @FkadeFkade
    @FkadeFkade 7 дней назад

    አሳብ አስጨርስ ምን ሁነህ ነው

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 2 месяца назад +2

    ተጠያቂው ስለ ኒው ወርልድ ኦርደር በቂ ግንዛቤ የለውም ።

  • @yosephurgesa-hb6tl
    @yosephurgesa-hb6tl 2 месяца назад +2

    ያንተ ሀሳብ ከሆነ አደባባይ ይዘኽ መውጣት የለብህም

  • @fitsumdaniel-k9g
    @fitsumdaniel-k9g 2 месяца назад +1

    Ketel betash mehone ayeneken garedotal telateken ewek megmera

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    ሰወየዉ ምንድነዉ የሚያወራዉ ምልከት ሰዉ አይደለም የሰጠዉ ቅዱስ የሆነዉ የእግዚያብሔር ቃል መፀሀፍ ቅዱስ ነዉ የአዉሬዉ ምልክት እያለ የሚያስረዳን እንዴት አይነት ሲስተም ተጠቅመህ ህዝቡን ገደል ልተከት ነዉ እረ ማስተዋሉን ይስጥህ ቀስ በል ልታይ ልታይ ደብቁኝ ያመጣል እሺ

  • @SamriBiruk
    @SamriBiruk 17 часов назад

    አተ ቆሻሻ የመምህር ግርማን ፍቶ አንስ ብርሀን ከጨለማ ጋር ህብረት የለዉ አቅተዉናል የኛ እቁ አባት የደብተራ እራስ ምታት

  • @WossenworkuWorku
    @WossenworkuWorku 14 дней назад +1

    እውነትህን ነው ነጋዴ ናቸው

  • @eddyjapan3630
    @eddyjapan3630 2 месяца назад +1

    ምንም አልተግባባችሁም , የምን መምህር ነው, ዝም ብሎ ይፈርዳል 🙄

  • @mastewal1223
    @mastewal1223 2 месяца назад +2

    ይሄ ልታይ ልታየ ባይነትህ በዛ

  • @Ermiyelbakoss
    @Ermiyelbakoss День назад

    አንተ ራሱ ሁሉም ነገር የተምታታብህ ሰው ነህ

  • @shiwaestub1497
    @shiwaestub1497 2 месяца назад

    Yedeshet zere negn yekele ayale yemilefafel sew new. Neku eyadenager new degemo menem eweket yelewum.

  • @AlemuGetachew-iv6kp
    @AlemuGetachew-iv6kp 4 дня назад

    ፈጣሪ ይቅር ይበልህ።አንተ ማን ነህ ።666 ነህ።

  • @bluebird8845
    @bluebird8845 5 часов назад

    Block this page

  • @ራማቲዩብ19
    @ራማቲዩብ19 2 месяца назад +4

    አንተ እየዞርህ እንጨት ና ቅጠል በጥስ (አንዱ አንተ ነህ)

    • @bawahana8697
      @bawahana8697 Месяц назад

      ቅጠል መበጠስ ሀጢያት ነው

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 День назад

      @@bawahana8697አይ ፅድቅ ነው 😁

    • @Seblekefelegn-z4u
      @Seblekefelegn-z4u 16 часов назад

      አንተ ቅጠል በጣሽ ያልከው የሡ ቅጠል የብዙዎችን ሠው በሽታ እየፈወሰ ነው።
      ምነው ፈረጆቹ የሠሩትን ኪኒን ገዝተህ ትውጣለህ አይደል ትችትህ(ስድብህ) ከኪኒን አያውጣህና

    • @Seblekefelegn-z4u
      @Seblekefelegn-z4u 16 часов назад

      አንተ ቅጠል በጣሽ ያልከው የሡ ቅጠል የብዙዎችን ሠው በሽታ እየፈወሰ ነው።
      ምነው ፈረጆቹ የሠሩትን ኪኒን ገዝተህ ትውጣለህ አይደል ትችትህ(ስድብህ) ከኪኒን አያውጣህና