አለምን ይወቁ EP 16፡ ሶርያ│Syria

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 36

  • @Meron7271
    @Meron7271 9 месяцев назад +6

    አምላክ ለአለም ሁሉ ሰላምን እንዲሰጥ እመኛለሁ ከስልጣኔ እሰከ አስደንጋጭ ፍርስራሸ ምን ያህል የሰው ልጅ የሞተው ሙቶ የተረፈው በስደትና በመፈናቀል አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ እንደገቡ መገመት ቀላል ነው እኛስ ከሀገራችን ውጭ ተሰደን ማን ይቀበለናል Sudan, Egypt, somalia,S.Sudan,Djibouti, Kenya,Ertheria ከፈጣሪ ወጭ ማንም የለንም መንግስት እያለን እንኳን ስንቱ ነው በየእስር ቤቱ የሚሰቃየው ብዙ Syrian እዚህ bole አካባቢ ከሀበሻ የተሻለ ነገር አላቸው ...ብቻ ሁሉም አይፃፍም Columbiaን እንጠብቃለን ማስ'ሰላማ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 месяцев назад

      እውነት ነው @MeronAb፣ ሰላም ይሁን ለሁሉም 🙏❤

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 8 месяцев назад +5

    ያ አላህ ሠለሟን መልሳት

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj 9 месяцев назад +5

    አቦ ስራዎቻችሁን ወድጃቸዋለሁ በርቱ 👏👏👌

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን
      Thank you for watching 🙏❤

  • @Fkbtbwsnc1
    @Fkbtbwsnc1 8 месяцев назад +2

    የቅዱስ ኤፍሬም ሀገር የመቤቴን ምስጋና የደረሰው ሀገር ሶርያ😢

  • @bezakuluMolalign
    @bezakuluMolalign 4 месяца назад

    በርታ ምርጥ ዘጋባና ታሪካዊ ዳሰሳ ቀጥልበት አመሰግናለሁ

  • @NuraNuri-y6r
    @NuraNuri-y6r 2 месяца назад

    ያረብ ሰላም ለአለም ህዝብ ይሁን

  • @YosephWordofa-n8q
    @YosephWordofa-n8q 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ብዙ ነገር አሳዉቆኛል አመሠግናለሁ ::

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 месяцев назад

      እኛም እናመሰግናለን
      Thank you for watching 🙏❤

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 4 месяца назад

    Gobaze ❤❤ appreciate 🙏🙏🙏

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 7 месяцев назад +1

    Baiwunatu Baxam das yemil program naw baritu!!!

  • @HizkelDegfe-dk4ly
    @HizkelDegfe-dk4ly 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን 🙏 በጣምነው ምትመቸኝ 🙌በርታ ቀጣይ ኳታር

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ bro 🙏❤

  • @isakali5761
    @isakali5761 8 месяцев назад

    አቀራረብህ በጣም ተመቺቶኛል ❤❤❤ ስለ ኢራቅ ስራልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 8 месяцев назад +1

    Selam yistachew ❤

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 8 месяцев назад +1

    Arif new ❤ thanks

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  8 месяцев назад

      Thank you for watching 🙏❤

  • @user-miko443
    @user-miko443 9 месяцев назад

    አባቴ በርታልኝ አሪፍ ነዉ ቾሎ ቾሎ ስራ 🎉🎉

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 месяцев назад

      Thank you so much bro 🙏❤

  • @Nationalismandpatryotisem
    @Nationalismandpatryotisem 9 месяцев назад +2

    Please 🥺 ስለ እስራኤል ቪዲዮ ስራልን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 месяцев назад

      Thank you for watching 🙏
      የእስራኤል ቪድዮ በቅርቡ እንሰራለን!

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 8 месяцев назад

    ጌታ እንደገና ያስብሽ😢

  • @zerihunkebede1465
    @zerihunkebede1465 8 месяцев назад +1

    ሶሪያ እኛን ለማፍረስ መከራዋን ስታይ እራሷ ፈረሰች

  • @HailemariamMengstu
    @HailemariamMengstu 8 месяцев назад

    Thx bro ❤❤❤

  • @alinurusen1890
    @alinurusen1890 9 месяцев назад

    ቀጥሉበት

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 месяцев назад

      Thank you for watching 🙏❤

  • @ammaarsolomon5857
    @ammaarsolomon5857 4 месяца назад

    Sal Egypt Seralan please please

  • @GemechisTsegaye-dc3cx
    @GemechisTsegaye-dc3cx 9 месяцев назад

    good

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 месяцев назад

      Thank you for watching 🙏

  • @AhmedAhmedmuhamed-cy8yu
    @AhmedAhmedmuhamed-cy8yu 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 9 месяцев назад

    ሶርያ አዛኝ ሀገር😢

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 месяцев назад

      ሰላም ይሁን ለሁሉም 🙏❤

  • @GarbelHilla
    @GarbelHilla 9 месяцев назад

    Omg 😂😂😅

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 8 месяцев назад

    ሶሪያን ያወደሙት ሺዔና ሱኒ ናቸው