ታምሯን መስማት //በዘማሪት መስከረም ወልዴ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • በዘማሪት መስከረም ወልዴ //ታምሯን መስማት // #መስከረምወልዴ #tamruanmesmat #meskeremwolde

Комментарии • 39

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ Год назад +6

    ዝማሬዎችሽን ሰምቼ አልጠግባቸውም ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን የሰውን ሳይሆን የእግዚአብሔር እያየሽ አገልግሎትሽን ቀጥይበት እኛ ሁልጊዜ ደካሞች ነን የሚያበረታን የድንግል ማርያም ልጅ ሰፊ ልቦናን ያድልሽ

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Год назад

    የምወድሸ የማከብርሸ እህቴ መሰኪ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መዝሙርሸን ሰሰማው ከፍቶኝ እንኳን እፅናናለው መዳንያለም ዘመንሸን ይባርክልሸ❤❤❤

  • @حنانسارة-ر7ح
    @حنانسارة-ر7ح Год назад +1

    አሜን ፫ ዝማሬ መላአክ ያሰማልን በውነት ❤💚💛💖💐💒

  • @roserise8496
    @roserise8496 Год назад +1

    Amen Amen Amen zemare malakatin yasamalin 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @fantish8615
    @fantish8615 Год назад

    አሜን እህት ዘማሬመላእከት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ ስወድሽ

  • @ketemaabebe5235
    @ketemaabebe5235 Год назад

    መዝሙሮችሽን ሰምቼ አልጠግባቸውም ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @የስደትስንኬኪዳነምረትእና

    😢ዝማሬ መላክህትን ያሰማልን ታበርታሽ እናቴ😢😍😍😍

  • @tigsigtshw9088
    @tigsigtshw9088 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏🎤🎤🎤🌹🌹🌹🌹🍃🍃🍃🍃👏👏👏እህታችን በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን አሜን ፫❤❤❤❤👏🌹🌹🌹🌹🍃🍃🍃🌹🌹🌹🌹🌹🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌹 ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልል🍃🍃👏👏👏👏👏👏👏👏🍃🍃🍃🌹🌹🌹🎤🎤🎤🎤🎤ልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Год назад

    Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yesamalish zemarit meskaram 🙏

  • @mekdesfrezewd267
    @mekdesfrezewd267 Год назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ቃለህይወት ያሰማሽ ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማህፀነ ለምለም ናት። መስኪ መዝሙሮችሽ እጅግ በጣም ደስይላሉ በርቺ።

  • @EmebtAyetenfsu
    @EmebtAyetenfsu 11 месяцев назад

    በርቺ አያይዝሽ ጥሩ ነውእመብርሃን ታፅናሽ አሁን አመስግኝልኝ እመብርሃንን

  • @ABCDABCD-xu2em
    @ABCDABCD-xu2em Год назад

    Zimare malakin yasemalin 🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ Год назад

    ተባረኪ የኔ ውድ እህት መስኪ እመቤቴ ዘመንሽን ትባርከው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ በርቺልን

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Год назад

    yen kong ❤❤❤❤emebete mareyam tebarkesh

  • @LucyTeklu
    @LucyTeklu Год назад

    Zemarya melakten yasemalen zemaroyochesh began yasdestugnal

  • @MeseleUmer-yg4hr
    @MeseleUmer-yg4hr Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ከክፋሰዎች ዐይን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ከኩዬ914
    @ከኩዬ914 Год назад

    በእውነት ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ 🎉🎉 የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ማነው የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው እደኔ 😢😢

  • @kidanemh
    @kidanemh Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @MyPhone-eo1jv
    @MyPhone-eo1jv Год назад

    ዝማሬመላክትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Takila1234
    @Takila1234 Год назад +1

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q Год назад

    የኔ ተወዳጅ ኡፍ ሰምቼው አልጠግብ ያልኩት ዝማሬነው ጸጋው ይብዛልሽ

  • @m.d5652
    @m.d5652 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 Год назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @sarakuwait2031
    @sarakuwait2031 Год назад

    Amen 🙏🙏🙏amen🙏🙏🙏amennnnnnnnnnnnnnnnnnn🙏🙏🙏

  • @senaittsehai7571
    @senaittsehai7571 Год назад

    ዝማሬ መልአክትን ያሠማልን

  • @ethopa
    @ethopa Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Год назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማን ፀጋዉ በበረከት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅኘኝ
    @የማርያምልጅኘኝ Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን አሜን 🙏🙏🙏 እንወድሻለን

  • @aberufeysa5027
    @aberufeysa5027 Год назад

    ሠለም መስኪዬ ለጌኝሺ እፈልጋለሁ

  • @JeeheuJehehe
    @JeeheuJehehe Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @seresere7700
    @seresere7700 Год назад

    እልልልልልልልልአሜን

  • @suzantlke7177
    @suzantlke7177 Год назад +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕

  • @FotoIsack-l5g
    @FotoIsack-l5g Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GexiAbera-w4n
    @GexiAbera-w4n Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeazaMeaza-bf1qk
    @MeazaMeaza-bf1qk Год назад

    ❤❤❤❤

  • @hayatali4068
    @hayatali4068 Год назад

    ❤❤❤❤❤