"ጦርነትን እጠላለሁ ፣ ለነፃነቴ ግን እዋጋለሁ !" ዘነበወላ ከፀሀይበታች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Комментарии • 48

  • @bealumak5748
    @bealumak5748 7 месяцев назад +1

    እንዴት እንደምወድህና እንደማከብርህ ስገልፅ በሀሴት ነው❤

  • @kesetrading264
    @kesetrading264 7 месяцев назад +4

    ጋሽ ዘኔ እድሜ ከጤና ያድልህ ።የዓመት ሰው ይበለን ፣🙏🙏

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg 7 месяцев назад +5

    ❤❤❤
    ያነበበ ሲናገር እንዴት ደስ ይላል❤❤

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 7 месяцев назад +1

    እትዮጵያዬ የሚስብለኝ ደሞ እንደዚህ ያሉ ባለውብ አእምሮ አንደበቶችን ደሞ እነሆ ትለናለች ! ጋሼ ይመችህ አቦ አብዝቶ ይስጦህ አሪፍ ጊዜ ከፀሐይ በታች !!!🤔

  • @MISTEREMARYAMFASIL
    @MISTEREMARYAMFASIL 7 месяцев назад +4

    ሰላምታዬ ይድረስህ አክባሪ ወገን ዘውድነሽ ነኝ ።ከመላው ቤተሰቦችህ ጋራ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።አላለሁ።

  • @ibrahimhassen2014
    @ibrahimhassen2014 7 месяцев назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዘኔ የኔ አባት....ይሄ ነው የኔ ንጉስ...እምዬ የኔ ጀግና

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 7 месяцев назад +4

    ጋሽ ዘኔ በጣም ነው የሚያምርብህ ያው ሀሳብህን ሁሌ እንደተጋራን ነው እናመሰግናለን

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw 7 месяцев назад +2

    እግዜር ይስጥልን ዘኔ

  • @TeyimHiwot
    @TeyimHiwot 7 месяцев назад +2

    ጋሽ ዘነበ..🙏ሰላም ላንተ ይሁን።በሃሳብና ዝግጅታቸው በጣም ከሚገዙኝ ሰዎች መካከል ዋነኛው ነህና...ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ያቆይህ..!!! በርታልን 👌❤👌

  • @melegnawtube
    @melegnawtube 7 месяцев назад

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጋሽ ዘነበ ወላ...

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 7 месяцев назад +3

    ፈጣሪ የጠብቅ

  • @abiyassefa7670
    @abiyassefa7670 7 месяцев назад +2

    ዘኔ 1 ኛ በርታ

  • @mesfinwolde3221
    @mesfinwolde3221 3 месяца назад

    ዋው ሳላስበው አለቀ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይጨምርልህ።

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 7 месяцев назад

    እውነት ትውሥታ የታሪክ ጀግንነት አድሜ እና ጤና ታዲያ የአሁኑ አማራ ክልል ወንድሞቻችን የፈነገጡትን የሚመኪርሊን ያሀገር ሽማግሌዎችን እና አናቶች ፋኖ ሚባለውን ጉሬላ ውን ብያሥታርቁ ሐይ የሚል ጠፋ አሬ አንድ በሉ ወንድም ወንድሙን አዋቅነት ነው የዋሕነት

  • @tigersmart443
    @tigersmart443 7 месяцев назад +6

    እንዳልከው ጦርነት በጣም መራር እና አስከፊ አውዳሚ ለመሆኑ ታሪክ ብቻ ሳይሆን አሁናዊ ሁኔታችን ምስክር ነው። ይሁንና ጦርነት አንተ እንዳልከው አጭር ሲሆን ብቻ ሳይሆን የጦርነቱም ምክንያት ለነፃነት እና ለፍትህ ሲሆን ብቻ ምክንያትያዊ ተቀባይነት ይኖረዋል። ለዛውም ነው ከጦርነቶቻችን በሙሉ በዋናነት የዓድዋን እና ሌሎች ከባዕዳውያን ጋር ያደረግናቸው ጦርነቶች ከሞላጎደል የምንስማማባቸው እና የምንቀበላቸው። አሁን የዓድዋ በዓል የኢትዮጵያን ሁሉ የነፃነት ምልክት በመሆኑ በድምቀት እንድናከብረው የሚጠበቅ ከሆነ በዚች ቅፅበት በኤርትራ ጦር ስር ሳይወዱ በግፍ እየተዳደሩ ለሚገኙት፣ በሱዳን ወራሪ ኃይሎች የመንደራቸውም ስም ሳይቀር ተቀይሮባቸው ከእርሻ ማሳቸው የተፈናቀሉት እና በደቡብ ሱዳን ግዛታቸው የተጠቃለሉት የአንድ ወረዳ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ይህ የዓድዋ በዓል ምናቸው ነው ትላለህ? ሲጀመር አሁን ባለው የአገሪቱ ስርዓት (ብልፅግና) ድኃ ህዝብ ነፃነት እና ሉኣላዊነት የለውምም አይገባውምም የሚል ፍልስፍና እየተራመደ የዓድዋ በዓል በዚህ ደረጃና ድምቀት ማክበርስ ከራስ ጋር የሚጣረስ ድርጊት ወይም አጉል መጃጃል አይሆንምን? ለማንኛውም ባብራራሃቸው ኃሳቦች ከላይ የጠቀስኳቸው ቁምነገሮችን በማካተት ሙሉ በሙሉ እቀበላቸዋለሁ። ብዙ ጊዜ የምታመነጫቸው ኃሳቦች ገንቢ በመሆናቸው እመሰጥባቸዋለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 7 месяцев назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዘኔ። እናመሰግናለን

  • @surafelgetachewmuleta5778
    @surafelgetachewmuleta5778 7 месяцев назад +2

    Respect!

  • @Brookbaba
    @Brookbaba 7 месяцев назад

    ዘኔ❤❤❤

  • @alemuserawit
    @alemuserawit Месяц назад

    ይመችህ

  • @Poem_AI
    @Poem_AI 7 месяцев назад +1

    "ምኒልክ ማለፉን ለምትጠይቁኝ ፣
    ፊትም አልቀደመ ኋላም አይገኝ ።"

  • @azeman1
    @azeman1 7 месяцев назад +4

    ከእግዜር እየቀዳ ያዘነበ ደጉ፥
    ከፀሐይ ይሞቃል አያ ባለዘንጉ።
    **
    "ዐድዋ: ዳግማዊ ዘፍጥረት ወጸሊም!"
    **
    ክበርልን ጋሽ ዘኔ

  • @tiyinttufe8020
    @tiyinttufe8020 3 месяца назад

    Thank you Zene and God keep you safe and blessed

  • @Ruha369
    @Ruha369 7 месяцев назад +1

    Abo yimechih Gash zene

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላም 💚💛❤ 🙏🙏🙏

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 7 месяцев назад

    Respect 🙏

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 7 месяцев назад

    እስቲ ስለአለው ችግር መፍቴ ፈልጉ ምን ማረግ አለብን እርስ በርስ ውጊያን ለማቆም ስራ ይፈልጋል ቢያወሩት አይሰራም

  • @lemaworkabreham7655
    @lemaworkabreham7655 7 месяцев назад +1

    በእውነቱ ሁሌም ጋሽ ዘነበ ወላ የሚያቀርባቸው ዝግጅቶች ከታሪክ ማህደር ተወስደውና ተሰድረው አቀራረባቸውም ያለፈውን የአሁኑንና የወደፊቱን በየፈርጁ አደራጅቶ አድማጭ ተመልካችን ታሪኩን በአይነ ህሊና እንዲመለከት ስለሚያደርግ ይጥማል ፍፃሜውም በጉጉት እንዲጠበቅ ያደርጋል።
    ይህ ብቻ አይደለም ጋሽ ዘነበ ከደራሲነቱም ባሻገር ባካበተው የረጅም ዓመታት እውቀትና የማንበብ ልምዱ ሌሎችን በማስተማርና በማፍራት እያበረከተ ያለው አስተውፅኦ በእጅጉ የሚያስመሰግነው ከመሆኑም በላይ አርአያነቱም ከፍተኛ ነውና ፈጣሪ አምላካችን እድሜና ጤና ይስጠው ያሰበው ሀሉም ይሳካለት!!!

  • @manomedia8772
    @manomedia8772 7 месяцев назад +1

    Great point of view. Man I love you

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 7 месяцев назад

    Thank you 🙏

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun 7 месяцев назад +1

    Thank you sir

  • @Adanemaruta801
    @Adanemaruta801 7 месяцев назад

    Enea betam tmechngalh

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 7 месяцев назад +1

    💪💪💪

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 7 месяцев назад

    Teereet Teereet, Yelaam Bereket. YEE 3,000 YEE ETHIOPIA Tariik.

    • @hudadshiferaw9779
      @hudadshiferaw9779 7 месяцев назад

      Let’s hear your version of the history…you sound bitter and envious, most likely have an inferiority complex. You should get over it for your own good

  • @YamiTour
    @YamiTour 7 месяцев назад

    8:25 ላይ አድዋን ስናስብ ጦርነቱ የጀመረው መቀሌ ላይ ነው ነው ያሉት፤ ጦርነቱ የጀመረው አምባለጌ ላይ አይመስሎትም?

  • @TamratGirma-kc5eg
    @TamratGirma-kc5eg 6 месяцев назад

    ምንሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ፣
    ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ።...
    እንኳን አብሮ አደረሰን።ጋሽ ዘነበ!

  • @Hkim185
    @Hkim185 7 месяцев назад +1

    ጦርነትን ከጠላህ ለነፃነትህ ትደራደራለህ እንጂ አትዋጋም
    ለምሳሌ ኤርትራ ልገንጠል አለች በሰላም ቢገነጠሉ አሰብን ይመርቁልን ነበር እኛም አናልቅም ነበር
    የትግሬዎች ጦርነት አብቹ ማሰወገድ ይችል ነበር ምርጫዉን እንዲያረጉ ቢፈቅድላቸዉ ነበር አንዳንዴ ይቅር የምትለዉ ጦርነት አለ
    አንዳንዴም ሁሌ ወይይት ይሰራል ማለቴ ሳይሆን ብዙ ጦርነቶችን እናሰወግድ ነበር ሁላችንም የጦርነት አሰከፊነት ብናቅ ኖሮ ማንም ካልተዋጋ አብቾ አይዋጋም ሰለዚህ እያንዳንዶቻችን ጦርነትን መፀየፍ አለብን

  • @Firaalife
    @Firaalife 5 месяцев назад

    Why do you Walk on the foot steps of minilik? I really want to know.

  • @SodoDoto
    @SodoDoto 7 месяцев назад

    Zine sel vetinam ye buna seket mister min Semehal ?

  • @ethio-music-and-culture3871
    @ethio-music-and-culture3871 7 месяцев назад +1

    the pic is AI

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 7 месяцев назад

    Fano

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 7 месяцев назад

    ወንድሜ ይሔ የውጪው አለም የኛን ጦርነት ደክመው ነው የሚፈጥሩት ጥቅማቸውን በዛ ነው እሚያሰከብሩት አገር ስትሰባበር ኤኮኖሚው ሲደቅ ከነሱ ለምነሕ መኖር አለብሕ ለመቆጣጠር ይመቻቸዋል መጀመሪያ በርን መዝጋት ነው አገራችን ማንም ገብቶ ፈረንጁም አረቡም ሴትና ሕጻን ይዞ ይሔዳል እነሱን አሳድገው መልሰው ያመጧቸዋል ችግር ለመፍጠር ማለት ነው በርሕን ከፍተሕ ልጆቼን ጅብ አይበላም አይባልም

  • @Restore.s
    @Restore.s 7 месяцев назад +2

    ፂምህን ባታነሳው ኖሮ መመሳሰሉ 50% ከፍ ይል ነበር ።

  • @leulayele4347
    @leulayele4347 7 месяцев назад

    Why our president and ministers didn't see the way how Singapore former president Lee kuwan change the country with handling the people in the right. Gashe hulem selamhen tenahen emegnalew

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 7 месяцев назад

    ጦርነት የሚያውቀው አንዲህ ጦርነት ይጠላል የሚገርመው አላማ በሌለው በባድሜ በ 1990 በ ኢትዮ ኤርትራ ጦርነነት የተሳተፉ መሪዎቻችን ጦር ናፋቆዎች ሲሆኑ ባለፉት አምስት ዓመት ያውም የአርስ በአረስ ጦርነት ዘግናኝ ነው

  • @endriasgebrehiwot4123
    @endriasgebrehiwot4123 7 месяцев назад

    የመጀመሪያው ጦርነት አባላጌ ነዉ ።

  • @john7630
    @john7630 7 месяцев назад

    Little knowledge is dangerous !