ነገረ ቤተክርስቲያን በሳምራዊቷ ሴት | ዮሐ 4÷1-42

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 26

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 3 дня назад +1

    ኤማሁስ ዎች እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @ermiyassolomon2446
    @ermiyassolomon2446 5 дней назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @BinuyamWelde
    @BinuyamWelde 6 дней назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MingoteMusamaa
    @MingoteMusamaa 3 дня назад

    ❤ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GiraffeTube1
    @GiraffeTube1 5 дней назад +1

    ተባረኩ

  • @FikreMariam-b6n
    @FikreMariam-b6n 4 дня назад

  • @MuluGher-ti6mp
    @MuluGher-ti6mp 6 дней назад +1

    ጸጋው ያብዛላቹ ምርጦች❤

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 5 дней назад

    Tabareku des emil timhrt new hulem mitlekut bertu

  • @endalkachewmitku424
    @endalkachewmitku424 6 дней назад +4

    የግሪክ ኦርቶዶክስ ስለ ሳምራዊቷ ሴት February 24 ስንክሳራቸው ላይ ይዘክሯታል ስሟንም "ቅደስት ፎኒቄ"ነው ብለው ከዛ በኋላ ስላላት ታሪክ ዘግበውታል ካቴድራል በስሟ እስከመስራት ደርሰዋል እዛ ላይ ብዙ ማስረጃ ስለሚኖር እሱን መመልከት መልካም ነው እና ትልቅ ርዕስ ነው የተነሳው ጌታ ያክብራችሁ

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 5 дней назад +1

    Like Share eyaregin enimelket lelawum zend endiders❤

  • @yaredkibrekidusan3752
    @yaredkibrekidusan3752 4 дня назад +1

    -እርግጥ ነው የክርስትናን አስተምህሮ በምልዓት ተረድቶ ወንጌልን ለዓለም ሁሉ ማዳረስ ቢቻል ምንኛ መልካም ነው ዳሩ ግን ከዕውቀትም ከፍለን እናውቃለን እንዳለ ሐዋርያው ጳውሎስ ፤ ሁሉን ማወቅ አይቻለንምና ካወቅነው ላይ ክርስቲያናዊ ይዘቱን ሳንለቅ ዘመኑን በመዋጀት የእግዚአብሔርን ሀሳብ ከቤተክርስቲያን ጋር መተርጎም የተገባ ነው።
    -ስለ Ethno nationalist ዕይታ ላይ ግን ተዓቅቦ አለኝ። ዲያቆኑ (ሔኖክ) የምዕራፉን ሙሉ ሐሳብ በማስረዳት ላይ ሳለ በአንድምታ ከኛ ሁኔታ ጋር ለማዛመድ መሞከሩን የቤተክርስቲያንን ሀሳብ ካለመረዳት ወይም በተዛባ ሁኔታ ከመረዳት ተደርጎ መወሰድ የለበትም ብዬ አምናለሁ
    -ከዛ በተጨማሪ አላውቅም 🤷‍♂️ ኤርሚ ጀለስ አይመቻት ይሆናል (ያው ብዙ ጊዜ ሲወቅጠው አይተናል 😁) ግን ክርስቲያናዊ ፖድካስት እንደመሆኑ ከሀበሻነት በሚመነጭ ምቀኝነት ሳይሆን ከክርስቲያንነት በሚመነጭ ግሳጼ ሀሳቧን reflect ብታደርግ ለቤቱ ያላትን ቅንዓት እናይላት ዘንድ ይገለጥልናል
    እና ግን Emmaus - ኤማሁስ RUclipsን
    Subscribe = ተጭኛለሁ
    Bell = ጠንቁያለሁ
    Like = ገጭቻለሁ

  • @FikreMariam-b6n
    @FikreMariam-b6n 4 дня назад

    Please please please wud memhiriche do the whole gospel of John if you can please starting from Kedamihu Kal please !!!

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 6 дней назад +2

    ዛሬ ነው ቻናላቹ የተቀላቀልኩት በርቱ::
    (ቴሌግራም ላይ ሼር የምታደርግዋቸው መፅሐፍትም በእውነቱ ትልቅ ትልቅ ጠቀሜታ ኣላቸው)
    Keep the good deeds.

    • @BisrateGebrel
      @BisrateGebrel 6 дней назад +1

      የቴሌግራም ቻናላቸው ስም እባክህ🙏?

    • @ኖላዊሚድያNolawiMedia
      @ኖላዊሚድያNolawiMedia 5 дней назад +2

      የቴሌግራም ቻናላቸውን ሼር አርጉን?

    • @sileshegirma2909
      @sileshegirma2909 3 дня назад +1

      " Emmaus Press" ነው።
      እስካሁን የፖሰቱት ነገር አላየሁም።እኔ እስከማውቀው 115 ሰብክራይብ ነው ያላቸው……
      እጅግ ያስገርማል ቁጥሩ ይኼን ያህል ብቻ መሆኑ።
      ቀኑ ዛሬ ጥቅምት 6 መሆኑን ልብ ይሏል።እና 115 ሰዎች ብቻ ናቸው😢
      …………

    • @sileshegirma2909
      @sileshegirma2909 3 дня назад

      ሼር ያደረጉት መጽሐፍ እኔ አላየሁም።
      @ Emmaus Press" ኤማሁስ ፕሬስ ላይ ወይስ
      ሌላ ቻናል??

  • @FikreMariam-b6n
    @FikreMariam-b6n 4 дня назад

    Bay the way how can I get. the telegram know please.

  • @FikreMariam-b6n
    @FikreMariam-b6n 4 дня назад

    Bay the way how can get the telegram know please.

  • @chorra977
    @chorra977 6 дней назад +2

    እድሜ ለአባቶቻችን! ለነገረ ቤተክርስቲያን የሚሆኑ በቂ ከበቂ በላይ ቃላቶችች አሉን፣ ለምን በእንግሊዘኛ ቃላቶችማጨቅ እንዳስፈለጋችሁ አልገባኝም ። አይገባኝምም!
    *ከይቅርታ ጋር *ዝግጅታችሁ ለማን ነው? ምን ማስተማር ነው ?
    በሌላ ቋንቋ ተምሮ ፣ ለእናት ቋንቋ ተማሪዎቹ / አድማጮች በግልጽና በቀላሉ ማስረዳት መግለጥ የአዋቂነት ዋናው ነገር መሰለኝ ። ውይይታችሁ ለማን ነው ?
    ..
    እንዲህ የሚያደርግ ሰው ሳይ ፣ በግብርና ሊሂቅ የሆኑ ከገበሬው/ከተማሪዎቻቸው ጋር ያልተገናኙ ፣ ኑሮውን ያልቀየሩለት "ሊሂቃን " ትዝ ይሉኛል።
    አደራችሁን በነገረ ሃይማኖትም ደግሞ የግብርና ዓይነት ርቀት እንዳታመጡብን።
    በጠቀስኩት ምክንያት መስማት ያደክማል።

    • @BinuyamWelde
      @BinuyamWelde 6 дней назад

      እየሞከርን ነው ብለዋል ባአንዴ ደሞ አይመጣም

    • @tsionhiba4606
      @tsionhiba4606 5 дней назад

      min chiger alew be wuchi lalut sewoch yitekimal wetatun lemeyazim yiredal bizum migorebit neger yelewum be amaregna bicha biyaweru min lewut alew ?

  • @biruktekle2126
    @biruktekle2126 4 дня назад

    aba giyorgism gin ye samrawituan tarik ke ethno nationalism gar ayayizo new yeteregomew

    • @ermikinde1303
      @ermikinde1303 4 дня назад

      ልክ ነው። እንዳልኸው አባ ጊዮርጊስ በዘመነ ኢህአዴግ የነበረ ሊቅ እንደመሆኑ ታሪኩን ከ Ethno nationalism አንጻር አስተምሮበት ሊሆን ይችላል። በተለይም በሃገራችን ያለው የእርስ በርስ ጦርነት ፣ እንዲሁም በዘውግና በጎሳ የመከፋፈል ነገር አሳስቦት ይህን ታሪክ መነሻ አድርጎ አስተምሮም ሊሆን ይችላል። ይህንን ዘንግተን ነው የተሳሳተ ድምዳሜ ላይ የደረስነው። አሁን ይህን ካልኸን በኋላ አባ ጊዮርጊስ ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ በሃገራችን የተደረጉትን ጦርነቶች በተመለከተ የጻፋቸውን መጣጥፎች ጭምር ለማንበብ ጉጉት አድሮብናል። እግዜር ይስጥልን ስለ ጥቆማውና እርማቱ😊