Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስቲ የገጠር ልጆች ልያችሁ👍👍
በሳቅ ሞትኩኝ አነጋገራችዉ ስወደዉ አቤት የክፍላገር ልጅ መሆን እዴት ደስ ይላል
ጀግናበጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በርቱ
በጣም የሣቄምጭ ናቸው እኮ 💛💛💛💛💛
በቅነት ሰብስክራብ አርጉኝ🔚
የሳቅምጮች ደስትላላችሁየኔውድች
በጣም
እንትና እንትና 💝የሚባል ልዩነት የለም 💝💝ሁሉም ❤ዉብ 💝ችሎታ 💝ተባረኩ 💝❤💝
ቲክቶክ ያላችሁ ልጆች በፈጠራችሁ ሁሉንም ቢዲዮ እየወሰዳችሁ አትልቀቁባቸዉ የደከሙበትን እዚህ እየገቡ ይዩላቸዉ
እናመሠግናለን
@@Concordtv123 እንዳይወርድ አድርጉት ያኔ ሁሉም YOUTUbeላይእዲመለከቱማድርግይቻላል
ጎበዝ ናቸው ስወዳቸው
ውዴ ደምሪኝ እደምርሻለሁ እንደማመር ሁላችንም እነሱንም እንደምራቸው
እኔ ክፋቱ አልታየኝም እኔም ከ ቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት እንደውም አስተዋወቁ
ነይ እስራሽን ውሰጅ ባልሽ ይበቃኛል አላለችም😳😳🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ልቤ ፈሰሰ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
Hager Tizi Alegn Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.
ወላሂ እስከምትለቁ ነው እምቸኩለው❤❤❤❤❤❤
የሳቄ ምጮች ስወዳችሁ በርቱ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ቦታው ሲያምር አነጋገራችሁ ደስ ሲል በዝሁ ቀጥሉበት
እንኳን ገጠር ተወለድሁ በትዎና ሚችላችሁ የለም የከተማ ሾካካ መንቃራ ከማየት እናነተን አስር ሺ ግዜ ባያችሁ አትጠገቡም አጊያ ዲያምጤ ለመወስለት አንደኛ ነዎት አክክክክክክክክክክሁለቶች ሴቶችማ ዋና ቅመም ናቸው😍❤❤❤❤😍😍😍
በጣም ከተሜወቹ የሚታይ የላቸውም በፕራንክ ገደሉን 👌👌👌🥰
ኧሯ.አንቺየ.ምንነካሺ😂😂😂
@@lilifemale ደምሪኝ
ክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ ሞትኩን በእናታችሁ ስወዳችሁ ምርጥ ተዋናያን ናቸው በስማም
እኳን ጣሳ ባልሽን ወስጀ የል እደየ አላለችም ደፋር
@@عثمانعثمان-ر2ن3ي እ ይገርምም ሆሆሆሆ ደፋር
Yemalitegibew sira❤❤.
እሯ የሚሉትና እክ እክ ሲሉ ቀላል አያስቁኝም በእውነት አሪፍ ተዋናይ ናቸው
በተለይ የድንቁ እናት ንግግሯ አያቴን ታስታውሰኛለች ነብሷን ይማር እንጂ 🥲የገጠር ሰው 💝ፍቅር 💝
በርቱ በጣም ጎበዞች ናቹ ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን በጣም ደስ ይላል
ወይኔ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ ኩራት ይሰማኛል ንግግራቸው በጣም ደስ ይላል በርቱልን
ቀጭኒቱ ዉስጤ ናት ❤❤❤❤❤❤
ዋው ዋው ዋው ምንም ቃል የለኝም 👍👍👍👍👍
@@ilovemommom3040 ሀሀሀሀ ደሥ ይለኛል
አንተ ፍዝ አባትህን ታስገድለው?😂😂😂
@@Concordtv123 በጣም
ወይኔ እነዚሕ ልጆች ጨዋታቸው አይጠገብም ጌታን በጣም ነው የሚችሉት የገጠር ወግ ባሕሉ ሁሉም ነገር ሲያምር ሲማረክ ይመቻችሁ አቦ ሎቶ ቶሎ ኑልን 💚💛❤👍
እሺ እናመሠግናለን
ደምሬኝ እህቴ
ውቤቴን አታበላሺ አላለችም😂😜በሳቅ ወይኔ
እዉነትስቶች ታመዋል በዚህ አይነት በትዳር ዉስጥ ገብተዉ የሚረብሹትን ልቦና ይስጣቸዉ ፈጣሪ
ምርጦችዬ እናንተ ስሩት የሀገርኛውን ጨዋታ በእውነት ትለያላችሁ
አች ቋጣ አላለችም
This is typical and original play of the rural culture! Love u
በትዳሩላይ የሚማግጥን ይሄ ቅጣት ሲያሠው ነው👌
ምርጦች ናችሁ በጣም ነው እምታዝናኑት ። ነገር ግን የተወሰነ ቦታ ላይ የድምጽ ችግር አለ ስትረጹ ድምጽ ላይ መጨነው አለባችሁ:: Out door ስለ ሆነ የምትሰሩት የምትጠቀሙበትን ማይክ መለየት አለባችሁ። በተረፈ ትለያላችሁ ከዚህ በላይ እንደምትሰሩ አሳይታችሗል።
እሺ እናስተካክላለን እናመሠግናለን
አሀሀሀሀሀሀ ለይኩናችን ማርያምን ያምራል በርታልኝ
እናመሠግናለን ቀኜ
ማርያምን ጠንካሮች ናችሁ ደስ ይላል በርቱ ብዙ ቤት ያለ ጉድ እድህ
😂😂😂😂😂👍👍👍👍
በጣም ጉበዞ
besak motku eko emewa ekonat alalem
ደግ አነደደሽው😆😆😆😆😆👍👍👍😆😆😆ዛሬነው ያየሆቸው የውነት አለ አደዚ
አቤት ማማራቸው
በሳቅ ገደላችሁን በጣም ነው እምወዳችሁ በርቱልን ባህልና ወጋችሁን እንዳትለቁ
ደስይላል በርቱልን አቤትሀገራችንጋራሸንተረሩሲያምርር😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
የሳቄ ሚጮች ስወዳችሁ ዘና አደረጋችሁኝ ሠላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ውዶች
የቋንቋ ዘይቤው እንዴት ደስ እንደሚል በእናንተ አገላለጽ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ለይኩን ወንድሜ አንተን አለማድነቅ ንፍገት ነው ግን የስድቡ ነገር ብራንድ ብራንድ ነውየአማራ ህዝብ በኢኮኖሚ ግንባታ ወደሗላ የቀረ ነው የምንለው በምክንያት ነው ይህ ለመጠጥ ውሃ የሚጠቀሙበት ነው ?
ደስ ስትሉ በጣም ነው የምወዳችሁ ታስቁኛላችሁ።
I just love everyone. I'm happy when I see this program.
ደየመበ
በጣም ጥሩ ስራ ነው አዝናኝ ግን አለባበሱን ቤቱን ባህሉን ሳይቀር አሻሸላችሁ ጥሩ የቤት እቃ አለባበስ ብታሳዩት ህዝባችን ገበሪው አይቶ ይለወጣል በርቱ
ክክክክክ ባዶ ደስአይልምአላለችም ኦኦኦኦኦ ክክክክክ ግን ሲወዲት እናትየንንንነዉየምትመስለኝእ
አንደኛ ናቹ በሳቅ ገደላችሁን ቀጥሉበት ሰኞ እና ሐሙስ በጉጉት ነው እምንጠብቃቹ እኛም ሸር ማድረጋችንን እዳንረሳ 🤣🌟❤️
ውደ ደምሪኝ
@@Dryahyashow እሽ እናቴ
@@የዋዋእናቴናፈቅሽ አመሰግናለሁ ውደ
@@የዋዋእናቴናፈቅሽ ቴሌ ግራም የለኝም
@UCdajtZjXl-TM0C6CRUSVcfg የዋዋ ሴት ወይስ ወድ
ውይይይ ወይኔ ስወዳችሁ ደቂቃው ባያጥር እመኛለሁ እረጅም እድሜና ጤና በርቱልኝ🥰🥰
ኧረ ኡኡኡ ነው ሚያስብለው በተለይ ቀጭኗ የሳቄ ምንጭ😂😂😂
Yana maroche das setelu 🥰🥰🥰❤️
ሰላምለናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛♥️🤲ሥወዳችሁ የሳቄምጮች ኑሩልን🙏
Wina chilota everything perfect.Thank you.keep going.
የኔ ልዩወች ስወዳቹ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ 💐💐💐💐💐💐💐💐
በጣም ነው ዘናያልኩትየምር የኔውዶች በርቱልን
ስወዳችሁ ምርጦች ደሞ ማስታወቂ ዝባዝኬ አታበዙ የኔምርጦች😍
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወዶቼ
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ እረ በሳቅ እንደው ምችት ይበላችሁ አቦ ቦታችሁ በራሱ ምን ያክል መንፈስን እንደሚያድስ ሰላማችሁ ይብዛልን በርቱልን
እሙየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ስወዳችሁ አቤት የገጠር ሰው ወጉ ባህሎ ሲያምር በዚሁ ቀጥሉ🥰😘🥰😍😘💕❤️❤️
እውነት በጣም ደስ ብሎኝ ላይክ ሰብስክራይብ ያደረኩት ዩቱብ ቻናል አቦ ቀናችሁ ይባረክ ዘና ብየበታለሁ
ወይኔ እንድው ስታምሩ ጌታን original የገጠር song ❤️❤️❤️❤️
ክክክክክክክክክ ደሥ ሥትሉ ሠላማችሁ ይብዛ
በቅሎ ምን ያረግልኛል የበቀለውን ይዘህልኝ ናአ ክክክክክ 😂😂😂😂😂😂😂
kkkkkkkkkkkkkእደው ይህ ደብቆ ማስገባት እዴት ደስ ይላል አይ እናተ
ወላሂ በሳቅ ሞትኩ ፈታ ነዉኮ የምታረጉት ሱሶቼ ስራዬን ስጨርስ እናተጋ ነዉኮ የምሮጠዉ ፈታ ብቻ ድብርት ታላቃላችሁ ምርጦቼዬ ቀጥሉበት ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ስወዳቺሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት አንደኛ ናቺሁ
Kkkkkkkkkk
ምርጦችዬ የሳቄ ምጮች እክዋን ሰላም መጣችሁ😘😘😘😘🤣🤣🤣🤣🤣
Era weydle mergachew.....betam dess yelale bertu🤩🤩🤩
የገጠር ድምቀት የሳቅ ምጮች በርቱ ጎበዞች ዘናፈታ እያረጋችሁን ነው የሴቶቹ ነገር ሁሌ እደተያያዙ እደተቧጨቁ የዛሬውይለያል በሳቅ ክክክክክክክ
Uffff I can't stop laughing 🤣🤣🤣 I love you both ladies ❤
😆😆😆😆😆😆😆😆👍👍👍👍👍🙈🙈🙈እረ እነዚህ ሴቶች በሳቅ ሊገሉን ነው እደ
ጠበቅ የተባለዉ ሰዉዬ አትጋርጂኝ ክክክክክክ
ሰላም የኔዉዶች ወይኔ በጣም ነዉኮ የምወዳችሁ በተለይ ሀበሻ ቀሚሰ የለበሰችዉ ሙቼ ነዉ የምወዳት 😂😂😃😃😄😄😅😅😄😄😄😅😅😅😅ሞትኩኝ በሳቅ አደራ እንዳጠፍብን ቶሎ ቶሎ ኑልኝ የሳቄ ምንጮች ግን የሚገርመኝ የከተማ ልጆች ሆነዉ የገጠሩን ባህል እንዴት አድርገዉ እንደተዎኑት ♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹ገጠር ዉስጤነዉ ገጠር ተወልጄ ያደኩባት ሀገሬ የገጠሩ ባህል ደስ ሲልል የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ የዋህ ብሉ ጠጡ የዋሁ ወገኔ ሰላም ፍቅር ያድለን
የሸዋ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና
ነፍትኸ ልታስፈጭልኝ ክክክክክ
የዘመኑ ወድን አደዚህ ነበር ማጠን😄😂
😀😀😀😀😀
ዋው ስታምሩ ውዶች 💐💐😁😁🤣🤣🤣💕💕💝💝🥰🥰💖💖😘😘🌹🌹🌹
ኧረ ኡ 😁😁😁🙈😁😁😂
Oh guys no words😶 so funny 😂🤣🤣
HIref naw bartu
በትዝታ አስጓዛችሁኝ በርቱልን !!!
ውይይይይ፣ ሳቅን ፣ገና ይሳቃል ፣ጉድ ኮ ለመሆኑ እስክ ዛሬ የት ነበራቹ ገደኛ ፣ ክክክክክተባረኩ የሀገራችን እናቶች ፣አንድ አይደለም ፣መንታ ይወልድ አብው፣ አስደናቂ ትውልድ ገና ይመጣል፣፣ ድንቅዬ ተዋናይ፣፣ መንግሥት እባክ ሽልማት አዘጋጅ፣ ግሩም ችሎታ ፣፣ ገጠሪቷ ውብቷ ኢትዮጵያ ፣ግን ግን በየቤቱ ፣ይዞራሉ ማለት ነው ቅቅቅ ቅቅቅውድድድድድድድድድድ፣ ተባርኩ፣፣
ክክክክክክ አረ ወይኔ ባሳቅ እንኳን ጣሳሽን ባልሽንስ እዋስ የለ አላለችም ማዳም አናደኛ ነበረ ደግ እናተ ዘና አደረጋችሁኝ
በጣም ነው የምወዳችሁ በየቀኑ ብትለቁ አልጠግባችሁም ስፔሻል ናችሁ።
mechem endi yale tiwena alaye endet new yemitchihubet kuch erasachewn new 👍👍👍👍👍👍🙏🙏
Barich good acting ,say hi mamma
Waw Ymechachihu
ስወዳችሁ ብቃታችሁ ልዩ ነው😍😍😍
በጣም አሪፍ
ስናደድ ከለሬ ይጠፍል😅😅 ወላሂ ሳቅመንደር ነችሁ
እንኳን ደህና መጣቹሁ በርቱ ጎበዞች
ዋው ድምፅሽ ሲያምር ትችያለሽ ውሽሜይቱ
ዉሀዉ መቅጃሁ ቦታሁ ዉይ ዉይ ትዝታ ደሞ መቅጃሁ
በሳቅ ሆደንአመመኝ😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍
በጣም ደስ ይላል እውነት😁😁😁😍😍😍
እዉናት ለመናገር ይሄ ዩቲቭ በጣም ማደግ አለበት ትክክለኛ የኢትዩጱያን ባህል አስተዳደጋችን ንግግራችን አለባበሳችን የሚያሳይ ነዉ በርቱ ሌላዉ ዩቲቭ እማ መጫወቻ አደረጉን እኮ ፕራንክ እያሉ እርቃኑን እየሄዱ
ዋው በር ያለሁ
ወይ ጉድ ዘንድሮ መሳቅ! ሁለቱማ ሴቶች ይግጠሙ በፍፁም ጥርስ አያስከድኑም! "እንኳን ጣሳሽን ባልሽን ተበድሬው የለ" አለች 😂😂😂😂 13:37
🤣🤣🤣I can't stop laughing
ክክክክክክክ
@@hiwotteferi780 ደምሩኝ
እንኳን ጣሳውን ባልሽንስ ተበድሬሽ አልነበርወይ🙄😄😄😁
😂😂እመዋ እኮናት አይ😂በዉነት አስተማሪ አዝናኝነወ
😂😂😂😂😂😂😂እራ ትችላላችሁ በተለይ ገጣሚዋ የሴት አረቂቂ❤❤❤❤❤❤
ድራማ አየን ተብሎ የሚወራለት ነው:: መልክቱ እውነታዊ አክሽናችሁ ቦታው ሁሉ የተዋጣለት ነው:: በርቱና በአደባባይ ለመውጣት ያብቃችሁ::
አታይኝም እዴ ተወጥሬ እደኳስ ክክክክክ በሳቅ
የገጠርን ባህል በትክክል የምተሰሯት መስላችሁ ሳይሆን ሁናችሁ ነው በርቱልኝ ደሞቼ😂😂😂😂
አረ ወይኔ ትክክክክል እኮ ናችሁ የገጠር ሴት ባል የሌላት ያየች ግዜ እድህ ነው እሜያረጋት ክክክክክክክ
እንደው ስወዳችሁ የኔ ውዶች በርቱልን
የኔማሮች ሥራምአልሠራ እናተን እያየዉ ጎበዞች
ሆዴ ቆሰለ 😂😂ሆ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ፈጣሪን በጣም ትችላላቹህ።ጎበዝ ናችሁ 👍🤣🤣🥰❤️❤️
ሸጋዎች ❤💕
Wow betam des telalachu
እስቲ የገጠር ልጆች ልያችሁ👍👍
በሳቅ ሞትኩኝ አነጋገራችዉ ስወደዉ አቤት የክፍላገር ልጅ መሆን እዴት ደስ ይላል
ጀግናበጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በርቱ
በጣም የሣቄምጭ ናቸው እኮ 💛💛💛💛💛
በቅነት ሰብስክራብ አርጉኝ🔚
የሳቅምጮች ደስትላላችሁየኔውድች
በጣም
እንትና እንትና 💝የሚባል ልዩነት የለም 💝💝ሁሉም ❤ዉብ 💝ችሎታ 💝ተባረኩ 💝❤💝
ቲክቶክ ያላችሁ ልጆች በፈጠራችሁ ሁሉንም ቢዲዮ እየወሰዳችሁ አትልቀቁባቸዉ የደከሙበትን እዚህ እየገቡ ይዩላቸዉ
እናመሠግናለን
@@Concordtv123 እንዳይወርድ አድርጉት ያኔ ሁሉም YOUTUbeላይእዲመለከቱማድርግይቻላል
ጎበዝ ናቸው ስወዳቸው
ውዴ ደምሪኝ እደምርሻለሁ እንደማመር ሁላችንም እነሱንም እንደምራቸው
እኔ ክፋቱ አልታየኝም እኔም ከ ቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት እንደውም አስተዋወቁ
ነይ እስራሽን ውሰጅ ባልሽ ይበቃኛል አላለችም😳😳🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ልቤ ፈሰሰ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
Hager Tizi Alegn Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.
ወላሂ እስከምትለቁ ነው እምቸኩለው❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን
የሳቄ ምጮች ስወዳችሁ በርቱ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ቦታው ሲያምር አነጋገራችሁ ደስ ሲል በዝሁ ቀጥሉበት
እንኳን ገጠር ተወለድሁ በትዎና ሚችላችሁ የለም የከተማ ሾካካ መንቃራ ከማየት እናነተን አስር ሺ ግዜ ባያችሁ አትጠገቡም
አጊያ ዲያምጤ ለመወስለት አንደኛ ነዎት አ
ክክክክክክክክክክ
ሁለቶች ሴቶችማ ዋና ቅመም ናቸው😍❤❤❤❤😍😍😍
በጣም ከተሜወቹ የሚታይ የላቸውም በፕራንክ ገደሉን 👌👌👌🥰
ኧሯ.አንቺየ.ምንነካሺ😂😂😂
@@lilifemale ደምሪኝ
ክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ ሞትኩን በእናታችሁ ስወዳችሁ ምርጥ ተዋናያን ናቸው በስማም
እናመሠግናለን
እኳን ጣሳ ባልሽን ወስጀ የል እደየ አላለችም ደፋር
@@عثمانعثمان-ر2ن3ي እ ይገርምም ሆሆሆሆ ደፋር
Yemalitegibew sira❤❤.
እሯ የሚሉትና እክ እክ ሲሉ ቀላል አያስቁኝም በእውነት አሪፍ ተዋናይ ናቸው
በተለይ የድንቁ እናት ንግግሯ አያቴን ታስታውሰኛለች ነብሷን ይማር እንጂ 🥲
የገጠር ሰው 💝ፍቅር 💝
በርቱ በጣም ጎበዞች ናቹ ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን በጣም ደስ ይላል
ወይኔ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ ኩራት ይሰማኛል ንግግራቸው በጣም ደስ ይላል በርቱልን
ቀጭኒቱ ዉስጤ ናት ❤❤❤❤❤❤
ዋው ዋው ዋው ምንም ቃል የለኝም 👍👍👍👍👍
@@ilovemommom3040 ሀሀሀሀ ደሥ ይለኛል
አንተ ፍዝ አባትህን ታስገድለው?😂😂😂
@@Concordtv123 በጣም
ወይኔ እነዚሕ ልጆች ጨዋታቸው አይጠገብም ጌታን በጣም ነው የሚችሉት የገጠር ወግ ባሕሉ ሁሉም ነገር ሲያምር ሲማረክ ይመቻችሁ አቦ ሎቶ ቶሎ ኑልን 💚💛❤👍
እሺ እናመሠግናለን
ደምሬኝ እህቴ
ውቤቴን አታበላሺ አላለችም😂😜በሳቅ ወይኔ
እዉነትስቶች ታመዋል በዚህ አይነት በትዳር ዉስጥ ገብተዉ የሚረብሹትን ልቦና ይስጣቸዉ ፈጣሪ
ምርጦችዬ እናንተ ስሩት የሀገርኛውን ጨዋታ በእውነት ትለያላችሁ
አች ቋጣ አላለችም
This is typical and original play of the rural culture! Love u
በትዳሩላይ የሚማግጥን ይሄ ቅጣት ሲያሠው ነው👌
ምርጦች ናችሁ በጣም ነው እምታዝናኑት ። ነገር ግን የተወሰነ ቦታ ላይ የድምጽ ችግር አለ ስትረጹ ድምጽ ላይ መጨነው አለባችሁ:: Out door ስለ ሆነ የምትሰሩት የምትጠቀሙበትን ማይክ መለየት አለባችሁ። በተረፈ ትለያላችሁ ከዚህ በላይ እንደምትሰሩ አሳይታችሗል።
እሺ እናስተካክላለን እናመሠግናለን
አሀሀሀሀሀሀ ለይኩናችን ማርያምን ያምራል በርታልኝ
እናመሠግናለን ቀኜ
ማርያምን ጠንካሮች ናችሁ ደስ ይላል በርቱ ብዙ ቤት ያለ ጉድ እድህ
😂😂😂😂😂👍👍👍👍
በጣም ጉበዞ
besak motku eko emewa ekonat alalem
ደግ አነደደሽው😆😆😆😆😆👍👍👍😆😆😆ዛሬነው ያየሆቸው የውነት አለ አደዚ
አቤት ማማራቸው
በሳቅ ገደላችሁን በጣም ነው እምወዳችሁ በርቱልን ባህልና ወጋችሁን እንዳትለቁ
ደስይላል በርቱልን አቤትሀገራችንጋራሸንተረሩሲያምርር😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
የሳቄ ሚጮች ስወዳችሁ ዘና አደረጋችሁኝ ሠላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ውዶች
የቋንቋ ዘይቤው እንዴት ደስ እንደሚል በእናንተ አገላለጽ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ለይኩን ወንድሜ አንተን አለማድነቅ ንፍገት ነው
ግን የስድቡ ነገር ብራንድ ብራንድ ነው
የአማራ ህዝብ በኢኮኖሚ ግንባታ ወደሗላ የቀረ ነው የምንለው በምክንያት ነው ይህ ለመጠጥ ውሃ የሚጠቀሙበት ነው ?
እናመሠግናለን
ደስ ስትሉ በጣም ነው የምወዳችሁ ታስቁኛላችሁ።
I just love everyone. I'm happy when I see this program.
ደየመበ
በጣም ጥሩ ስራ ነው አዝናኝ ግን አለባበሱን ቤቱን ባህሉን ሳይቀር አሻሸላችሁ ጥሩ የቤት እቃ አለባበስ ብታሳዩት ህዝባችን ገበሪው አይቶ ይለወጣል በርቱ
ክክክክክ ባዶ ደስአይልምአላለችም ኦኦኦኦኦ ክክክክክ ግን ሲወዲት እናትየንንንነዉየምትመስለኝእ
አንደኛ ናቹ በሳቅ ገደላችሁን ቀጥሉበት ሰኞ እና ሐሙስ በጉጉት ነው እምንጠብቃቹ እኛም ሸር ማድረጋችንን እዳንረሳ 🤣🌟❤️
ውደ ደምሪኝ
@@Dryahyashow እሽ እናቴ
@@የዋዋእናቴናፈቅሽ አመሰግናለሁ ውደ
@@የዋዋእናቴናፈቅሽ ቴሌ ግራም የለኝም
@UCdajtZjXl-TM0C6CRUSVcfg የዋዋ ሴት ወይስ ወድ
ውይይይ ወይኔ ስወዳችሁ ደቂቃው ባያጥር እመኛለሁ እረጅም እድሜና ጤና በርቱልኝ🥰🥰
ኧረ ኡኡኡ ነው ሚያስብለው በተለይ ቀጭኗ የሳቄ ምንጭ😂😂😂
Yana maroche das setelu 🥰🥰🥰❤️
ሰላምለናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛♥️🤲ሥወዳችሁ የሳቄምጮች ኑሩልን🙏
Wina chilota everything perfect.Thank you.keep going.
የኔ ልዩወች ስወዳቹ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ 💐💐💐💐💐💐💐💐
በጣም ነው ዘናያልኩትየምር የኔውዶች በርቱልን
እሺ እናመሠግናለን
ስወዳችሁ ምርጦች ደሞ ማስታወቂ ዝባዝኬ አታበዙ የኔምርጦች😍
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወዶቼ
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ እረ በሳቅ እንደው ምችት ይበላችሁ አቦ ቦታችሁ በራሱ ምን ያክል መንፈስን እንደሚያድስ ሰላማችሁ ይብዛልን በርቱልን
እሙየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ስወዳችሁ አቤት የገጠር ሰው ወጉ ባህሎ ሲያምር በዚሁ ቀጥሉ🥰😘🥰😍😘💕❤️❤️
እውነት በጣም ደስ ብሎኝ ላይክ ሰብስክራይብ ያደረኩት ዩቱብ ቻናል አቦ ቀናችሁ ይባረክ ዘና ብየበታለሁ
ወይኔ እንድው ስታምሩ ጌታን original የገጠር song ❤️❤️❤️❤️
ክክክክክክክክክ ደሥ ሥትሉ ሠላማችሁ ይብዛ
በቅሎ ምን ያረግልኛል የበቀለውን ይዘህልኝ ናአ ክክክክክ 😂😂😂😂😂😂😂
kkkkkkkkkkkkkእደው ይህ ደብቆ ማስገባት እዴት ደስ ይላል አይ እናተ
ወላሂ በሳቅ ሞትኩ ፈታ ነዉኮ የምታረጉት ሱሶቼ ስራዬን ስጨርስ እናተጋ ነዉኮ የምሮጠዉ ፈታ ብቻ ድብርት ታላቃላችሁ ምርጦቼዬ ቀጥሉበት ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ስወዳቺሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት አንደኛ ናቺሁ
Kkkkkkkkkk
ምርጦችዬ የሳቄ ምጮች እክዋን ሰላም መጣችሁ😘😘😘😘🤣🤣🤣🤣🤣
Era weydle mergachew.....betam dess yelale bertu🤩🤩🤩
የገጠር ድምቀት የሳቅ ምጮች በርቱ ጎበዞች ዘናፈታ እያረጋችሁን ነው የሴቶቹ ነገር ሁሌ እደተያያዙ እደተቧጨቁ የዛሬውይለያል በሳቅ ክክክክክክክ
Uffff I can't stop laughing 🤣🤣🤣 I love you both ladies ❤
😆😆😆😆😆😆😆😆👍👍👍👍👍🙈🙈🙈እረ እነዚህ ሴቶች በሳቅ ሊገሉን ነው እደ
ጠበቅ የተባለዉ ሰዉዬ አትጋርጂኝ ክክክክክክ
ሰላም የኔዉዶች ወይኔ በጣም ነዉኮ የምወዳችሁ በተለይ ሀበሻ ቀሚሰ የለበሰችዉ ሙቼ ነዉ የምወዳት 😂😂😃😃😄😄😅😅😄😄😄😅😅😅😅ሞትኩኝ በሳቅ አደራ እንዳጠፍብን ቶሎ ቶሎ ኑልኝ የሳቄ ምንጮች ግን የሚገርመኝ የከተማ ልጆች ሆነዉ የገጠሩን ባህል እንዴት አድርገዉ እንደተዎኑት ♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹ገጠር ዉስጤነዉ ገጠር ተወልጄ ያደኩባት ሀገሬ የገጠሩ ባህል ደስ ሲልል የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ የዋህ ብሉ ጠጡ የዋሁ ወገኔ ሰላም ፍቅር ያድለን
የሸዋ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና
ነፍትኸ ልታስፈጭልኝ ክክክክክ
የዘመኑ ወድን አደዚህ ነበር ማጠን😄😂
😀😀😀😀😀
ዋው ስታምሩ ውዶች 💐💐😁😁🤣🤣🤣💕💕💝💝🥰🥰💖💖😘😘🌹🌹🌹
ኧረ ኡ 😁😁😁🙈😁😁😂
Oh guys no words😶 so funny 😂🤣🤣
HIref naw bartu
በትዝታ አስጓዛችሁኝ በርቱልን !!!
ውይይይይ፣ ሳቅን ፣ገና ይሳቃል ፣ጉድ ኮ ለመሆኑ እስክ ዛሬ የት ነበራቹ ገደኛ ፣ ክክክክክ
ተባረኩ የሀገራችን እናቶች ፣አንድ አይደለም ፣መንታ ይወልድ አብው፣ አስደናቂ ትውልድ ገና ይመጣል፣፣ ድንቅዬ ተዋናይ፣፣ መንግሥት እባክ ሽልማት አዘጋጅ፣ ግሩም ችሎታ ፣፣ ገጠሪቷ ውብቷ ኢትዮጵያ ፣
ግን ግን በየቤቱ ፣ይዞራሉ ማለት ነው ቅቅቅ ቅቅቅ
ውድድድድድድድድድድ፣ ተባርኩ፣፣
ክክክክክክ አረ ወይኔ ባሳቅ እንኳን ጣሳሽን ባልሽንስ እዋስ የለ አላለችም ማዳም አናደኛ ነበረ ደግ እናተ ዘና አደረጋችሁኝ
በጣም ነው የምወዳችሁ በየቀኑ ብትለቁ አልጠግባችሁም ስፔሻል ናችሁ።
እናመሠግናለን
mechem endi yale tiwena alaye endet new yemitchihubet kuch erasachewn new 👍👍👍👍👍👍🙏🙏
እናመሠግናለን
Barich good acting ,say hi mamma
Waw Ymechachihu
ስወዳችሁ ብቃታችሁ ልዩ ነው😍😍😍
በጣም አሪፍ
ስናደድ ከለሬ ይጠፍል😅😅 ወላሂ ሳቅመንደር ነችሁ
እንኳን ደህና መጣቹሁ በርቱ ጎበዞች
ዋው ድምፅሽ ሲያምር ትችያለሽ ውሽሜይቱ
ዉሀዉ መቅጃሁ ቦታሁ ዉይ ዉይ ትዝታ ደሞ መቅጃሁ
በሳቅ ሆደንአመመኝ😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍
በጣም ደስ ይላል እውነት😁😁😁😍😍😍
እዉናት ለመናገር ይሄ ዩቲቭ በጣም ማደግ አለበት ትክክለኛ የኢትዩጱያን ባህል አስተዳደጋችን ንግግራችን አለባበሳችን የሚያሳይ ነዉ በርቱ ሌላዉ ዩቲቭ እማ መጫወቻ አደረጉን እኮ ፕራንክ እያሉ እርቃኑን እየሄዱ
እናመሠግናለን
ዋው በር ያለሁ
ወይ ጉድ ዘንድሮ መሳቅ! ሁለቱማ ሴቶች ይግጠሙ በፍፁም ጥርስ አያስከድኑም! "እንኳን ጣሳሽን ባልሽን ተበድሬው የለ" አለች 😂😂😂😂 13:37
🤣🤣🤣I can't stop laughing
ክክክክክክክ
@@hiwotteferi780 ደምሩኝ
እንኳን ጣሳውን ባልሽንስ ተበድሬሽ አልነበርወይ🙄😄😄😁
😂😂እመዋ እኮናት አይ😂በዉነት አስተማሪ አዝናኝነወ
😂😂😂😂😂😂😂እራ ትችላላችሁ በተለይ ገጣሚዋ የሴት አረቂቂ❤❤❤❤❤❤
ድራማ አየን ተብሎ የሚወራለት ነው:: መልክቱ እውነታዊ አክሽናችሁ ቦታው ሁሉ የተዋጣለት ነው:: በርቱና በአደባባይ ለመውጣት ያብቃችሁ::
አታይኝም እዴ ተወጥሬ እደኳስ ክክክክክ በሳቅ
የገጠርን ባህል በትክክል የምተሰሯት መስላችሁ ሳይሆን ሁናችሁ ነው በርቱልኝ ደሞቼ😂😂😂😂
አረ ወይኔ ትክክክክል እኮ ናችሁ የገጠር ሴት ባል የሌላት ያየች ግዜ እድህ ነው እሜያረጋት ክክክክክክክ
እንደው ስወዳችሁ የኔ ውዶች በርቱልን
የኔማሮች ሥራምአልሠራ እናተን እያየዉ ጎበዞች
ሆዴ ቆሰለ 😂😂ሆ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ፈጣሪን በጣም ትችላላቹህ።
ጎበዝ ናችሁ 👍🤣🤣🥰❤️❤️
ሸጋዎች ❤💕
Wow betam des telalachu