የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ መግለጫው ሙሉ ቃል Ethiopian Orthodox Tewahido Church full Press conference.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / habeshacorner.real
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
    Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #EthiopianOrthodox #PressConference

Комментарии • 241

  • @haimanottizazu9357
    @haimanottizazu9357 5 лет назад +8

    እውነት ነው ፀሎት ነው የሚሻለው ፈጣሪ ለሀገራችን ሠላም ያውርድልን

  • @yayineababadesta5882
    @yayineababadesta5882 5 лет назад +9

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ፅሎታችሁን ይስማችሁ ለኛም በረከታችሁ ይድረሰን በርቱልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 5 лет назад +9

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን።
    አባቶቻችንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 5 лет назад +30

    ማህተቤ ከሚበጠስ አንገቴ ይበጠስ አምላኬ ሆይ እባክህን ሰላም አዉርድልን ቤተ ክርሲቲያን ምን ባደረገች ነዉ የመጣዉ የሆደዉ እሚፈነጭባት

  • @ኢማንአበቴንነፋቅ
    @ኢማንአበቴንነፋቅ 5 лет назад +24

    የአለህ ሀገረቺንን ሰለም አድርግልን የረብ አታው አስበን

    • @tsehayabegaz9443
      @tsehayabegaz9443 5 лет назад +1

      አሜን እማ

    • @ergbenohendiryas3402
      @ergbenohendiryas3402 5 лет назад +2

      አሜን ።በእውነት ሁላችንም በየኃማኖታችን ልንጸልይ ልናለቅስ ይገባል እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ይስስልን ማንም ምንም አይሁንብን።

    • @ኢማንአበቴንነፋቅ
      @ኢማንአበቴንነፋቅ 4 года назад

      @@ergbenohendiryas3402 አሜን

  • @DanielAsrat-qo2zc
    @DanielAsrat-qo2zc 7 месяцев назад

    አባቶቻችን በረከታችሁ አይለየን እናንተ የእግዚአብሄር መልክተኞች ለሀገርና ለመንግስት ለሰላም ስትጸልዩ የምትኖሩ እንደሆናችሁ መልካም ስራችሁ ምስክር ነዉ ከዚህ ቦሀላግን የናንተ መለሳለስና ትግስት የምንወዳትን የምናመልካትን እምነታችንን ከማኮሰስም እንድናጣት እየተጋበዝን ስለሆነ በቃ በቃ በቃ

  • @MercySamuel-v8x
    @MercySamuel-v8x 8 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @እግዚአብሄርታላቅነውተመስ

    እሲ በርቱ አባታችን ዘንድሮ መከራችን በዛ😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ሠላም ያምጣልን 😭😭😭😭💚💛❤

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 8 месяцев назад

    Amen. Amen.. AMen. ❤❤❤❤

  • @asmaakmal5618
    @asmaakmal5618 5 лет назад +27

    በሩትልን አባቶች አላህ ያጠንክራቹ ወሮ በላዎች ባንድነት ነው ማሸነፍ ሚቻለው

  • @lbbahluali9166
    @lbbahluali9166 5 лет назад +1

    አባቶቻችን በርቱ ፀልዩ

  • @hareggebremeskel2884
    @hareggebremeskel2884 7 месяцев назад

    አባ ቶችእናንተሌላውቀርቶሞገሳችሁእንኳንይመሰክራልእግዛብሔርድሉየእውነተኞችእንደሆነእግዛብሔርየእውነትአምላክነው

  • @zinazina5985
    @zinazina5985 5 лет назад +10

    አማኑኤል አቤቴ እባክህ ለሀገሬ ለወገኔ ድረስላት ድረስልህ በሰከድ ሁሉን ማድረግ ትችላልህ እባክህ መልስ ስጠን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 лет назад +33

    የአባቶቻችን ፀሎትና በረከት አይለን የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን።

  • @mekedesmekedes2498
    @mekedesmekedes2498 5 лет назад +17

    አምላክ ፈጣሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለቤተክርስቲያንን ሰላማን ያብዛልን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 5 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ተንሳይአባተ
    @ተንሳይአባተ 7 месяцев назад

    አበቶቻችን በረከታቸው ይደርብን😭😭😭

  • @ትግራይሃገርናት
    @ትግራይሃገርናት 5 лет назад +10

    አምላኬ ክርስቶስ አገራችን ሰላም አድርግልን ።እመቤቴ ቅድስት ድንግል አደራሽን አማላጅነትሽ አይለየን

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ

    በኢትዮጵያ የወደቀ የተጣለ የነበረው ሰይጣን የጥት ተንኮሉን ለመድገም በአገራችን ላይ እንደገና እንደ እባብ አንገተን ከብሮ ተነስቷል
    ስለዚህ በየሎት እንዋጋው ጽብ እረብሻ መፍጠር የሱ ምግባር ስለሆነ በጸሎት ከጸናን እንጥለዋለን እግዚአብሔርጋር
    ክፉ መንፈስ ክምድርችን ይጥፋ አሜን

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 5 лет назад +10

    እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አገራችን ጎብኝልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ዕድሜንና ጤናን ይስጣቹሁ ሁሌም ኑሩልም

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 5 лет назад +11

    ቤተክርስቲያን ምን አጠፋች ለትውልዱ ታሪክ ስላስተማረች ብራና ቀርፃ ትውልዱን ሰው ስላረገችው አይ ጠላት ዳቢሎስ ቤተክርስቲያን ትጠፋለች ብለህ አትልፋ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኖራለች መሰረቷ ክርስቶስ ነውና ጥፋት ለግራኝ አህመድና ለዮዲት ቡዲትም አልሆነም እነሱ በህይወት የሉም ቤተክርስቲያን ግን እስካሁን አለች ለወደፊትም ትኖራለች ቤተክርስቲያንን በክፉ አይን የሚያያትን እግዚአብሄር የማይድን በሽታ ይስጠው ዳቢሎስ አህዛብ መናፍቅ ተጠንቀቅ እኛ አንጠፋም በሉት

  • @አሴ-ኘ3ጀ
    @አሴ-ኘ3ጀ 5 лет назад

    አቤቱ አምላኬ የድንግል ልጅ ሆይ ሰላም ለሀገራችን አምጣልን አውርድልን😭😭😭
    ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን 😭💚💛❤⛪🙏
    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ
    የእናትና የአባቴ የሚያፈርስሽ እራሱ ይፈርሳል
    ሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው የኛ ጊዜ በድንግል ልጅ እጅ ነው ያኔ ከአሸናፊዎች ሁሉ እንበልጣለን ክብር ለእርሱ ይሁን🙏

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 5 лет назад

    Thank you 🙏

  • @rchoyona6839
    @rchoyona6839 5 лет назад

    አቤቱ አምላኪ ምእረቱን ላክልን

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 5 лет назад +7

    ኡፍፍ አባቶች እኛ በእናተ ጸሎት እኮ ነው ያለነው😭😭😭😭እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @seniyetkebede7974
    @seniyetkebede7974 5 лет назад +7

    እንዲህ ድምፃችሁ ሲሰማ እማማ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች በእናንተ ፀሎት ብቻ ሰላም ይመጣል ለሁሉም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው

  • @zxc836
    @zxc836 5 лет назад +9

    አቤቱ ያሰራዌት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ሳላምህን ለክልን ዌዳ ሞን እን ጩሁ ከአንቴ በቃረ

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 5 лет назад +5

    እግዚአብሔር። ሆይ እሁንስ እባክህ እዴኛ ሀፂያት ሳይሆን እዳተቸርነት ይቅርበለን

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ

    ኧሯ አምላክ ሆይ ሠላምን አምጣልን እኚሥ ደካማ ነን

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ

    ፖለቲካንና ሃይማኖትን የማይለዩ አንባገነኖችን በአንክሮ ለይቶ በማውጣት ለህግ ማቅረብ አለብን

  • @semuyemariamlijyemariamlij2578
    @semuyemariamlijyemariamlij2578 5 лет назад +7

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምራቱን ላክልን አባክ

  • @سبلهدارنو
    @سبلهدارنو 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @dibabuabebe
    @dibabuabebe 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አገራችን ጎብኝልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ዕድሜንና ጤናን ይስጣቹሁ ሁሌም ኑሩልም
    9

  • @amharicislammedia7820
    @amharicislammedia7820 5 лет назад +1

    Ennantenachuh lehager tfat mkniyat yehonachuh ahun sferu new leselam yemzemru yenante tnkosha new yhehulu tfat yerasachuhun haymanot kef kef eyyaderegachuhu yeslmnnan haymanot lematfat letqen defa defa eyyalachuh,Allah ydfachuh na

  • @addismic123
    @addismic123 5 лет назад +1

    የቤተክርስትያንን ጥሪ በንቃትና በፍጥነት መቀበል ይጠበቅብናል።

  • @tewabechassefa3873
    @tewabechassefa3873 5 лет назад +11

    እግዚአብሄር ሆይ አንተ ምረትህን ላክልን አገራችንን አንተ ጠብቅልን ለክፉዎች ልቦና እና ማሥተዋል ሥጣቸው

  • @hayathayat7807
    @hayathayat7807 5 лет назад +7

    በትክክል አበታችን

  • @አምሳልአከለ
    @አምሳልአከለ 5 лет назад +3

    ሁሉ በጅህ ሁሉ በደጅህ የሆነው ምንም የማይሳንህ የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን ለሀገራችን ሰላምን ምህረትን ላክልን በቃ በለን

  • @HiwotDagne-o6s
    @HiwotDagne-o6s 7 месяцев назад

    አባቶቼማምንእደሆነ እኛ ልጆቻችሁበደንብ ለይተን አውቀናል አሁንመለማመጡ አስፈላጊአደለም በቃሀይማኖታችን የማንምዘረኛ መጨማለቂያ አደለችም ስለዚህ እኛንጥሩን ከዚህ በላይ ምንምየለም

  • @MulugojamTenaw
    @MulugojamTenaw 3 месяца назад

    እናንተ የኦርቶዶክስን ልዕልና ዋን እንድጠብቁእግዚአብሔር ይርዳቹህ?!ያቆይልን አሜን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 5 лет назад +2

    ዶቆሮዎቺ ስሙ
    ቤተከርስቲያን ሰላም ነዉ አምትሰብከዉ እናተ ግን ቤተክርስቲያን ለማጥፋት ትሮታላቺሁ መልካም ስነመግባር ተማሩ ከዝቺ ድንቅ ከሆነቺ ቤተክርስቲያን !!!!!

  • @robeldemeke9235
    @robeldemeke9235 4 месяца назад

    አምላኬሆይአቤቱየመርዶክዮሰንእናየአሰቴርንጠለቶችየደመስስከየሐገራችንጠለቶችደምሰሳቸውአሜን

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 5 лет назад +6

    Irmija mewsd alebat beta kirstiyan miknyatum tedfrnal

  • @saramhn2904
    @saramhn2904 5 лет назад +4

    ዲስ ላይክ የምታረጉት እጃቹ ይሰበር ማይመለከታቹ ከሆነ አትዩ በቃ

    • @netsanettegege6289
      @netsanettegege6289 5 лет назад

      Dislike miyaregute yalemenem tereter setochu ye nebeyu muhammed kemetoch wemdochu demo ye muhamed ahya natchew

  • @metoomaryam6892
    @metoomaryam6892 5 лет назад +21

    ጀወር፡የምትባል፡ውሻ፡በምንቀን፡ገባ፡እመብርሀን፡ትድፍህ፡፡

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 5 лет назад +2

      አብይን ይድፋው ይሄ ግን ቦቲ ነው ለዚህ ያበቃው

    • @islam.nw.hiwotejanet.nw.me7317
      @islam.nw.hiwotejanet.nw.me7317 5 лет назад

      Enante defen.belu wushoch.ene.aymanot.aynakam.gen.enant.comment.ye.setachew.wushoch.orominew.ye.mote.manew.ye.gedelew.jewar.ke.mot.ethiopiya.atnurem.wallahi.enante.awere.nachew.agerachen.at.wudum.oromo.ke.lelem.ethiopiya.atnurem

    • @hikuwait7793
      @hikuwait7793 5 лет назад

      @@ethioacat4641 abiy Men abshe yadergish ehanen dankoro chatm
      Kamdera gath yatfawe

    • @hikuwait7793
      @hikuwait7793 5 лет назад

      @@islam.nw.hiwotejanet.nw.me7317 anta nahe yalkaw boromo semeatenged manem oromo jaweren ayflgm

    • @rodasyosef4829
      @rodasyosef4829 5 лет назад

      briktawite yimer Abyen yedfaw new yalshewe Yejeshen yesteshe Esu yemiserawen yeserawen Anchi Lemaferares menew Atadefeshe demo Melkam sew ayesedebem
      Lezerefa selaltemechachu mesedeb tegebi ayedelem

  • @aaass1884
    @aaass1884 5 лет назад +8

    አቤቱው በምህርትህ ጎብኝን

  • @tadelutafesse8495
    @tadelutafesse8495 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigsitaddis481
    @tigsitaddis481 2 года назад

    ይህንሰምተን..አንተኝ..እንቃ..ዝምአንበል..ስለመምህረምረታብ..የሚደረጎትግፍናበደል

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ

    አማኑኤል አባቴሆይ ምረትህን ላክልን
    እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን
    😭😭😭💚💛❤ ሰላምሽን ያሰማኝ

  • @belaynehberihun9446
    @belaynehberihun9446 2 года назад

    በእዉነት ፕሮግራም ተይዞለትየሚንቀሳቀስ አይደለምን!!!ፖለቲካማ አይደለም!!!

  • @Semretarekegn
    @Semretarekegn Год назад

    Ehima kedmo bigebachu harif neber gedlew cheresun enji polotikognognachin

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 года назад +2

    አባቶቼ ባርኩኝ

  • @ስለረዳሽኝእመቤትአመስግን

    እግዚአብሔር ሰላምን ያስፍንልን አባቶቼ አምላክ በጤና በእድሜ ይጠብቃቹ

  • @hiwotgebremeskel7693
    @hiwotgebremeskel7693 5 лет назад

    E/r yetebeken abetu marennn 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tiaa-s7l
    @Tiaa-s7l Год назад

    Abatuch bartulen fexare amelake agrachn selamwn yamexalate🙏🙏🙏

  • @Love-rc1rg
    @Love-rc1rg 5 лет назад

    ዐብይ የሡሠይጣንነት ሳያስ ለዘመናት
    የኖሩ አሳማወችን ለቃቅሞ መደመርብሎ አገሪቷን ናላዋን አዞሯት ንፁሀኑን ህዝብ በልተዉጨረሡ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስአለዉ
    እኛበፀሎት በፆም እግዚአብሔርን እኒዛለን የኛመሳሪያ መስቀላችንነዉ
    ቀኑቢርቅም ኢትዮጴያ ነፃትወጣለች
    ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 9 месяцев назад

    ይቺ ናት የእኔ ተዋሕዶ በምሕረት አደባባይ እንደዚህ ጥንቅቅ ያለ ፍፁም ሃይማኖታዊ መመሪያ እና ተግሳፅ ብቻ መስማትን የመሰለ ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abbyneshzeqee5003
    @abbyneshzeqee5003 5 лет назад +4

    fetari lagerachi selamun yilakilen😢😢

  • @so-xi1pt
    @so-xi1pt 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቃቹ አላህ ሀገራቺንን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ሰላምሺ ይበዛ

    • @helenachenef6886
      @helenachenef6886 Год назад

      Enamesgnzlen endihnat Ethiopia musilim Christianu sitesaseb

    • @kenumulaw8007
      @kenumulaw8007 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ተመስገንአምላኬ-ከ9ቐ
    @ተመስገንአምላኬ-ከ9ቐ 3 года назад +2

    አባየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፆለት ልመናችሁ ይይድረሰን አሙን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን አሜን

  • @Zelalemengeda138
    @Zelalemengeda138 7 месяцев назад

    ኢትዬጲያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመሥገኛ ምድር። ይፈፀማል መልዕክቱ።

  • @misganatube-iu4qt
    @misganatube-iu4qt 7 месяцев назад

    እረ ባካቹህን :ተዉ አባቶች !!!? ቤተክርሰቲያን በእጃቺህ ወደቀች::ፈርሰች: ተዉ ተዉ የዘመን መሳቂ መሳለቂ አታድርጉን?!!! ተዉ ዉነቱን ተናገሩ: ትዉልዱን ግራ አታጋቡን

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 7 месяцев назад

    ዋናው አበጣባጭ አብይ ነው እሱን ጌታ ይቅሰፈው ኢትዬጵያ ሰላም እንድትሆን መለስንየቀሰፈው ይቅሰፈው

  • @MulugojamTenaw
    @MulugojamTenaw 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይቅርታ ያድርግላት!! ሰላም ይስጥልን

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 лет назад +2

    አቤቱ ይቅር በለን🙏🙏🙏 አቡነ አብርሃም እንደናተ አይነት አባት ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ababuabegaz6214
    @ababuabegaz6214 5 лет назад

    ሰወችን እንደ አውዳሚ መሳሪያ መጠቅም በየትኛውም ሀይማኖታዊ ሆነ ሌላ የሞራል ደረጃ ፈጽሞ ተገቢ አይደለም! ለሰዎቹ ህይወት ያለንን ዝቅተኛ ግምትና ያነሰ ዋጋ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፡፡ ነገር ግን እንዲህ እያደረጉ እንቅልፍ የሚወስዳቸው ጃዋርን የመሰሉ እብዶች መሃላችን አሉ፡፡ ሁላችንም በአንድ ላይ በቃ ልንለው ይገባል!
    Using innocent people as human weapons is a complete disregard to their humanity and dignity. It is an immoral act to exploit their poverty and eagerness to prosper and lead a meaningful life. If I were Jawar, I would have spent sleepless nights thinking about what I should do differently to improve their live. Sad that we have such pathetic psychopaths among ourselves!

  • @ArsemaYusuf-z5d
    @ArsemaYusuf-z5d 7 месяцев назад

    እነሱስ ትልቅክብርነው የሰማእትነት አክሊል ተቀብለዋል ወየው ለእኔብለን ማልቀስነው ያለብን

  • @سيسايسيساي
    @سيسايسيساي 4 года назад +1

    አውንስፍራው ፍጣሪም ዝም አለን

  • @hellenfekir758
    @hellenfekir758 2 года назад

    Abatuchachin eniwedachiwalen nuroleni 💒☝🤲🤲🤲

  • @alemmarsh2147
    @alemmarsh2147 5 лет назад +1

    በእብሪት የተሙሉትን ሁሉ እግዚአብሔር. ልብይስጣችው አሜን

    • @ganatganat2457
      @ganatganat2457 5 лет назад

      አቤቱ ጌታሆይ አገራችንን ጠብቅልን ህዝባንም አስበው ምናይነት ዘመነው እግዞ ሰላም ፍቅር ስጠን ለሰው ልጅ ጭንቅላት የተሰጠው ዞር ብሎ ዳስተውል መሰለኝ እናም እንዳስተውሉ ልቦና ይስጣቸው አነድዬ

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 5 лет назад +1

    ክርስትያኑ እግዚአብሔር ፈርቶ እንጂ አንዴወጥቶ ከዘመተባቸው ይጨርሳቸዋል እስላሙም ይተባበራል ለምን ቢባል እነዚህ አክራሪ የሆኑ ሙስሊሞችን ጴንጤ ቄሮ ነው ያስቸገርው

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ

    ኧሯ አምላክ ሆይ ሠላምን አምጣልን እኚሥ ደካማ ነን

  • @RobelBira
    @RobelBira 8 месяцев назад

    ምን ቅዱስ ናት እርኩስ ናት ሰጠንን የምታመልክ መሆኑ ታውቁሃል የኦሮሞን ስም አተጥሩ የኦሮሞ ጠላት ናቸሁ መቸም አጠቢቁ ለኦሮሞ ጠላት መሆናቹሁ ግልፅ መሆኑን ኦሮሞ በግልፅ አሁቋዋል አትልፈ

  • @FekaduAbettedTebabal
    @FekaduAbettedTebabal 7 месяцев назад +1

    ትክክለኛ የሀይማኖት አባቶታች ተልዕኮ
    በዕውኑ ሲገለፅ እንዴት ደስ ይላል
    የኢትዬጵያ አምላክ ሰላሙን ያውድልን የአባቶቻችንን ምልጃ ይስማልን::

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    የአባቶቻችን ፀሎት ይጠብቀን

  • @zainabchi8793
    @zainabchi8793 5 лет назад +2

    Waqqayoo biyya keenya Ethiopia ortodokasa tawahedo naafa haa eguu

  • @emebetnegatu2896
    @emebetnegatu2896 5 лет назад

    Abatoche berketachu yiderben egeziyabiher kenategare yihun bemetewtub bemetegebubete yedegel mareyame leje yitebekachu hagerachen selame yaregeln amen

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 лет назад +1

    ሃገራች እግዚአብሔር ኣምላክ ምህሩቱ ይላክላት ኣባታችን እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @yoditg5850
    @yoditg5850 5 лет назад +3

    May our glory God be with us

  • @abrihamadera8983
    @abrihamadera8983 7 месяцев назад

    ኢትዮዽያ ሆይ ሰው የለሽም እና የፈጠረሽ ያስብሽ

  • @HiwotDagne-o6s
    @HiwotDagne-o6s 7 месяцев назад

    ከውስጣችሁያሉትን ነቀዞች አስወጡ አባቶቻችን

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ

    😭😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ሆይ አሥበን😭😭😭😭😭😭

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 года назад +1

    አባቶቻችን. ይፍቱኝ. ይባርኩኝ.
    እድሜና. ጤና. ሰላም. አብዝቶ. ያኑርልን. !!!

  • @Sarasara-js7yw
    @Sarasara-js7yw 5 лет назад +2

    Egezabher selamen yametalen 😭😭😭😭eyehone yalew behageraten lay betam yaseferale feteh lehageraten selam selam selam lehageraten😭😭😭😭😭💚💚💛💛❤❤❤

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 Год назад +1

    የማናዉቀዉን ፈጣሪ ይግለፅልን🙏 ለእምነት አባቶቻችንም ልቦናውን ይስጣቸዉ 🙏፤
    አንተ በጥበብህ ማዕበሉን አሻግረን🙏🙏🙏

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ

    አቫቶቻችን እግዛብሔር እደ እሳቸዉ ያሉ ንፁኃን አቫቶች ያብዛብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutyemareyamlij5873
    @hirutyemareyamlij5873 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ሃይል ይስጣችሁ አባቶቻችን

  • @martamarta9808
    @martamarta9808 Год назад

    Leabatoch tewestaw endet hone belulegne; And bamehonubet bota lene endetelakugne yehunelegne kaschalachewe yehunelegne kuratachehume abrowachewe yehunelegne . 05/06/15

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 5 лет назад +1

    ፈጣሪ የሰማነዉን ሁሉ በልቦናችን ያሳድርልን ኢትዮጲያን እና ህዝብዋን እግዚአብሂር ይጠብቅልን በሀገራችን የገባውን ሰይጣን እሱ ያርቅልን።

  • @marthakasey1201
    @marthakasey1201 5 лет назад +2

    ሞትጀዋር ለሚባለው

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 5 месяцев назад

    መላው ተውሀዶ ከዚህ በኋላ ስጦታ፣አስራት ለየገዳሙ በእርሙማ ወራሪ እነግ መከላከያ ለወደሙ ለታረዱ ለተጎዱ ብቻ መስጠት ነው የሚያፀድቀው አሁን ላለው ቤተክህነት የአሳማዎ ስብስብ መጭራሽ በዘር ተቧድኖ ሙዳየ ምፅዋት ድላር ለሚመነዝር ለሚዘርፈው ለሚያሸሰው ቤተኮህነት መስጠት በእውነት ኩነኔ ነው።

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን የሚዲያ ባለቤቶች
    አባቶችም በረከታችሁ ይደሩብን

  • @زهراءزهراء-و8ن2ب
    @زهراءزهراء-و8ن2ب 5 лет назад

    ክርሥቲያኖች ሆይ ጃዋርን ግረፉት ከቄሮውጭ ማንም አይረዳውም አሸባሪ የው የህዝቦችን ሠላም መበጥበጥ በኢሥላም ሀጢያህ ነው

  • @netsiabebe1666
    @netsiabebe1666 5 лет назад

    Ymhertabat Hayalu Egziabher mhertn ylakln
    Endhatatchin sayhon endacharnatk abathoy selam setan fkiern setan lehulachin😭😭😭😭
    Amen Amen Amen

  • @mikiyaalemu8901
    @mikiyaalemu8901 5 лет назад +1

    🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @m.t4502
    @m.t4502 Год назад

    Egzabeher wey leagerachi lebete kirstyanachinin fetar ytebikln

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 года назад +1

    እግዚአብሔርለአባቶቻችንበረከታችውይደርብን

  • @melshihabtu439
    @melshihabtu439 5 лет назад +1

    እስቲ እደዛ ነዉ አባታቸን በርቱልን ግራ ተጋብተናል ፀሉዩልን እፀልይ በሉን

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Год назад

    Abatochachenen enanten egziabher yetebekelen aderawen