Ethioinfo| Seifu on ebs| Ebs tv አርቲስት ሜላት ነብዩ አስደንጋጪ ቪድዮ ተለቀቀባት ዮወኒ ማኛ እውነቱን ተናገረ ሂኖክ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024
  • አርቲስት ሜላት ነብዬ አስደንጋጪ ቪድዮ ተለቀቀባትEthioinfo | Seifu on ebs | Ebs tv
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጡ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ አባሎቼ ደግሞ like share በማድረግ አበረታቱኝ።#Abebatube #seifuOnEBS #EmebetKassa #EthiopianNews #EthiopianMusic #yetenbiየተንቢ #lijtofik #ethiopian#FunnyVideos #Entertainiment #መዝናኛ #ኢትዮጵያ #AddisAbaba

Комментарии • 6

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 2 года назад

    አስተዋይ ልቦና ስጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም የሀገሬ ልጆች በሙሉ ሰላማቹህ ይብዛ እኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳቹህ አደረሰን ሰላም ለሀገራችን ለምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪

  • @kalyemariyamlij
    @kalyemariyamlij 2 года назад

    አበባዬዬ ድምቀት ለም አንገትሽ መሰቀል አታደርግም እእእእ ዋ 🤔🥰🥰🥰🥰

  • @nardi8713
    @nardi8713 2 года назад

    selamshi ybza abebaye enkuan dehna metashi gn henok new blachihu tasbalachiu layhonm yichilal kelela wond garm gngunet linorat yichilal

  • @kalyemariyamlij
    @kalyemariyamlij 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አበባዬዬ ድምቀት የጠፋ ሰውአለሽ ወይ በሀገር እምወድሽሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ይህ ውሻ ይልቀቀው ምንም አያመጣም የደላላ ወሬ መቸም ያው ቅናት ነው ብሎም ባለቤትሽ ሜላዬ አንችን ካገባሽ ጀምሮ እንጅ በፊት ለነበረው ታሪክሽ አይመለከተውም እዚህ ምድር ላይ አዲስ ነገር ፈጣሪ መከተል እና በ ፈጣሪ መታዘዝ ነው ከዚህ ውጪ ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም ቢበዛ የ አንድ ሳምንት ወሬ ነው ለነሱ ደሞ በ ፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ኃጢያት ነው። ምክንያቱም አትፍረድ ይፈረድብሐል ነው የሚለው፡።

  • @mekdetube
    @mekdetube 2 года назад

    selam selam selamshe yebza Ababy endate nashe enqane dena metashe ewetent beme yasazenale😢

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi409 2 года назад

    ሚስጥር ልገራችሁ
    በቀላሉ ስኬታማ መሆን ያሰበወን ማሳካት የሚፈልግ ማነዉ ? ይሄን ለማሳካት ብዙ ነገሮች ሊጠይቅ ይችላል ጥራት የሚጠየቅብን መስጠት መገኘት ያሉብንን ቦታዎች ማወቅ የመሳሰሉት ግን ከነዚህ በላይ ዋናዉ እና ትልቁ ሚስጥር ትህትና ነዉ ስኬታማ ሰዉ ዋናዉ ምልክቱ ትሁትነቱ ነዉ በማንኝዉም ሁነታ እዉነተኝ ደስታ ን የምናገኝዉ እኛ ከምንቀበለዉ ሳይሆን ከምንሰጠው ነገር ነዉ ስለዚህ ትህትና መለያህ ይሁን!