| Ethioinfo| Seifu on ebs| Ebs tv የካርጎ ጉድ ተጠንቀቁ እቃየን ተበላሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የካርጎ ጉድ እቃየን ተበላሁEthioinfo | Seifu on ebs | Ebs tv
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጡ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ አባሎቼ ደግሞ like share በማድረግ አበረታቱኝ።#Abebatube #seifuOnEBS #EmebetKassa #EthiopianNews #EthiopianMusic #yetenbiየተንቢ #lijtofik #ethiopian#FunnyVideos #Entertainiment #መዝናኛ #ኢትዮጵያ #AddisAbaba

Комментарии • 11

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 года назад +1

    ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
    እውነትሽን ብር ካለ ሁሉንም ነገር ኢትዮጵያ መግዛት ይችላል ከሰባት መቶ እሪያል በላይ የከፈልሽበትን ብሩን ቢላክ ያኑኑ እቃ ይገዛል ግን አሁን ላይ ዩሮ ውድ ነው እዚህም ኢትዮጵያ ኑሮ ተወዷል ብቻ ዋናው ጤና ህይወት እራሱ ያስጨንቃል ምን ይዠ ማለት ደግሞ እድሜን ይጨርሳል የኛ ሀገር ባህል ደህሞ ለከሌ ለኬ ሲባል ደግሞ
    እግዚአብሔር ይስጣቸው ጓደኛችሽ ስለተባበሩሽ
    የኛውም የኢትዮጵያ እቃ ሀሪፍ ነው ሽይ አመት አይኖር ምናባቱ😂😂

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 года назад

    እናመሰግናለን የምወድሽ በትክክል

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ አኳን ደናመጣችሁ አይ በጣም ከባድ ነው ብር ይዘን ብነገባ ይሻላል

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 2 года назад

    ababya yana konjo welcome like belshal bazi sat birr wasgi nw yulgita dero kara manm birr kalalshe aywdshem🥰🥰

  • @ውቢትዩቱዩብ
    @ውቢትዩቱዩብ 2 года назад

    ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እስኪ እኔም ልመጣ ነበር ምን እደማረግ ግራ ገባኝ

  • @yodittube11
    @yodittube11 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የሰፈሬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ይገርማል ትርፉ መንገላታት ብቻ ሆነ በቃ 🥺🥺🥺ስለመረጃሽ እናመሠግናለን በቃ እኔም ሀሣቤን ሰረዝኩኝ 😢😢😢

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 2 года назад

    በርቼ

  • @ሶልያና-ጸ6ነ
    @ሶልያና-ጸ6ነ 2 года назад

    Betam ena meseginalen ehtachn🙏

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 года назад

    ሰላምሸ ይብዛ ማሬ እኔምልሸ አየር መገድ ለይ ሻጣ ይፈተሻል እዴ እኔሰ እቃ የለኝም ልብሰ ብቻ ሰብሰቤለዉ ግን ከባድ ነወ

    • @abebatube7421
      @abebatube7421  2 года назад

      ብዙም አይፈትሹ ውዴ ከኪሎ ካላለፈ

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እንካን ነገርሽኝ