እጣ ፈንታ ክፍል 15 | Eta Fenta epsiode 15

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июл 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 649

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv 7 дней назад +664

    በቀን ሁለት ይለቀቅየምትሉ እስቲላይክ

  • @user-vf1dx8nf6y
    @user-vf1dx8nf6y 7 дней назад +314

    እኔግን ከተፈጠርኩ ላይክ አግኝቸ አላውቅም 😢😢😢😢 እስኪ ላይክ ስጡኝ የጣፈታ አፍቃሪወች ❤😂😂

  • @Worldsun2424
    @Worldsun2424 7 дней назад +257

    በቀን ሁለት መሆኑ ቀርቶ ሳምንቱን ሙሉ ይሁን ከሰኞ እስከ እሁድ ደሞ 2 ሰአት ላይ ይለቀቅልን
    የምትስማሙ like አርጉ

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 7 дней назад +187

    መድኃኔዓለም ተዝቆ የማያልቅ ጤና ይስጣችሁ አሜን ❤❤🙏🙏🤲🤲

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 7 дней назад +168

    ማነው እደኔ እጣ ፈታ ዘና እሚያረገው እብደታቸው😂😂😂😂

  • @Shewitzetwahdo
    @Shewitzetwahdo 7 дней назад +85

    ፅባሕ እኮ መድሃኒኣለም እዩ ምሕረቱ ይልኣከልና👏🥀

  • @routtayye3125
    @routtayye3125 6 дней назад +17

    16 ልቀቁልን ዛሬ ዛሬም ልዘጉን ነው ለተመልካች ክብር ይኑራቹሁ

  • @SofaArebia
    @SofaArebia 7 дней назад +51

    መድሐኔዓለም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 💕🤲🙏💕 ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ❤❤❤ቅመሞችየ በጣም ነው እምወዳችሁ አይዟችሁ በርቱ ❤❤❤❤

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 7 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 7 дней назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 6 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @DmmKaa
      @DmmKaa 6 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Mariam-ob3qj
      @Mariam-ob3qj 6 дней назад

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-es3nx9is5f
    @user-es3nx9is5f 7 дней назад +31

    በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን🙏😔

    • @MuluworkZiyadu
      @MuluworkZiyadu 6 дней назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @MerryBaresa
    @MerryBaresa 4 дня назад +5

    ቃናዎች እባካችሁን ሌሎቹን ስትፈልጉ ተዋቸው ይሄን ከሁድ እስከእሁድ ልቀቁልን እባካችሁን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 7 дней назад +40

    እንደዚክ ፊልም ደስ የሚለኝ ነገር የለም 👍👍👍🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤ እስኪመሽ የምቸኩለው ነገር ለማየት

  • @FreselamFishaye
    @FreselamFishaye 6 дней назад +12

    Part 16 ebakachu likeklun 😢😢🙏🙏

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 7 дней назад +28

    ይሂ አጭር ሰውየ በጣም ነው የሚያስቀኝ ወየሁ😂😂😂😂😂

  • @BettyEyoub
    @BettyEyoub 7 дней назад +26

    ይሄን ፊልም ለመልቀቅ ለምኑኝ አበዙ በጉጉት ገደሉን እኮ😊😊

    • @FuFg-fb4dc
      @FuFg-fb4dc 3 дня назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @FuFg-fb4dc
      @FuFg-fb4dc 3 дня назад +1

      😢😢😊😊😊😊

  • @HauShabel
    @HauShabel 7 дней назад +21

    ከሰኞ እስከ እሁድ ቢሆን ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 7 дней назад +57

    ማነው እደኔ ይህ ፊልም ሱስ የሆነበት 😍

    • @user-vl8jk7je8m
      @user-vl8jk7je8m 7 дней назад

      እኔ😂😂😂😂ጨርሸው ዲጋሜ ለማየት ቸኮልኩኝ😂

    • @nesanetbelayeneh4224
      @nesanetbelayeneh4224 7 дней назад

      Me to

    • @HayatHayatmuhamedd
      @HayatHayatmuhamedd 7 дней назад

      እኔ ወላ እህህህ ስአት እስከሚደርስ እደት እደምቸኩል❤❤❤

    • @eskedarbely
      @eskedarbely 7 дней назад

      እኔ

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 7 дней назад

      እኔምበነሱጨርሼነበር😂😂😂ያውለክፉአይሰጥምድጋሜም

  • @gggrvheve
    @gggrvheve 7 дней назад +16

    ሆዴ ቆሰለ እማየን😂😂😂😂😂😂😂😂ምን አይነት የተመታ ድራማ ነው😂😂😂እረ በቀን 2 አርጉልን😩

  • @KerimUsers-zm1lp
    @KerimUsers-zm1lp 5 дней назад +7

    እንደለመዳቹት ጀምራቹ አቆማቹ አረ በእናታቹ ልቀቁልን 🙏🙏

  • @ANa-cr7xu
    @ANa-cr7xu 4 дня назад +3

    አረ ተው ጡር ነው ልቀቁልን😢😢😢❤

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 7 дней назад +10

    ኡፍፍ የኤሊፍ ውበት አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤😊😊😊

  • @LamrotLamrotmulugeta
    @LamrotLamrotmulugeta 5 дней назад +3

    እጪ አሁንስ ቃናወች አስጠሉኝ ለምዲነው የሚያቛርጡት😎😎

  • @asehaftiawetnegn
    @asehaftiawetnegn 7 дней назад +19

    ነገኮ ማዳሃኒአለም ነዉ እንኳን አደረሳቹ የእጣ ፋንታ ተከታታዮች የኔ ዉዶች🙏❤😍😍

  • @user-yt2cl9xz2e
    @user-yt2cl9xz2e 4 дня назад +2

    እባካቹ ዕጣ ፋንታን ልቀቁልን ልባችንን እንደዚ አንጠልጥላችሁት አትጥፉብን እባካቹ 😢😢በየቀኑ ልቀቁልን

  • @user-lr4bn5up2i
    @user-lr4bn5up2i 7 дней назад +17

    ይቅርታ አርጉልኝ የቦራን እናት ስጠላት የፅሀይ ልጆችም ሳለች አልወዳት ነበር

    • @MdKing-dw3iv
      @MdKing-dw3iv 6 дней назад

      ውይ እኔሥ ብትይ🙄😅😅

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f 6 дней назад

      ነገረኛናት በየድራማዉ😂😂

  • @BalayiBekele-qq3oq
    @BalayiBekele-qq3oq 6 дней назад +6

    በጣም የሚመች ድራማ የሚያዝናና ድራማ በጣም እስኪ የተመቻ ላይክ አርጉልኝ 😅😅😅😂😂😂😂😂🙏❤️❤️❤️❤️

  • @romanatsimu9460
    @romanatsimu9460 7 дней назад +17

    ግን ኢሄፊልም እደዛከቀጠለግን በጣምነዉ ደስየሚለዉ በሳቅነዉ መጨረሰዉ እኔ

  • @hayatkebede5313
    @hayatkebede5313 7 дней назад +28

    ተኝችም ስነሳም ስበላም ስጠጣም ስሂድም ስመጣም እማስበው እነሱን ነው 😅😅😅😅😅እያበዲኩ ነው መስል

    • @Sarh-ke1sy
      @Sarh-ke1sy 7 дней назад

      Eniem😂😂😂😂😂

    • @ramausu7405
      @ramausu7405 7 дней назад

      ለክፈሻል ማለት ነው😂😂😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f 7 дней назад

      ማርያምን እኔም ቃና ባይኖር የስደት ጥላቻ ልያሳብደኝ ነበር😢

    • @abnsjm3309
      @abnsjm3309 6 дней назад

      እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር በህልሜ ሁላ ነውእማያቸው🥺🤣🤣🤣

    • @friehiwotabebe142
      @friehiwotabebe142 4 дня назад

      እኔም

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 7 дней назад +8

    እደዚህ ድራማ የሚያዝናናኝ የለም አዳና አቶ ብራ ቦራ በአዳ ፍቅር ተማርከል😂😂😂😂😂

  • @MyCR7Goat
    @MyCR7Goat 7 дней назад +7

    ባያልቅ ብየ የምመኘው ድራማ 😊❤ ቦራ ፍቅር ቢጤ ጀማመረው ገና ታብዳታለህ በአዳ ፍቅር🤒💘

  • @user-hd3zi6pd5i
    @user-hd3zi6pd5i 7 дней назад +19

    አረ ቶሎ ምሸ አቦ😂😂😂

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o 7 дней назад +6

    ማነዉ እንዴኒ በወንድሞቻችን በሪያድ በሞቱት ቅስሙ የተሠበር እንቅልፍም መተኛት አልቻልኩም ትንሽ የተሻለኝ መሥሎኝነዉ ይከን ፊልም የማየዉ ከሞት አሟሟታቸዉ ልብ ይሠብራል 💔😭እነሡሥ አንዳዉኑ ሂዴዋል ግን በተሠብ ቢዴወዉን እንዴት ሁነዉ እንዴሞቱ ቢያዉትስ እህህህህ💔😭😭😭😭

  • @almazworku709
    @almazworku709 5 дней назад +3

    Kfel 16,17,18,19,20 ylekekln pls 😘😘😘😘

  • @MeseretRegasa-e2h
    @MeseretRegasa-e2h 4 дня назад +2

    Part 16 please

  • @NigistWoldegebriel
    @NigistWoldegebriel 5 дней назад +2

    Ere ketay 😢

  • @user-bi7ok8dl4f
    @user-bi7ok8dl4f 2 дня назад +2

    እስቲ 16 ትምጣ የሚል Lilk ያድርግ❤🙏😊

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 7 дней назад +5

    አዳይ የኔ ጀግና ሯሱ ምትማምት በጣም ነው የምወድ💘🤗

  • @Beza-rf7ic
    @Beza-rf7ic 7 дней назад +5

    thanks❤️🦋❤️

  • @MehretAlemayehu
    @MehretAlemayehu 6 дней назад +3

    ምድነወ በቀን በቀን እኮ ብለቁልን😢❤❤16ለምን አልተለቀቀም

  • @user-bi7ok8dl4f
    @user-bi7ok8dl4f 2 дня назад +1

    በቀን 2 ትለቀቅልን የሚል Lilk ያድርግ🙏❤❤

  • @user-eo8fk1wq1b
    @user-eo8fk1wq1b 7 дней назад +3

    ማነው እድኔ ይህ ፊልም ሱስ ያይዝው ❤

  • @DirshayedanaDudi
    @DirshayedanaDudi 5 дней назад +1

    ስንወዳቹ እባካችሁ እባካችሁ በቀን ሁለቴ😢😢

  • @user-bh8dc8oj4k
    @user-bh8dc8oj4k 7 дней назад +6

    ደስል❤❤❤❤

  • @titilenopo
    @titilenopo 7 дней назад +3

    ምርጦች ❤

  • @maza2914
    @maza2914 7 дней назад +5

    አራ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ. ቶሎቶሎ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Emuusoll-fm9nh
    @Emuusoll-fm9nh 5 дней назад +2

    Tolotolo yilekek yemitiluu😢😢😂😂😂❤❤like🎉

  • @user-iv9dw8uy6g
    @user-iv9dw8uy6g 2 дня назад +1

    Hhhhhhh...... uffffff mariyamen besak motku😂😂😂😂😂

  • @ElnataYimer
    @ElnataYimer 7 дней назад +3

    wow

  • @AhmaTarabay
    @AhmaTarabay 7 дней назад +2

    እንኳንበሰላምመጣቹቶሎልቀቁትበጉጉትልሞትነዉ

  • @user-hc6eo2ct9d
    @user-hc6eo2ct9d 7 дней назад +5

    ❤❤❤❤❤❤ ውጤ ናቸው

  • @user-fc5nf5bc7h
    @user-fc5nf5bc7h 7 дней назад +5

    አዳን የሚወደ በላይክ❤❤❤❤😂😂

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 7 дней назад +3

    ሌባ ገብቶል ምን እጦል ናት ከዝህ በፊት አይታዉ አታቅ ይመሥል😂😂😂😂😂😂 አዳየ የኔ ትኩሥ እብድ❤❤❤❤

  • @sassass6043
    @sassass6043 7 дней назад +8

    እግዛብሔር ይመሥገን ዛሬ ደስ ብሎኛል ወላሂ በደሥታ ነው ማየው😮😮😂❤

  • @nuhaminsisay
    @nuhaminsisay 6 дней назад +1

    ere ketay

  • @speedstermm77
    @speedstermm77 6 дней назад +2

    lkekuln enji 16

  • @munabh
    @munabh 7 дней назад +4

    ይህ ድራም ክፍል 68 ላይ ነው የሚጨርሰው በጣም አጭር ነው ለዛ ነው እየቆጠቡ የሚለቁት እነየተከበሩ ቃናወች😂😂

    • @user-xf6kf1lz7z
      @user-xf6kf1lz7z 7 дней назад

      😂😂😂😂

    • @MeseretAnmut
      @MeseretAnmut 5 дней назад

      አናደው ሊገሉኝ ነው ኡፍፍ ቃናን አይቸው አላውቅም ለመጀመሪያ ጊዜ በአረበኛ ሳጣቸው ብመጣ በየት መዳኒት ይመስል😢

  • @FikerHaylay
    @FikerHaylay 4 дня назад

    Ebakachu chersuln🙏

  • @user-mt3zw7ls4c
    @user-mt3zw7ls4c 7 дней назад +14

    ዛሬ 1ኛ ነኝ ማንም አልቀደመኝ😂😂

  • @user-yw7ry6he9t
    @user-yw7ry6he9t 7 дней назад +6

    የእብድ ሰፈር እጣ ፋታ ማናዉ በአዳ በአቶ ቦራ ዘና የመል አዳ የኔ እብድ

  • @tonitegalalchajanje1531
    @tonitegalalchajanje1531 3 дня назад

    wow betem new Des yemilu

  • @speedstermm77
    @speedstermm77 4 дня назад +1

    Are ylekekln

  • @DeborahYirgu-d2d
    @DeborahYirgu-d2d 5 дней назад +1

    KOy gene yehe film be samnet 3 nw mitayew malet new

  • @lubabahmed3837
    @lubabahmed3837 7 дней назад +2

    ማነዉእደኔአዳንየሚወዳትየኔቀዉሰ❤❤❤

  • @Biruk-x4q
    @Biruk-x4q 7 дней назад +2

    ❤❤

  • @ZahraSoda
    @ZahraSoda 6 дней назад +3

    ቀዳሜ እና እሁድ ይለቀቅ የምትሉ

  • @Kimjung-zr9uv
    @Kimjung-zr9uv 5 дней назад +1

    Bro 16 meha new melekekew

  • @user-vc4ld2ys4b
    @user-vc4ld2ys4b 7 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatAragaw-ut3ry
    @HayatAragaw-ut3ry 7 дней назад

    Ufff I can't 😂❤

  • @NasraMifta-tw8ly
    @NasraMifta-tw8ly 6 дней назад

    Katay❤❤wude

  • @Blen-pc9vi
    @Blen-pc9vi 4 дня назад

    Bemaryam

  • @hrithrit5716
    @hrithrit5716 7 дней назад +2

    ኤሊፊ የኔ ጣፋጭ🥰

  • @bestigeta5839
    @bestigeta5839 5 дней назад

    Ere biyans beseatu ylekek😢❤❤❤

  • @SifaniAnbesa-mw7pf
    @SifaniAnbesa-mw7pf 7 дней назад +1

    እኔ እንደዚህ ፊልም በጉጉት የምጠብቀው የለም የመር ❤❤❤

  • @Manbara-om7re
    @Manbara-om7re 4 дня назад +1

    አረ ቀጣይ❤❤

  • @SaraKesete-re9qj
    @SaraKesete-re9qj 7 дней назад +4

    Ketay part lkekln please

  • @MekdesYenealem-vx9yv
    @MekdesYenealem-vx9yv 6 дней назад +1

    Zare ayelkekem ende

  • @halimaoumer5778
    @halimaoumer5778 6 дней назад +2

    ክፍል16 አትለቁልነም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HelenKumsa
    @HelenKumsa 7 дней назад

    Ada😂😂😂😂😂

  • @LemlemLemu-cd5go
    @LemlemLemu-cd5go 2 дня назад

    lkeku asra sdstn ebakachu

  • @AmnetAil
    @AmnetAil 7 дней назад +2

    ቶሎቶሎ ልቀቁ❤❤❤❤

  • @SmerahKdsmh-rl3od
    @SmerahKdsmh-rl3od 7 дней назад +1

    Uuuuuuuuuuf❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 7 дней назад +1

    ከማጠሩ መወጠሩ አሉ 😂😂😂እንዲህም ሆኖ ወንድ ወንድ ያጫውተዋልኮ አስላን😂😂

  • @AhmaTarabay
    @AhmaTarabay 7 дней назад

    እረልቀቁልን😂😂😂❤❤❤

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 7 дней назад

    ሰላም 🎉🎉🎉❤

  • @setdeyo
    @setdeyo 5 дней назад +1

    ere begugut lmot new tolo lkekuln pls pls 🙏🙏🙏

  • @rebekataka7425
    @rebekataka7425 7 дней назад +13

    ግምት ቦራና አዳአ ይፋቀራሉ እነ ዱቼ ደሞ ይለያያሉ ሮዝጋር ደሞ ማሪኝ ብሎ እግሯ ላይ ይወድቃ ይሄ እቦጭ😋😂😂🤭😂😂😂

    • @user-kt5os1yc2d
      @user-kt5os1yc2d 7 дней назад +1

      ቀዳዳ እስስስስስ አትንገሪን

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 7 дней назад

      ይሄማ ትንብት እንጂ ግምት አይደለም ወይ ደሞ አይተሽ ነው እንጂ😂😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f 7 дней назад +2

      ኣው ግን የጋብቻ ወረቀት ኣላቸው ኣይደል በሃላ ለመፍታት ያስቸግራታል ቦራና ኣዳ ሲፋቀሩ ደሞ ለምን እዳገባሽ ዋሸሽኝ ብሎ ኣይንሽን ላኣፈር ይላታል ያው እድ ግምቴ ነው😂😂

    • @rebekataka7425
      @rebekataka7425 6 дней назад

      እናተ ደሞ የት ነው ማየው ከእናተ ጋር ነው ማየው ገምቱ🙄😂😂

    • @rebekataka7425
      @rebekataka7425 6 дней назад

      @@mekdi7550 አላየሁም ገመትኩ ደሞ የት ነው ማየው

  • @user-ht4fl5ww7y
    @user-ht4fl5ww7y 7 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @hayathussen4652
    @hayathussen4652 5 дней назад +1

    ቀጣዩን ልቀቁልን ደሞ ደቂቃ ጨምሩበት

  • @DnkneshDn
    @DnkneshDn 7 дней назад +1

    👍👍👍

  • @menorbelete4322
    @menorbelete4322 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤waw

  • @user-sz4fy4gg6y
    @user-sz4fy4gg6y 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-nk1eu1ju2r
    @user-nk1eu1ju2r 7 дней назад

    በሳቅ ዛሬ😂😂😂😂

  • @user-lr4zr2zd7s
    @user-lr4zr2zd7s 7 дней назад +2

    ቅጣት🎉🎉

  • @saralidu-z5k
    @saralidu-z5k 5 дней назад

    pls part 16

  • @tinsaeyilma8389
    @tinsaeyilma8389 4 дня назад +3

    Uuuuuuuu ere lekekuln mendnw betam eyetenadedeku nw 😡😭😭

  • @DjenRaya
    @DjenRaya День назад

    አዳ የኔውድ❤

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr 7 дней назад +1

    እደዉ አዳን ስወዳት❤❤

  • @Nbb532
    @Nbb532 7 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @MignotTakele-ul7gx
    @MignotTakele-ul7gx 4 дня назад +1

    ክፍል16ይለቀቅምትሉ🙏😍😊

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu415 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 7 дней назад +3

    እኔ የሚያስቀኝ ያድ የፉገራ ሳቅ ነው😅😅😅