እጣ ፈንታ ክፍል 14 | Eta Fenta epsiode 14

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 510

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 3 месяца назад +293

    እጣፋታ የናፈቀዉ ብቻ👍👍❤

  • @mequadesha
    @mequadesha 3 месяца назад +48

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 месяца назад +87

    በሰአቱ ልቀቁልን እየጠበቅን ነው ያአዳን እብደት ስወድላት😂😊

  • @gggrvheve
    @gggrvheve 3 месяца назад +154

    እስኪ አባቴ ምገድ ላይ ነው በሰላም ይግባልሺ በሉኝ ቅመሞችየ🥺🥺🥺በተለይ ደበርን🥺🥺🙏

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ 3 месяца назад +9

      😢😢የአላህ አባትሽ ስደት 😢 አላህ በሰላም ያስገባልሽ 🤲 ስደተኛወችን ሁሉ አላህ ይድረስላቸው ያረብ🤲🤲

    • @ANa-cr7xu
      @ANa-cr7xu 3 месяца назад +6

      አብሽሪ የኔ ቆጆ በሠላም ይገባል😢❤

    • @HhHh-vl6lx
      @HhHh-vl6lx 3 месяца назад +6

      አብሽሪ የኔ እህት ሰላም ይግባልሽ 🙏🙏🙏

    • @ZssZss-hj3tr
      @ZssZss-hj3tr 3 месяца назад +3

      አላህ በሠላም ያሥገባልሸ😢

    • @gggrvheve
      @gggrvheve 3 месяца назад

      @@ደሴላይነውቤቷ አሜን ውድ🥰

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 3 месяца назад +65

    የኔ እብዶች እጣ ፋታዉች😂 በናተኮ ነዉ ፈገግ የምለዉ
    ማነዉ እደኔ አዳንና አቶ ቦራን እያየ ብቻዉን እደብድ የሚስቅ😂😂😂😂😂😂

  • @AriyamMarmarati
    @AriyamMarmarati 3 месяца назад +149

    በጉጉት የምትጠብቁ ሁላቹም ላይክ አድርጉልኝ 🎉

    • @HayatSeid-q7y
      @HayatSeid-q7y 3 месяца назад +2

      እጣፍንታን16 17 18ልቀቁልን

  • @ገብረኤልአባቴ-ጘ2ቘ
    @ገብረኤልአባቴ-ጘ2ቘ 3 месяца назад +41

    አይ ማነው እደ እኔ የቦራ እናት የምታስጠላው የሆነይ ውሻ ነገር😮😮

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid 3 месяца назад +146

    ቦራ የአዳ ፍቅር እየጀማመረውነው የምትሉ ብቻ👍👍👍

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 3 месяца назад +13

    ሁሌም እደዚህ በጊዜ ልቀቁልን የመዳም ቅመሞች በጉጉት መሞት የለባቸውም😮😮😅😅

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k 3 месяца назад +13

    ❤❤❤ማስታወቂያውን እራሱ ሳላሳልፉ የማየው ፊልም ይሔነው❤❤❤

  • @Bahar-i3e
    @Bahar-i3e 3 месяца назад +13

    ማነዉ እደኔ ይሄንፊልምሲያይ ዘናየሚለዉ ❤😅😅

  • @birtukannguse5206
    @birtukannguse5206 3 месяца назад +18

    በፈጣሪ ስም እዚህ ፊልም ላይ ሚሰሩት ሰዎች ግን ሁሉም እብድ ናቸው 😁😁

    • @ርግቢት
      @ርግቢት 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😅🎉

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ 3 месяца назад +69

    እጣ ፋንታ አታቛርጡት

  • @uadh7751
    @uadh7751 3 месяца назад +19

    ማነው እዳኔ አዳን ሚወዳት ቃልቀላዋ አዳ በጣም ነው ሚወዳት 😢😊❤❤❤❤🥰✅👍👍👈👏

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 3 месяца назад +9

    😂😂በዚህ ድራማ ውስጥ ጤናማ ሰው የለም በጣም አዝናኝ ነው

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 3 месяца назад +12

    የኔዉድ ዛፈር እነሱን ለማቀራረብ የማያረገዉ የለም😂😂😂

  • @Tigist-lc1zv
    @Tigist-lc1zv 3 месяца назад +21

    እጣ ፋንታ የአዝናናን ተልታሏ ልቀቁልኝ😂😂😂❤❤❤😂❤❤

  • @Lele-dk1pi
    @Lele-dk1pi 3 месяца назад +27

    እዚ ፍልም ላይ ግን ምንድነው ከ ቦራ ውጪ ሁሉም የጨለሉ ናቸው ክክክክክ 😂😂

    • @hananyasin4603
      @hananyasin4603 3 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @user-rw2nz9bi7t
      @user-rw2nz9bi7t 3 месяца назад

      Wollahi unetishin new

    • @Seada-j5w
      @Seada-j5w 3 месяца назад +3

      እንደውም ቦራነውእብዱ ፍቅርየለም እያለያምናል ሁሉምእብድ😂😂😂😂

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 3 месяца назад

      ቦራም እየጨለለለ ነው በአዳ ፍቅር😂😂

    • @SanchoBirhanu-rz9ph
      @SanchoBirhanu-rz9ph 3 месяца назад

      🤣🤣🤣

  • @sassass6043
    @sassass6043 3 месяца назад +64

    ዛሬ በህልሜ ቦራ ከኔ ፍቅር ይዞት አየሁት😢😂 ህልምሽን እውን ያርግልሽ በሉኝ🤲🤣🤣

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 3 месяца назад +7

    አይ አዳ የምር ደሥ ሥትል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 3 месяца назад +11

    ውዶች ተለቋል አልሰማንም እዳትሉ 😂😂😂❤

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 3 месяца назад +13

    ጓዶች እኔ ብቻ ነኝ ግን ሃሳብ የያዘኝ እጣፈንታ እደባለፈው ያቋርጡት ይሆን እላለሁ 😂😂😂ጉድ ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ በዚህ ላስብ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 месяца назад +6

    አይ ቦራ ደረቅ ፍየል አላለም🤣🤣🤣 አዳ ተራ ሙሁር አላለችም😂😂 የብዶች ጥርቅም🤣♥️♥️♥️

  • @techsador
    @techsador 3 месяца назад +27

    ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @sumay1234
    @sumay1234 3 месяца назад +11

    ትምርት ወድቄ በጣም ከፍቶኛል😢😢 አላህ
    የተሻለ እጀራ ይስጥሽ በሉኝ😭

    • @FatumaawolToyib
      @FatumaawolToyib 3 месяца назад +1

      አይዞሽእህትአላህየተሻለእጀራይሥጥሽአብሺር❤❤❤❤

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 3 месяца назад +1

      ከስንት ክፍል ??

  • @TsionRestu
    @TsionRestu 3 месяца назад +4

    የአዳአ ተርጓሚ👌የኤፍሱንን ተርጓሚ አስታወሰችኝ 😊

  • @MaheletTeshome-l9o
    @MaheletTeshome-l9o 3 месяца назад +5

    ቃናዎች ስለለቀቁልን እስቲ አንዴ👏👏

  • @LubabaA-hr3rs
    @LubabaA-hr3rs 3 месяца назад +16

    እኔ የቼኮልኩት ቦራ አዳን አፈቅርሻለሁ እስከሚላት ነው😅😅😊ለምን እንዴሁ አላቅም ሁለት እብዶች ዴስ ይሉኛል 😊😊❤

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 3 месяца назад +1

      ክፍል24ነዉ የሚፋቀሩት

    • @FhnvxCnbxc
      @FhnvxCnbxc 3 месяца назад

      እስከዛ ድረስ ሳልተኛ ብጠብቃቸው እራሱ አይደክመኝም ​@@መሲቲቲዩብ

  • @NetsanetGrma-u1p
    @NetsanetGrma-u1p 3 месяца назад +5

    መሀል ገብታችሁ እዩ እደኔ ውዶቼ ምን አሰጠበቃችሉ 🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Месяц назад

    አይይይይ አዳ ቦራን በፍቅሯና በንግግሯ ልታሳብደው ነው😂😂😂😂😂😂😂የእብዶች ስብስብ የሆነ ሰፈር😁😁😁😁😁😁

  • @LijLuLuልጅሉሉ
    @LijLuLuልጅሉሉ 3 месяца назад +8

    ስሙማ መብረቅ ለኔ ብቻነዉ የቀረዉ ለናተም ነዉ😂😂😢

    • @moniabh7928
      @moniabh7928 3 месяца назад

      መብረቅ ተለቆወል ግን ለኔ ቅጠት አልመጠልኝም በፈራቀነዉ ኢዴ😅😅😅

  • @ሀዩቲዩቲብ
    @ሀዩቲዩቲብ 2 месяца назад +1

    ፍቅር ለወድም ለሴትም ለመጀመሬ ጊዜ ተያተው በዴብ እስኪተዋወቁ የሚሰማቸው ትልቅ የሆነ ግራ መጋባት ነው አሁን ላይ ፍቅር በዴራሴወች እና በገጣሚወች ማሀል የተቀረፀ ነው

  • @semirasemira-te1sb
    @semirasemira-te1sb 3 месяца назад +2

    ይሄ ፍቅር ግን የተረገመ ነው እውነት ቦራ ያሳዝናል በጣም 💔💔💔😢😢😢 አዳ የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ❤❤❤

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 2 месяца назад +1

    😂😂😂አረ ወይኔ አቶ ቦራ ኬኪን ሰርቆ እንደት ያውራ አይ እናተ የሳቅ ምንጭ እኮ ናችሁ😂😂😂😂 የአዳ ፍቅር ጀመረው አቶ ቦራን😂😂😂😂 እንቅፋት መታው አይይ

  • @PennyH5225
    @PennyH5225 3 месяца назад +6

    Ada nafkagn neber ❤❤❤❤

  • @mubeMhamhad
    @mubeMhamhad 3 месяца назад +1

    ኢሄንን የምተነቡ በሙሉ ፈጠሪ ከክፍ ነገር ይጠ

  • @SifaniAnbesa-mw7pf
    @SifaniAnbesa-mw7pf 3 месяца назад +4

    የዛሬው ይለያል ❤❤❤አዳ ሰወድሽ እኮ

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 месяца назад +4

    ስወደው የሄን ፊልም😍

  • @emutube2300
    @emutube2300 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂አዳ ጠፋሁ ማለትነው የትነው ያለሁት አላለችም አሁንስ እኔም እዳችው እደፈለኩ እምመናቀርበት ቦታ ባገኘሁ 😂

  • @razfilm-uq7vz
    @razfilm-uq7vz 3 месяца назад +5

    ፊልሙ ካለ አዳ አይ ደምቅም የምትሉ በ ላክ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Месяц назад

    እሰይ ቱክቼ በሮዝጋር እጅ ወደቀች😂😂😂አይ አዳ ደግሞ ትስቃለች😂😂😂😂

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky 3 месяца назад +2

    Atakaritut besak gemirie besak micherishew filim❤❤❤

  • @AhmaTarabay
    @AhmaTarabay 3 месяца назад +5

    ቶሎቶሎልቀቁት❤❤❤❤

  • @HggggHvgvggg
    @HggggHvgvggg 3 месяца назад +4

    አይአዳ፣ሙዝእዳየጦጦጣአላለችም😂😂😂😂ይመችሽ

  • @TezeruKefelegn
    @TezeruKefelegn 3 месяца назад +5

    አመሠግናለሁ❤❤

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr 3 месяца назад +6

    ዛሬይለቀቃል❤

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv 3 месяца назад +4

    5ተኛነኝ የኔውዶች እኳንደህናመጣችሁ አዳን የምትወዱ እሥቲ ላይክ

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 3 месяца назад +2

    ኤሊፍ🥰🥰🥰በጣም ቆንጆ ናት

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 3 месяца назад +7

    የመግቢያዉ ሙዚቃ ደስይላል❤❤❤

  • @sssssaqsu
    @sssssaqsu 3 месяца назад

    አዳ እየሣቅሽ ነዉ እዳስቂ አላለችም😅😅😅😅😅ግን ደስ የሚሉ ጓደኛሞች አይመስሉም ሁለት እብዶች ሙዝ እዳየ ጦጣ አላለችም🙊🙊🙊

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn 3 месяца назад +7

    ውይ እስኪለቀቅ ልቤ ልትወጣ ነው😅😅😅
    ቦራን የምትወዱ እጃችሁን ወደላይ

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo 3 месяца назад +1

    እስከ እሚለቀቅ የምጎጎው ድራማ❤❤❤❤

  • @የእናቷልጅ
    @የእናቷልጅ 3 месяца назад +4

    የኔ ፍቅር ዕጣ ፍንታ😂❤❤❤

  • @genetAyalew-v3r
    @genetAyalew-v3r 3 месяца назад +27

    13 የታል አረ ቃናወች ተው ግን ክብር ይኑራችሁ ለተመልካች😏😏😒😒😒😒😒😒😒

    • @bazawitalmeamen4643
      @bazawitalmeamen4643 3 месяца назад

      እኔ ራሱ እሱን ፍለጋ መዞሬ

    • @Tmesgne
      @Tmesgne 3 месяца назад +1

      13 አርብ ለት ነበር መለቀቅ የነበረበት አሳለፉት የተመቱ ናቸው

    • @Keeyee148
      @Keeyee148 3 месяца назад +1

      13 eyetaye new

    • @raheltilahun4442
      @raheltilahun4442 3 месяца назад +3

      አረ ትላንት ተለቆሎ 13

    • @TigisttarqegnDemise
      @TigisttarqegnDemise 3 месяца назад

      ትናት ትልቋል አለ

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 2 месяца назад +3

    ሠሊም እና አሊ ፎቀ ገበለቸዉ መሠለኝ

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 3 месяца назад +6

    አቦ ከለቀቃችሁት በስርአት ልቀቁት ክብር ስጡንጂ ነው መሄጃ የላቸውም ብላቹ ነው ዋ ስልኬን እንዳልሠብረው

  • @WeyniTa-w4e
    @WeyniTa-w4e 2 месяца назад +1

    አዳ❤❤❤❤

  • @zinashethiopia502
    @zinashethiopia502 3 месяца назад

    ልጀምረው ነበር ግን እንደማጨርሱት ገባኝ ደስ ሲላችሁ ነው የምትለቁት ጢባር አለባችሁ

  • @AmishaAmi-p6h
    @AmishaAmi-p6h 3 месяца назад +10

    Are tewu 13 yetal

  • @turkopia16
    @turkopia16 3 месяца назад

    እንደው እባካቹ ቶሎ ልቀቁልን የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @Emuusoll-fm9nh
    @Emuusoll-fm9nh 3 месяца назад

    Endene begugut yemitebi like argo yasayengi❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر

    ውይ አዳ እና ቦራ

  • @ErmiErmi-ye5xf
    @ErmiErmi-ye5xf 3 месяца назад +2

    አይ ቤ ጉንሽ ልጆች የጠለዋት ሴትዮ እዝም አለች 😔 ግን ለአዳ አተረጓጎም 👍👍

  • @MesketemHaile
    @MesketemHaile 3 месяца назад +1

    እጣፈታ እደኔ ያመወደ ልህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @مبظظمبمك
    @مبظظمبمك 3 месяца назад +1

    አዳ❤❤❤😢 ሥወዳት

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 3 месяца назад +2

    ውይ ኤቭረን 😂😂😂እንዴት እንዴት ነው የሚያረገው😂😂

  • @haymiethiopia9827
    @haymiethiopia9827 3 месяца назад +4

    Next plz

  • @QDg-u7p
    @QDg-u7p 3 месяца назад +1

    አይ ቦራየ ምንአለ የሚሰማዉን አዉጥቶ የመጣዉ ቢመጣ😂

  • @TigistGashaw-p4r
    @TigistGashaw-p4r 3 месяца назад +2

    Download የሚለውን ክፈቱት እንጂ 🤔

  • @JuuuiHahsje
    @JuuuiHahsje 3 месяца назад +2

    የቦራን እናት እደትነው እሚፈሯት😂😂😂😂😂

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 3 месяца назад

      ማርያምን ሲርጀሪ ብቻ ናት ብሽቅ😢😂❤

  • @mahiyeabatalji1212
    @mahiyeabatalji1212 3 месяца назад +2

    በጉጉት እንደኔ ምጠብቅ like yargi

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤Adaa bora❤❤❤

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 3 месяца назад

    ብቻ ከሳምት ሶስቴም ይሁን ሁለቴም ልቀቁልን መቼም ከእሁድ እስኬ እሁድ ብትለቁልን ደስ ይለን ነበር

  • @AddisuHailu-tk5bu
    @AddisuHailu-tk5bu 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢
    Love

  • @SegenmajorSegen
    @SegenmajorSegen 3 месяца назад +3

    Are13 plsss

  • @MartaEshete-x6y
    @MartaEshete-x6y 3 месяца назад +1

    እረ በጉጉት ነው የምንጠብቀው አታቋርጡት😅

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 3 месяца назад +1

    አዳ የኔ እብድ ስወድሽ 👍💞💞💞

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 3 месяца назад +1

    ሀሀለ ወይኔ በሳቅ ይሂ ድራማ

  • @behdeemn3487
    @behdeemn3487 3 месяца назад

    በአሏህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤

  • @Elfnesh-u3m
    @Elfnesh-u3m 3 месяца назад

    ይህየምታነቡሁሉፈጣሪከክፉነገርይሰብቃቹ❤❤❤❤

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 месяца назад +1

    የኔ እብድ አዳ ቀበጥ 😂😂❤❤❤🥰🥰🙈

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Месяц назад

    ፍጣሪዬ የእብዶች መጠራቀማ😂😂😂

  • @ZabibaZabiba-q2h
    @ZabibaZabiba-q2h 3 месяца назад +1

    ኧረልቀቁልን❤❤❤ሲውዳችው

  • @Fikr-mo3sz
    @Fikr-mo3sz 3 месяца назад +1

    Selam

  • @CheristinaYonas
    @CheristinaYonas 3 месяца назад

    ኣረ ከሰኞ እስከ ኣርብ ልቀቁልን እኛ እኮ በጉጉት እየጠበክን ነው ለማየት የኣዳ እብደት እና የቦራ ፍቅር።እባካቹ😢

  • @የናቴናፋቂነኝ
    @የናቴናፋቂነኝ 3 месяца назад +1

    የኔ ድምቀቶች😅😅😅

  • @kelmmkdi2805
    @kelmmkdi2805 3 месяца назад +1

    ቀጣይ 🎉🎉

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 3 месяца назад

    ሌላውን እንደፈለጋችሁ እጣ ፈንታ አታቋርጡብን😢😢😢❤❤❤❤

  • @betselotketema21
    @betselotketema21 3 месяца назад +3

    ይህንን የምታዬ ወገኖቼ ስብስክራይብ በማርያም

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 3 месяца назад +3

    ኤቭረን ጠቋይ ነዉ መሠል😂😂😂😂😂😂😂

  • @Amsal-p3f
    @Amsal-p3f 3 месяца назад +6

    እናመሰግናለን

  • @AhmadAhmad-jf3ez
    @AhmadAhmad-jf3ez 3 месяца назад

    እኔ መቼም ደቂቃውን እየቆጠርኩ አለሁ አይደርስም እዴ❤❤❤❤

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 3 месяца назад +2

    ቱርኮች ፍቅር ሲይዛቸዉ እስፖርት ነዉ የሚሰሩት አቶ ቦራ እሩጫላይነዉ

  • @HawaAhmed-xb3ne
    @HawaAhmed-xb3ne 3 месяца назад

    በፀብ የተጀመረ በፍቅር ያልቃል አትነጫነጭ ቦራየ ቻለዉ የማይገባህ ፍቅር እያብረከረከህ ነዉ 😅

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 3 месяца назад

    ልቀቁት😂 አዳ የኔ እብድ ስወድሽ 💞💞💞

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 3 месяца назад +1

    አይዞህሽ አደ

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d Месяц назад

    Zefer❤❤❤❤❤❤

  • @العن-ز4ق
    @العن-ز4ق 3 месяца назад

    እረዉዉ አሁንስ ጭርያለቦታ ባገኘሁ ዉዉዉዉ ብየየምጮህበት ምርርር አለኝ እህ😢

    • @بنتداود
      @بنتداود 3 месяца назад

      የኔ ውዲ እኔም ብጮህ ዴስ ይለኝ ነበር

    • @seasea3347
      @seasea3347 3 месяца назад

      አይዞችሁ እህቶች

  • @merryyemaryamlij9602
    @merryyemaryamlij9602 3 месяца назад

    Era be Egzabher atakartut

  • @MESERET-ms2ze
    @MESERET-ms2ze 3 месяца назад

    ada ❤🧡❤🧡❤🧡