አሰሪዋን የምትደበድበዉ ሰራተኛ
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube
ዋው አቶ ንጉስ አቤት ግርማ ሞገስ ፍቃዱ ተ/ማርያምን አስታወስከኝ።ወ/ሮ ገነት እሳቱን ለብሰሽዋል።ለቤት እመቤቶች የቤት ሰራተኛ ክብር እንደሚገባት አስተምሮ አለው።
በርቱ!!l. Like subscribe share አርጌያለሁ
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
Laki,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ok
Kkkkk sssssss.llllllliiiiiiiì@@birutewondimu247
ወ/ሮ ገነት የምር ምርጥ አርቲስት ነች፡፡ የአለሙን ገሃዱን አለም በደነብ ተላብሰዋለች፡፡ የምር የእዉነት ነዉ የሰራችዉ፡፡ አሰሪዋን ገጸባህሪዋን ምርጥ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ፡፡ ዋዉ ብዬ ቆሜ አጨበጨብኩ፡፡
ጎበዝ ደገ አርገቺ እንዲህ አይነት የለም ነበር አሁን ጥሩ አርገሺ አንቺ ሳንስሺ ነው
ሁላችሁም አዲ ናችሁ አዪ የኛ አገር አሰሪወች የኛገር ሀብታሞች የናተን ግፍ አዪቷ. አረብ ሀገራትን አመጣልን ዘና ብለን እጥፍ ደመወዝ አግኝትን እደልባችን በልተን የምንኖርበትን ክብር ለአረቧች. እኛግን ማማረር
ሀበሻ ጋር ሰራተኛ ሆኘ ከምሰራ ለአረቦች ነፃ ባገለግል እመርጣለሁ
በጣም❤❤❤
@@HgTy-hp3dq እዉነት ነዉ
Minew Arab hager Arab hager alachu serken tedebiken shintibet new yeminbelaw tilu yelem ende egna mechem alihedinim alayenim
ትክክል ወላህይ አረቦች ይቅርታ ያርጉልን ክበሩልን
እሰይ. ጀግና ደግአረገችሺ. ወድ
❤😘
ሰው አይዴለችም ሰራተኛናት አላለችም ይችመጋኛ።ሰራተኛ ሰውአይዴለችም እንዴ እነሱ በገንዘብ ቢበልጡን እንጂእኛ በብዙነገር እንበልጣቸዋለን።የስራሽን ነውየሰጠችሽ ጀግናናት ይመቻት
በቴስታ ያለቻት ልጅ ጀግና ነች😂👍💪💪 ለሰራተኛ ንቀት ያለቹ እንደዚ በቴስታ መነቅነቅ💪😂አይ ትርንጎ በቴስታ ዘረረቻት😅 ደጋግሚ ነው ያየውት ቴስታውን😂😂
ቤዜ ከኛ አገር ቀጣሪ ማዳምየ ትማረኚ እኔ ብሆን ወጥበሻ አግየ ነበር ፊታን የምተኩሥላት በቲሥታ በጥፊ በካልቾ እማ አልፋታትም ለነገሩ ያገራቺን ቀጣሪወች እኮ ዶሮ በፈጣ ነቸዉ ሞያ ኒፕ ዱቄት ተለቅልቀዉ ቂጣቸዉን በስፖጂ ወጥረዉ ሚን ሚን ይበሉ ካፊ ለካፊና ሁቴን ለሁቴል
😂😂😂😂😂
😂😂 እልልል እሠይ 👍👍 ይች የሠዉታናሽ እደዉም ሢአንሣት ነዉሽ
ዋዉ ገዜ እውነትም ንጉስ የሚገርም ትወና ነው እንደነ ፍቃዱ ተ/ማርያምን እንደምተካ ትልቅ ተስፋ አለኝ በርታ!
በላይነሽ የምትባል እርኩስ ልክ እንደዚች ነች ኣፈር ትብላ ኤህ የስንቱን ሂወት ኣበላሸች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እሷ ራሷ የቤቱን ስራ መጀመሯ መልካም ነው ። ከሰው ጋር መስማማት የማትችል ራሷን ችላ የቤቷን ስራ መስራቷ ግድ ይላል።
የሀበሻ አሰሪ በጣም አስቸጋሪ ናቸው
Zxccgvvhbbbxsfuij88643ertyÿìji8⁹o0 I think 🤔 😢🎉08❤❤❤😂😂😂😂😂1
በጣምወላሂ
አደኛ ኮማች ነኝ እስኪ የምትወዱኝ ብቻ ላይክ ግጩኝ
❤❤❤
መጋኝ ይግጭሽ
ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ❤❤
😊l😅 42r@@AuufYgcc-hk4vw😮😊ra
አረብ ሀገር የከፈተ ሰው የተባረከ ይሁን አምላክ የኢትዮጵያን ባለሐብቶች ያጥፋችሁ እሳት ያውርድባችሁ
ጀግና እኔም አንድ ቀን ማዳሜን እንደዚህ ሳልላትማ አገሬ አልገባም😂😂😂
😂😂😂
ተይ እህቴ 😂 ደሞ ከርቸሌ ታስገባሽ እዴ😂😂😂
Beyat tasayishalechi😅😅😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😅😅
Beyat esun stgeref tawerawaleh ale😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😮😮😮😮እውነተኛ ታሪክ ነው ተማሩበት
በቴስታ የሞላችላት ተመቸችኝ የታባቷ ይች ምች እኔም እንዴዚህ ነው የማጋጫት ቆይ😅😂😂
እደው አረቦቹማ ወርቅ ናቸው በዚህ አይነት❤
habesha eko. yhe kifatachin new yemayasalifilin tuuuu
Arif naw boss
በሉዋን ከመሰነሲ በታነሰ ሰዉንም አሰንሰ ታያሌቹ እንኳን ሺኩርት ማክታፍ መትችይ ብሲብሲ አንች በሊሺ በምድያ እየወረድሺ ነዉ እንጅ ሰራታኛ መወረድ አዴለም አንደንድ ውዶች እሱ ምሲት ሆኖ እሷ በሊ ሆኖ ነዉ ምታደደሩት ውድ አሰደብ ሁለ
ድል ለኛ ለሠራተኞች ትርንጎዬ ይመችሽ
ብርቱ ሰው ናት ልጆት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😂😂😂😂😂😂😍😍😍
አረብን ስታማርሩ በገዛ የሀገራችን. አስሪ በስራተኛ ላይ የሚያደርሱት ግፍ መከራ ስቃይ እያዬን ነው ያሳዝናል ከአረብ የባሱም አስሪ አሉ ለካ 😢 ሀረብን መዳም አታማርሩ 😂😂
እረ ምኑን ከምኑ ነው የምታወዳድሩት አረቦች እኮ በጣም መልካሞች ናቸው ለሰው ክብር አላቸው በዛላ ደመወዝላይ ጎበዝ ናቸውየ1 ቀን እኳ ብሆን አይበሉም እረ በሰአትም ያስባሉ
አረቦች ቆንቋ ስራ አስተምረው በዛ ላይ አክብረው ነው የሚይዙት
.ውይ በስተርጅና ቅናት 😂😂😂😂😂😂
አሰይ ጀግና ናት ደግ አረገቻት😂😂😂😂
አስየ ጀግና ነሽ የቴስታ ያልሻት ልጂ 😂😂😂😂😂
ገኒየ የኔ ውድ የኔ እራሽ የኔ ውድ እህት በችልኝ የኔ ቁመተ ለግላጋ ከዝህም በላይ ከፍብለሽ ማየት እፈልጋለው ኮሜቴን ካየሽው ፎርፋይሌን እይው ከዛ እዴት ስልክሽን እደማገኝ ፃፊልኝ ስልኬ ተሰርቄ ስልክሽ ጠፍቶብኛል የኔ ውድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ኮሜቶች አሪዋን እዳይመስላችሁ ቢጫ ሱሪ አርጋየመጣችውን ነው ገነት ነው ስምዋ ያለድሜዋ ብስል ጎበዝ ልጂ ናት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Gobezitergoyeyyyy betam newe desi lalennaenchei dentist
Good job I am so proud of her
አይይይ የመዳም እኛን ችላዉ እያሰሩን ሀበሻ ግን😂😂😂
እመቤቲቱ አሪፍ አክትረስ ናት! 👌👌👌👌👌
እስይ ጀግና ስርተኛ ደግ አርግሽለት
.ኡከን ደጊ አረጊሺ ጀጊነ🌷⚘🌹🥀
አረ,ድረመም,ቢሆንም,የስጠለበቸወል,ቅመሞቼ,በሰዉ,ሀገር,እንኳን,አለገጠመንም,😂😂😂
ውይ አንጀቲን ነው ያራሽው ደግ አደረግሻት ሊላዎም መታ በደገመችሽ አንች ነሽ መጋኛ
እረ ጎረቤቴ ገነትን ብጠላትም ያንቺን ብቃት አድንቄዋለው በርቺ
ሴትዮዋ ግን የሞጣ ቀራንዮ ታናሽ እህት ነች ዉረድ ዉረድ እንደሚለዉ
እሰይ ደግ አደረግሽ የጁ የጅህን አትጣ የሀበሻ መዳሞችኮ 😮😮😮
ባልየው ተመቸኝ ❤❤❤
እዳው ፈጣሪ አያርገውና ከሰደት የተመለሰን ቢሆን እያጋጨን ነበር የምሰራለቸው
የሌላ አሰቅሺኝማ
አወ ወላሂ 😡😡🙈
😂😂😂ቀላል ማጋጨት እንገርፋቸዋለን😂😂😂😂
አሰይ ደገ አደረገችሽ ጀግናት😁😁😁ግን እዴት ተረፈሽ😁😁😂😂🙆ምላስ ብቻ ሞያ ብሰ😁😁😳
ወላሂ እኔካዳጋ ፖስፖርቴ እስኪወጣልኝ ገብቸ ተደባድቤ ወጥቻለሁ በሥመቀኔ😂ወላ እነመዳም ይሻላሉ ከኢቶ አሠሪወች
ጎበዝ ተዋናይ ነች ወላሂ ይመችሽ
ጐበዝ ሰራተኛ ጀግና ናት ጥሩ አርገሻታል😂😂😂😂
የሐበሻን የአሰርነት ግፍ እግዚአብሔር ቀን ወጣ ዛሬ ሰራተኛ በልመና ሆኗል እሰይ የእጃችሁን ነው አይሰሟችሁም
Wow ምርጥ ቴስታ ነው ህመችሽ እህቴ 💪💪💪
La wandim wandi ale😅😅😅
እሰይ ደገ አደርገችሽ ጀግናት
ይቺ መደብደብ አይደለም መገደል ሲያንሳት ነው
yasazenale😢 betawekiwe genzebe felega enji ethiopiawe eheteshi neche.
አረ ገዝዬ የምር 1ya ነሕ በዚው ቀጥል አርቲስት ተዘራን የሚተካ የተደበቀ ጥበብ እንዳለህ ነው ያየሁት👏👏👏ወ/ሮ ገነት በጣም አሪፍ ነው ግን ቁጣዎትን ትንሽ ቀነስ አርጉትንጂ
sto Nigusu betam tihut honew sertewutal Genim betam harif nat adtemari new bezihu ketilu
እሰይ የታባታ ለሰራተኛ እንደዚ ጥላቻ ያላቸው ሠወች በጣም ብዙ ናቸው 😢😢😢😢
😂😂😂😂 ጎበዝ ጀግኛነሽ ይገባታልልል😢😢
አሪፍ አስተማሪ ነው
እስይይይ ደግ አደረግሻት ይመችሺ ሲያሳት ነው 😂😂😂😂
ወንዳታ ጄግና 😂😂💪💪
እሰይ አበሳ😂😂😂በጭቅላቷ ድፊልኝ😅😅😅😅😅
በስተርጅና ቅናት ኡፍ ደበርሽኝ እሽ
Iseyyi👍👍🤣🤣
ሰው መሆንሸን እጠራጠራለሁ አይ ሀበሻ ሰራተኛም ሰውነው ተሳስተሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እደዚ ግፍ ነዉ
The woman is good actress 😂
እሰይ ደግ አደረገች በቴስታ
እንዴዉ ምን አይነት ባለጌ ነሽ ከአንደበትሽ የሚወጣዉ ፀያፍ ቃል እግዚኦ😢
የማዳም ቅመመች ይግደሉኝ የአበሻ አሰሪወች ምን አይነት ሰው ናቸው ሁሉም አንድ ናቸው ምን ሆነው ነው
እሰይ በያት የሀበሻ አሰሪዎች ይድፋቸው
😂😂በቴድታ ስትላት በሳቅ ወደኩ በደስታ ሴትዮዬ ምነው እንስከምትለኝ ድረስ😂
ስለሚወዳት እኮ የምትጨማለቀው
እኔም አዲቀን ሳልደበዲባትማ አገርአልገባምእዲህእዳቃጠለቺኝ
እኔም በደገምኩሽ ከደዚች አይነት አስሪ ይጠብቀን😢
ኢትዩ ከመስራት አረብ ሀገር የመዳምን እግር ባጥብስ
አው
በቴስታ ገጨቻት ይችን ወራዳ የዘራችውን ታጭዳለች አላለም እውነት ነው የጂ የትም አይቀርም ጥሩ ትምህርት ነው
Way set lij
ድሮስ ከሀበሻ አሰሪ ምን ይጠበቃል
ወይ ፀባይ የለሽ ሞያ የለሽ የተበደልሽ አሰሪ😅
መልክ አላት
እሰይ ደግ አደረግሽ ለአበሰም አበሰ አለዉ
ዋነው መፅፅትሸ ነው😂😂😂
😂😂😂😂ደግ አረገች
እውነትሽን ነው ተመለሺ ወደ ቀልብሽ
እደትሠውእደዝህ ክፉይሆናል.
እኛበሰውሀገር ያውም በማናቀው ቋቋ
የህና እንኖራለን
የዘሩት ክፋት ነ ገ በልጆቻችሁ ታጭጃአሽ ናዚ
Wow Betame Astemare new Next
♥️♥️♥️♥️💛 4:40
ተሀበሻመዳምበአላህእጠበቃለሁደነዞችሲያስጠሉ
ደግ አደረገች የኔን መዳምም እንዲህ ባጋጫት ደስ ይለኝ ነበር በቀን በቀን ጭቅጭቅ ደስ ይላታል ስመልስላት አንች ዝበይ ይቅርታ ብቻ ጠይቂኝ ትላለች እኔ ደግሞ ይቅርታ አልጠይቃትም ይች ደደብ
👌👌👌
እኔግን የኢቶጵያ ሰራተኛብሆን ደፍቸነዉ የምጥላት ብሠድበኚ
MN aynet dedeb nat bemariyam enem agatimognal endezich aynet demo ayche alawikm serategnewa gn temechechgn
በትክክክልአቺአሲቀያሚአሰሪ😢😢😢
❤
ውይ ከደዝች አይነት፠ ሴት ይጠብቀን😨😒😒
Betesbi,bexam,temechtonal
አይ አበሻ ስራተኛ ሲሁን ነዉጅ አስሪ እራሱን አያቅም 😅
Ya
😅😅😅😅
ዋው
👍👍👍👍👍
ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹሁበት አለህ ይጠብቀቹሁ ደሚርኝማ
🎉🎉🎉🎉😢😢😢
ገነት አይደለሁ ትያለሺ ደሞእቺ ስዕል
ሴትየዋ ቦርኮ ነገር ናት