Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስደት ላይ ሆናቹ አመት በዓል የምታሳልፉት የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አዲስ ዓመት ሰላም ፍቅር ይስጠን💚❤️💛
አሜን አሜን 🙏🙏
Amen Amen Amen
ከነአን የምትባል ሰውየ ለይተህ እኳን አደረሳችሁ በል እደ ሀራም አለይክ
አሚን
@@milkilion696 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ዮኒ ሲያለቅሱ አልቅሶ ሲስቁ አብሮ ስቆ ነው ሁሌም ሳቅልን
በጣም ምርጥ ሰዉ
ኢቢኤስተቪ የጷጉሜ5 እንግዶችየነሄዋንና እስራኤል ቤተሠብ እጅግበጣምደስየሚልና የሚያሳዝን ነው አአባታችን አላኽ ባሎት እድሜ ላይ ጨምሮ ከበተሠዎጋርበሙሉጠናና ፍቅርያኑሮ በለቤቶንም ወደሙሉጤናቸው አላህ ይመልሣቸው ዮናስ ከእነየስራባልደረቦችህ ሙሉጤናና እአጅምእድሜ ከሠፊእርዝቅ አላሕ እንዲሠጣቹ ዐዐእመኝላቹዋለው የዛሬውድንቅነው
⁸
ዮኒ. ልዩ ነው
በጣም ቅን ሰው ነው ወላሂ
እፉፉፉፉፉ የሰው ደስታ እደት ያስደስታል ወላሂ ደስ አለኝ ማሻአላህ ሲያምሩ ኢቢ ኤስ ተባረኩ የስቱን እባ አበሳችሁት ሚድያዎች ሁሉ እደናተ ቢሆኑ ኢትዮጵያ እደት ሰላሟ ይመለስ ነበር
ጼጌ፤yኔ፤ማር፤yኔ፤ተባረኩ፤መካም፤አመትባል
አቦ፤እደናተ፤yለወን፤yብዛልን
በጣም ደስ ይላል
@@fatimaahmed5822 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@@utopiaabyssiniya1013 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ደስ እምትል እናት ብሩኬም እርግት ያለ ልጅ አቦ በሁሉም ቤት ደስታ ይግባ አሜን🙏
Amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ዮኒ በጣም አከብርሀለሁ በእድሜ ዘመንህ ሁሉ ደስተኛ ሆነህ ኑር ።ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ አሳደገህ ። የእስከዛሬው ስራህን ሁሉ ሳይ እኔ አይንዬ በእንባ ይሞላል ። ተራው ደርሶኝ እኔም የዘመናት ለቅሶዬ (እንባዬ) ይታበሳል አምናለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል የሚያሳዝን ታሪክ ነበር እኳን ደስ አላችሁ መልካም በዓል EBS እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውይ መታደል እናት እኮ ልዬ ናት እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ ለልዑል እግዚአብሔር የፈጠረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አቤት ስታምሩ ባህላችን ወጋችን ይሄ ነው ዮኒ ፀጊ እግዚአብሔር ያክብራችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የመቻቻል የአድነት ያድርግልን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
በጣም የተርጋጋ ልጅ ነው አላህ ይጠብቅክ ክብር ላሳደጉክ ቤተሰቦች ፀጊ አላህ አፈያ ያርግሽ
ደምሪኝ
እጅግ ልብ የሚነካ ደግሞም ደስ የሚያሰኝ ሥራ ነው የሰራችሁት ከአገረ አሜሪካ ነው ስሜታዊ ሆኚ ነው የተከታተልኩት ዝግጅቱንና አዘጋጂዎችን እንዲሁም ድርጅቱን ክብር መስጠት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ!!
አሜን አሜን አሜን የእማማ ምርቃት ይድረሰን
ዮኒ ትለያለህ የኔ መልካም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ የዋህ
ዮኒያ. የሰው ዘር. እተ እኮ ልዩ ነህ. የኔ. እሩህሩህ. ዘመንህ ሁሉ. ይባረክ.
የሰው ደስታ እዴት ያስደስታል በአላህ በጣም ደስ ብሎኛል እደዚ ስላየለዋቹ ሁሌም ሳጎሉ በፍቅር ያኑራቹ
አውነት ነው አኔም በጣም ደስ በሎኛል ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ደምሩኝ
ለመላው ኢትዮጲያን መልካም አዲስ አመት መጭው ዘመን የሰላም የፍቅር ይሁንልን !!!
ይህ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ነገር ግን እናቶችበጣም ብዙ ተንበርካው ልጆች ዝም ብለው ሲያየዩ እኔ በጣም ነው የምናደደው።እናት እንደት ትንበረከካለች።ስንት መከራ አይታ ነው የወለደችው እንድሁም እስኪለይ ድረስ እኮ ምንያህል ችግር አይታ እንደነበር እሷ እና ፈጣሪዋ ብቻ ናቸው የሚያውቁት።ደግሞ እጅግ ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር እናት ትሞታለች እንጅ ልጇን አተውም።ልጆች እባካችሁ እናታችሁን ስታገኙ አይደለም መንበርከክ ማልቀስ እንኳን የለባቸውም።
ዮኒዬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እድሜህ ይርዘምም ሺአመት ኑር
ትዝ ትዝ አለኝ ሰፈሬ መሲ 24 ነው ያለሽው እትዬ አማረችን አየሗቸው በጣም ደስ አለኝ መሲ ብሩኬ ሁላችሁም መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ አገራችንን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Woww የሰፈር ልጅ ነሽ ለኔም ጎረቤታችን ነች ሰፈር በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላት አቦቦቦ
አሜን አቤት ደሰ ሰትሉ የሰው ደሰታ የምሰጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤️🙏
ኢቢኤስ ፈጣሪ ደስታ በደስታ ላይ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እኔም ወድሜን ፈላጊ ነኝ ግን ፎቶም ሆነ ምንም ነገር ማስረጃ የለኝ ብቻ ወረባቦ እደሚኖር ነው የሰማሁት
እስኪ እንተዋወቃለን ፕሮግራም በሀና ዮሀንስ ይጀመር የምትሉ like
ዮውኒ መልካምሰው ሰላሙን ሑላ ለመላው እምዬ ኢትዮጰያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዮኒዬ ስትስቅ ስታለቅስ ሁሌም ሰቅልን ምርጥ ሰው
እንኳን አደረሰን ይሄ comment የማነብ ሁሉ አሜን ይበል
እንኳን አደረሳቹሁ የነብሩኬቤተሰብ ደስሲሉ ሰላሙን ይሰጠን ደጉንዘመን ያምጣልን
ዮኒና ፀጊ አድናቂያችሁ ነኝ'ዮኒ በተለይ ልበ ቀናነትህ ያስገርመኛል! አሁንም መድሃኒአለም አይለውጥብህ!🙏🙏
እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ቃላት አጣሁላችሁ ebs እና የኢትዮጵያ ህዝብ
ክሩኬም ኤፍሬም እድለኛ ናቸው እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችው አደረሰን
ኧረ ደስ የምትል እናት ናትልጅ በጣም ትልቅ የወለደው ልጅ ነው
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አግዚአብሔር ይመስገን ባውንት በጣም ዳስ ይልል
ሰላምና ፍቅር በአገራችን ይስፈን አላህ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ትላላችሁ ደስ ብሎናል እና እኔንም መርቁኝ ከልጆቼ እንድገናኝ ለሀያ አመት አላየሗቸውም አገራችን ለዘላለም ትኑር ❤❤
ጸዲን ዮኒ ፍትውትው እየዘብለኩም አምላኽ ንሀግርኩም ከምቲ ኩልግዜ ካብ ቃልኩም ዝወጽእ ይግበረልኩም ንስኩም ምስትቀስኑን ትድቅሱን ንሕናውን ጎረቤትኩም ክንቀስንን ክንድቅስን
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቤተሰብ ማርያምን ኡፍፍፍፍ እናት
ይቺ ነች ኢትዩጵያ እውነት ስላምን ፍቅርን መተሳስብን ስቶን ሀገራችን ስላም አድርጎልን ትልቃን ኢትዩጵያ ለማየት ያብቃን
ኡፍፍፍ ደስ ይላልመልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 አሜን እናታችን ምርቃታችሁ ይድረሰን❤❤❤
እውይ እንዴት ደስስስስ ይላልልልል ብሩክየ ሁሉንም እግዚአብሔር ለበጎ አደረገው ወው አዲሱ አመት ደግሞ አገራችን በስላም ተሞልታ እናንተም በበለጠ ጤና ስላም ይሙላቹህ
ማነው እደኔ ዮናስ ከበደን የሚወደው ኡፍፍፍፍ ልዩ ሰው ነው እኮ ዮኒ❤❤❤❤❤👌👌👌
እህህህህህህህህ።የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው በጣምያስደስተኛል። እኳን ደስአላችሁ ደግሞ ደስ ስትል የኔናት
እሰይ እዴት ደስ ይላል የሰው ደስታ እድ ማየት ምያስደስት ነገር የለም አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሰላም ይስጠን.🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻
የኔም አባት ባገኝህ ምን ያህል ደስ ባለኝ ወሎ ወዲያ ነዉ ሰኞ ገበያ ስሙ ደሳለኝ አስማማዉ ይባላል
ሰኞ ገበያ ደሴ ወይስ ሌላ ተመሳሳይ ሰውየ አውቃለሁ
@@ሀስናሙሀመድ ወሊዲያ ነዉ ስሙ ደሳለኞ አስማማዉ ይባላል
@@ሀስናሙሀመድ ሰኞ ገበያ ይሄዳል ልጆች አሉት
አላህ ያስገኛልሽ ቁጥር. ይስጡሽ ና ቪኤስ መቅርብ ባትችይም በቢደወ ይርዱሽ
@@ሀስናሙሀመድ በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን የተጠፍፍ ተገናኝቶ አብሮ ሲደሰት ማየት ትልቅ ነገር ነው
Thank u EBs Group
ዬኒየ የኔ ጭዋ የኔ ቅን ከሚስቀው ጋር ስቀህ ከሚያለቅሰው ሰው ጋር አልቅሰህ ውህ ምን ልበልህ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ እንወድሀለን
ማሻ አሏህ ዩኔ የኔ ሆደ ባሻ ፀግየ የኔ ምርጥ እህት የሰውን እባ እደምታብሱት አሏህ ከናተጋ ይሁን ሰለናተ ስለፈልፍ ብውል ባድር ቃላት ያጥረኛል እናተ ምዳችሁን ከአሏህ ነው የምታገኙት ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቃችሁ ምርጦችየ
ኤቢኤሶች አቦ ሰላማቹ ይብዛ ካለቀሰውጋ አለቅሳቹ ከተደሰተውጋ ተደስታቹ ሁሌም ሰላማቹ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ውይ እናት አንድ መሆኗ ብቻ ነው ያሳዝናል ደሰ ትያለሽ እኔ ግን የዛን ቀን በጣም ተናደጄ ነበር ያን ያህል እግሩ ላይ ተደፍታ ይቅርታ ሲጠይቃት ከእግሩ ላይ እንኳን ቀና ባለማረጉ በጣም ተናድጄ ነበር ግን ልጅ ሁሌም ልጅ ነው እናት ግን ለልጆቿ ሁሌም መሰዋት ከፋይ ናት ለማንኛውም በዚህ መልኩ ሰላየኋቹሁ ደሰ ብሎኛል መልካም አዲሰ ዘመን !!!
ያኔ ደንግጦ ነው ወደ
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
ዮኒ ግን የእውነት የሰው ደስታ ሲያሥደስትህ ትለያለህ ከሰላምታህ ጋር አህለን ወሳህለን ስትል💞👌
የEBS የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው እንክዋን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
Ebs በጣም አደቃችሁሃለሁ ተባረኩ ስንቱን ደስታ አሳያችሁን ሞው ምርጦች
አላህ ይባርካችሁ በጣም ደግ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ።
መላ ቤተሠቡደሥ ሢሉ ልጅ ከነ እናት ደሥታቸዉ ደሥ ሢሉ የዩኒ ሣቅ😍😘
አሜን አሜን እናታችን 🙏
እንኳን አደረሳችሁ ኢቢኤሶች መሲ የሰፈሬ ልጅ ከ ኮንጎ ሰፈር እስከ ቀበሌ 24 መገናኛ በጣም ነው ደስ ያለሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🌺🌺🌹
ፈታ ያለች እናት ይመቻችሁ ልጁም ቱሁት ነው እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
ሰላማቺሁይብዛ..ወገኖቼ.እናተልዩሰውናቺሁ.ሰወቺን.ታሥደስታላቺሁ..አላህ.ይስጥልንን.
Henok come from good family everyday you have to say thank for you dad family
ሀሪፍ ዉሎነው ተሥፈ እምለመልም የአላህ እናንም ወፍቀኝ
አገርችንን ስላሙን ።ይመልስልን እግዚአብሔር
በጣም ደስ ይላል እንኩን ከእናትህ ጋር ለማክበር አበቃህ!!!ኢቢኤስ ዮኒ መልካሞች ቡሩክ ሁኑ የሚያምር ውጤታማነት !!!
ዩኑ እና ፀጊ የኔፍልቅልቆቺ እግዚያብሄር እድሜና ፀጋ ይስጥልን
ፀግየ እና የወኔ ፈጣሪ ይባርካቺሁ
ኢቢኤሶችን የሚገልፅ ቃል የለምብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከደስታ ከብልፅግናጋ ይስጣችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ወንድም እንኳን እግዚአብሔር ጥያቄህን መለሰልህ
ደስ ሲሉ ደስታቹ ይብዛ😍😘
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ
ዮወኒ ስሜቱ ፊቱ ላይ ያሰታወቃል ሲበዛ መልካም ነዉ
Ekwan abro adrsen yoni segi Egzabher rejim Edme yistachu Enatna lij Ekwan des alachu adisu amet yeslam yadnet yargln
ቡርኬ በጣም ጨካኝ ሰው ነው እናት ካልቸገራት በስተቀር ልጇን አትጥልም
ዋዉ ደስ ይላል በጣም ሌሎቹን ደግሞ ለመስቀል እንጠብቃለን
እንኳን አደረሳችሁ Ebs Tv 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እናትህ ቆንጆ ነች ጥርስዋ ሲያምር
ዬኒ አመቱ በደስታ ስላለቀ ደስ ብሎናል ፀዲም እንወዳችሗለሁ
አሚንን😥😥😥😥😥
እንኳን ደስ ያላቹ
Amen amen amen
Tebaraku
ወይኔ እነዚህን ቤተሰብ እንካን ድጋሜ አይናቸው አልሀምዱሊላ
ውይ የናት እኮ ፈገግተዋ ብቻ በቂ ነው የእውነት ደስስስስ የምትል እናት ወንድሜ እድሜ ከጤናውጋ ያድልልህ የወኒየ እና ሰላምየ የእውነት እናንተ ትለያላችሁ እንባ አባሾች የምወዳችሁ እድሜ ከጤናውጋ ያድላችሁ በርክቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ እናትየ
ኢቢኤስ አላህ ይጠብቃችሁ
አዲሱን ዓመት የሰላም የጤና ያድርግልን ይህን ጦርነት ያጥፋልን👐
እልልልልልልልልልል ውድ ኢትዮጵያን እንኳን ለአድሱ አመት አደረሰን አሚን ።
እኮን ደሥ ያላችሁ እነሡ ደሥ ሥላላቸው ደሥታቸው ወደኔቸ ተጋባ አልሀምዱሊላህ
ዋዉ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏ልጂን እንደ ማየት ምን ደስታ አለ ?
እሰይ እሰይ እኳንም ሳቃችሁ እግዚአብሔር ዘመኑን ያዘኑ የሚስቁበት ያድርግልን😢
Ladies and Gentlemen of EBS Saturday Happy New Year.
እናመሠግን አለን መጀመሪያዉን ብቻ ሳይሆን ሠጨረሻዉንም ስላሳያችሁን እናመሠግናለን
ደስ ይላል 😍
መልካም አዲሥ አመት ለሁላችንም ሰላም ለሀገራችን እግዛብሄር ይሥጠን አረ በቃችሁ ይበለን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹
Konjoo እናት 😍😍😍
Ameen Ameen Ameen
እንኳን አደረሳችሁ ebs ሁላችንም ትለያላችሁ
አሰይ ፈታ ያለች አናት አለቅ ደረ የኖረ ሰው ኮ ደስ የላል ፋታ ነው
በጥም ድስ ያላል ልጁ መልካም ልጂ ነው ብሩኬም እርግት ያለ ልጅ
ፀጊ ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል የጉንፋን አይመስልም
❤❤❤❤betam des yilale
ሁሌም ሳቅ በልጅሽ ጥርስሽ ደሞ ሲያምር
ፀግዬ ለጉሮሮሽ ምህረት
ያገሪን የእምዬ ኢትዮጵያን አዲስ አመት ያከበርኩት , በጣም በአፍላ ዘመኔ ነው ብዙ አመት ሆኖኛል አዲስ አመትን ባገሪ ኢትዮጵያ ላይ ካከበርኩ,መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት ይሁንላችሁ በውጪም በአገር ውስጥም የምትገኙ ያገሪ ልጆች በሙሉ!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
እንኳንም አብሮ አደርስን ውድ
@@kelemm8046 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ስደት ላይ ሆናቹ አመት በዓል የምታሳልፉት የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አዲስ ዓመት ሰላም ፍቅር ይስጠን💚❤️💛
አሜን አሜን 🙏🙏
Amen Amen Amen
ከነአን የምትባል ሰውየ ለይተህ እኳን አደረሳችሁ በል እደ ሀራም አለይክ
አሚን
@@milkilion696 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ዮኒ ሲያለቅሱ አልቅሶ ሲስቁ አብሮ ስቆ ነው ሁሌም ሳቅልን
በጣም ምርጥ ሰዉ
ኢቢኤስተቪ የጷጉሜ5 እንግዶችየነሄዋንና እስራኤል ቤተሠብ እጅግበጣምደስየሚልና የሚያሳዝን ነው አአባታችን አላኽ ባሎት እድሜ ላይ ጨምሮ ከበተሠዎጋርበሙሉጠናና ፍቅርያኑሮ በለቤቶንም ወደሙሉጤናቸው አላህ ይመልሣቸው
ዮናስ ከእነየስራባልደረቦችህ ሙሉጤናና እአጅምእድሜ ከሠፊእርዝቅ አላሕ እንዲሠጣቹ ዐዐእመኝላቹዋለው የዛሬውድንቅነው
⁸
ዮኒ. ልዩ ነው
በጣም ቅን ሰው ነው ወላሂ
እፉፉፉፉፉ የሰው ደስታ እደት ያስደስታል ወላሂ ደስ አለኝ ማሻአላህ ሲያምሩ ኢቢ ኤስ ተባረኩ የስቱን እባ አበሳችሁት ሚድያዎች ሁሉ እደናተ ቢሆኑ ኢትዮጵያ እደት ሰላሟ ይመለስ ነበር
ጼጌ፤yኔ፤ማር፤yኔ፤ተባረኩ፤መካም፤አመትባል
አቦ፤እደናተ፤yለወን፤yብዛልን
በጣም ደስ ይላል
@@fatimaahmed5822 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@@utopiaabyssiniya1013 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ደስ እምትል እናት ብሩኬም እርግት ያለ ልጅ አቦ በሁሉም ቤት ደስታ ይግባ አሜን🙏
Amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ዮኒ በጣም አከብርሀለሁ በእድሜ ዘመንህ ሁሉ ደስተኛ ሆነህ ኑር ።ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ አሳደገህ ።
የእስከዛሬው ስራህን ሁሉ ሳይ እኔ አይንዬ በእንባ ይሞላል ። ተራው ደርሶኝ እኔም የዘመናት ለቅሶዬ (እንባዬ) ይታበሳል አምናለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል የሚያሳዝን ታሪክ ነበር እኳን ደስ አላችሁ መልካም በዓል EBS እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውይ መታደል እናት እኮ ልዬ ናት እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ ለልዑል እግዚአብሔር የፈጠረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አቤት ስታምሩ ባህላችን ወጋችን ይሄ ነው ዮኒ ፀጊ እግዚአብሔር ያክብራችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የመቻቻል የአድነት ያድርግልን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
በጣም የተርጋጋ ልጅ ነው አላህ ይጠብቅክ ክብር ላሳደጉክ ቤተሰቦች ፀጊ አላህ አፈያ ያርግሽ
ደምሪኝ
እጅግ ልብ የሚነካ ደግሞም ደስ የሚያሰኝ ሥራ ነው የሰራችሁት ከአገረ አሜሪካ ነው ስሜታዊ ሆኚ ነው የተከታተልኩት ዝግጅቱንና አዘጋጂዎችን እንዲሁም ድርጅቱን ክብር መስጠት እፈልጋለሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ!!
አሜን አሜን አሜን
የእማማ ምርቃት ይድረሰን
ዮኒ ትለያለህ የኔ መልካም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ የዋህ
ዮኒያ. የሰው ዘር. እተ እኮ ልዩ ነህ. የኔ. እሩህሩህ. ዘመንህ ሁሉ. ይባረክ.
የሰው ደስታ እዴት ያስደስታል በአላህ በጣም ደስ ብሎኛል እደዚ ስላየለዋቹ ሁሌም ሳጎሉ በፍቅር ያኑራቹ
አውነት ነው አኔም በጣም ደስ በሎኛል ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ደምሩኝ
ለመላው ኢትዮጲያን መልካም አዲስ አመት መጭው ዘመን የሰላም የፍቅር ይሁንልን !!!
ይህ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ነገር ግን እናቶችበጣም ብዙ ተንበርካው ልጆች ዝም ብለው ሲያየዩ እኔ በጣም ነው የምናደደው።እናት እንደት ትንበረከካለች።ስንት መከራ አይታ ነው የወለደችው እንድሁም እስኪለይ ድረስ እኮ ምንያህል ችግር አይታ እንደነበር እሷ እና ፈጣሪዋ ብቻ ናቸው የሚያውቁት።ደግሞ እጅግ ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር እናት ትሞታለች እንጅ ልጇን አተውም።ልጆች እባካችሁ እናታችሁን ስታገኙ አይደለም መንበርከክ ማልቀስ እንኳን የለባቸውም።
ዮኒዬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እድሜህ ይርዘምም ሺአመት ኑር
ትዝ ትዝ አለኝ ሰፈሬ መሲ 24 ነው ያለሽው እትዬ አማረችን አየሗቸው በጣም ደስ አለኝ መሲ ብሩኬ ሁላችሁም መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ አገራችንን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Woww የሰፈር ልጅ ነሽ ለኔም ጎረቤታችን ነች ሰፈር በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላት አቦቦቦ
አሜን አቤት ደሰ ሰትሉ የሰው ደሰታ የምሰጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤️🙏
ኢቢኤስ ፈጣሪ ደስታ በደስታ ላይ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እኔም ወድሜን ፈላጊ ነኝ ግን ፎቶም ሆነ ምንም ነገር ማስረጃ የለኝ ብቻ ወረባቦ እደሚኖር ነው የሰማሁት
እስኪ እንተዋወቃለን ፕሮግራም በሀና ዮሀንስ ይጀመር የምትሉ like
ዮውኒ መልካምሰው ሰላሙን ሑላ ለመላው እምዬ ኢትዮጰያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዮኒዬ ስትስቅ ስታለቅስ ሁሌም ሰቅልን ምርጥ ሰው
እንኳን አደረሰን ይሄ comment የማነብ ሁሉ አሜን ይበል
እንኳን አደረሳቹሁ የነብሩኬቤተሰብ ደስሲሉ ሰላሙን ይሰጠን ደጉንዘመን ያምጣልን
ዮኒና ፀጊ አድናቂያችሁ ነኝ'
ዮኒ በተለይ ልበ ቀናነትህ ያስገርመኛል! አሁንም መድሃኒአለም አይለውጥብህ!🙏🙏
እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ቃላት አጣሁላችሁ ebs እና የኢትዮጵያ ህዝብ
ክሩኬም ኤፍሬም እድለኛ ናቸው እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችው አደረሰን
ኧረ ደስ የምትል እናት ናት
ልጅ በጣም ትልቅ የወለደው ልጅ ነው
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አግዚአብሔር ይመስገን ባውንት በጣም ዳስ ይልል
ሰላምና ፍቅር በአገራችን ይስፈን አላህ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ትላላችሁ ደስ ብሎናል እና እኔንም መርቁኝ ከልጆቼ እንድገናኝ ለሀያ አመት አላየሗቸውም አገራችን ለዘላለም ትኑር ❤❤
ጸዲን ዮኒ ፍትውትው እየዘብለኩም አምላኽ ንሀግርኩም ከምቲ ኩልግዜ ካብ ቃልኩም ዝወጽእ ይግበረልኩም ንስኩም ምስትቀስኑን ትድቅሱን ንሕናውን ጎረቤትኩም ክንቀስንን ክንድቅስን
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቤተሰብ ማርያምን ኡፍፍፍፍ እናት
ይቺ ነች ኢትዩጵያ እውነት ስላምን ፍቅርን መተሳስብን ስቶን ሀገራችን ስላም አድርጎልን ትልቃን ኢትዩጵያ ለማየት ያብቃን
ኡፍፍፍ ደስ ይላልመልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 አሜን እናታችን ምርቃታችሁ ይድረሰን❤❤❤
እውይ እንዴት ደስስስስ ይላልልልል ብሩክየ ሁሉንም እግዚአብሔር ለበጎ አደረገው ወው አዲሱ አመት ደግሞ አገራችን በስላም ተሞልታ እናንተም በበለጠ ጤና ስላም ይሙላቹህ
ማነው እደኔ ዮናስ ከበደን የሚወደው ኡፍፍፍፍ ልዩ ሰው ነው እኮ ዮኒ❤❤❤❤❤👌👌👌
እህህህህህህህህ።የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው በጣምያስደስተኛል። እኳን ደስአላችሁ ደግሞ ደስ ስትል የኔናት
እሰይ እዴት ደስ ይላል የሰው ደስታ እድ ማየት ምያስደስት ነገር የለም አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሰላም ይስጠን.🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻
የኔም አባት ባገኝህ ምን ያህል ደስ ባለኝ ወሎ ወዲያ ነዉ ሰኞ ገበያ ስሙ ደሳለኝ አስማማዉ ይባላል
ሰኞ ገበያ ደሴ ወይስ ሌላ ተመሳሳይ ሰውየ አውቃለሁ
@@ሀስናሙሀመድ ወሊዲያ ነዉ ስሙ ደሳለኞ አስማማዉ ይባላል
@@ሀስናሙሀመድ ሰኞ ገበያ ይሄዳል ልጆች አሉት
አላህ ያስገኛልሽ ቁጥር. ይስጡሽ ና ቪኤስ መቅርብ ባትችይም በቢደወ ይርዱሽ
@@ሀስናሙሀመድ በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን የተጠፍፍ ተገናኝቶ አብሮ ሲደሰት ማየት ትልቅ ነገር ነው
Thank u EBs Group
ዬኒየ የኔ ጭዋ የኔ ቅን ከሚስቀው ጋር ስቀህ ከሚያለቅሰው ሰው ጋር አልቅሰህ ውህ ምን ልበልህ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ እንወድሀለን
ማሻ አሏህ ዩኔ የኔ ሆደ ባሻ ፀግየ የኔ ምርጥ እህት የሰውን እባ እደምታብሱት አሏህ ከናተጋ ይሁን ሰለናተ ስለፈልፍ ብውል ባድር ቃላት ያጥረኛል እናተ ምዳችሁን ከአሏህ ነው የምታገኙት ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቃችሁ ምርጦችየ
ኤቢኤሶች አቦ ሰላማቹ ይብዛ ካለቀሰውጋ አለቅሳቹ ከተደሰተውጋ ተደስታቹ ሁሌም ሰላማቹ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ውይ እናት አንድ መሆኗ ብቻ ነው ያሳዝናል ደሰ ትያለሽ እኔ ግን የዛን ቀን በጣም ተናደጄ ነበር ያን ያህል እግሩ ላይ ተደፍታ ይቅርታ ሲጠይቃት ከእግሩ ላይ እንኳን ቀና ባለማረጉ በጣም ተናድጄ ነበር ግን ልጅ ሁሌም ልጅ ነው እናት ግን ለልጆቿ ሁሌም መሰዋት ከፋይ ናት ለማንኛውም በዚህ መልኩ ሰላየኋቹሁ ደሰ ብሎኛል መልካም አዲሰ ዘመን !!!
ያኔ ደንግጦ ነው ወደ
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
ዮኒ ግን የእውነት የሰው ደስታ ሲያሥደስትህ ትለያለህ ከሰላምታህ ጋር አህለን ወሳህለን ስትል💞👌
ደምሪኝ
የEBS የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው እንክዋን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
Ebs በጣም አደቃችሁሃለሁ ተባረኩ ስንቱን ደስታ አሳያችሁን ሞው ምርጦች
አላህ ይባርካችሁ በጣም ደግ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ።
ደምሪኝ
መላ ቤተሠቡደሥ ሢሉ ልጅ ከነ እናት ደሥታቸዉ ደሥ ሢሉ የዩኒ ሣቅ😍😘
አሜን አሜን እናታችን 🙏
እንኳን አደረሳችሁ ኢቢኤሶች መሲ የሰፈሬ ልጅ ከ ኮንጎ ሰፈር እስከ ቀበሌ 24 መገናኛ በጣም ነው ደስ ያለሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🌺🌺🌹
ፈታ ያለች እናት ይመቻችሁ ልጁም ቱሁት ነው እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
ሰላማቺሁይብዛ..ወገኖቼ.እናተልዩሰውናቺሁ.ሰወቺን.ታሥደስታላቺሁ..አላህ.ይስጥልንን.
Henok come from good family everyday you have to say thank for you dad family
ሀሪፍ ዉሎነው ተሥፈ እምለመልም የአላህ እናንም ወፍቀኝ
አገርችንን ስላሙን ።ይመልስልን እግዚአብሔር
በጣም ደስ ይላል እንኩን ከእናትህ ጋር ለማክበር አበቃህ!!!ኢቢኤስ ዮኒ መልካሞች ቡሩክ ሁኑ የሚያምር ውጤታማነት !!!
ዩኑ እና ፀጊ የኔፍልቅልቆቺ እግዚያብሄር እድሜና ፀጋ ይስጥልን
ፀግየ እና የወኔ ፈጣሪ ይባርካቺሁ
ኢቢኤሶችን የሚገልፅ ቃል የለም
ብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከደስታ ከብልፅግናጋ ይስጣችሁ
ደምሪኝ
እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ወንድም እንኳን እግዚአብሔር ጥያቄህን መለሰልህ
ደስ ሲሉ ደስታቹ ይብዛ😍😘
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ
ዮወኒ ስሜቱ ፊቱ ላይ ያሰታወቃል ሲበዛ መልካም ነዉ
Ekwan abro adrsen yoni segi Egzabher rejim Edme yistachu Enatna lij Ekwan des alachu adisu amet yeslam yadnet yargln
ቡርኬ በጣም ጨካኝ ሰው ነው እናት ካልቸገራት በስተቀር ልጇን አትጥልም
ዋዉ ደስ ይላል በጣም ሌሎቹን ደግሞ ለመስቀል እንጠብቃለን
እንኳን አደረሳችሁ Ebs Tv
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊