This is a very heart warming news. It is so nice to see Ethiopians standing in unison and helping financially to support building the dam. I was wondering if there is an effort to mobilize Ethiopians in the diaspora to make financial contribution exclusively to be used for building the dam. As a person of Ethiopian origin living in the USA for over 20 years now, I am not aware of any out reach to us regarding this issue. If there is one out there please share, if not please bring it to the attention of concerned bodies to start one. Thanks!
የኛጅግኖች እናተን ሳይ በጣም ነው ደስታ የሚሰማኝ አላህ ይጠብቃቹህ ግድባቺንን እደጀመርንው እጨርሰዋለን እኛም ከጎናቹህ ነን የእኛ ጅግኖች ከሳዑዲ
አሏህ ሱበሀነሁ ተአላ ከጎናችሁ ይሁን የኛ ጀግኖች
ጀግኖች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊቶች አይዟችሁ ማንኛውም የውጭ ጥላት የኢትዮጵያን ሉዓላይዊ ክብር የሚዳፈር ሃይል ከመጣ ከጎናችሁ ነን ጥሩን ለእናት ሃገር
ውድ ሂወቻችሁን ታሠሥቱ የምትሰጡ ወድ ያገሬ ልጅች ወድ የኢትዮጵያ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ አድም ሂወት እድጠፋ አልፈልግም እና አላህ ዱኢየን ሰምቶኝ አገሬን ተጦርነትም ሆነ ተዝህ በሽታም ነጃ ይበላት እናት አገሬ አላህ ይጠብቅሽ
አይዞዋችሁ እኛም በውጭ ሀገር የምንኖር ስራአቱን በመጥላት የወጠን ብዙ የመከላካያ ሠራዊት በደቡብ አፍሪካ እንገኛሌን በንደዎች ከታቃጡብን ጥር ብቻ ነው ያምንጠብቀው እለላሁ ሺለቃ ገረመዉ ደጉ ከሰዉዝ አፋሪካ
ንቁ የኛጀግኖች ተዋጊው እግዛብሄር ነው ፈርኦንን ከነ ሠራዊቱ በቀይ ባህር ያሠጠመ ለእስራኤል ህዝብ ተዋግቶ ዛሬም ከኢትዮጲያ አና ከሠራዊቱ ጋር ይሁንልን
I'm from Sudan I love Ethiopia
We love you too, greetings from Ethiopia!
ይቅር አንድ ግብጽ መላድ የአርብ ሀገራት ተሰብስበው ቢመጣ የመመከት አቅም እንዳለ ምንም አይነት ጥርጣሬ አይኑረን እኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነን ለማንም አንበርከክም
ከራስ ጥቅም በላይ ለሀገር ጥቅም መቆምን በሰራዊታችን ውስጥ መመልከት ይቻላል በርቱልን💚💛❤💪
አላህይጥብቃችሁ
ያርብአላህከናትጋርነው
@@fawziyaadeno2139 mini
እውነት ለሕዝብና ለ ሀገር ሕይወቱን ለመስዋዕትነት ቀብድ አስይዞ ትልቁን ዋጋ የምከፍል የሰራዊት መከላከያ ብቻ ነው
የሀገር ዋና እብርቱ መከላከያ ነው የገር ባለ ውለታ የሀራቹ ትሰዋላቹ በርቱ ህዝቡም ከጎናቹ ሊሆን ይገባል
አላህ ያግዛቹ ከአላህ ጋ ተስፋችን እናተናቹ ግብጶች እዴት እንደሚያቃጥሉኝ ብታይ እኮ አሁን መሀመድ አል አሩሲ እየተከታተለ ልካቸውን ሲነግራቸው ያአላህ እዴት ደስ ይለኛል እደው በምን መንገድ ወጥቼ ልናገር
አቦ በኢትዮጲያ ሠራዊት ሁሌም እኮራለሁግብፅን ተጠንቀቁ አደራ ግብፅ ብትስቅም ልቧ እያረረ ነው ኢትዮጲያ አሁንም ይገደባል አቤት የኔ ምኞት መከላከያ ነበረ አሁን ግን የአረብ ሸቃላ ሆኜ ቀረሁ ግን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መከላከያ ከመሆን አያግደኝም በርቱ የኛ እንቁዎች
አግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ክክፉ ሁሉ አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን የኢትዮጵያ(የእስራኤል)አምላክ አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሔር እትዮጵያ እና ህዝቦችዋን ይፀብቅ
አይዟችሁ የአገሬ ጀግኖች በርቱልን ጀግኖች ወንድሞቻችን የአገሬ አለይታወች አላህ ይጠብቃችሁ
የኔ ጀግኖች እናተን እደትና በምን መግለፀ ይከብደኛል ክፉ አይካችሁ እኛም መኖር የምንችለሁ እናተ ስትኖሩልን ነው ።
You
C you know
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቹሁ የኛ ጀግኖች
የሀገሬ ኩራቶቻችን በርቱልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿዋ ትኖራለች
ውድ ወንድሞቻችን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አሏህ ከናንተ ጋር ይሁን ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር ያሸንፍል
We all Ethiopian are with you. The dam is our life
ሰራዊታችንን ሳናመሰግን አናልፍም በርቱልን ጀግኖቻችን
አላህ ያግዛችሁ ያረብ ጠላቶቻችን አላህ ይድፋቸው
አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያን አላህይጠብቃት
@@alhamdulilahsumalhamdulila6487 ameeen
Amennnnn yarb 🤲🤲🤲🤲
ክብር ለመከላኬያ ሰራዊታችን
Tanks Ethiopian army
አላህ ከናንተ ጋ ይሁን የኛ አለኝታወች እናንተ እየሞታችሁ እኛን አኑራችኋልና ሁሌም እናከብራችኋለን ህዳሴያችን በግድባችን
Ethiopa armiy is one of the best army in African
Proud 2b #Ethiipian🇪🇹🇪🇷🇪🇹
*አይዟችሁ! እወዳችሁ አለሁ ከእስራኤል*
የኔ ጀግኖች አላህ ከማንኛውም ጠላት ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
We proud of u may Allah be with you 🙏💯❤️
This is a very heart warming news. It is so nice to see Ethiopians standing in unison and helping financially to support building the dam. I was wondering if there is an effort to mobilize Ethiopians in the diaspora to make financial contribution exclusively to be used for building the dam. As a person of Ethiopian origin living in the USA for over 20 years now, I am not aware of any out reach to us regarding this issue. If there is one out there please share, if not please bring it to the attention of concerned bodies to start one. Thanks!
አላህ ሃገራችችን ይጠብቅልን ያረብ ሃገሬ አላህ ይርዳሺ ሰራዊታችንንም አንላህ ይጠብቃችሁ !
ይገነባል ።አምላኬ ይህ ታላቅ ሥራ ተጠናቆ መላ ኢትዮጵያን በማብራት በመስኖ ተሳሰራ እድገቷን ሳላይ አትግደለኝ ።
Our Heroic Ethiopian Military Force, We Love You!!
አከብራቸዋለሁ 😍😍😍😍😍
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪አላህ ይጠብቃችሁ
አለህ ይጠብቹሁ አብሺሩ ከጉነቹነነ
የተከበራችውና የተወደዳችሁ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊቶች እግዚአብሔርን እላችኋለሁ ከልቤ እተማመንባችኋለሁ። ግብፅ የኢትዮጵያን ህዝብ በደንብ ሳታውቅ ነው እንደለላኛው አለም የሚንፈራ መስሏት የሚትፎክረው። እውነት እላችኋለሁ ከወኔ ጋር መጣጠቅና ያለ ወኔ መታጠቅ ሰፊ ልዩነት አለው። ደግሞ የተበታተንን መስሏታል። ጠላት ስመጣ የኢትዮዽያ ህዝብ =#1። መከላከያ ሰራዊታችን አይደለም ለኢትዮጵያ ሊያንስ ለለላሁ አለም ሰላምና ሰጥታ ለማስከበር እየተረፈ ነው።
To ALL Ethiopians, it’s OUR dam!! 💪🏾🇪🇹
እግዚአብሔር ያግዛቹህ ይጠብቃቹህ
አይዞእፕቹ በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነዉ
አይዛችሁ በርቱ ጀግኖች 😘😘😘😘💓💓💓💓
🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤🇪🇹💒💪❣💚💛
Ethiopian my life
እግዚአብሔር ይየጠብቃችሆ እኔም በፁለት አረሳችሆም
Kuratachn nachuh Emabrahan weladeta Amlak tetabekachuh💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
በርቱ ጀግኖቻችን እወዳችሗለን
Thanks Meles Zenawi!✊🏾🇪🇹
Wow very nays Good Bels
የኛ ጀግኖች በርቱልን
ዋዉ ደስ ይለል መሸለህ አለህ የግዘችሁ
Long Live our Defence Force
አስተማማኝ የሚባል ነገር የለም
እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂው በከንቱ ይደክማል
እኛም በማንኛውም. አማካኝ ነት ከሀገር ውጭ ያንን ኢ ት ኖች ከጎናችሁ ነን. ከህዝብ. እስከ ሂወት.
Amelak.beretat.yhonahcehu
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በእውነት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👈👈👈
ወይኔ በአላህ አጅትን በሉኛ ፎሊስች አላህ ይጥብቃቹ ምርጦች
our heros we stand with!
በርቱ
ኣላህ ይጠብቃችሁ
Allah yitbkachuh geGnochi desss setlu marochi mashallah alhmdulilah
ፈረዘኛ ጎረጊስ ከፊት ይቅደምላቹ የኢትዮጵያ ትወልዶች እግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቹ
በርቱ ጀግኖች
Almighty GOD protect our army force
ያረብ አላህ ይጠብቃት ኢቶቢያ
መሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ
በርቱልን
ማሸ አላህ
ያገር መከታ እግዚአብሔር ብርታትን ይስጣቹ መቼም ከናንተ ጋር ነን
እነስመፕው በቀለ ነብሳቸውን ያጣበትግድብ ማለቅአለበት
አላህይጠብቅን
ماشاالله
Egzbre yerdhewo gegnhen enmsaganlen betam arfi New
ተባኖብሻል!
ላላወቋት ጣፋጭ ለለመዷት እሬት
ጭንብሏ እስኪገለጥ ይ'ቺ ዓለም ሚሏት
እንደ አቧራ ብናኝ ከመሬት አንስታ
ድራሸቢስ ማድረግ አቅልን፣ ልብ አስታ፤
ከቶ 'ሚሏት እሷ - መጣ' የነፍስ ክሳት
ባዶ ትርክት ተረት: 'ማያዛልቅ ህይወት፥
ባ'ይን አ'ምሮት ገብቶ የሚያስኬድ ባ'ጽም-አጥንት ፤
እሹሩሩ ወዳጅ እሹሩሩ፤ የወዳጅ ቅቤ አንጓች
እሽኮለሌ ገራም- ዓለም ነገረ-ፈጅ
ነገር ብቻ? ህይወት ፈጅ፣ደስታ ፈጅ፣ ሰላም ፈጅ!
ዓለም .. ቢሉ ዓለሚቱ -ያው ናቸው
በወንዴና ሴ-ቴ : ስም አ-ጠ-ራ-ራቸው
አማለው -ነካክተው ስንቱን ያስፈጁቱ'
ላይ ላይ ተቀባብተው:
ውስጡን ግዳይ ሞልተዉ።
አንቺ ዓለም ብልጭልጭ ስንቱን አቅፈሽ ገደልሽ፥
ሙሉውን አጉድለሽ -ቅዱሱን አርክሰሽ
ትልቁን አዋርደሽ ስንቱን ጉድ የሰራሽ።
በይ ተባኖብሻል ! ፍሬ አልባ ቀጋ፥
እንዳ'ገዳ መጦ -ለመወርወር ባልጋ።
ተባኖብሻል! አንቺ አስመሳይ! የትውልድ ጸር!
ምን ይገኛል ካንቺ- ከመቦርቦር በቀር
ሁሉ ኴትኖ ኳትኖ : እረፍት ፣ ሰላም ሲሻ
አንቅሮ ይተፋሻል - በስተ መጨረሻ።
ንቁባት!
NB:-በነገራችን ላይ በዓለም ፍቅር የተያዛችሁ ሁሉ በእውነት ምንም የሚጠቅም ነገር የለምና ወደ ሕይወት ተመለሱ! መድኃኒዓለም ክርስቶስ ይወዳችኋል! እናንተ ደካሞች ሸክም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ! ማቴ.11:28።
@benjabef 24 May 2020
አለህ ይጠብቀቹህ
ETHIOPIAN ligochi ginaa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏💪💪💪❤❤❤🥰🥰🥰👆❤
💚💛❤ውይይይ
Allheyegezechehu
ሁርሶ ልዩ ትዝተዬ ነው
አብሸሩኽዝቡም ከናተጋር ነው
አሪፍ ነዉ !!
aelehu. aebeshir. .kesaudi
የኛ ጀግኖች በርቱ እማማ አገሬ ሠላምሽን ያሠማን ጥላታችንን ያርቅልን ሠብሥክራይብ አርጉኝ ውዶቸ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮ ትቅደም 🏇🏽🏇🏽🏇🏽🏇🏽
zein tsefay እኔ ምለው የኢትዮጵያ ሰራዊት በቂ አይደለም ምክንያቱም ከሰራዊቱ ውጭ ያለ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሰለ ውጊያም ሆነ ጦር መሳሪያ መማር አለበት እላለሁኝ
Bertulin yega jegnochachiin
አለንላችሁ በአባይ ዙርያ ድርድር አናቅም አያውቁንም መሰል
Ba anger qald yelam Allah kanantew gar yewun duaa hinadrgalan
Yene enikuwche ye agerachin kuratoche behdachubet Hulu. Dinegele mareyema kena lija tila kelale tehunachu yetlatine ayne yatfalene. Amelak
Sudan&Ehuopya
Allah delun yagotatefen
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍💚💚💚
Megemerya Aby Ahmad yewixs asgeba erasudegmo wigya ylali so hzibun lemachres felogo newu
አብሽሩ
Serawit mebzatu tirgum yelewum ende mengistu h/maryam tefenglachu tikeralachu Aby Ahmad kalwerede bemnm dili atagejnum
አይሳካሊክም አገራቺን ሁሌም ባለ ድል ናት እሄ የ ህዝቡ የመከላከይው ቁርጠኝነት የ ህዝቡ አንድነት ነው የ መንግስት ስራ ብች አደለም አብይን አንስተክ ማኒን ልተካ ነው ጌታቸው ሩዳን ነው ወይስ ደብሩቱን ነው
ዱሮም ይሁን አውንም አገረችንን የቆየት ማከለከየ ናው
الله يقوووك
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I wish i can work with you i love you !!!
Jagnochachin Allah yetabqachiw
💪💪💪💪💪💪👍
✊🏿✊🏿✊🏿