ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከትግራይ ክልል የህዝብ ተወካዮች ለተነሳላቸው ጥያቄ የሰጡት ማብራሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @ashu315getaneh
    @ashu315getaneh 4 года назад +72

    Brilliant Mind,long live Boss! i will give you 100% voice for next state Election!

    • @shortanimations2798
      @shortanimations2798 4 года назад

      ???

    • @DrABDULLAHALShehri
      @DrABDULLAHALShehri 4 года назад

      نحن كشعب سعودي نحب الشعب الاثيوبي 🇸🇦🇪🇹 💕 ومسلمين اثيوبيا نكن لهم الاحترام بالكامل اثيوبيا في عيوننا عشق بين البلدين

  • @genetkebable
    @genetkebable 4 года назад +22

    ጎበዝ የኔ ጀግና , እወድሀለሁ አብይዬ

  • @dawitabdisa7262
    @dawitabdisa7262 4 года назад +41

    Dear pm Dr Abiy Ahmed you are my role model. I really respect and appreciate you and your hard working for our beloved country! Keep going forward! I don't think those guys who raised the questions are even close to you, they must learn more

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 4 года назад +30

    ጀግናው መሪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 4 года назад +29

    ጤና እና እድሜ አላህ ይስጥክ ያሰብከውን መልካም ነገሮች ሁሉ አላህ ያሳካልክ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅክ ይህንን ወረርሽኝም አላህ ከአገራችንም ከመድርላይ ያንሳልን አላህ ይርዳክ

  • @drabiyinfo5934
    @drabiyinfo5934 4 года назад +21

    Wise and brilliant person... we love you Dr Abiy ahmed

  • @hamudhassen8759
    @hamudhassen8759 4 года назад +54

    አሉባልታና እርባና ቢስ ትርክት የማይበግረው ፣ መልካም አሳቢ መሪያችንን ይዘን ወደ ብልፅግና ማማ ላይ ለመውጣት ጉዞን አሀዱ እንበል! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ! አሜን።

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 4 года назад +71

    PM Abiy outshine everyone. We are blessed to have him.💪🏾🇪🇹

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 4 года назад +12

    አንድን ጣቅላይ ሚኒስትር እንዲህ ለመናገር እድል ስለአገኛቹ እንኳን ደስ አለቹ

  • @samfitnessethiopia9903
    @samfitnessethiopia9903 4 года назад +8

    እንደዚህ ዝርዝር አድርገህ መናገርህ በጣም ጥሩ ነው። የትግራይ ህዝብ ይሄንን የማያውቁ ብዙ ናቸው። የተበጀተው በጀት ወደ ህዝቡ ሳይወርድ ህወሀት የትግራይ ህዝብ ላይ የፖለቲካ ቁማር ይቆምራል።

  • @getachewtacha3044
    @getachewtacha3044 4 года назад +7

    የተከበርክ የዓለም የሳላም ሎሬት የኢትዮጲያ ህዝብ ጠቅላይ ሚንሰትር ዶክተር አብይ ፈጣሪ ያግዝህ በርታ የኔ ጠቅላይ ሚንሰትር

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 4 года назад +124

    እኛ ትግራይ ውነቱን ሁሉንም እናውቃለን እንወድሃለን

    • @rezene-j5n
      @rezene-j5n 4 года назад +3

      Very smart!.

    • @stevenchatman1818
      @stevenchatman1818 4 года назад

      Tekikle naw

    • @meronyadete216
      @meronyadete216 4 года назад +1

      አቦ አንተ ሰው ምች ይበልህ ጌታን

    • @lion_jir
      @lion_jir 4 года назад

      sami habesha ስሚ ሀበሻ ትክክል

    • @Ophkiber
      @Ophkiber 4 года назад +5

      ሓሳዊ ከማኻ ዝበለ ትግራዋይ የለን !

  • @meselefosha4362
    @meselefosha4362 4 года назад +27

    Dr. Abiy: Your are great leader, I personally appreciate you; and God bless you ...🙏🏾

    • @fatimaali3667
      @fatimaali3667 4 года назад

      አብያችንእተርኔትይለቀቅልንየቤተሰብናቆትገደለን

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 4 года назад +60

    የኔ ጌታ አንተ ዝም ብለክ ስራህን ስራ እነሱ አሁንም ከዘር አስተሳሰብ አልወጡም እንደ ቀን ኢትዮጲያ ብለው እንኳን አያውቁም እግዚሐብሔር አምላክ መከናወንን ይስጥህ

    • @sweetlava919
      @sweetlava919 4 года назад

      Ere yidefewal

    • @tag7152
      @tag7152 4 года назад +2

      ህዝብ ሲበደል ዝምበል አይባልም እነዚህ ፖለቲከኞች ባገሪትዋ የትኛውም አከባቢ ለሚደርሰው ጥፋት ተጠያቂዎች ናቸው በደሉ አንተ/ ቺ ቤት ስላልደረሰ ዝም በል አይባልም

    • @mesiyonas9862
      @mesiyonas9862 4 года назад

      ክክክክክክ

    • @axumitereactor2785
      @axumitereactor2785 4 года назад +1

      Egna moten new behiot yaleshew mejemerya amesgignin. Tigrayan bicha nets binaweta noro bizu sew aymotibinm neber gn Addis abeba, Ethiopia yegna hizb new sialin new lenante bilen 60000 sew yetesewabin yehenin manim kilil manim biher aykeflim neber, zm bleh atkafechi Ethiopia bilen new demachin yefesesew, kediha enatachin bet wist weten badebabay yetesewanew!

    • @selamawitalemayehu3038
      @selamawitalemayehu3038 4 года назад +1

      @@axumitereactor2785 ሊሆን ይችላል እኔ አሁንም መቼም መስዋት ስለከፈሉልን ወገኖች ውለታቸውን አልረሳም (አንረሳም) ያም ቢሆን አንድ ክልል ብቻ እንደተጎዳ ምስዋዕት እንደከፈለ ዋጋ እንደከፈሉ ማሰብ ስህተት ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደከፈለ ነው ምቆጥረው ያውም ለሚወዷት ሀገራቸው ነው ድንገት ከተቀየምክ(ሽ) ይቅርታ

  • @alemetcha9051
    @alemetcha9051 4 года назад +30

    God bless you Dr. Abiy Ahmed ❤❤❤❤🙏🙏

  • @faayaoromiyaa8431
    @faayaoromiyaa8431 4 года назад +10

    Abichu Really Really You're a great person for our country. I appreciate you ❤️ ABIY Ahmed long live....

  • @Galaa_sammuu1
    @Galaa_sammuu1 4 года назад +3

    ፈጣሪ ይባክ ወደር የለለ መሪ ነው፡፡ Wish the best for hero PM and all Ethiopian people.

  • @سعدتبلقائك.منفضلك
    @سعدتبلقائك.منفضلك 4 года назад +120

    እኔ እኮ ካለሁበት አገር እንደ ወፍ በርሬ ሄጄ ዶ/ር ዓቢይን እንዴት ላግዘው እልና ከኔ በላይ ፈጣሪ አምላክ ይርዳው እላለሁ።

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 4 года назад +2

      lik blkal

    • @hayathhaya4887
      @hayathhaya4887 4 года назад +1

      አወ አላህ ይርዳው እሡምተሠቃየ አንዱንበማያቅህዝብ

    • @bortukankidane6665
      @bortukankidane6665 4 года назад +1

      ሀይሠሏሞኗቹ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍✋🤔🤭👏🇬🇭🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🎁😀🤣😭😄👍

    • @hhjkkamam7991
      @hhjkkamam7991 4 года назад

      Rbc

    • @makediyoutube4262
      @makediyoutube4262 4 года назад +1

      እውነት ነው ፈጣሪ ይርዳው።

  • @siraksamra1
    @siraksamra1 4 года назад +4

    ድር ዓብይ ፥ ይደመጥ፥ ጊዜ ይሰጠው፡ ኣደራ ጆር ይስጠው፥፡ ከውንዶች ሁሉ ተተባረክ ስወ ኢትይጵያን ና ኣካባቢውን ለማዳን እግዚኣብሔር የላከው ፍጡር ነው። እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ይሆን፡ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ዶር ዓብይ!!!!!

    • @samirakamili3496
      @samirakamili3496 4 года назад

      ዶክተር አብይ።ጀግእናችን።ኑርል።ሺ።አመእተ ትገዛለህ ትግሪ ቅማላም አበጣ።በይ

    • @samirakamili3496
      @samirakamili3496 4 года назад

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @cooldamee
    @cooldamee 4 года назад +19

    ጠ/ሚ ሆይ ስራዎትን ልማቱን ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን ይህ ልማት ሰውን ቢያለማ ከድህነት ቢያወጣ መልካም ነው።የሀገር ወስጥ ፖለቲካ ጤናማ ቢሆን። በተለይ በወልጋ እናቶች እያለቀሱ ነው እና መፍትሄ ብበጅለት መልካም ነው እላለው።

    • @bsa8735
      @bsa8735 4 года назад +1

      አለን የወለጋ ደም ፈሶ አይቀርም

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 4 года назад

      Anchm ymisil mhaym eyal min selam al big sickness lie lie lie lie wishtam

  • @yidneasefa8554
    @yidneasefa8554 4 года назад +9

    በጣም እንደምወድህ ብቻ ነው ይማውቀው የኔ ጠቅላይ ሚንስትር

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 года назад +2

    Doctor 👍Abiy Ahmed , I’m so impressed by your answer, and it was a great detailed explanation .
    I’m Proud and respect you as a Leader of Ethiopia also you are truly amazing and very humble
    Human being. 🙏✌️❤️🇪🇹

  • @devademise3954
    @devademise3954 4 года назад +3

    Waw Abichu ~~~~brilliant speech with full of confidnce and reasonable response to TPLF

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560
    @kidujesusholyspiritilovepr2560 4 года назад +29

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ በኢትዮጵያ ምድር ከዳር እስከ ዳር ይንገስልን እርሱ የመልካም ፈቃዱ ሁሉ አባት ነውና ተባረኩ። ኢትዮጵያ ህዝቦቿንም እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ሀዊየኮቻዋ
    @ሀዊየኮቻዋ 4 года назад +15

    ምን ልሁንልህ የኔ ጀግና አላህ ካንትጋር የሁን ያባትህ አምላክ እና የናትህ ዱአ ካንትጋር የሁን የኔ መንግስት አብይ ብቻ መችም ሊላ ልወልድም ሊመጣም አይችል እኔ ክብር አንተነህ

    • @allahisone9310
      @allahisone9310 4 года назад

      D.r abi thank you allah ytebkeh Ethiopia ena hezebon allah ytebekat

    • @Tube-nn4ct
      @Tube-nn4ct 3 года назад

      ሳህ

  • @nahyanalrashdi2093
    @nahyanalrashdi2093 4 года назад +1

    የኔ መሪ አባኮ ኑርልኝ የትግራይ ህዝብ አስተዋይ ነው በፍጹም አንተን አይጠላም እነዚ ሌቦች ህውሀት የተባሉ ጉዶች ናቸው ህዝቡን እያተራመሱት ያሉት እግዚአብሔር ከእነሱ ይገላግለን ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑል አብቹኮ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እሱ ያግዝክ አሜን

  • @helenabib5397
    @helenabib5397 4 года назад +14

    we can’t not understand you Dr Aby , you are from the other world. first we must be changed our mind . GOD BLESS YOU AFRICAN HERO ❤️❤️

  • @rahmaendris5023
    @rahmaendris5023 3 года назад +13

    አላህ ሁልጊዜ ከጎንህ ይሁን ውድ መሪያችን አብይ አህመድ አላህ ይገዝህ ኢትዪ ለዘላለም ትኑር

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 4 года назад +6

    እድሜና ጤና አብዬ ለኔ!!! እግዚአብሔር ካንተ እና ከአንተ መሰሎችጋ ይሁን:: አይዞህ በርታልን አዎ “እቧራ ነው አሻራ አይሆንም” መሪዬ ብቻ ሳትሆን አስተማሪዬም ጭምር ነህ!

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 4 года назад +13

    አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ምርጥና ጀግና ጠ/ሚ አቶ አብይ አህመድ።👈

  • @doitright593
    @doitright593 4 года назад +10

    Dr Aby you are the one for Ethiopa in this time we love you we trust you and we will pray for you lets move on.

  • @benyammulugetasr.7933
    @benyammulugetasr.7933 4 года назад +2

    Dr. Abbey, I really believe God loves Ethiopia to give us leader like you , KEEP THE GOOD WORK, I believe most Ethiopian are with you and believe in you. I am so proud of you how you handle the emeries of Ethiopia (in the parliament), as well as outside.
    I pray day and night so that God protects you since Ethiopia needs you, especially during this challenging and dangerous time. Thank you for the respond and the information , how much that the Ethiopian government ( and the Ethiopian people) spent in Tigre province , in respond to those no goods.

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 4 года назад +15

    በጣም ኣሳፋሪ ጥያቄዎች! ለትግራይ ህዝብ ያሰቡ ይመስል።

  • @danialabeje396
    @danialabeje396 3 года назад +4

    It makes me feel happy listening your answer,the question also very funny but you always focus on truth.
    You are the right PM for My Ethiopia.
    Viva My PM Abichu.

  • @temesgendejen45
    @temesgendejen45 4 года назад +72

    አቦ ይመችህ እንዲህ አይነት ማብራሪያ አይቸ አላቅም

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 года назад +52

    ለትግራይ በጀት የማይበቃበት ምክንያቶች:-
    1: የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሙሉ በስብሰባ ብዛት በጀቱን በሆቴልና በአበል እየዘረፉ ወደ ልማት እንዳይደርስ እንዳደረጉ ስለተወቀባቸው ነው::
    2: በፌዴራል ስልጣን በነበሩበት ግዜ እንደልባቸው ስለሚዘርፉ አሁን መንገዱ ዝግ በመሆኑ ተቸግረዋሉ::
    3: የፌደራልስ ሀይሎችን እየጠሩ ብር:330,000,000 ወጪ እያደረጉ ገንዘቡ በማለቁ ወደ ብልፅግና ጣታቸውን እየቀሰሩ ነቸው::

    • @lovemusic8470
      @lovemusic8470 4 года назад +1

      They spent for demonstrations with a lots of Flags and whole makeup’s against the Federal government,they are absolutely useless.

    • @tag7152
      @tag7152 4 года назад

      የቡና ወሬ

    • @theway9226
      @theway9226 4 года назад

      @@samuelberhie6350 ከአማራ በላይ አይደል እንዴ በጀት የተላከላችሁ ህውሃት የሲኦል ጉድጓድ ነው

    • @theway9226
      @theway9226 4 года назад

      @@samuelberhie6350 ህዝብ የጨፈጨፈ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ህውሃት አይነት ዘመን አጋጥሞት አያቅም የታሪክ አሰዳቢ 27 አመት ኢትዮጵያን ከእድገት ያቆመ አውሬ ነው

  • @addisworldinfo1407
    @addisworldinfo1407 4 года назад +6

    Disciplined, reasonable and smart explanation!

  • @abatedenefo5109
    @abatedenefo5109 4 года назад +5

    ዶ/ር ዓቢይን እንዴት ላግዘው እልና ከኔ በላይ ፈጣሪ አምላክ ይርዳው እላለሁ

  • @amsaleworku528
    @amsaleworku528 4 года назад +4

    Prime Minister Dr Abiy you are from our country heroes. God takes care of you protects you. Blessings

  • @asnaafinae4506
    @asnaafinae4506 4 года назад +1

    ፈእጣሪ ያግዝህ የኛ ጀግና አይዞህ በዘመን ታይቶ የማያቅ መእንግስት እጸልያለን ሰው አያመሰግንም ፈእጣሪ ይርዳሃ ያግዝህ ይገባናል ብዙ ችግር አለ 27 አመት ውእዝንቁጡ የወእጣ አገር ብ2 አመት ጉድ የተባለ ሃገር ሆነች እድሜ ለዶክተር አብይ ትንሽ ሰዎች አልተዋጠላቸውም እነሱም ሌቦቹ ለኛ ለደሃዎቹ ተመችቶናል እድሜና ጤና ከቤተሰቦች ጋር ይእጠብቅህ አሜን

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 4 года назад +36

    Abiy is doing everything he can to rebuild Ethiopia.

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
    @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 4 года назад +14

    አብቹ የእኛ ውድ ጀግናችን ኑርልን
    አንተን የመሰለ መሪ ሊያሳጡን የሚሮጡ
    ከንቱዎች አለማሰተዋላቸው ይገርመኛል።
    ከአብይ ጋር ወደፊት።

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 4 года назад +7

    God bless you D R Abiy

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 4 года назад +27

    Even, truly speaking we see and hear such conversation in Ethiopian Parliament this year after 27 years and this is also one change!

  • @حياتحيات-ذ7ع
    @حياتحيات-ذ7ع 4 года назад +17

    አባይ ወንዝ ይገደባል ድል ለኢትዮጵያ ለሚስክኑ ህዝብ ለምግስታችን ለክብር ደክተር አብይ አይዛህ ከጎንህ ነን

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 года назад +2

    Dr Abiy Ahmed God bless your country and your job 🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад +5

    አብይየ. የኔ ጅግና ሺ አመት ንገስልን. የፍቅር. ስው. እንድ አንተ አይነት መሪ ማግኘት መታደል ነው

  • @እውነትያሸንፋል-ፀ1ሐ
    @እውነትያሸንፋል-ፀ1ሐ 4 года назад +17

    እንየ የሚገርመኝ የትግራይ ፕለቲከኙች አፍ አለን ብለው ስያወሩ አያፍሩም የእትዩጵያን ህዝብ ከማይወጣበት የእኩኑም ና የፕልትካ አዝቀጥ አስገብተው ህደው አሁን ደግሞ ይቀባጥራሉ

  • @philmon3937
    @philmon3937 4 года назад +21

    " the biggest asset is your mindset " true speech definitely it belongs to prime minister. 👍✌👍✌🇪🇷

  • @grandhero8164
    @grandhero8164 4 года назад +2

    እኛ ኑፁ ትግራዮች ኑፁ የሆንከውን መሪያችን እናውቃሀለን በርታልን ።አቤት ትንተና አቤት እውቀት አቤት አፈፃፀም ጠላትህ ቀጥ ይበል ካንተ ጋር ወደ ፊት ።እድለኛ ትውልድ ነን እንደዚህ አይነት ምጡቅ መሪ ይኖረናል ብዬ አስቤም አላውቅም ነበር

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 4 года назад +41

    እጠላህ ነበር ዛሬ ተመቸኽኝ አሁን ትግራይ መብራት በሙሉ ጠፍቷል ህዝቡ እውነቱን እንዳይሰማ

  • @kingthird940
    @kingthird940 4 года назад +9

    I love this man.He change Ethiopia forever.I hope nobody killing him.

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 4 года назад +8

    ለመሆኑ፡የትግራይ፡ህዝብ፡ይሄን፡ለማዳመጥ፡ዕድል፡ይኖረው፡ይሆን።ወይስ፡ያንኑ፡የህዋሃት፡ፕሮፖጋንዳ፡ብቻ፡ይሰማል።

  • @musiegelaytekleberhane183
    @musiegelaytekleberhane183 4 года назад +3

    ኣብዚ እንሀልካ ፍትህን ግልጹነትን
    እግዚኣብሄር መመሊሱ ኣይነ ልቦናካ
    ይክፈተልካ ክቡር ጠቅላይ ሜንስተር
    ኣብ ጸሎትኩም ዝክርዎ ሰላም ትናፍኩ

  • @muheyuna6522
    @muheyuna6522 4 года назад +6

    Exellent Keep It Up! Our Real PM Abbichu Koo!!!

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 4 года назад +1

    ዶክተር አበያ እግዚአብሔር ያኑርሕ ዘመንሕ ሁሉ በሰራ እግዚአብሔር ያባርክ

  • @muaminamuamina4346
    @muaminamuamina4346 4 года назад +10

    ወርቅ የሆንክ የኢትዮጵያ መንግስት አላህ ይጠብቅክ ጠንክር አላህ ይረዳሀል ዳ/ር አብይ እንወድ ሀለን

    • @muaminamuamina4346
      @muaminamuamina4346 4 года назад

      ዶ/ር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ እኛእንወድሀለን ግን የሙስሊምን እዝብ እየትበደለ ኢማሞቻችን እየሞትብ ነው እባክን ከስሙክ ካንተ በታች ላሉት ጉንዳኖች አገር ካዲወች ጅቦችን አስጠቅቅልን

  • @Sulinaist
    @Sulinaist 4 года назад +2

    Dr Abiy gives Confident analysis .playd elephant role to Down TPIF weyane 100/%
    I like it .🙏👏

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 4 года назад +9

    እንዲ አይነት ሰዎች ከመንግስት ስልጣን ካልተነሱ ኢትዮጲያ መቼም የምትፈልገውን ለውጥ ማግኘት አትችልም ይች ሴትዮ እንኲን ህዝብን ልትወክል እራሷን የቻለች አይደለችም !!

  • @abinetfayissa8900
    @abinetfayissa8900 3 года назад

    You are only humble and best leader in the world!

  • @hanaretta3010
    @hanaretta3010 4 года назад +4

    My hero leader, honestly speaking you'r hero.
    We Love you

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 4 года назад +1

    love you .....clear message

  • @samaregaw6653
    @samaregaw6653 4 года назад +6

    we love DR ABEY GOD GIVE LHIM ONG LIFE FOR ETHIOPIA

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 4 года назад +1

    you so good meskie keep it up it was nice program am proud of you .......

  • @mtesfaye69
    @mtesfaye69 4 года назад +25

    አቤት ሞገስ ከ እውቀት የሚናገር ታሪክ የሚያውቅ ምክንያታዊ መሪ

  • @ethiofocusmedia7854
    @ethiofocusmedia7854 4 года назад +16

    በስደት አለም ላይ ላላችሁ ፈጣር ለሀገር በሰላም ያብቃችሁ🙏
    ዝናቡን አድርጎት እግዜር ሳኒታይዘር:
    ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር።

  • @ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ

    አተአላህ ይጠብቅህ የኛህብ ወይ አሰሩ ወይ አያሰሩ ምቀኛ ህብ ነው ትግስቱን ይስጥህ ።

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 года назад +7

    God bless you dr Abiy Ahmed 👌👌🙏🙏❤️❤️

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 года назад +8

    God bless Ethiopia 🙏🏽🇪🇹ዶክተር አብይ ትግስቱን ይስጥህ🙏🏽

  • @michaelrafael4706
    @michaelrafael4706 4 года назад

    Kibur Dr.Abiy Ahmad Egziabher yixebkih...wonderful and man of genuine love and respect for his responsibility

  • @aekkab4918
    @aekkab4918 3 года назад +8

    ማነው ጽፎ የሰጣት ማንበብ እንኳን ማትችል . እውነትም ወያኔ ለፖለቲካዬ ሚመች መሀይብም ይሁን ያለው በዚች ሴት ይገለፃል

  • @لاإلهإلاللهسبحانالله

    ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ እባኮ ፍትህ ለምስቃን ቤተ ጉራጌ ማረቆዎች የመስቃን ደም እያፈሰሱ ዝም ማለት ምንድነው ምግስትነቱ እስከምችነው

  • @love.9390
    @love.9390 4 года назад +3

    እኛ ትግረወች እንወዳሃለን ኣይዘህ

    • @ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ
      @ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ 4 года назад +1

      እናትሽን ጨገራም ኣንቺ ኣህያ ሞሆን ኣለብሽ የ ኣህያ ልጅ እኛ መቸም ገዳያችን ኣንወድም ደደብ እኛ እኛ ነን ማንም መምሰል ኣንፈልግም ምድረ ኣህያ ስማችን በዓለም ያጠፋን ኣብይ ውሸታም ነው።

    • @ushshshzyshshah2229
      @ushshshzyshshah2229 4 года назад

      @@ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ በትክክል

    • @yonisabrha8887
      @yonisabrha8887 4 года назад

      @@ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ
      ለናንተ ወርቅ ብያነጥፍላቹ ኡንካን
      ኣታመሰግኑም
      ኣቢይ መልካም ሰው ሁኖ አንጂ
      አኔ ቢሆን፡ብ ሁሉም ባጀታቹ አቆርጠ ው
      ነበር ምክንያቱ በራብ ከተቸገራቹ
      ለ ወያነ መሪዎች ኣምጡ የዘረፋቹ ብላቹ ትነስዋቸው ነብር
      ፈጣሪ ብወርድም፡ኣትቀበሉትም
      ወያነ ኣትቀበሉት ካላቹ
      ያለ ወያነ ልክ፡ክ ኣሳ ያለባህር ነው ለናንተ
      መጨርሽታ ኦንዴት ነው የምትሆኑ፡ምንም፡ኣይገባኝም
      ትግራይ ሌላ ድርጅት መፍጠር ኣይችልም
      ወያን የ መጀንርያ ኢና መጨረሽታ ነው

    • @love.9390
      @love.9390 4 года назад

      @@ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ ደደብ ምን ኣረኩት ትሰድበኝ ዉሻ

  • @Tube-nn4ct
    @Tube-nn4ct 3 года назад +1

    አብቹ ሰላምህ ይብዛ እደግሌ ሰላማዊ መግስ ብየሀለሁ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ

  • @Mebrie.teme2024
    @Mebrie.teme2024 4 года назад +25

    No more tplf , period !!!!!!!!!!!

  • @tadelegebre9316
    @tadelegebre9316 4 года назад +2

    Wow wow wow doctor really amazing speech thanks 🙏

  • @creatorsofreality246
    @creatorsofreality246 4 года назад +12

    My origin is from one of the beautiful and great part of Ethiopia Tigray zone and I approve our prime minister and our present government administration. Ethiopia is for Ethiopians. Peace and prosperity to Ethiopia and all of the world 🌎 ✌️✍️✍️✍️✍️

  • @getomengistu3628
    @getomengistu3628 3 года назад

    Doma Hula Yetesafewn enkuan manbeb ematichl Donqoro Aroget. In General TPLF IS Donqoro Sebiseb. Long Live PM Abiy Ahmed You are Genious.Am proud of you.

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 4 года назад +18

    Tigray is better off without TPLF. They’re getting desperate.

  • @slowasturtle5704
    @slowasturtle5704 3 года назад +2

    The more I listened, the more I am impressed by the process. Keep going. This is a paradigm shift.

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 4 года назад

    The PM's intellect, patience and commitment to the country is beyond belief. Please learn...

    • @Raji-or4ww
      @Raji-or4ww 4 года назад

      Tigrayin sita belexig yeoromon bet lemin taqaxilalehi wushtam zernya

  • @dnpm5946
    @dnpm5946 3 года назад +11

    ወይኔ እዳብይ አህመድ ያለ መንግስት የት ነው እሚገኘው እድሜህ እርዝም ይበል ጥላቶችህ ባጭር ይቅሩ

  • @bilienmhasion9411
    @bilienmhasion9411 4 года назад +1

    Good job Dr Aby be systemic with this people tigray.

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 4 года назад +5

    Well done Dr Abiy.

  • @rezenehabtezion554
    @rezenehabtezion554 4 года назад +2

    You are good man

  • @zufantsegai7948
    @zufantsegai7948 4 года назад +3

    ውዱ መሪያችን እንደ ሁሊው ጀግና እና ድንቅ አስተማሪ ሁሌም ከጎንህ ነን።

  • @SaraSara-be6yv
    @SaraSara-be6yv 3 года назад

    አቦ አላህ አንተን ይጠብቅህ አንተን ካጣን ሀገር ባዶ ትሆናለች ጠላቶችህን ያጥፋልን

    • @hiru8331
      @hiru8331 3 года назад

      Gihe adgiy🤮🤮🤮🤮

  • @tadiwosachamyeleh3009
    @tadiwosachamyeleh3009 4 года назад +16

    እነ ጌታቸው ያስጠኗዋቸውን ውሸትን ነው የሚጠይቁት እንጂ ጠዋት የበሉትን ቁርስ እንኳዋን ቢጠየቁ አይመልሱም ሁሉንም ነገር ከትግራይ ሕዝብ ጋር ፈፅሞ ባያያይዙ ጥሩ ነው ጥቂት አጥፊዎች የትግራይን ሕዝብ መሸሸጊያ ባያደርጉት መልካም ነው።
    አቢቹ በጨዋ አንደበት ነው በቂ የሆነ መልስ የሰጠው

  • @mobilego4606
    @mobilego4606 4 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ አንተ መራመሆን ያለብህ ለአም ነበር መችይገባቸዎል ብለህ ነው ንግስና የአላህ ሰጦታነው የሰው አሰተሳሰብ መቼነው የሚቀየረው ኮሮናመቶ ሰው እልተቀየረ ነው ለፈጣራ የሚፈራሰው የለም መጥፎ የሚያሰበውን በዘር የሚለያየውን በሀይማኖት የሚገባውን የሚሳደቡትን አላህ ከዚህ ምድር ያንሳልን አገራቾን ሰላምሽን ያብዛው

  • @fatemaberhefatemaberhe927
    @fatemaberhefatemaberhe927 4 года назад +6

    ያረብ አገራችን ጠብቀለን ያኣላህ ደጊተር አብይ ጠብቀው

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ጀግናየ. አላህ. ይጠብቅህ. ጁታው. ሚስኪኑን. ህዝብ. እደተጫወክበት. ሞትህን. ያሰማን

  • @eriboy2421
    @eriboy2421 4 года назад +4

    Great Man Abiy

  • @ኢማን-ጀ1ዀ
    @ኢማን-ጀ1ዀ 3 года назад

    ቀጣፊሌባነሽ አብዩየአላምአባትነው አላህይጠብቅህበየሀድክበትአብዩእንወድሀለን

  • @stigheghebreyesus
    @stigheghebreyesus 4 года назад +3

    ባቡር ይትረፍ ማይ ዝስተ የብሎም እንዳ ጸደፉ ማይ ይሰትዩ ረሳሕ ማይ ቦኦም እንተትሓስቢ ምሓሽኪ ኣብ ሓንቲ ሃገር ክልተ መንግስቲ ኣለዉ ዲዮም

  • @حسينحسين-ض4ب3ج
    @حسينحسين-ض4ب3ج 3 года назад

    የኛ ውድ መሪ በሀቅ ላይ ፅና ይመችህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 4 года назад +15

    እኔ እኮ የትግራይን ህዝብ እና የፖርቲን ስም ለምንድነው የማይለያዩት አብይ መቼም የትግራይ ጠላት ሆኖ አያውቅም

  • @selamethiopia1858
    @selamethiopia1858 3 года назад

    ትግስትህን ወደድኩት ተባረክ እነዚህን
    የሰው ደም ጠጭዎቺን እከመጨርሻው
    እዲጠፉ ጌታ ይርዳህ

  • @mulukentesfie4478
    @mulukentesfie4478 4 года назад +5

    “እኛ ብልፅግናዎች ትንሽ ነገር አይመቸንም“ የሚለዉ የዶ/ር አብይ ብሂል ተመችቶኛል!!!!

  • @beletmola3919
    @beletmola3919 2 года назад

    የእኔ ልዩ መሪ ትግስቱን ይስጥህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 4 года назад +6

    የሚገርመው እኮ እያንዳንዱን መንደር አብጠርጥሮ ነው የሚያውቃት። ባለውስኪዎቹ እንኳን መንደራቸውን በትክክል የሚያውቁ አይመስለኝም። ይመችህ አብቹ