ኦ ሚካኤል | O Mikael

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 259

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Год назад +21

    ስለ ሚካኤል ቢዘምር አይጠገብም መላኩ ቅድስ ሚካኤል እረዴቱ ይደርባቹ ፭ 5 ❤❤❤❤❤

  • @ግርማነሽጋልእመብርሃን

    ኦ ሚካኤል...
    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
    ኣብ ሓጥያት ከይንወድቕ ከይንመዉት
    ፈጣን ረድኤት ሃበና እምነት
    -----------------------------------
    ናይ ያእቆብ ነገድ ---- ሚካኤል
    ናይ እስራኤል ---- ሚካኤል
    ሓላዊ ኢኻ ---- ሚካኤል
    መልኣኽ ሓይል ---- ሚካኤል
    ፍቕርን ምሕረትን ዓድለና /2/
    ቅዱስ ሚካኤል ኣቦና /2/
    ...ኣዝ…
    ልብስ ተክህኖ ---- ሚካኤል
    ነፀብራቓዊ ---- ሚካኤል
    ሃመልማለ ወርቅ ---- ሚካኤል
    ዘሰማያዊ ---- ሚካኤል
    ፍቕርን ምሕረትን ዓድለና /2/
    ቅዱስ ሚካኤል ኣቦና /2/
    ...ኣዝ…
    ቅድሚ ስእልኻ ---- ሚካኤል
    ምስተበርከክኩ ---- ሚካኤል
    ፀሎተይ ስማዕ ---- ሚካኤል
    በለኒ ኣለኹ ---- ሚካኤል
    ፍቕርን ምሕረትን ዓድለና /2/
    ቅዱስ ሚካኤል ኣቦና /2/
    ...ኣዝ…
    RUclips Video

  • @DanidaniNatey
    @DanidaniNatey Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ጸሎት በረኽት ናይ ቅዱስ ሚካኤል አይፈለየና❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብዜየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ብዜየቅዱስሚካኤልልጅ 5 лет назад +101

    ጠርቸህ አላፍርም መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በህይወት ዘመኔ አትለየኝ እልልልልልል አሜን 👏👏👏❤👈

  • @SoliSoli-ir8to
    @SoliSoli-ir8to Год назад +15

    ሚካኤል ለኔ ትልቅ ቦታ አለው😊😊😊❤

  • @mulumekonnen
    @mulumekonnen Год назад +17

    ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😘😘😘😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከገባሁበት ከሀጢአት እስራት አውጣኝ

  • @nigsthabta3578
    @nigsthabta3578 2 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን እልልልልልልልልል

  • @selamteferi2219
    @selamteferi2219 4 года назад +25

    ኦሚካኤል ሊቀመላይክት በሀጥያት እንዳንወድቅ እ እንዳንሞት ፈጥህ ተራዳን አጽናን በምነት😭😭

  • @CghFhi
    @CghFhi 7 месяцев назад +20

    ይቺን ኩሚት የምታነቡ በሙሉ ትልቅ ጭቅ ውስጥ ነው ያለሁ ቅዱስ ሚካኤል ይደረስልሽ በሉ😢😢😢😢😢

    • @fala756
      @fala756 7 месяцев назад +1

      ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ የኔ አህት

    • @fala756
      @fala756 7 месяцев назад +2

      አኔም ልከ ንዳንቺ ትልቅ ጭቅ ዉስጥ ነው ያለሁ ቅዱስ ሚካኤል በ ክንፉ ፈጥኖ ይድረስልን😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

    • @habtishman5625
      @habtishman5625 5 месяцев назад

      መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ፡ከጭንቅ ያውጣሽ።

    • @Yesafeju9325
      @Yesafeju9325 5 месяцев назад

      Kidus Michael bekinfu kaleshibet chink yawtash

    • @yemialem3371
      @yemialem3371 4 месяца назад

      Mikael yidreslish yena enat!!!

  • @ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ

    ቅዱስ ሚካኤል የመላይክት አለቃ አንተ ጠብቀን ባለንበት ሰላም ለሀገራችን አብቃን ለንስሃ ሞት አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @ተዋህዶንአትንኩብኝ
    @ተዋህዶንአትንኩብኝ 5 лет назад +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @eteneshfantahun4394
    @eteneshfantahun4394 5 лет назад +10

    እልልልልልልል አገራችንን አደራ ሚካኤል የአሸዋው ሚካኤል ድሬን ጠብቃት

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p Год назад +5

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ።

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንዴኔ ቅዱስ ሚካኤል ሚወደው አል ሁላችን በያለንበት ይጠብቀን ፍቅር ያድልን

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh 5 лет назад +22

    ኦ ሚካኤል ፍቅርን አዲለን ምረት

  • @vcd5555
    @vcd5555 2 года назад +5

    ኦ ምካኤል 🤲🏻🤲🏻👏👏👏እልልልልል እልልልል እልልልል ዝማረ መላክት ያሰማልን 🤲🏻👏👏🌻🌻

  • @SmfjdngmnsmmdDmxmfmjdmsmmdf
    @SmfjdngmnsmmdDmxmfmjdmsmmdf 29 дней назад

    ቅድስ ሚካኤል ለሁላችን ከኩፉ ይጠብቀን

  • @nahomdan
    @nahomdan 2 года назад +6

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን!!!።

    • @merrygirmay4518
      @merrygirmay4518 2 года назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tatekgetye
    @tatekgetye 5 лет назад +6

    እልል እልል እልል
    እልል እልል እልል
    እልል እልል እልል ቅዱስ ሚካኤል የመት ሰዉ ይበለን!!!!

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የአመት ሰው ይበለን❤❤❤❤ለንሰሀ ሞት ያቤቃን ❤❤❤አሜን❤❤

  • @ሙሉየኤልያስልጅ
    @ሙሉየኤልያስልጅ 6 лет назад +22

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ejgayehuejgayeayehuwelde3997
    @ejgayehuejgayeayehuwelde3997 5 лет назад +9

    አልልል ልልልል ልልልል ዝማሬ ማልክትን ያሠማልን

  • @lijnahi8747
    @lijnahi8747 4 года назад +5

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መዝሙሩንም ዘማሪውንም በጣም ነው የምወደው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የዘማሪውን ነፍስ በአጸደገነት ያኑርልን
    በረከቱ ይደርብን አሜን
    ብትችል መዝሙሮቹን ሙሉውን ብትለቅልን

    • @abelmelese8384
      @abelmelese8384 4 года назад +2

      የዘማሪው ስም ማን ነው? ሌሎቹን መዝሙሮች የት አገኛቸዋለሁ?

    • @sewneheyelale4668
      @sewneheyelale4668 3 года назад +2

      የዘማሪው ስም ማን ነው

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 2 года назад +3

      @@abelmelese8384
      ዲ. ዮሐንስ ይባላል:: አሁን በስጋ የለም::

    • @danielalemayehu8784
      @danielalemayehu8784 Год назад

      ruclips.net/video/_WyIVdyMquc/видео.htmlsi=_iPEMrX2PzKHubE7

  • @annalizaenecio1859
    @annalizaenecio1859 3 года назад +4

    ዝማሬ.መላክት.ያሠማልን

  • @ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማል

    • @saysay3735
      @saysay3735 5 лет назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @የድንግልማረያምልጅነ-ጐ9ነ

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 5 лет назад +6

    እንኮን🌷ለቅዶስ🌷
    🌷ሚካኤል🌷አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን ፫⛪⛪⛪🙏🙏🙏

    • @TiztaGirma
      @TiztaGirma 11 месяцев назад

      ፊደል አትሳቺ ይቅር አትባይም🎉 4:43

  • @ኤልዱየተዋህዶልጅ
    @ኤልዱየተዋህዶልጅ 5 лет назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ሚካኤል ወዳጅ አባቴ እረዳቴ
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 2 года назад +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏

  • @ክብሪልመድኅኒኣለምይኩን

    ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    *ኦ ሚካኤል*
    ኦ ሚካኤል አ ሚካኤል ሊቀ መልምእክት
    አብ ሓጥያት ከይንወድቅ ከይንመውት
    ፈጣን ረዲኤት ሃበና እምነት
    አዝ~~~
    ንያይቆብ ነገድ ~ሚካኤል
    ንእስራኤ~~~ ሚካኤል
    ሓላዊ ኢካ ~~~ ሚካኤል
    መልአክ ኃያል ~~ሚካኤል
    *_ፍቅርን ምሕረት ዓድለና ቅዱስ ሚካኤል ናትና አቦ ፪_*
    አዝ~~~
    ልብሰ ተክህኖ ~+ ሚካኤል
    ነጸብራቃዊ ~~ሚካኤል
    ሓመልማለ ወርቅ~ ሚካኤል
    ዘሰማያዊ ~~~ሚካኤል
    *_ፍቅርን ምሕረትን ዓድለና ቅዱስ ሚካኤል ናትና አቦና ፪_*
    አዝ~~~
    ቅድሚ ስእልካ ~ሚካኤል
    ምስተንበርከኩ~ሚካኤል
    ጸሎተይ ሰማዕ ~ሚካኤል
    በለኒ አለኩ ~~~ሚካኤል
    *_ፍቅርን ምሕረትን ዓድለና ቅዱስ ሚካኤል ናትና አቦና ፪_*
    _ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር_

  • @ኣዙጋልዞምብውሕዶምዝሰመሩ

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ

  • @bamntbamnt5199
    @bamntbamnt5199 3 года назад +1

    አሜን። አሜን። አሜን ዝማሬ መለአክት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @molotaesse9113
    @molotaesse9113 3 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከትን ይስማልን

  • @yenineshsbaneera308
    @yenineshsbaneera308 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @አላህወኪል-ወ3ደ
    @አላህወኪል-ወ3ደ 4 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእት ያሰማልን

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d Год назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ እንተ ጠብቀኝ

  • @ሔዋንነኝየአዳምዘር
    @ሔዋንነኝየአዳምዘር 5 лет назад +24

    እልልልልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ✝

  • @azimazim9376
    @azimazim9376 5 лет назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @bemaledaneku3135
    @bemaledaneku3135 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰሙልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አይለዎ

  • @abebaatalele3042
    @abebaatalele3042 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Ethiolegals
    @Ethiolegals 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን እያሰማልን!

  • @AzAz-n8y
    @AzAz-n8y 5 месяцев назад

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በያለንበት ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefaregahegn1682
    @yosefaregahegn1682 3 года назад +1

    እንባዬ ቀደመኝ
    ብስራተ ገብርኤል የሚካኤል ልጅ
    ሚካኤል...

  • @ethiopialove2475
    @ethiopialove2475 5 лет назад +2

    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @meazadejene4071
    @meazadejene4071 5 лет назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abateashine7130
    @abateashine7130 4 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @bayisedereba9724
    @bayisedereba9724 5 лет назад +6

    Zamer Maleketn Yasamalen Wademachen Tawehedo leZalaame Tinure💖💖💖🇪🇹🇪🇹🕊🕊❤❤❤❤💒💒💒💒💘💘💘💘

  • @kathijauukuw6976
    @kathijauukuw6976 5 лет назад +6

    እልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @biniyamburket5197
    @biniyamburket5197 3 года назад +4

    እልል መቼም ቢሆንም እዳትተወን 12 አባቴ

  • @tekleageba9071
    @tekleageba9071 4 года назад +3

    Amen
    Amen
    Amen zemari Melakti yesmalena &god bless you orthodox tewehado church/xegeu yebizhalkum deki tewhado 💒⛪💒🙏🙏🙏👉♥️♥️♥️

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 3 года назад +2

    Elelelelelel amen zemare melaekten yasemalen.

  • @ቤዛወለተሚካኤል
    @ቤዛወለተሚካኤል 2 года назад +4

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የመላይክት አለቃ መላኩ ሀያሉ ልቁ ገናናነዉ አባቴ በስደት የአለሁትን ልጅህ ወለተ ሚካኤል ነኝ እና ከክፉ ከመካራ ሠዉረኝ አባቴ እንኳን እንኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 🙏🥰

  • @mekditube8754
    @mekditube8754 5 лет назад +14

    Amen zemari melaketen yasemalen 🙏🏻❤️❤️👏👏👏

  • @fikiryishak5725
    @fikiryishak5725 3 года назад +2

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው።

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌷❤❤❤❤

  • @KatiHalabi
    @KatiHalabi 2 месяца назад

    ጠርቸህ አፍሬ አላውቅም ሚካኤል አባቴ❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @abelyihalem9480
    @abelyihalem9480 4 года назад +3

    በጣም ወድጄዋለው

  • @አየለየፈረድውኋውአየለየፈ

    Ellllllllllllll 👏👏👏👏👏👏zemare melaekt yasemaln

  • @lofiDreamer2
    @lofiDreamer2 Год назад +1

    ilellelelellelellleellelele zimare meleakt yasemalin 🥰

  • @amanabsarchitecturalvlog4520
    @amanabsarchitecturalvlog4520 2 месяца назад

    አትለየኝ ቅዱስ ሚካኤል ❤

  • @martamekura1997
    @martamekura1997 Год назад +2

    ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @Angels-view12
    @Angels-view12 Год назад +1

    Kidus mikael aderobegnal temesgen❤❤❤

  • @nahommesfin3293
    @nahommesfin3293 3 года назад +1

    Kdus mikael yega abate 😍🥰🥰🥰

  • @FMMark2002
    @FMMark2002 5 лет назад +2

    መላከ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቀኑን የሰላም አድርግልን፡፡

    • @meskerembogale7224
      @meskerembogale7224 3 года назад

      IGet the other day and then you can be in the revfgghgug
      hand
      Hig. B. Bjkjufdcwcvg I hi who CCG get wz
      N
      .

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 4 года назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @matiopi9405
    @matiopi9405 4 года назад +1

    zemare melakt yasmaln

  • @marugirma3443
    @marugirma3443 7 месяцев назад +1

    I love the mezmur already❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 Год назад +1

    Bless bless bless Qdus Mike all 🙏🙏🙏

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 2 года назад

    Elllllllll zmare melakt yesmealn amen amen amen

  • @dddd-dc7vi
    @dddd-dc7vi Год назад +1

    እልልልልልልልልልል ኦ ሚካኤል እልልልልልልል

  • @ኢትዮጲያትኑርለዘላለ-ፈ4ቀ

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንን
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kalMenberu
    @kalMenberu 2 месяца назад

    ቅዱስምካኤል አንተጠብቀኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Vanity_vanity
    @Vanity_vanity Год назад

    ሚካኤል ሆይ እውድሀለው

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 Год назад +1

    Bless qdus mikeal

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 3 года назад +5

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
    በኃጥያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
    ፈጥነህ ተራዳን አፅናን በእምነት
    ለያዕቆብ ነገድ ሚካኤል
    ለእስራኤል ሚካኤል
    ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል
    መልአከ ኃይል ሚካኤል
    ፍቅርን አድለን ምህረት
    ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት
    አዝ …
    ነጸብራቃዊ ሚካኤል
    ተክህኖ ልብስህ ሚካኤል
    ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል
    ዐይኑ ዘርግብ
    ፍቅርን አድለን ምህረት
    ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት
    አዝ …
    በሥዕልህ ፊት ሚካኤል
    እሰግዳለሁኝ ሚካኤል
    ፈጥነህ አረጋጋኝ ሚካኤል
    አለሁ በለኝ ሚካኤል
    ፍቅርን አድለን ምህረት
    ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት
    አዝ …
    በክንፍህ ጥላ ሚካኤል
    ተከልለናል ሚካኤል
    ቅዱስ ሚካኤል
    ክፉን አልፈናል
    ፍቅርን አድለን ምህረት
    ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት
    አዝ …
    ቅሩበ እግዚአብሔር ሚካኤል
    ታማኝ ባለሟል ሚካኤል
    ደራሽ ሲጠሩህ ሚካኤል
    ለታመኑህ ኃይል
    ፍቅርን አድለን ምህረት
    ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት
    አዝ …

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 Год назад +1

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 Год назад +1

    Blesss❤❤❤
    🙏

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 Год назад +1

    Bless bless bless
    ❤❤❤ Amen Amen Amen 🙏

  • @tayitutube6246
    @tayitutube6246 3 года назад +1

    Ellllllleeeeeeeeeelllll
    Ellllllleeeeeeeeeelllll 👏👏👏👏👏👏🙏🏾🙏🏾✅🙏🏾✅✅✅✅🌿💓💓❤️ yenne abat mikaiyee

  • @tvbms9507
    @tvbms9507 3 года назад +1

    zemari melakt yasemanl 👏👏👏👏👏👏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን 👏💒

  • @tiruyetru
    @tiruyetru Год назад +1

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዮዳሄ-ፈ2ቀ
    @ዮዳሄ-ፈ2ቀ 2 года назад

    Ellllllllll amen zemar melakte yasmalne

  • @Derbiguta-ls6ro
    @Derbiguta-ls6ro 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏

  • @none0044
    @none0044 4 года назад

    Amen amen zmare melaktn yasemaln

  • @E123-f3j
    @E123-f3j 5 лет назад +3

    Amen amen amen

  • @טזטה
    @טזטה 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sarawelde9726
    @sarawelde9726 2 года назад

    በጣም ወድዋው

  • @Mየቆቦዋቀበጥ
    @Mየቆቦዋቀበጥ 5 лет назад +5

    እልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @LMesMsMe
    @LMesMsMe Месяц назад

    አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤እልልልልልል

  • @mabretube8640
    @mabretube8640 3 года назад +1

    El el el el el el Ammen qudus mikaela 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wijnaldummmm
    @wijnaldummmm 2 года назад

    Amen enkuan aderesachu le michael beal

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 3 месяца назад

    elllllll zemara mlekte yesmln amen🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TamirMelaku-b5j
    @TamirMelaku-b5j 3 месяца назад

    ኦ ኦ ሚካኤል 🙏

  • @astraytsige7534
    @astraytsige7534 6 месяцев назад +5

    ኦ ሚካኤል (2) ሊቀ መላእት ፣
    በሃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፣
    ፈጥነህ ተረዳን አፅናን በእምነት ።
    ለያዕቆብ ነገድ ሚካኤል ፣
    ለእስራኤል ሚካኤል ፣
    ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል ፣
    መልአከ ኃይል ሚካኤል ፣
    ፍቅርን አድለን ምህረት ፣
    ቅዱስሚካኤል የእኛ አባት ።
    ኦ ሚካኤል (2) ሊቀ መላእት ፣
    በሃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፣
    ፈጥነህ ተረዳን አፅናን በእምነት ።
    ነፀብራቃዊ ሚካኤል ፣
    ተክህኖ ልብስ ሚካኤል ፣
    ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል ፣
    ዐይኑ ዘርግብ ሚካኤል ፣
    ፍቅርን አድለን ምህረት ፣
    ቅዱስሚካኤል የእኛ አባት ።
    ኦ ሚካኤል (2) ሊቀ መላእት ፣
    በሃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፣
    ፈጥነህ ተረዳን አፅናን በእምነት ።
    በስእልህ ፊት ሚካኤል ፣
    እሰግዳለሁኝ ሚካኤል ፣
    ፈጥነህ አነጋግረኝ ሚካኤል ፣
    አለሁ በለኝ ሚካኤል ፣
    ፍቅርን አድለን ምህረት ፣
    ቅዱስሚካኤል የእኛ አባት ።
    ኦ ሚካኤል (2) ሊቀ መላእት ፣
    በሃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፣
    ፈጥነህ ተረዳን አፅናን በእምነት ።
    በክንፍህ ጥላ ሚካኤል ፣
    ተከልለናል ሚካኤል ፣
    ቅዱስ ሚካኤል ሚካኤል ፣
    ክፋን አልፈናል ሚካኤል ፣
    ፍቅርን አድለን ምህረት ፣
    ቅዱስሚካኤል የእኛ አባት ።
    ኦ ሚካኤል (2) ሊቀ መላእት ፣
    በሃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፣
    ፈጥነህ ተረዳን አፅናን በእምነት ።
    ቅሩበ አግዚአብሔር ሚካኤል ፣
    ለታመኑህ ኃይል ሚካኤል ፣
    ደራሽ ሲጠሩህ ሚካኤል ፣
    ለታመኑህ ኃይል ሚካኤል ፣
    ፍቅርን አድለን ምህረት ፣
    ቅዱስሚካኤል የእኛ አባት ።
    ኦ ሚካኤል (2) ሊቀ መላእት ፣
    በሃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፣
    ፈጥነህ ተረዳን አፅናን በእምነት ።

  • @dassiesleshi
    @dassiesleshi Год назад +2

    o michael ameeen

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 Год назад +1

    ❤❤❤
    Amen amen 🙏 🙏 🙏