ቅዱስ ሚካኤል Michael Mezmur - Ethiopian Orthodox Mezmur 2011 EC

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @Rgebray
    @Rgebray 3 года назад +58

    አዎ አይኑ ዘርግብዕ ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል አመልማለ ወርቅ ሚካኤል አመልማለ ወርቅ ሚካኤል በጣም አመሰግንሃለው ርህሩህ ነህ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልን ይዋጋልን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tiantian3023
    @tiantian3023 9 месяцев назад +26

    አሜን አሜን አሜን ቅድስ ሚካኤል አባቴ ጠባቂዬ ነህ አተን ጠርቼ አፍሬ አላቅም ❤❤❤❤

    • @Werke-z2y
      @Werke-z2y Месяц назад

      እልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንንን

  • @abebaabeba1174
    @abebaabeba1174 3 года назад +46

    እኔማ ሀገሬ ገብቸ እሥከዘምር ድረስ ቸኮልኩ ካህዛቤቺ አገር እምወጣበት ቀን ናፈቀኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ከክርስቲያን ስለተወለድኩ ብቻ በጣም ደስተኛነኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @salam0952
      @salam0952 3 года назад

      I I am am am 000 in your favour as we were i 09 97 in lilo

    • @Desye-i5e
      @Desye-i5e 2 года назад

      Ar5rtrrrttygu5310ftffk

    • @TadesseDesalegn-y3q
      @TadesseDesalegn-y3q 2 месяца назад

      አይዞሽ እናት እምነትሽን አጠንክሪ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ !!

  • @mahletbantihun4832
    @mahletbantihun4832 2 года назад +27

    የሠኔ ሚካኤል ቀን ነበር በመኖሪያ ቤታችን ውስጥ እኔና ወንድሜ ብቻ ነበርን ፡፡ በዚህ ቀን ሳይታሰብ ከፍተኛ የሆነ ተኮስ ሰማን ለካ ጦርነት ተጀምሮ ነው፡፡ ከተወሰነ ሰዓታት በኋላ ቤታችን በታላቅ መሳሪያ ስሙን /ላውንቼር/ ነው ያሉት በዛ መሳሪያ ቤቱን ሲደበድቡት ቤቱ እንዳልሆነ ሆነ፤ እኔና ወንደሜ ግን ምንም ሳንሆን ወጣን ባሰብኩት ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል፡፡ ክብር ለቅ/ሚካኤል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ጋልትግራይክሕሎ-ቨ7ቨ
    @ጋልትግራይክሕሎ-ቨ7ቨ 3 года назад +43

    ኣልልልልል ዝማሬ መልኣክቲ የሰመዐልና ቅዱሰ ሚካኤል ካብ ክፉእ ነገር ይሰውረና🙏🙏🙏

  • @feleathu4173
    @feleathu4173 4 года назад +40

    ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ
    የአምላኬ ብራ በላይ በራ
    አዛኝ ነው በውነት ፍፁም አዛኝ
    የሚጠብቀኝ የምያፅናናኝ💒💒💒💚💛❤👏👏👏

  • @ሩሀማ-ቨ2ኘ
    @ሩሀማ-ቨ2ኘ 4 года назад +71

    ሩህሩሁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እባክህን ሀገራችንን ሰላም አርግልን የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየርከው ታላቁ መልአክ አንተ ድረስልን አሜን !!!

  • @awsg4242
    @awsg4242 3 года назад +37

    መላኩ ሚካኤል በያለንበት ሁላቸንም ጠብቅ አተ የሚሳንህ የለም ለሀገራቸን ሰላምን ስጥልን አሜን አሜን አሜን በስደት ያለን ልጆቺክን አስበን አቤቱ ሚካኤል ሆይ እስርኞቺን አስፍታልን የተመሙትን ጎብኝልን የተራብትን አስብልን ለተጨንቁት ከጭንቅ አወጣ አሜን አሜን አሜን አንሳስቶ ላስጀመርን አስጀምሮ ላስጨርስን ለአምላካቺን ክብር ምስጋና ይሆን አሜን

  • @marymary1006
    @marymary1006 Год назад +5

    አሜን(3)ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክክፉ ነገር ይጠብቀን🙏🥰

  • @YednglLeg-tn8gd
    @YednglLeg-tn8gd 11 месяцев назад +30

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ስላለህ አለሁ "ማን እዳንተ ለእኔ"ቅዱስ ሚካኤል ማለት ማን እደእግዚአብሄር ማለት ነው ለእኔስ ማን እዳንተ አባቴ አመሠግንህ በአለም ሰማይ በአለም ምድር በነፍሴም በስጋም ምስጋናዬ ይድረስህ "አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አመሠግንሃለሁ

  • @mulualemnegash856
    @mulualemnegash856 4 года назад +50

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አዛኝ ነው ፍፁም አዛኝ የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ
    ከጌታዬ የተሰጠኝ 👏👏👏👏👏👏👏

    • @gashayemene
      @gashayemene 4 года назад +3

      እሜን።

    • @They_canthandlenovel
      @They_canthandlenovel 4 года назад +1

      Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @febenlove8367
      @febenlove8367 3 года назад +2

      እውነት ነው የሚያልፍ የሚመስለን ባማላጅነቱ ያሳልፈናል ፀጋው ይብዛልን አሜን

    • @wekonjo6816
      @wekonjo6816 3 года назад

      Entay keza is an absolute nightmare for us all 00

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 9 месяцев назад

      Amen Amen Amen❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @chucheashenafi1601
    @chucheashenafi1601 Год назад +10

    አሜን ፫ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከክፉ ነገር ይጠብቀን

  • @fiskaarega9808
    @fiskaarega9808 3 года назад +7

    ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ
    የአምላኬ ብራ በላይ በራ
    አዛኝ ነው በውነት ፍፁም አዛኝ
    የሚጠብቀኝ የምያፅናናኝ

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 5 месяцев назад +11

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አባቴ አመሠግንአለሁ። ወገኔ አለታዬ አንተ ነህ። ለእኔ መመኪያዬ ነህ። እኔ እንደሆንኩ ምንም በጎ ምግባር የሌለለኝ ሰው ነኝ ። አንተ በምህረትህ በይቅርታህ አትለየኝ፤ አትለየን። የሚበጀውን አድርግልኝ።
    "ቅዱስ ሚካኤል ማለት ማን እንደ እግዚአብሔር ማለት ነው። ለእኔስ ማን እዳንተ አባቴ። አመሠግንአለሁ። በነፍሥም በስጋም አስበኝ፤ አስበን።

  • @mimimimi4376
    @mimimimi4376 2 года назад +23

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን !

  • @meklit9854
    @meklit9854 4 года назад +9

    Amalaje tebakiye ebayen abash lenes yarekln aykoter yemelaekt aleka Kdus Mikael ahunm tbekah ayleyen 🙏🙏

  • @fikirtubefikirtube4274
    @fikirtubefikirtube4274 4 года назад +56

    አባቴ ቅዱስ ሚካል ዋስጠበቃዬ አንተነህ ከክፉ ሁሉ ስውረኝ አሜን ያመት ስው በለን ቃለህወትን ያስማልን

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 3 года назад +1

      ruclips.net/channel/UCVVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 3 года назад +1

      ruclips.net/channel/UCVVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

    • @Asmi715
      @Asmi715 2 года назад

      Amen Amen Amen

  • @sebleabel2990
    @sebleabel2990 4 года назад +50

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @kulusebukulusebu7588
    @kulusebukulusebu7588 Год назад +7

    ኣሜን (3)ቅዱስ ሚካኤል ካብ መንገዲ ጸጋም ናብ መንገዲ የማን ይምራሕ 🤲✝️❤

  • @خالدالشريف-د3ض
    @خالدالشريف-د3ض 7 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤ አባቴ ሚካኤል ጠባቂየ አሳዳጊየ ባለውለታየ ከክፉ ሁሉ ጠብቀነ ስደተኛ ልጆችህን ጠብቀነ
    ለደጅህ አብቃነ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህት ወድሞቸ ተባረኩልኝ❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 4 года назад +22

    እኔስ ሚካኤልን እወደዋለሁ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

    • @shambelemengistu8273
      @shambelemengistu8273 4 года назад

      Egam endate enwedwalen

    • @ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል
      @ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል 4 года назад

      እኔም እወደዋሎ

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 3 года назад

      @@ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል ruclips.net/channel/UCVVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

    • @AaaBbb-pf2nx
      @AaaBbb-pf2nx 3 года назад

      እኔ እወደዋለሁ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 3 года назад

      እኔም እወደዋለሁ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +41

    አይኑ ዝርግብዕ ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል አመልማለ ወርቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @RhjfhvSgdhig
    @RhjfhvSgdhig Год назад +6

    ዕልልልልልልልልልል ዕልልልልልልልልልል ዕልልልልልልልልልል ዝማርይ መላእክት ይሰዕልና😢😢😢😢ተመሰገንካ ስላ ኩሉ ነገርካ ቆዱስ ሚኬኤሌ ኣቦይ ምሳይ ምስ ኣሕዋትይ ኩን ተመስገንካ

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 года назад +24

    እልልልልልልልልልልል አሜን(፫) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉ ያበዛልን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 😘😘😘😘

  • @starksa736
    @starksa736 3 года назад +13

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምልጃህ እና ጥበቃህ አይለን🙏🙏🙏❤️

  • @kaltube8230
    @kaltube8230 4 года назад +45

    አስታሪቂየ፣ አማላጄየ፣ ጠባቀዬ ፣የሁልጊዜየ ደራሽ አመሰግንሃለሁ አንተኮ ነህ ቅዱስ ሚካኤል።

  • @getelakew9990
    @getelakew9990 2 года назад +13

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ረድኤቱ በረከቱ አይለየን አሜን አሜን አሜነ።

  • @jsidbehx6813
    @jsidbehx6813 4 года назад +51

    እኳን አደርሳቺሉ የተዋሄዶ ልጆቺ ዛሬ ቅዱስ ሜካኤል የሰኔ ያመቱ ነዉ ካመት አመቱ ያድርሰን ስደተኞቺን ይጠብቀን ለሀገራቺን አፈር ያበቃን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዸ5ቘ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ሚካኤል ሃመልማለ ወርቅ ፫ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @muluabate9404
    @muluabate9404 3 года назад +16

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሆይ ወንድሜን በሰላም ለቤቱ አብቃልኝ!! ጠብቅልኝ ! ሀገራችንን ሰላም አድርግልን!!

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 4 года назад +79

    Temsgan 🙏🙏🙏 God bless everyone who is listening to this mozmuer God bless my loved once have a wonderful day everyone 🙏🙏🙏

  • @SleepyAquaticWhale-pu7ny
    @SleepyAquaticWhale-pu7ny 2 месяца назад +4

    ቅዱስ ሚአኤል አባቴ ክብር ምስጋና አቀርብልሃለሁ አማላጅነትህ ሁሌም ከኔ ጋር ይሁን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @mulu-q9z
    @mulu-q9z 4 месяца назад +7

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን🙏😢

  • @Rgebray
    @Rgebray 3 года назад +2

    ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    አሐዱ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን
    እንዲሁም ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም
    ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን
    አሜን የእግዚአብሔር ስም ያለበት ቅዱስ ሚካኤል
    ታላቅ ነው መላአኩ ርህሩህ ቅዱስ ሚካኤል ክብር
    ምስጋና ይድረስህ አሜን አሜን አሜን በህልሜ አንድ
    ቄስ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ለእዝቡ ተናገሩ ቅዱስ ሚካኤል
    የአንዲት ሴት ቤታን ሞላላት በወርቅ በዘይት እያሉ መሰከሩ
    እኔም ደስ ብሎኝ ስሰማ በድንገት አለ አጠገቤ ምስሉ በጣም
    አድንቄዋለው ቅዱስ ሚካኤል በህልም መርቶኝ በውን ደረሰልኝ
    ቅዱስ ሚካኤል ታላቅ ስም ብርሃን ርህሩህ ደግ መላአክ ሰልፉ
    የእርሱ ነው እርሱ ብቻውን ያሸንፋል ቅዱስ ሚካኤልን ለምኑት
    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በህልም አሳየኝ መራኝ ክብር ምስጋና
    ይድረሰህአሜን አሜን አሜን ስሙ ገናና ሚካኤል ሚካኤል ድንቅ
    መላአኩ ሚካኤል ሚካኤል በሉ ተግታቹሁ በሰማይ አየውት
    ሚካኤል ሲበር ወደ ቀኚ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮዺያን
    ጠብቃት ሚካኤል ከፈሰሰው አውሬ ሚካኤል ደብቀን በክንፍህ
    ሚካኤል ፈጥነህ በድንገት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል
    ተረፍኩ ከጭንቀት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል ብርሃን
    ሞላ ቤቴ ሚካኤል ፀአይ ነህ ብርሃን ሚካኤል ደግ ርህሩህ
    መልአክ ሚካኤል እርዳን እዳንወድቅ ሸፍነን በክንፍህ ለእዝም
    የምትቆም ታላቅ ነህ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ ሚካኤል
    ሰላምን አምጣልን አይማኖታችንን ጠብቃት እዳጠፋ ኢትዮዲያን
    ከጦርነት አድናት ተዋጋላት በክንፍህ ሸፍናት አሜን አሜን አሜን
    ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው በጣም ደጎች ፈጥነው የሚደርሱ
    እኛን የሚረዱ የማማልዱን የሚማጸኑልን ስንድን ደስ የሚላቸው
    የሚጠብቁን በስለት ደስ የማሰኙን በጣም አመሰግናቸዋለው
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ge8475
    @ge8475 2 года назад +13

    እልልልል እንደኔ ቅዱስ ሚካኤል የረዳው ❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ❤❤❤

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 3 месяца назад

      እኔንከብዙመከሪአዉጥቶኛልቅዱስሚካኤልአባቴነዉ

  • @lemlemtube5783
    @lemlemtube5783 7 месяцев назад +3

    ኣሜን፫ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ከኩፍ ነገር ሁሉ ጠብቀኝ🙏✝️🥰💙 እልልልልልልል ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ኣሜን✝️🙏🌿💒💚💛🌿🍀🍀🌸

  • @marugirma3443
    @marugirma3443 2 года назад +5

    Michael mezmur l love Michael .

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 7 дней назад

    የኔ አሳዳጊ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ክብር ምስጋና ይድረስክ ❤🙏

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ

    እኳን አደረሳቹህ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪመላዕክት ያሠማልን ሚካኤልአባቴ በያለንበት ይጠብቀን

  • @dawitm.841
    @dawitm.841 4 года назад +9

    New subscriber. ዝማሪ መልአኽት የስማዕልና አሜን. ቁድስ ሚኻኤል ይሐልወና አብ ዘዘለናዬ ሐውኹም ኤሪትራዊ ዳዊት ከ አሜሪካ.

    • @banteyrguaregay6959
      @banteyrguaregay6959 4 года назад

      Egziabier Yealewka Z'Awey.
      Amen Amen Amen.

    • @g878pp4
      @g878pp4 4 года назад +1

      👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @haileselasieteweldeberhan1687
    @haileselasieteweldeberhan1687 3 месяца назад +4

    ኣሜን ኣሜን ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ብምሕረትካ ተዘከረና ❤❤❤❤

  • @KsaKsa-br8dj
    @KsaKsa-br8dj 2 месяца назад +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ባለ ዉለታየ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልኣክ ያሰማልን👏❤❤❤❤❤

  • @በደስታ
    @በደስታ 3 года назад +27

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአከት ያሰመልን እግዚአብሔር ይባርክ የቅዱስ ሚካኤል በረከት ከሁሉም ጋር ይሁን
    ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @dglmaryamwahsey510
    @dglmaryamwahsey510 4 года назад +11

    ሚኪኢል ሰለው ሰሙን ስጠራ
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዚሜሬ ማልክቲ ያስማለን!!!

    • @marykal3545
      @marykal3545 3 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💗💗💔💔💔💔💔💔💔💔💗❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsadkanalem3367
    @tsadkanalem3367 3 года назад +12

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእኽቲ የሰመዐልና 🤲🤲🤲

  • @berhnehaftom6950
    @berhnehaftom6950 2 месяца назад +4

    ፆሎቱን በረከቱን ናይ ኣቦና ቅዱሰ ሚካኤል ምሰ ኹሉ ህዝብ ክርሰትያን ይኹን🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ወለተመድኅን_አባኪሮስአባ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መጋቢ ብሉይ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉነገር ይጠብቀን።

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    አስታሪቂ አማላጄ ጠባቀዬ የልቤን መሻት ስላሰጠሀኝ አመሰግንሃለሁ አሜንንንን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад +41

    እንኩዋን ለቃና ዘገሊላ አመታዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    እልልልልልል እልልልል እልልልል
    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusbacha861
    @eyerusbacha861 2 года назад +12

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 2 месяца назад +4

    ፈጥኖ ደራሹ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @marugirma3443
    @marugirma3443 2 года назад +4

    Michael l love you so so so so so much l wish i can be like you.

    • @marugirma3443
      @marugirma3443 11 месяцев назад

      And you can also can be like 🎉him ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉l love You Michael of MY bottom of my Heart 🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤You are the Best!

  • @vazaanvazaan9450
    @vazaanvazaan9450 4 года назад +15

    እለለለለለለለለለለለ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሚካኤል መአዛ ሠናይ

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 4 года назад +53

    ሚካኤል ሀመልማለ ወርቅ
    ዝማሬ መልአክትን ያሰማን

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCVVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

    • @fkeradis2904
      @fkeradis2904 3 года назад +3

      Elelelelelslelelele kaliyotnyasemalin

    • @tamratalemu4035
      @tamratalemu4035 3 года назад

      🙏🙏🙏

    • @enbalamewdiress3982
      @enbalamewdiress3982 3 года назад

      Endalamew diresd

    • @enbalamewdiress3982
      @enbalamewdiress3982 3 года назад

      Endalamew diresd

  • @vazaanvazaan9450
    @vazaanvazaan9450 4 года назад +12

    አሜን አሜን አሜንንንን እ ለለለለለለለለለለለለ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባቴ ሥጠራዉ ፈጥኖ ነዉ ድርሥ የሚልልኝ እለለለለለለለለሐ

  • @birutawitmulugeta
    @birutawitmulugeta 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ልዩ ነው ረዳቴ አጋሬ መከታዬ ስለምነው ፈጥኖ ደራሼ ነው

  • @ገማርያም
    @ገማርያም 6 месяцев назад +2

    ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንኳ ለታላቁ ሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 6 лет назад +20

    🙏#Zemariam21ቤተስቦች ዛሬ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው ዓመታዊ ክብር ባዓልእንኳን አደርሳችሁ አደርስን መልካም እለተ ስንበት ረድኤት በርከት አይለየን መልካም ባዓል ስናይ ቀን ይሁንልን አሜን አሜን እልልልልል 👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏👏እልልልል👏👏ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ኣቢቲትግራወይቲ
    @ኣቢቲትግራወይቲ 3 года назад +30

    እልልልልልልል ምካኤል ኣባቴ ከክፉ ይጠብቀን🙏♥♥

  • @ኣዶኣዶናይእመብርሃነይ
    @ኣዶኣዶናይእመብርሃነይ 4 года назад +21

    እልልል
    እልልል
    እልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በሽታውም ከዚች ምድር ያጥፍልን ኢትዮጵያችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @slamtesfaw
    @slamtesfaw 7 дней назад

    አሜን ቅዱስ ሚካአል አሳቤን አሳካልኝየላሁት በሰውቤትነው ዛሬ ቤተክርስቲያን አልሄድኩም

  • @abebat3946
    @abebat3946 3 года назад +2

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በያለንበት አንተው ጠብቀን አባቴ አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @self2636
    @self2636 5 лет назад +24

    ሚካኤል ሀመልማለ ወርቅ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን አሜን (፫)እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል

    • @maiamabbass9188
      @maiamabbass9188 3 года назад +1

      Elllllllellllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @geteneshgete9727
    @geteneshgete9727 4 года назад +10

    እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለሊቀ መላዕክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል ምልጃው ፁለቱ ለተጨነቅነው ሁሉ ይድረስልን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 4 года назад +10

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል። ቅድስ ሚካኤል ሆይ በስደት ያለነው ልጆችህን። አደራ ጠብቀን

  • @hyahhyah9429
    @hyahhyah9429 3 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት የሰማልን ቃል ህይወት የሰማልን

  • @Lamrot-hv9iz
    @Lamrot-hv9iz 8 дней назад

    እልልልልልልልልል ዝማሬ ምዕላይክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለዘላለም እልልልልልልልልልዝማሬምዕላይክትያሰማልንኦርቶዶክስቤተክርስቲያንለዘላለምትሩር

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💚💚💚💛💛💛❤❤❤💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀🍀🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹💚🌹💚

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ጥበቃህ አይለየን ፈጥኖ ደራሹ

  • @abebagramy4917
    @abebagramy4917 4 года назад +9

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ጸጉኡ የብዘሐልክን እግዚአብሔር ኣምላክ ክብራት ኣሕዋተይ

  • @Rgebray
    @Rgebray Месяц назад +1

    አዎ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏 ዝማሬ✝️ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ የአገልግሎት✝️ ዋጋቹሁን በቀለመወርቁ🙏 ይመዝግበው ረጅም እድሜ✝️ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AseAst
      @AseAst 9 дней назад

      ቅዱስ ሚካኤል

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ 2 года назад +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 лет назад +25

    እልልልልልልልል አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅድስ ሚካኤል ያመት ሰው ይበለን

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl 4 года назад +9

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏❤❤❤
    እልልልልልልልልልልል👏👏👏❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏❤❤

  • @haymnottube9674
    @haymnottube9674 2 года назад +10

    Amen Amen zmari melaket yasmalen 🙏❤️❤️👏

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 4 месяца назад +4

    እሜን:ቅዱስ:ምካኤል: ረዴኤትህ:ለኔም:
    ለቤተስቤም:ይደርግልን::

  • @AbebaMehar
    @AbebaMehar Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @geteneshgete9727
    @geteneshgete9727 4 года назад +8

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የቅዱስ ሚካኤል ረዴት ጥበቃው አይለየን አሜን

  • @hilanaamro8662
    @hilanaamro8662 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ይስማልን ቅዱስ ሚካኤል በረኸት ረድኤቱን አይልይን

  • @ይታገሱይታገሱ-ነ4ለ
    @ይታገሱይታገሱ-ነ4ለ 4 года назад +21

    እልልልልልዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 8 месяцев назад

    እልልልልልልልል👏👏👏 ወድማችን ዘማሪ መለአክ ያሰማልን🙏🙏🙏ሚካየል ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን❤❤🎉😊

  • @BdJd-me9pn
    @BdJd-me9pn 5 месяцев назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባት ሰለሁሉ ምነገር እግዚአቤሔር ይመስገን አሜን አሜንን
    አሜን አሜን አሜንንን አሜን አሜንንን❤❤✝️💐✝️💐✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronasfaw7865
    @meronasfaw7865 3 года назад +14

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @fikertewole3172
    @fikertewole3172 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መለአክ ያሰማለን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ገብናነው መላእክት እኔ ሀጢያትኛዎን ልጅህን በመልካም መንገድ ምራኝ የኔ አባት ታውቃለህና ሚስጢሬን አተ ሙላልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ ተባረኪ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ና ጥበቃው አይለየን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mehaletkasahu
    @Mehaletkasahu 6 месяцев назад +4

    አሜን አሜን የኛ እረዳት ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤ ሁሌም ክበርልን።

  • @ራሄልጓልቀሺ
    @ራሄልጓልቀሺ 3 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስምዓልና
    ቅዱስ ሚካኤል ከክፍ ሁሉ ኣንተ ጠብቀኝ

  • @mdmotinmiah9757
    @mdmotinmiah9757 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልቀ መላእክት ከክፍ ሁሉ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @etsegenetalemu6165
    @etsegenetalemu6165 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እልል እልል እልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡

  • @wagayetesfaye5667
    @wagayetesfaye5667 4 года назад +8

    አሜን ለአመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን

  • @CellCell-p1o
    @CellCell-p1o 9 месяцев назад +11

    ሚካኤል ወዳጀ የሞቴንደብዳቤነው የቀደደው አዳነኝ❤❤❤❤❤❤❤ሲጨንቀኝ ሲከፍኝ የደረሰልኝ ቅዱስሚካኤልነው የኔአባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MareMare-n4v
      @MareMare-n4v 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍🥰🥰🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rashamohammed8529
    @rashamohammed8529 2 года назад +3

    ቅዱሰሚካኤልአባቴየ፣እረኛየአማላጄእናቴየአባቴየሁሉነገሬነህ፣ክብርልልይለዘላለም

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @hanikonjo3441
    @hanikonjo3441 3 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሳማል በስድት ያላንም በስላም ውድ ሃገራችን ግብተን ለደጅስላም ያደርስን አሜን አሜን አሜን

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 года назад +10

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና
    እግዜብሔር አምላኽ በረኸት ቅድስት ቅዱሳን ማርያም ድንግልን
    ቅዱስ ሚካኤልን ኵሎም ቅዱሳኑን ይኽፈልና፣
    ጸጋኡ የብዝሓልና ጸሎት ቅድሳን ኣይፈለየና

    • @selamtemesgennegus8021
      @selamtemesgennegus8021 4 года назад

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kalhoten yesemalen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @محمدسلامي-ح9م
      @محمدسلامي-ح9م 4 года назад

      Kdusin yihelwu elllllllllllllll Amen Amen

    • @ashagrieayalew7695
      @ashagrieayalew7695 4 года назад

      Oops we have a great night of work and will talk tomorrow thanks and let us see how it works with us we

  • @WereTabe8823
    @WereTabe8823 3 года назад +7

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏🙏🙏

  • @EMislene
    @EMislene 4 года назад +9

    💚💛❤️ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሚካኤል "ሰኔ ፲፪
    የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
    ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
    መልክዐ ሥላሴ
    ሰላም ለጒርኤክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ: ብኡላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ: እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ: ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ስጋየ ጌሠ: ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።
    ዚቅ
    ኢይጽሕቅ ዘይመክሮ ወኢየኀሥሥ ዘይመክሮ: አልቦቱ ጥንት ወኢተፍጻሜት: ኢየኀልቅ መንግሥቱ ወአልቦ ዘይክል መዊዓ ኀይሉ: ወአልቦ ኁልቊ ለሠራዊተ መላእክት እለ ይትለአክዎ: አንተ ውእቱ አቡሃ ለጥበብ: ገባሬ ኲሉ ፍጥረት ወገባሪሃ ለሕግ።
    መልክዐ ሚካኤል
    ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ: ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ፀሃፈ: ሶበ እጼውእ ስመከ ከሢትየ አፈ: ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ: ለረዲኦትየ ነዓ ሠፊሐከ ክንፈ።

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 года назад +17

    Amen Amen Amen zemariy mallet ysemalen. Elllllllllllllllllllll❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏🤲👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏