ትዝታችን በኢቢኤስ የጣልያን ሰፈር ትዝታዎች ክፍል 2/Tezetachen Be ebs se 11 ep 4 የጥልያን ሰፈር ትዝታዎች ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 71

  • @saghisaghi5091
    @saghisaghi5091 6 лет назад +2

    ዋው ጣልያን ስፈሪ ስወድሽ የማትጠገቤ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @ጎጃምበረንዳ
    @ጎጃምበረንዳ 3 года назад

    የማይረሳ ሰፈር ነው በርታ

  • @adanech
    @adanech 6 лет назад +3

    ወይኔ ሰፈሬ ኑሪልኝ የትም ተወለድ ጣልያን ሰፈር እደግ በጣም ነው የናፈቀኝ ስላሳየኸን እናመሰግናለን♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 7 месяцев назад

    Rome ceti eko menem betebal yasebatal abet endat edemewedat❤❤❤

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 4 года назад +1

    i love this show .thanks

  • @mikiasmetiku4634
    @mikiasmetiku4634 4 года назад

    Yoni this was well coordinated show than the first episode of ጣሊያን ሰፈር የሰፈረ ልጆች ስለተካተቱበት እና ስለተጠየቁ

  • @mimibet1062
    @mimibet1062 6 лет назад +1

    ምርጥዋ ስፍሬ ውቧ ጣሊያን ስፍር

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 года назад

    My Rome City's, I can wait to come and see my home room city.

  • @fuadrak2784
    @fuadrak2784 3 года назад

    ሰፈሬ ደስይላል

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 6 лет назад +1

    በርቱ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 5 месяцев назад

    ዮኒ የደብረሲናው አብዬ ት/ቤት ገና ነው ለማየት ቼኩያለሁ ከሐረር

  • @nebu1860
    @nebu1860 6 лет назад +3

    ውይ አሚኖ ጣሂር ይገርማል ሰላየዋቹ ደስ ብሎኛል ☺

  • @fasikafyissa6867
    @fasikafyissa6867 6 лет назад +2

    I love this show his personality too good job

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 6 лет назад +3

    እዉይ ደስ ሲል

  • @madinahfaris9013
    @madinahfaris9013 6 лет назад

    ይመችህ ዮናስ

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    አቅራቢውን እጅግ በጣም እናመስግናለን

  • @fatiyahabasha7868
    @fatiyahabasha7868 6 лет назад +2

    betam new yemwedewu yihn program

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 года назад

    አህመድ ሪንግን DC 1974 አይቼው ነብር

  • @habashihabashi2099
    @habashihabashi2099 6 лет назад

    ምርጥ ዝግጅት

  • @ሚሒራሚሒራ
    @ሚሒራሚሒራ 6 лет назад

    ልዩ ዝግጅት ነው ደስ ይላል

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    ወይኔ ደስ ሲል በጣም ደስ ይላል

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 6 лет назад +2

    ደርግ ጨረሰው እንጂ ያንን ሁሉ ወጣት! ስንት ትዝታ ያላቸው ነበሩ....

  • @mesrakyelma6795
    @mesrakyelma6795 6 лет назад +1

    ስወዳት እኮ ሰፈሬን

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 4 года назад

    i like

  • @tonygebresalassie65
    @tonygebresalassie65 6 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል

    • @samerhss9935
      @samerhss9935 6 лет назад

      አሚኖሠላምነው ስላየውክደስብሎኛል

  • @zmezemzmezem5179
    @zmezemzmezem5179 6 лет назад +1

    አዲስ አበባ ውስጤ ነው

  • @yosefchegen9830
    @yosefchegen9830 6 лет назад

    Thank you !

  • @kifletibebu5581
    @kifletibebu5581 6 лет назад

    amelake hulunm selam edrglne

  • @mikitekeste9902
    @mikitekeste9902 4 года назад

    Belew yaradawuch sefer

  • @sasara4679
    @sasara4679 6 лет назад

    mashallah yameral

  • @ziy7130
    @ziy7130 6 лет назад

    yaskenalu

  • @እሙዬየሀበሻልጂ
    @እሙዬየሀበሻልጂ 6 лет назад

    ወይኔ ደሥ ሲ ሉ

  • @nuramehamed1002
    @nuramehamed1002 6 лет назад

    Swadshe safrye

  • @saralove7453
    @saralove7453 6 лет назад +1

    betam dess yilale

  • @صادقالرشيد
    @صادقالرشيد 6 лет назад

    weyna sefra betame new nfek new yalshg sentune new yasdegshw artiset engedazer ersu fekradse nega tebeb lesnet zemn nurabetalec

  • @tesfamariyam3014
    @tesfamariyam3014 6 лет назад +4

    Fekir yebezabet sefer

  • @betelhemgebereegzabher5171
    @betelhemgebereegzabher5171 6 лет назад +1

    Weyne😙😙😙

  • @fekeryashenefal8422
    @fekeryashenefal8422 4 года назад +1

    ወይኔ ሰፈሬ ከ 6 አመት በኋላ አየውሽ ጣልያን ሰፈርኮ እናት ናት

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 6 лет назад

    😍😍😍

  • @trustinthelordwithallthine8033
    @trustinthelordwithallthine8033 6 лет назад +1

    ሮም ሲቲ

  • @mamilamax4354
    @mamilamax4354 6 лет назад +1

    ሮም ሲቲ ተናፍቀሻል ምርጧ ሰፈሬ

  • @zuzuimissyoumamaandrima8685
    @zuzuimissyoumamaandrima8685 6 лет назад +2

    8 አመቴ አየሁሽ ሰፍሬ

  • @helenmebrahtutesfay3027
    @helenmebrahtutesfay3027 5 лет назад

    ውብዋ ሰፈሬ ከስንት አመት ቦሀላ አየሁሽ እትብቴን የቀበርኩብሽ ኦኦኦ ምናሴ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 5 лет назад

    ante benateh isayasen atetraw esu betsbe ylwum chekan metfo sew new benath wendemun ygedel new tarike teyek

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 4 года назад

    ወጋየሁ ንጋቱ መተኪያ የሌለው የኢትዮጵያ አርቲስት የተዘነጋ በስሙ መንም ያልተረገለት የሞተበትን ቀን
    እንክዋንየስራችው ስራዎቹንበማቅረብ እንዳይረሳ ቢደረግ የባህልሚንስትሩ ወይም ebc ትልቅ ውለታ ነው::

  • @adadisneger9335
    @adadisneger9335 6 лет назад

    ruclips.net/video/jw0grkx-kjk/видео.html
    አደገኛ ማስጠንቀቅያ/ ለስላሳ አምራቾች እንድውቁት እማይፈልጉት ሚስጥር/መርዝ 💀/soft drink in ethiopia is poisonous for kidney
    ruclips.net/video/jw0grkx-kjk/видео.html

  • @rabisilitewarm252
    @rabisilitewarm252 6 лет назад

    ebs ሠፈራችንን ስላስጎበኛችሁኝ በጣም አመሠግናለሁ 😘 ክፍል 3 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 6 лет назад +1

    Menala 4 menta yewldcwen entan betkerblen it’s not far u have to visit and see her she have big family’s in talyn sefer 😏😏😳😢

  • @የኛሒወት
    @የኛሒወት 6 лет назад +8

    ሮም ሲቲ እወድሻለሁ ግን ምናሴን አንተ የቀን ጅብ ለወያኔ ብለህ አብረውህ የነበሩትን ኤርትራውያን እየጠቆምክ አባረረን እመጣላሀለው አሁን እድሜ ለዶክተር አብይ

    • @bisictobisicallow961
      @bisictobisicallow961 6 лет назад

      dr yefekedlk lebekel aydelm ok eza enate gas yeneberwn man yawrak!!

    • @የኛሒወት
      @የኛሒወት 6 лет назад

      @@bisictobisicallow961 በደንብ ፃፈው መጀመሪያ

    • @nuramehamed1002
      @nuramehamed1002 6 лет назад

      Ewente naw

    • @helenalamin2368
      @helenalamin2368 6 лет назад

      What you going to do Ethiopia is not your country you need to go to Eritrea that's what he say you don't have to get mad you just went to your country you not belong to Ethiopia and this man is Ethiopian can't do nothing to him

    • @fekertam
      @fekertam 4 года назад +1

      ሰው ከንቱ የተባረራችሁት ሪፍረንደም ስለመረጣችሁ ነው
      የኔ ጏደኛ እናቷ ተልካ አባትየው ኢትዮጵያዊ ነኝ ስላሉ እስኪያልፉ የኛው ጎርቤት ነበሩ በሰፈሩ በወዳጆቻቸው ነው ተከበው ታመው አስታመዋቸው ያለፉት
      ከመረጣችሁ ልክ ንው መመለስ አለባችሁ

  • @ethiopiannewsentertainment6064
    @ethiopiannewsentertainment6064 6 лет назад +1

    አሕመድ ሪንጎ ዲሲ(ቨርጂንያ) ላይ አሁንም አለ።

    • @lemlemkifle9742
      @lemlemkifle9742 6 лет назад

      gena yekeral

    • @samerhss9935
      @samerhss9935 6 лет назад

      አዘጋጁ በጣም እናመሠግናለን ይቀርካል ፋንዶሜዳ ብዙመረጃታገኛለክ ብዙየድሮ ሰውችአሉበት ቁምጣሰፈር በጣምእናመሠግናለንሰፈሪንስላሳየከኝ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 5 лет назад

    isayas afwerky wndem alew kkkkk ke sew new ytfterw risa ager endaygeba ykelkel mery University dabo weha ylilwe gobeze Hezbun yaskaye mery new endyt wendem alwu esu

  • @EthioNas
    @EthioNas 6 лет назад +5

    *እሰቲ ማነው ቅን ቅን ነኝ ብለህ የምታስብ ከሆን በ ቅንነት ቻናሌን subscribe ያድርጉ አይዟቹህ አያስከፍልም በነፃ ነው*

    • @Temimtube
      @Temimtube 6 лет назад +1

      እስኪ እኔንም ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @EthioNas
      @EthioNas 6 лет назад

      አድርጋለው እርሶም ያድርጉ🙏

    • @EthioNas
      @EthioNas 6 лет назад

      @@Temimtube ?

    • @Temimtube
      @Temimtube 6 лет назад

      እሽ አመሰግናለሁ

  • @Temimtube
    @Temimtube 6 лет назад +2

    ፕሮፋይሌን በመጫን ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ ውዶቸ

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 6 лет назад

    በጣም ደስይላል የዝህ ቻናል ተከታታዮች ምሰሉን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች

  • @ethiopialove5719
    @ethiopialove5719 6 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል