ቤት በርካሽ!! እንዳያመልጥዎ! በለቡ አካባቢ የተገነቡ አፓርትመንት ቤቶች ናቸዉ | አከፋፈሉ በረጂም ጊዜ ስለሆነ አያጨናንቅም ethiopia addis house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ቤት በርካሽ!! እንዳያመልጥዎ! በለቡ አካባቢ የተገነቡ አፓርትመንት ቤቶች ናቸዉ | አከፋፈሉ በረጂም ጊዜ ስለሆነ አያጨናንቅም ethiopia addis ababa house information
    ብዙ የአዲስ አበባ የቤት ደላሎችና የሪልስቴት ኤጀንቶች አነጋግሬ ያገኘሁት መልስ ቪዲዮዉን በመክፈት ተመልከቱ . በአዲስ አበባ የቤት ዋጋ ቀነሰ? የሚባለዉ እዉነት ነዉ? መልስ አግኝተናል… addis ababa ethiopia house information
    ቤት ለመግዛት ጊዜዉ አሁን ነዉ! የቤት ሻጭ ቁጥር ጨመረ…ገዥ ጠፋ አስገራሚ ዜና በአዲስ አበባ addis ababa ethiopia house information, አስደሳች ዜና !! ወዲያዉ ከፍለዉ ወዲያዉ የሚረከቡት ቤት በሪቼ አካባቢ !! mereja hose information ethiopia. በአዲስ አበባ አስገራሚዉ አፓርትመንት ቤት ለሽያጭ ቀረበ !! በ70% የባንክ ብድር የቀረበ mereja hose information ethiopia ተሰርቶ የተጠናቀቀ አፓርትመንት ቤት በካሳንችስ እንዳያመልጥዎ !! በ20 ዓመት ዉስጥ ከፍለዉ የሚጨርሱት ቁልፍ ወዲያዉ ethiopia house mereja 08. ethiopia film, new ethiopia film, new ethiopia movie
    arts tv,abel birhanu,addis abeba,comedian eshetu,ebs,ethio review,ethioinfo,ethiopia,fegegta ract,gebeya,kidame gebeya,meek1one,merkato tube,price,seifu on ebs,sheger gebeta,zetenegnaw shi,መርካቶ,በአዲስ አበባ,በእሁድን በኢቢኤስ,ባላገሩ ምርጥ,አብይ,አዲስ መረጃ,ኢትዮጵያ,ዋጋ,ገበያ,sayi tube today,sayi tube,kef tube,wollo tube,zemedkun bekele,የመሬት መረጃ,የሀዋላ መረጃ,የምንዛሬ መረጃ,ebs sunday show,ethiopian music 2023,የአማራ ፋኖ,የአማራ ልዩ ኃይል,/በስንቱ/ Besintu,Anchor Media,Medlot I መድሎት

Комментарии • 33

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 5 месяцев назад +14

    ከዋጋው መወደድ በላይ ሙሉ ክፍያው በሁለት አመታትና ከዛ በታች መከፈል ያለበት መሆኑ ብዙዎችን ከፍላጎት ውጪ ያደርጋል።

    • @kidistc3659
      @kidistc3659 4 месяца назад

      Yes! I think they say 3 years on the new buildings.

  • @eskindirgebreyesus8911
    @eskindirgebreyesus8911 5 месяцев назад +6

    በጣም ቀልደኛ ሰው ነህ
    ለምን ኮምዲያን አትሆንም

  • @nuhaminnana1242
    @nuhaminnana1242 5 месяцев назад +3

    ከፍ ለደሆች አይሆንም ለሌቦች ይሆናል እኛ ን አይመጥንም

  • @kiyabekele8390
    @kiyabekele8390 5 месяцев назад +2

    ከፍ ስራ እንደሚበዛብህ ገምታለሁ ግን ላገኝህ ፈልጌ የተመቸህ አልመሰለኝም በዚህ ዘመን እንዳነተ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው ከ4ት አመት ያላነሰ ተከታትያሀለሁ ግን እንዴት ላግኝህ የምሰጣቸው የተጣራ መረጃ በአካል እንዳገኝህ አስገደደኝ ።

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 5 месяцев назад +2

    ከፍ
    እናመሰግናለን። ክፍያው በ6 ዙር 20% ከሆነ እኮ ተደምሮ 120% መሆኑ ነው። ተደምሮ መከፈል ያለበት 100% ብቻ መሆን አለበት። ይህንን አብራራልን። ሁለተኛ ደግም ስንት የመኪና ማቀሚያ፣ የባንክ ብድር ወለድ ስንት እንደሆነ ብትገልፅ ጥሩ ነው።

  • @lalahowmuch2671
    @lalahowmuch2671 5 месяцев назад +2

    ሠላም ወንድምዓለም በመጀመሪያ ለአመሰግንህ እወዳለሁ ለመረጃው በ6 ዙር... አከፋፈሉ በግንባታ አፈፃፀም ነው ወይስ በጊዜ ገደብ ነው? በየክፋያው መሃል ምንያህል ጊዜ ይኖር ይሆን? በSemi finished ዙሪያ ዋጋንና የግንባታ ደረጃውን በተመለከተ ትንሽ ብትል

  • @woubitbirhanu5648
    @woubitbirhanu5648 5 месяцев назад +1

    ቅድመ ክፍያ 10% ነው ብለሃል፥ ቀሪው እየኖርንበት ነው የምንከፍለው?

  • @youtubechannel1081
    @youtubechannel1081 5 месяцев назад

    እዚህ ላይ እሚወራው ሁሉ እውነት መስሎኝ ስጠይቅ አባቴ ክክክ በጣም ውድ ነው እያንዳንዱ

  • @selah5232
    @selah5232 5 месяцев назад +1

    Thank you for sharing ….

  • @frewinikifle4894
    @frewinikifle4894 5 месяцев назад +1

    ምንም እርካሽ አይደለም ይሄ ሁሌም በከፍተኛ የኑሮ ደርጃ ላሉ ብቻ ነው ሀገሪቱአ ይዛ መቀጠል የምትፍልገው ምንም ቅናሽ የለም ዝብላቹ ነው

  • @abraham9531
    @abraham9531 5 месяцев назад

    ቴክክለኛው የኢትዮጵያ የቤት ዋጋ ከሚሸጥበት ዋጋ አሁን ካለው ዋጋ 70% መቀነስ አለበት ። 30 40ሚልየን የሚሸጥ ከንድ ቤት ቴክሳስ ውስጥ 3 ወይም 4 ቤት ይገዛል

    • @neonomad1939
      @neonomad1939 5 месяцев назад

      የገንባታ ዋጋ ታውቃለህ??

  • @teshomemengesha7825
    @teshomemengesha7825 5 месяцев назад

    እንዲሁ አትልፍ።ለኢትዮጵያ አይሆንም።

  • @kidistc3659
    @kidistc3659 4 месяца назад

    I was there today. It's good but the smaller bedroom is a little small, the bed takes the space (it's ok for small beds) and the kitchen feels a little dark, and the maid room is tiny (how can she sleep in there if she is tall and where is she going to keep her belongings? ) balcony is smaller on the 3 bedroom apartment. Outside looks promising, when it's done, I'm sure it will look good.

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад +1

    ስው እሚበላው አቶ አስራ ሶሰት ሚሊወን ቀለል አርገህ እጠራለህ ሌባ ካልሆነ በስተቀር እውነት ስርቶ አይመስለኝም እውነት ብለሃል

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ። ከፍዬ

  • @user-nf4ii1we3p
    @user-nf4ii1we3p 5 месяцев назад

    That's expensive 😢😢😢😢😢

  • @tigest3176
    @tigest3176 5 месяцев назад +1

    Ere yitu nwe brekashi 16 miilon

  • @tigessettaddesse
    @tigessettaddesse 5 месяцев назад

    ቀልደኛነህ ቅናሺሥትል ተደርድሪመክፈቲ ቁጥርካላወክአላቅምአትልም ሁሁሁ

  • @Ymercato
    @Ymercato 5 месяцев назад

    ይሄንን ርካሽ ነው ያልከው ለማን ነው? ለአንተ ለራስህ ርካሽ ስለሆነ ገዝተኸዋል ወይ?

  • @sameerasameera4320
    @sameerasameera4320 5 месяцев назад

    የትነው

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 5 месяцев назад

    ውድ ከፋ እንዴት አመሻችሁ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 5 месяцев назад

    Only people who made money through corruption can afford these apartments, bro. The down payment is reasonable, but then the timeframe to pay the remaining 90 percent is ridiculous. In Canada/US, we pay 5 percent down and we have 25 years to pay the balance at 3 percent interest. The real estate companies and the banks in Ethiopia don't have money. They are phony.

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @astermamo524
    @astermamo524 5 месяцев назад

    Defar

  • @Addistube778
    @Addistube778 5 месяцев назад

    Sint amet?

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 5 месяцев назад

    ብር፡የለንም

  • @kiyabekele8390
    @kiyabekele8390 5 месяцев назад

    ዋው

  • @user-pc8nz5jk7f
    @user-pc8nz5jk7f 5 месяцев назад

    Wey gud endet rekash new
    Kkkkkkkk

  • @MubarekAbdu-in2nb
    @MubarekAbdu-in2nb 5 месяцев назад

    ቀልደኛ አንተም ብሎ አስተዋዋቂ ሆዳም ወንድ ከሆናቹ ለ10 & ከዛ በላይ አድርጉት ኢትዮጵያ ለሀብታም ብቻ ነው