ከመወሰናችሁ በፊት ማየት አለባችሁ (ተጠንቀቁ! የዉሸት መረጃዎች እየተወሩ ነዉ) ዉሸት ነዉ! YES REAL ESTATE = HOUSE INFORMAION
HTML-код
- Опубликовано: 23 май 2024
- ከመወሰናችሁ በፊት ማየት አለባችሁ (ተጠንቀቁ! የዉሸት መረጃዎች እየተወሩ ነዉ) ዉሸት ነዉ! YES REAL ESTATE = HOUSE INFORMAION
ከመወሰናችሁ በፊት ማየት አለባችሁ (እንዳልናገር ከልክለዉኝ ነበር?!) ዉሸት ነዉ! YES REAL ESTATE = HOUSE INFORMAION
Addis ababa luxury homes,addis ababa street food,addis ababa city tour,house in Ethiopia,house price in addis ababa,yemishet bet addis ababa,የኮንዶሚኔም መረጃ
Reference:-
Kef tube link:
• የብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ ለእኛ ህ...
• የቤት ዋጋ ሊቀንስ ነዉ? የብሔራዊ ...
Ethiopian reporter Amharic:
www.ethiopianreporter.com/121...
BBC Report
www.bbc.com/amharic/articles/... - Хобби
በጣም የተጋነነ ነው የቤት ዋጋ
ነዋሪውን ያላካተተ:: ዲያስፖራው ም ነቄ ብሎል::
የቤት ዋጋ ይቀንሳል የሚለው ሀሳብ ይበልጣል።
እስካሁን ላለው የዋጋ መጨመር ምክንያት ካለው የጥሬ እቃ ዋጋ መጨመር ባሻገር ሰዎች የሃብት ማስቀመጫ፣ ለወደፊት ለመሸጥ፣ አከራይቶ ለመጠቀም ... ትርፍ በመግዛታቸው ነው።
አሁን መንግስት የኪራይ መጠንን የሚወስን ከሆነና 35% የሚጠጋ ግብር የሚጥል ከሆነ ትርፍ የያዙ ሰዎች አይፈልጉትም አዳዲስ ገዥዎች ይቀንሳሉ። ስለዚህ የቤት አቅርቦቱ ከገዥዎች ፍላጎት አንጻር ስለሚጨምር ዋጋው ይቀንሳል። ሌሎች ተጨማሪ ምክንያቶችም አሉ፤ ለምሳሌ የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ።
ትክክል ነው አንተ ለምን የሱን ሀሳብ አትሰማማም ልጅ ለክ ነው አታሰተባብል እሱ ከዪቲዩቢከፈለው አንተደሞ ለማሰተባባያህ ከሪል እሰቲት ይከፈለሀል ሀቁ ይሄ ነው እንጂ ልጅ ልክ ነዉ አያየን እንተዛዘባለን
Leke. now. // Real state. they lie
ትክክል
ከዚህ ቦኃላ ማንም ቤት አይገዘም እስፔሸሊ አድስ አባበ ውስጥ
አንገዛም !!!!!!!''!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የቤት ዋጋ መቀነስ አለበት። አሁን ያለው ከህዝቡ አቅም በላይ ነው! ህዝቡ አቅቶታል። ስራ የለም ተዘዋውረህ መስራት አትችል;ዳያስፖራው እየላከ አይደለም:: ከየት አምጥቶ ይገዛል። ቀንሱ ሻጮች አትሸወዱ!
Why are you worried that much about that youtuber? Kef you're wrong.
If there is no demand, and supply is high, a decrease in price is an inevitable basic economics 101 concept my friend.
እስኪ ኣሁን ምን ኣስጨነቀህ?ለኛ ኣስበህ ነው በውነት?እኛ እንድንጠቀም ?ክክክክክክክ በጣም ይገርማል::ወደድክም ጠላህም ቤት ይቀንሳል::ይቀንሳል ማለት ወደ ትክክለኛው ዋጋ ይገባል ማለት ነው::
ልጁን ለምን ትኮንነዋለህ። ሻጮች በሙሉ ችግር አለባቸው
Your analysis of holding buildings inventory till price goes up doesn't make sense. If they borrow from bank to build aren't the builders also required to pay back with interest? If so how is holding inventory help them in that regard?
ከዚህ በታች እጅግ በጣም ይቀንሳል ውሸት ነው, በጣም ብዙ ቤት ገበያው ላይ አለ ገና ደግሞ በጣም ብዙ ይመጣል ስለዚህ ቤት መቀነሱ ግድ ገንዘብ የለም ማንም ሰው ገንዘብ የለውም
@user-wj6dl5mg8o እናያለን ሁሉንም እድሜ ይስጠን በ6 ወር ውስጥ 30% ይቀንሳል እርግጠኛ ነኚ
የ250ካሬጨቪላ በ3 አመት ውስጥ ከ8ሚሊየን ወደ 35 ሚሊየን ተወንጭፎ እንዴት ነው ቀነሰ የሚባለው። ሪል እስቴቶች በወር በወር ሲጨምሩ ከርመው አሁን መች ቀነሰና ነው ቀነሰ ሚባለው? ገና አልቀነሰም! የተጨመረው ልክ አልነበረም:: ገና አልቀነሰም!
ደላላ እንደፈለገ ዋጋ የሚወስንበት ሀገር ውስጥ ምኑን ቤት ይኖረናል?
እናመሰግናለን ወንድማችን
ለመሆኑ ቀንሶአል የተባለው ቤት የት ነው ያለው ? ባይቀንስ ኖሮ በአሁን ሰአት በካሬ ስንት ይሆን ነበር ? የቀነሰው ቅድመ ክፍያ ብቻ ነው ። ወደ 5% ወርዶአል ።እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ነገር ግን የቀነሰ አላጋጠመኝም ። እኔ እንደውም ዩቱበሩ ያለው መቼ ነው የሚመጣው እያልኩ ነው ።
እዳትገዙ.ፈራሽ ነዉ. ለዚህ ነዉ ቶሎ ለመሸጥ የሚፈልጉት.
እግዝአብሔር እድሜ ጤነ ይስጥሕ ለመሽጥ አንቸኩልም እንረጋጋለን ምክርሕ በጣም ጥሩነው
በዕውቀትና በመረጃ ላይ የተደገፈ ትንተና ነው። በርታ!
አሳብ ቆንጆ ነዉ ባለፈ እንዳልከዉ ወደፊት እንደሚቀን እንደተናገረክና ትንሺ ጠብቁ እንዳልከ ሰምቻለዉ ❤❤❤
መሬቱም ቢሆን ገዢ ሲያጣ ይቀንሳል በአፍሪካ በውድ ቤት የሚሸጥበት ሀገር ኢትዮጲያ ብቻ ነው
ቤቴን አስይዤ ሌላ ቤትመግዛት ፈልጌ ነበር ሪል ስቴትም ሆነ አፓርትመንት የምችል ወይም የሚያወጣኝ ይመስልሀል እባክህ ንገረን
ከዚ በላይ ብዙ አይወደድም ቢወደድም የሚገዛ አይኖርም አሁን ያለው የቤት ዋጋኮ እጅጉኑ የተጋነነ እና ጣሪያ የደረሰ ነው ስለዚ ከዚ በላይ የት ሊደርስ ነው የሚወደደው መንግስትስ ይሄን ነገር ዝም ብሎ ይመለከት ይሆን? ? እንደት ገንዘብኮ ከእርሻ ምርት የሚገኝ የእህል ዘር አይደለም ኧረ በጣም በዛ መንግስት አንድ ሊል ይገባል ።
Your right
I agree with you
በረታ ❤❤❤❤
You speak detailed truth
Thx bro
ገና ይቀንሳል እንዳትገዙ
ገና ጥቡን ይጥላል
100%
100%
አትጥፋ ከሌሎች ሃቀኝነት ያለው ነዉ የምታቀርበው ሌሎች ሆን ብለው ለማምታታት የተጠመዱ አሉ
ጠንቃይ ነህ
ስለአለመቀነስ ምትተነብየው
ነገ የእግዚአብሔር እንጂ የኛ አደለችም
ይህ ጥንቁልና አይደለም የሚያቀውን ያለውን እውነታ ነው እየነገረህ ያለው ወንድሜ አራዳ ከሆንክ ቶሎ ንቃ እንኳን ቤት ከዚህ በኋላ ሽንኩርት እና ዘይት ራሱ ያሰጋል
እኔም ሸጬ ሁለት ቤት ለገዛ ነበር ተዉኩት
In Ethiopia house price higher than USA . It is very expensive. Ethiopian people have no money to buy the house so the house must reduce 3 times the current price.
I start watching your video 2022 and i buy that time i just wanna say I really appreciate you.🙏🏽
እውነት ለመናገር በትክክልኛ የ Economy ባለሞያወች ያወጡት ጥናት ለመጭው አመታት በጣም በሚገርም ፍጥነት ቤት ይረክሳል !!! ቤት አሁን ምትገዙ ተረጋጉ የሚያከስር investment ሁኖል ቤት !!!
ኮንደምንየም ካልቀነሰ የቀነሰው የትኛው ነው ?
ልጁ ትክክልነው አንተነህ ትክክል ያልሆንህ አውሮፓአንድ ቤት 10 000000 እየተሸጠ ከአንድ አፈሪካ አገረ የዚ አራት እጥፈ ሜሸጥበት ነገረ የለም
ቢረከስም፡አንገዛም
Why seller need cash to sell, when they have inventory already sitting on hand and tiding up the cash need?
Hager sinor new bet ymigezaw
Kechalachuh dubi bet gizu
😂😂😂😂😂
ለምን፡አይቀንስም፡መቀነስ፡አለበት፡ቤታችን፡ፈርሶ፡ደሀ፡ሆንን፡በምን፡እንግዛ፡ፍትህ፡ለዜጎች፡!!!!!!!!!!!!!!"!!!ፍትህ፡ለህዝቡ፡የህዝቡን፡አቅም፡ያላገናዘበ፡ዋጋ፡ለምን፣???///////?????,መንግስት፡ለዜጎች፡በአቅማቸው፡ያድርግ፡ፍትህ፡ለቤትና፡ለመሬት፡ከአቅማችን፡በላይ፡ለምን፡ለምን፣???????????????
ገና ነው ይቀንሳል
Cash shortage is not the only or the major factor for lack of interest for buying home because banks are not the only source of financing for buying properties. There are also number of other factors that includes new and extremely high increment of taxes levied on properties, increase in transfer fees, Cities administrative and bureaucratic problems, city"s securities and safety problem, breach of private property rights by city administration in the name of developments.I, therefore, would not recommend buying properties in ethiopia at this time unless and otherwise those issues are permanently resolved.
within 4 or 6 years will see a crash in a housing market.
ከፌ ቅንና ፈጣሪን የምታከብር ትክክለኛ ነጋዴ ነህ
በርታ ለአገኝህ ፈልጋለዉ
እዳትገዙ.ፈራሽ ነዉ. ለዚህ ነዉ ቶሎ ለመሸጥ የሚፈልጉት.
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ መልስልኝ ቆይ መንግስት ስለፈረሰው ቤት ምንም ሀሳብ የለውም ቤታችን አፍርሰው ጎዳና ቤትነው ዝም አሉን እስቲ ምታቀው ነገር ካለ ንገረኝ 😢😢😢
Not buy house he is right
House price more than doubled in the last two year. A cut of 10-30% is nothing my brother. For instance, I know a friend who bought a house for 6m in Gergi area in 2016. In 2022, similiar houses were selling for 24m like hotcake and end of 2023 it sky rocketed to 45m. It now down by 4-5m and can easily 40m. Do you call this a discount?
Kef enamesgne limrejahi teftehale
Selam selam wendemachin
እናመሰግናለን!
Gezewe tilalehe lejewe leke new commission tagegnalehe
ለምን ህዝቡ ሳያቅ ቀርቶ ነው አብዛኛው ዮቲውብ ተጠቃሚ ባይሆንም ውልና ማስጃ ሳይቀር ባዶ ሆኗል።ባይኔ አይቻለው ።አዲስ አበባ ብቻ አደለም ሁሉም ጋር እንቅስቃሴ የለም ለምን ይሆን ??????????
እኔ ትክክል ነኝ እያልከን ነው። በቃ ህገወጥ በሆነ አትራፊ አንበላም ገንዘቡን ለባንክ አበድረን መከራየት እንችላለን። ብድር ብቻ አይደለም ሌብነትም በመቀነሱ ነው። ቅድመ ክፍያ አትበለን ።
Video lay anatomy malekak bheg yaskatal yal fakadhew ena tenkaka aderg lapses uahrtu almragagat bat endngza aybqrtayam barta lhulum enamsgnalen slahulum marja
ቤት አትግዙ ስለሚለው ልጅ ያለሕ መረጃ የተሳሳ ነው ተራ ዩቱዩበር አይደለም ማስተርሶች ያሉት ሰቃይ ተማሪ እና የቢዝነስ ፈጣሪ ነው ብዙ የገቢ ምንጭም የሚመራቸው ቢዝነሶችም ያሉት ነው ዩቱዩብን ለማስተማሪያ እንጂ ለገቢ ብሎ የሚቀባጥርበት አይደለም። የቤት ዋጋ ግን እጅግ የተጋነነ ነው ኢኮኖሚው በተመታበት ሁኔታ ጥሪው አስፈሪ ነው። አልሚዎች ዋጋ ሳይሆን ገፈፋ ነው የሚያቀርቡት።
አንተም ትክክል የሆነውን መረጃ ስለምትስጠን እናመስግናለን ያንተም ፔጀ ታማኝ ነው
ፍፁም ፍጹም ውሸት ነው
Hi. People. waiting. for. hw. many. years. so. people. they don't like buy real state
Exactly 👍
እዳትገዙ.ፈራሽ ነዉ. ለዚህ ነዉ ቶሎ ለመሸጥ የሚፈልጉት.
ከዚህ ቀደም ለአንተ ብዙ ክብር ነበረኝ አሁን ግን ሃሳቤን ቀይሬያለሁ በፍጹም ልክ አይደለም ውሸት ነው, በነገራችን ላይ አምስት ዓመት ማለት ምን ማለት አይደለም እኔ ከሃያ ዓመት በላይ የኢትዮጵያ ሪል ስቴት ማርኬትን አጥንቻለሁ በካሬ 2000 ሺህ ዶላር ከዚህ በኋላ አይኖርም እርግጠኛ ነኝ
ሁላችንም ከስድስት ወር በኋላ ምን እንደሚፈጠር እናየዋለን ያን ግዜ ሌላ ውሸት ይዘን እንዳትመጣ እባክዎ
🤣አንተ ልጅ ዩቱብክን እንዳይዘጉብክ 🤣አንድ ስውን እያነቃክ ነው 2 አታላይኦችን እንጀራ እየዘጋክ ለ ከርሳሞች 🤣
በምን አወቅክ
Why do you worry about real estate, which is building houses and apartments and selling them cheap? It is up to them to sell it cheap or expensive. You are supposed to say competition is good for the housing market because it provides an option in the market. You are mad because your old the so called real estate companies are loosing the competition
I was looking to buy, but i changed my mind. Way way way too expensive. Bye-bye, Ethiopia.
Ykensal tayaleh
Awe eyoha midyalyi DMC belwe kideme kifeya nwe yikebse nwe enji wagwe ayiknsemebaku
አንተም እኮ ዩቲዩበር ነህ!!!""እንዲሁም ቢዝነስማን
Minimum realstate price with building status and location
የሬል ኢስቴት ዋጋ በጣም ዉድ ነዉ የአንድ ካሬ የግንባታ ወጭ ከ 30000 አሰከ 35000 ነው የሚሸጠዉ 70000 አካባቢ ነው ።
ባንክ የማያበድርበት ምክንያት አለው ።
ቤት በጣም በጣም መቀነስ አለበት
Still over priced
ገና 25ሜ_የነበሰው 5ሚ ይገባል
We. Do not like. Very. Exspancve.
ኦቪድ & other they got a land by corruption & other they collaborated with gov, may down a price that's the only way
Thx bro
Megzat alfelegum enji genzebatew aydelem which yalew Esa? Kash atew new?? Kkk
You against new home buyers
Home price over value
The last two years increase more than 200%
You very Very bad guy
You don't know anything 4 years experience not big deal
ታድያ አንተ ምን አገባህ ቢል ዉነቱን ስለተናገረ አንተም አታሽቃብጥላቸዉ ይቀንሱአሁንም
እዳትገዙ.ፈራሽ ነዉ. ለዚህ ነዉ ቶሎ ለመሸጥ የሚፈልጉት.
Lier, there is no such kind of economic analysis. This is brokers analysis. People
who strive for their. substances aren't real estate houses buyers, even the middle class doesn't afford to buy Real Estate houses with a sky rocketed price and short-term payments plan Currently, Buyers of Real Estate houses are very few individuals for accumulating wealth . Off course course there very few buyers who are corrupted officials. Real estate development without mortgage is not viable or sustainable . Mortgage is a 20 to 30 years payments plan for acquiring housing.
ካንተ የበለጠ የውሸት መረጃ የሚተረተር የታለ?
እሱ ከማርኬቲንግ እውቀት ተነስቶ ነው ደግሞም ትክክል ነው
እዳትገዙ.ፈራሽ ነዉ. ለዚህ ነዉ ቶሎ ለመሸጥ የሚፈልጉት.
What about you. Your are not u tuber don't take for others
የህዝብ ቁጥር እየጨመረ ነው ። በግንባታ ዕቃዎች መወደድ ምክንያት ደግሞ ግለሰቦችም ሆኑ መንግስት ቤት እየገነባ አይደለም። በዚህ ትንሽ ከቀጠለ በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ የቤት እጥረት (housing crisis) መከሰቱ ስለማይቀር የቤት ሽያጭ ዋጋ መጨመሩ አይቀርም። There is simple economic principle: when supply decreases and demand increases, price will increase.
Supply not decreases Supply increases demand decreases prices decreases who have money that amount high prices
I highly appreciate your program. Keep it on. God Bless U and your family ! With great respect let me request looking to your advice how I would I get your Mobile Number ? Seeking your Advice privately. Many thanks in advance.
+251953988821