Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
'ክራላይሶ' የሚለው አጠራር ኮይኔ ከተባለው ከግሪክ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ‘ኪርዬ ኤልሌይሶን' የሚል ሲሆን ትርጉሙም ‘ጌታ ሆይ ማረን’ የሚል ነው። ጌታ ይባርካቹ።
ሕዝቦች ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፥ አምላክን አመስግኑ። በኪዳኑ የቆማችሁ፥ በአንድነት ቅረቡ። ቅረቡ በእልልታ፥ ዘምሩ ለቸር ጌታ። ፪፡ ዘምሩለት በደጆቹ፥ አምልኩት በመቅደሱ። ካገር ሁሉ ተከማቹ፥ ቸሩን ጌታ ወድሱ፤ ርኅሩኅ ሆኖ ይጸናል። ሁልጊዜም ይመራናል። ፫፡ እርሱ ነው የፈጠረነ፤ መድኅን የላከልነ። ከዘላለም ፍርድ ያዳነነ፥ ጽድቅን ያጎናጸፈን። ለሰማያዊው ደስታ፥ ሆኖልናል አለኝታ።ኡሌ ኢረክሶንI know the song by this from Sibehat Le Amelak 169
ተባረኩ
Wonderful
AMEN!!!!
Be blessed all ❤️
Dess yelal betam
'ክራላይሶ' የሚለው አጠራር ኮይኔ ከተባለው ከግሪክ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ‘ኪርዬ ኤልሌይሶን' የሚል ሲሆን ትርጉሙም ‘ጌታ ሆይ ማረን’ የሚል ነው። ጌታ ይባርካቹ።
ሕዝቦች ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፥ አምላክን አመስግኑ። በኪዳኑ የቆማችሁ፥ በአንድነት ቅረቡ። ቅረቡ በእልልታ፥ ዘምሩ ለቸር ጌታ። ፪፡ ዘምሩለት በደጆቹ፥ አምልኩት በመቅደሱ። ካገር ሁሉ ተከማቹ፥ ቸሩን ጌታ ወድሱ፤ ርኅሩኅ ሆኖ ይጸናል። ሁልጊዜም ይመራናል። ፫፡ እርሱ ነው የፈጠረነ፤ መድኅን የላከልነ። ከዘላለም ፍርድ ያዳነነ፥ ጽድቅን ያጎናጸፈን። ለሰማያዊው ደስታ፥ ሆኖልናል አለኝታ።
ኡሌ ኢረክሶን
I know the song by this from Sibehat Le Amelak 169
ተባረኩ
Wonderful
AMEN!!!!
Be blessed all ❤️
Dess yelal betam