spiritual song አርሁ ሆሀተ መኳንንት...የክብር ንጉስ ይግባ (ketena hulet)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 307

  • @ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ
    @ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ 8 лет назад +74

    አይቆጫችውም.ጌዜያችውን.በከንቱ.አላባከናችውም.በእውነት. እድለኞች.ናችው.ክብሩን.መልሶ.ለራሱ.ለሰራዊት. አምላክ.ለእግዚአብሔር. ይሁን.በሰማይ.በምድር.አሜን

  • @abebemengesha9583
    @abebemengesha9583 2 года назад +25

    ይህ መዝሙር ከመጣበት /ከተለቀቀ ጀምሮ በመደጋገም አድምጬዋለሁ ፣ የእግዚአብሔር ክብር የተሞላ ለትውልድ ሁሉ የሚያልፍ የቤተክርስቲያን ሐብት ፣ ቅርስ ነው። የዘላለም አምላክ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ።

    • @be12613
      @be12613 7 месяцев назад +1

      8:00

  • @derejeyirgacheffe9742
    @derejeyirgacheffe9742 Год назад +1

    ምን ዓይነት ሴማያዊ አምልኮ ነዉ? ኡፍፍፍፍ may father God bless you!

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 10 лет назад +54

    የክብር ንጉስ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
    ከብር ለጌቶች ጌታ ለነገሥታት ንጉሥ
    ሞትን ድል አድርጎ ለተነሣው ለክርስቶስ አየሱስ ይሁን አሜን
    ከሣውዲ

  • @መሲየኢየሱስልጅመሲየኢየሲ

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን እንዴት ታምራላቹ ተባረኩ በብዙ

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 2 года назад +12

    ዘመን አገልግሎት የእናንተ የሆነ ነገር ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ተትረፍርፎ የተባረከ ይሁን

  • @jamesbah9515
    @jamesbah9515 8 лет назад +22

    I feel an eerie feeling when ever I listen to this song, I have the feeling that ethiopian music is the best in Africa

    • @jesussavedme6260
      @jesussavedme6260 3 года назад

      Jesus loves you all, remember He is coming back soon, turn to Him 😊

    • @matiab10
      @matiab10 3 года назад +1

      In case you want to know, they are saying mighty, mighty is God. Open the doors let the glorious God come in.
      I guess it's analogical to opening our hearts to the almighty God.

  • @lidiyakifle9050
    @lidiyakifle9050 7 лет назад +16

    ስታምሩ፡የአባቴ፡ልጆች፡ጌታ፡ይባርካቹ፡ዘመናቹ፡ተባርኮ፡ይቅር፡😍😍😍👏👏👏👏👏

  • @abezubelay7111
    @abezubelay7111 10 лет назад +10

    ኦ ሃሌ ሉያ ክብር ለንጉሡ
    ለገቶች ጌታ ይሁን
    ብርክ በሉ

  • @pastoryosephfentaw8510
    @pastoryosephfentaw8510  12 лет назад +21

    I think this is a great legacy we have in the Orthodox Church and as long as we worship the same God, you should appreciate it. St.Yared would enjoy it if he would have the chance of seeing this. And many of the singers are Orthodox in their background and it is their right to sing in their own preference. However, I appreciate your comments and I am willing to discuss things in the future.

    • @berhanudady7390
      @berhanudady7390 6 лет назад

      ጆሲ ጌታ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን ከእግዚአብሔርም ሰላም ሽብሸባ መዘምራን ብር

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 4 года назад +2

      I don’t understand why some people would rather focus on which church should the ከበሮ and techniques belong to instead of worshiping and Glorifying God. ተባረኩ
      I absolutely love this!!

    • @blackbird8392
      @blackbird8392 3 года назад +2

      @Hanna-Mikael dear the main thing here is worshiping Jesus our savior 🙏 forget the rules n regulations..thats so funny u guys are very tide up by dos and don't . Pls focus on Jesus did i read u mentioned we don't worship the same God??? Really well let me tell you we do worship our lord Jesus of Nazareth the son of God. Who do u worship?

    • @richardjunior9744
      @richardjunior9744 3 года назад

      Is it possible to get the translation in English. God bless you Pastor

    • @jesussavedme6260
      @jesussavedme6260 3 года назад

      Jesus loves you all, remember He is coming back soon, turn to Him 😊

  • @eyumar8311
    @eyumar8311 9 лет назад +7

    አሜን አሜን የክብር ንጉሥ ይግባ ተባረኩ በጣም ታምራላችሁ

  • @ada5190
    @ada5190 3 года назад +11

    This song is probably the best ever. You always feel so connected to the Lord hearing it. God bless.

    • @jesussavedme6260
      @jesussavedme6260 3 года назад +1

      Jesus loves you all, remember He is coming back soon, turn to Him 😊

  • @Rgebray
    @Rgebray 9 лет назад +7

    ቸር ታላቅ ልዑል እግዚአቤሔር በተገለጠዉ ቅዱስ ልጁ ጌታችን መዳሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ
    ህሱም ፍጹም ሰዉ የሆነዉ በሰማይ ያለዉን የገለጠ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ የሆነ
    እንጂ ያልተፈጠረ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ብርአናችን መዳሐኒታችን መጣ ወደኛ ዳንን ድንቅ
    ነዉ ቸሮች ደጎች የዋዎች አዛኞች እሩሩሆች ታጋሾች መአሪሆች ምህረታቸዉ የበዛ ግሩም ድንቅ
    ናቸዉ ጌታ የቀደሰዉን አብም ይቀድሰዋል ጌታም ብላል እኔና አባቴ አንድ ነን ወደ አብ ለመግባት
    የሚፈልግ እኔን ይከተል መስቀሉን ይዞ ከስማይ አባታቹሁ በቀር ሌላ አምልኮት አይኑራቹሁ እዉነት
    እላቹአለዉ ከእኔ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦች ናቸዉ እይወት እኔ ብቻ ነኝ አለ የፍቅር ጌታ መኖር
    ከአተ ጋር ሞትም ቢሆን ከአንተ አይለየኝም ቸሩ ደግ አባቴን አየዉት ጌታ ወደኛ ጉዞ ላይ ነዉ ቸሩ
    አባታችን የሚዘገየዉ ፍጡሩን ለማዳን ብሎ ነዉ ስለዚህ ያባአቴ ልጆችበርትታቹሁ ጸልዩ ቅዱሳንን
    አክብሩ ያላወቀ አለቀ እየበሉ እየጠጡእየተጨፈረ መኖር ነዉ ባለንበት አገር አለም ምጥ ላይ እደሆነ
    አላወቁም ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ ለዘለሐለሙ አሜን አሜን አሜን

  • @jacobandpetter
    @jacobandpetter 11 лет назад +6

    O WAWE ! ! What a beautiful worship !!! God Bless all the singer who participate in this amazing worship & who the one loaded on RUclips our God will fullfill anything what they need in JESUS NAME !!! Our God is deserve more than this !! One day @ haven who believe ,and who confess in his mouth Jesus Christ is the Lord , We Will worship him together forever !!!

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 7 лет назад +3

    እልልልልል
    እልልልልል
    እልልልልል
    የክብር ንጉስ እየሱስ ብቻ ይግባ ክብር ለእየሱስ ይሁን በብዙ ተባረኩልኝ
    ሀሌ ሉያ
    ሀሌ ሉያ
    አሜን አሜን
    አሜን አሜን

  • @jenbergirma5037
    @jenbergirma5037 7 лет назад +28

    ማንም ምንም ይበል እነርሱ ከራሳቸው አይደሉምና ያም አለ ይህም አለ ክብሩ ግን እርሱ ብቻ ይውሰድ ምክንያቱም ክብር የሚገባው እርሱና እርሱ ብቻ ስለሆነ

    • @tsedijacob4833
      @tsedijacob4833 4 года назад

      Amen yes glory to my Lord Jesus Christ Nazareth

  • @amuefaman4298
    @amuefaman4298 Год назад

    አለቆች ነገስታቶች የበር ጠባቂዎች ...
    እግዚአብሔር ነው ብርቱ ና ኃያል

  • @demitseyared2864
    @demitseyared2864 11 месяцев назад

    ተባረኩ ድንቅ ነው

  • @raspel1960
    @raspel1960 7 лет назад +6

    King David, overwhelmed of God´s Love, could not other than dancing, hallelooyah

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 5 лет назад +5

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ከዘላለም እስከ ዘላለም

  • @globomanni8407
    @globomanni8407 9 лет назад +26

    I don't understand anything, what they are singing - i just like the style. But is MOST important that everthing is according to the bible - God's WORD is the TRUTH !!! God bless Ethiopia !!

    • @ruthash9516
      @ruthash9516 7 лет назад +1

      it is geez the original langue of Ethiopian and then they translate it in amharic

    • @abiygizaw672
      @abiygizaw672 4 года назад +4

      They are honoring The Lord God.
      He is Almighty
      He is king
      He is Majesty.....you world kings open the door for him....let him entered............

    • @globomanni8407
      @globomanni8407 4 года назад +2

      @@abiygizaw672 Thank you for translating - may God bless you !

    • @tsedijacob4833
      @tsedijacob4833 4 года назад +2

      Amen in Jesus name God bless you this is worshipping for God

    • @tsedijacob4833
      @tsedijacob4833 4 года назад +2

      Amen

  • @tsegazeabwoldu6413
    @tsegazeabwoldu6413 4 года назад +15

    ኣቱም ኤርትራውያንን ኢትዮጲያውያንን ልብና ንኽፈት ጐይታ የሱስ ከድሕነና!። ኤርትራኖችና ኢትዮጲያኖች ልባችን እንክፈት ጌታ ኢየሱስ እንድያድነን!። Eritrean and Ethiopian, let us open our heart, Lord Jesus to save us! (Joel2:12-32) (ት/ዮኤል2፥12-32)

  • @musie3920
    @musie3920 8 лет назад +4

    ተባረኩ ጌታ የሱስ እባርክኩም

  • @tinamak8011
    @tinamak8011 8 лет назад +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እውነት ሁሌም ከጭፈራ ወታችሁ በሚማርክ መንፈስ ስታገለግሉ ማየት እናፍቅ ነበር

  • @fantahunyimer4359
    @fantahunyimer4359 8 лет назад +3

    Jesus mighty, we will praise your exalted name

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 7 лет назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ነው ብርቱ እና ሀያል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @elfejesusjesus4408
    @elfejesusjesus4408 8 лет назад +3

    አሜንንንንንንንንን የክብር ንጉስ ይግባ
    ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርላችሁ

  • @edenindalew460
    @edenindalew460 5 лет назад +3

    ዳዊት 24 (Psalms)
    7፤ ኣቱም ደጌታት፣ ርእስኻትኩም ኣልዕሉ፣ ዎ ናይ ዘለአለም ደጌታት፣ ልዕል በሉ፣ እቲ ንጉስ ክብሪውን ኪአቱ እዩ።
    8፤ እዚ ንጉስ ክብሪኸ መን እዩ፧ እቲ ብርቱዕን ሓያልን እግዚኣብሄር፣ ኣብ ውግእ ዝብርቱዕ እግዚኣብሄር እዩ።
    9፤ ኣቱም ደጌታት፣ ርእስኻትኩም ኣልዕሉ፣ ዎ ናይ ዘለአለም ደጌታት፣ ልዕል በሉ፣ እቲ ንጉስ ክብሪውን ኪአቱ እዩ።
    10፤ እዚ ንጉስ ክብሪ እዚ መን እዩ፧ ጐይታ ሰራዊት፣ እቲ ንጉስ ክብሪ ንሱ እዩ። *ሴላ።
    ኣሜንን ዋውው ኣዝዩ ጥዑም መዝሙር....ጌታ ኣብዝቶ ይባርካችሁ.

  • @haimywoldeyes1808
    @haimywoldeyes1808 9 лет назад +6

    Amen ayal egziyabir new elelelelelelelelelelelelelelelele God bless you all

  • @praisegod8714
    @praisegod8714 6 лет назад +1

    Egziabher bemehalachu kibr bezuriachu yisat qixer yihunachihu .lezelalam tebareku ,iwedachihalehum isestachulahum.

  • @meskyabi
    @meskyabi Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ነፍስም አልቀረልኝም!
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ክብር ለእግዚአብሄር ለዓለም ዓለም ይሁን!
    ልዑል እግዚአብሄር ይባርካችሁ!

  • @tamirudhabsu7322
    @tamirudhabsu7322 6 месяцев назад

    የክብር ንጉሥ ኢየሱስ ክርሰቶስ ለዘላለም የተባረከ ይሁን !! ❤❤❤

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀያል እግዚአብሔር ነው ብርቱ አ እና ሀያል ክብር ይገባዋል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zeyinabelave9166
    @zeyinabelave9166 6 лет назад +2

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen haleluya geta yibarek enanten yamidir ashawa ina cawu argo yabezachu geta iyasus yibarek tebareku etif fire afru tebareku lebarekat hunu siwadachu tebareku

  • @RobertMburu-et9tb
    @RobertMburu-et9tb 8 месяцев назад +1

    I feel the song even without hearing the words

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 8 лет назад +10

    Wow this spiritual song make me feel blessed may God blessed you all whoever breath on earth sing for God hallelujah

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 4 года назад +5

    ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን ግን የኛ ነው ከበሮው መቃሚያው ፅናፅኑ ሁሉ

    • @mimikassa3433
      @mimikassa3433 2 года назад

      Yekebere neguse yegba yenam bhonm bekerstose andi nene 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 5 лет назад +1

    Amenn elllllllllllllamennn elllllllllllll abet gota temesgen yhe Hulu KBR lante bcha yhun haleluwyaaa amennnn

  • @እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ

    ይግባ ጌታ እየሱስ ይባርካ

    • @እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ
      @እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ 7 лет назад

      እሴይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ በጣም ደስ አለኝ እየሱስ ያድናል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ
      @እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ 7 лет назад

      ግን ማንም አልቻለም ማህተሙን ልፈታ እየሱስ ብቻ ነዉ በሀይል የበረታ ዋዉ ጌታ ይባርካችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @teferibeyene703
    @teferibeyene703 9 лет назад +5

    የክብር ንጉስ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ......keep it.!

  • @elenidemisse7843
    @elenidemisse7843 8 лет назад +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ

  • @Libanos
    @Libanos 5 лет назад +4

    No words so beautiful

  • @sofiamohammed1898
    @sofiamohammed1898 2 года назад +1

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ይሰውራችሁ

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 лет назад +1

    Amen Amen tebarekulgn be mulu
    Hayal egzbher newu

  • @Gospelvocice528
    @Gospelvocice528 8 лет назад +14

    አርሁ ሆሀተ መኳንንት...የክብር ንጉስ ይግባ (የቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ የእግዚአብሔር ሰላም የሽብሸባ መዘምራን) GBU

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 7 лет назад +3

    አሜን የክብር ንጉስ እየሱስ ይግባ

  • @trsm2952
    @trsm2952 3 года назад +2

    ዩሲ ተባረክ

  • @hananemanuael1939
    @hananemanuael1939 7 лет назад +1

    egna Minamelkew Amlak Beruna Hayall
    Tsgachu ybarek

  • @ruthash9516
    @ruthash9516 8 лет назад +4

    Awesome song for God. Awesome singers, God Bless you all.

  • @zgetahun
    @zgetahun 5 лет назад +1

    We love you JESUS and I know YOU LOVE AND PROTECT ETHIOPIA!!! I just recently read the news that ToTo tours canceled its plan to tour our holi sites!!!!

  • @bezajesus5311
    @bezajesus5311 8 лет назад +2

    thanks Yose for this blessing songs. so Amazing

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw672 4 года назад

    Lib yemiyakelt semayawi zimare! Tebareku rejim edme nuruln!

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እሰይ ይክበር ኢየሱስ የክብር ንጉሥ

  • @tagesechyeenatuwaliji3489
    @tagesechyeenatuwaliji3489 7 лет назад +2

    Elelellellelelleel
    Elelellellelelleel
    Elelellellelelleel
    Halelluyaaaaaa

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 лет назад +1

    አባቴ እግዚአብሔር ይባረካችሁ

  • @amakleamakle7509
    @amakleamakle7509 8 лет назад +1

    Amennnnnn Amen Amen Egezaberhre Bertuna Hayale Ammmmmmmn

  • @ELSAFufa-z8x
    @ELSAFufa-z8x 10 месяцев назад

    iyesus becha new mahetemun lifeta yechalew ameen geta yebarkachw

  • @ceciliaarab7841
    @ceciliaarab7841 7 лет назад +1

    geta zemnachwen yeberki amn amn

  • @eshkokotube6987
    @eshkokotube6987 6 лет назад +2

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 2 года назад

    ልዕለ ኃያሉ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር፣ ዛሬን በአገነነልን ምህረትና ቸርነቱ የዛሬ የሐምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ሠው ሁን በሕይወት ኑር ብሎ የፈቀደልን አምላካችን እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው ከአፈር ሰው ሆነን ለተፈጠርንበት ማንነት እሱም በክርስቶስ ኢየሱስ መልካሙን ሁሉ በማድረግ የክብር ንጉስ የሆነውን ልዕለ ኃያል እግዚአብሔር በልባችን ዙፋን ከማንም ከምንም በላይ ከፍ አድርገን ሾመን አግንነን አንግሠን፣ ለሕያውና ለማይሻሻል ለማይታረም ፐርፌክት ለሆነ ቃሉ ለትዕዛዛቱ በመገዛትና በሕይወታችን ከቃል-ባለፈ በመተግበር እንድንኖርለት፣ አንደበታችን ቃል ሳይናገር በጽድቅ በመኖር ዓለምና በዓለም ያሉትን ስለ ክፉ ሥራ እንድንኮንን፣ ለእግዚአብሔር ደስታ ለጠላት ዲያቢሎስ ክሮኒክ ሄድ ኤክ ሆነን ለአውሬው ሰይጣን ለኮተት ፍላጎቶቹ ማለትም ቅናት፣ ምቀኝነት፣ ክፋት፣ ተንኮል፣ መገፋፋት መጠላላት፣ ዘረኝነት የሃይማኖት-ፅንፈኝነት …ወዘተ ፀያፍ ሃሳቡ እንቢ!!! ብለን በፅድቅ እና በንፅህና እግዚአብሔርን በመፍራት በተሰማራንበት መስክ ሁሉ እያገለገልገው እንድንውል ይህንን ቀን ወዶና ፈቅዶ በሕይወት እንድንኖር ከትላንት ስህተታችን እንድንታረም ኃጢአታችንም ንስሐ እንድንገባ ወደ እሱ እንድንመለስ ዕድል ሰጥቶናል፡፡
    እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    በዚህ ቀን ወጥቶ በሰላም/በሕይወት ወደወጣበት ቤቱና ቤተሰቡ የማይመለስ በምድር ላይ የሚኖርበት በፈጣሪው የተወሰነለት ጊዜ አብቅቶ በዚያው የሚጠራ፣ የዓለም ድካምና እንቁልልጭ የሰይጣን ማባበያና ሽንገላ ሁሉ አክትሞ በልማድ የሰው ልጅ ከዚህች ምድር ሲያልፍ ዓረፈ እንደሚባል ዕረፍት የሚሆንለ/በትም እንዳለ አንዘናጋ ምናልባትም የተሰጠን ይህ ቀን ብቻ ይሆናልና ልባችንን እንፈትሽ ማነው ያለበት? ለማነው ልባችን የተከተፈው ተግባራችንስ ምንድነው? ለመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ምቹ ነን ወይስ ለዕርኩስ መስፈስ? ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ ተብሎ ተፅፏልና፡፡ በግልፅነት መልስ ባትሰጥ ተግባራቶችህ የማንነትህን ፍንትው አድርገው ይናገራሉና ንቃ ከወዴትም እንደሆንክ ዛሬ የተሰጠህ እስትንፋስ ሳይወሰድ ለይተህ ዕወቅ ወደዚህ የፍቅርና የምህረት አምላክ ተመለስ ዛሬም የምህረትና የፍቅር እጆቹን ዘርግቶ ይጠብቅሃል ልጄ ሆይ ልብህን ሥጠኝ ብሎ እየለመነህ ነው በዚህ ዝማሬ፡፡
    የሰው ልጅ ከምድር ጊዜውን ጨርሦ ሲያልፍ ዕረፍት የሚሆንለት ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥሪ ተገቢ ምላሽ የሰጠ፣ ከሲኦል ከገሃነም ጌታ ኢየሱስን በማመን ዳግም ተዋዶ የእግዚአብሔር የልጅነት ሥልጣን የተሰጠው ከገሃነም ያመለጠ፣ በክርስቶስ ኢየሱስን በማመን ዳግም የተወለደ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ላለ ኩነኔ እንደሌለበት ቃሉ እንደሚመሰክር ሁሉ በክርስቶስ በመኖሩ ኩነኔ የሌለበት ሲሆን፤ ዕረፍት የሚሆንበት እንደ ዓለም፣ እንደ ሥጋው ፈቃድና እንደ ሰይጣን ሃሳብ አጭር የምድር ላይ ቆይታውን እግዚአብሔር እንደሚለው ሳይሆን በዋዛ ቃሉን እንደፈለገ ለምኞቱ ለፈቃዱና ለሥጋው ፍላጐት እንደፈለገ እየተረጐመ እየሸቃቀጠ ለአስተምህሮውና ለሕይወቱ ሳይጠነቀቅ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሳያውቅና ሳያደርግ ሞኝ ሆኖ የኖረ ነው፡፡
    ብልህ እንሁን ከጠቢባን ሁሉ የላቀ ጥበብ እግዚአብሔርን መፍራት ለፈቃዱ መገኘት ነውና ለተወደደውና ሁሌም ልንታዘዝለት፣ ከቃሉ በታች ራሳችንን በማስገዛት ለፈቃዱ ሃሳብ ልንገኝለት፣ እሺ ልንለው፣ የተገባውን ልዕለ-ኃያል እግዚአብሔር ወደንና ፈቅደን አሁን ልባችንን ከፍተን እናስገባው የክብር ንጉስ ይግባ፡፡
    እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከምድር አፈር ፈጥሮ ሠው እንዲሆን ሕያው እስትንፋሱን ሰጥቶ በምስል ሆነ በምግባር እንዲመስለው በዓላማ ሰውን እንደ መልካችን በምሳሌያችን እንፍጠር ብሎ የፈጠረ ትሁትና ጨዋ የሆነው አምላክና አባት መልሦ ልጄ ሆይ ልብህን ሥጠኝ ዓይኖችህም መንገዴን ይውደዱ ብሎ በምሳሌ መጽሐፍ ልባችንን እንድንሰጠው ይለምነናል ለዘለዓለሙ ጥቅማችን ከእርሱ ጋር እንድንኖር ይመክረናል፡፡
    እንግዲህ እሺ ብትሉ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፣ እምቢ ብትሉ ብታምፁ ግን ሠይፍ ይበላችኋል የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯል ይላል ሕያው ቃል በእግዚአብሔር ላይ አምጾ በእግዚአብሔር ላይ እልኸኛና ኩራተኛ ሆኖ የትም አይደረስም፡፡
    በራስ እንደመሳቅ እንደመሳለቅ ያህል ሞኝነት ነው፡፡ ምክንያቱም እስትንፋሳችንን እና መንገዳችንን የያዘ፣ ዊዝ ኢን ኤ ፍራክሽን ኦፍ ሰከንድ በእኛ ማንነት ላይ የወደደውን ሊያደርግ የሚችል አምላክ በፍቅሩ መሳይ የሌለው በምክሩም ግሩም ቸርና መኃሪነቱ እንደሚታወቅ ሁሉ ሲቆጣም የሚባላ እሳት መሆኑን ልብ ይሏል፡፡
    መልካም ቀን

  • @elsamikel5717
    @elsamikel5717 7 лет назад +1

    Egzabhare NW Bertou ena Hayale Aman tebarku

  • @eyujakob1315
    @eyujakob1315 9 лет назад +1

    Amen yekiber niguse yigba ..may God bless ..

  • @eskedaregulilat4781
    @eskedaregulilat4781 8 лет назад +1

    amen zemnachu yibarki eleleeeeeele hulaluya

  • @lubaba5801
    @lubaba5801 7 лет назад +3

    እሜን የክብር ንጉስ ይግባ
    መዝመራን ተባረኩ

  • @soonice6110
    @soonice6110 6 лет назад +1

    Uuuuuuffffff haleluya Eyasusi geta new tabrku

  • @danielasefa4778
    @danielasefa4778 2 года назад +1

    Beju kqafer adamin seraw beqkalu feterw sew tebaetay wend abatachin

  • @wtgvchjn7677
    @wtgvchjn7677 5 лет назад +1

    Amen eseyyyyedeyyyy eseyyyyy ellllii

  • @destabogale9971
    @destabogale9971 2 года назад

    ሀያ እግዚአብሔር ብርቱና ሀያል
    ሀሌሉያ አሜን

  • @johnokland7915
    @johnokland7915 10 лет назад +3

    People of God are always wonderful when ever we come to God we have to open to receive from him

    • @matrmdmtarka3077
      @matrmdmtarka3077 7 лет назад +1

      John Okland አሜንአሜንአሜንኢልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @rela1234
      @rela1234 7 лет назад

      John Okland gusa 🐀 m ups quemuaspa

  • @tizitaeshetudg4265
    @tizitaeshetudg4265 8 лет назад +1

    bebizu tebareku
    amen amen amen
    hayal egiziyabiher new

  • @netsanettadesse4192
    @netsanettadesse4192 8 лет назад +1

    amen amen geata yebarekacu bebezu

  • @meherettena4584
    @meherettena4584 10 лет назад +3

    May almighty God bless u, i am so blessed OMG!

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa1737 6 лет назад +1

    Amen Ye Kibir Nigus yigiba haleluyaaa elelelelelelee Elelelelelelee elelelelelelee Elelelelelelee elelelelelelee Elelelelelelee elelelelelelee Elelelelelelee

  • @pastoryosephfentaw8510
    @pastoryosephfentaw8510  9 лет назад +28

    Thanks all for sharing your ideas on the video. Esp. Adbaru and Kalkidan. However, I would like to give some suggestions to my brother Adbaru. What you quoted does not explain what you want to say. Most of the Ethiopian Pentecostals or 'pentes' as you usually call us are from Ethiopian Orthodox Tewahdo Church. We have dozes of questions towards the teachings and practices of the church. But this does not mean that we all reject the church and its traditions. The singers you see on the video are Christians, i.e. believers in Christ nothing more nothing less. It is their choice to worship the Lord in a way they want. The leader came from one of the biggest Ethiopian Orthodox Church and he is born again. That means he prioritizes Bible over all the traditions which is impossible for you. So those who deny the power of God are not the singers but the people who rejects the Holy Spirit and the Holy scripture because they have a lot of junks in the name of tradition. I beg you to ask your preists and you may read Deqiqe Estifanos who tried to reform the EOTC hope time has come for us to see the Renaissance of the Ethiopian Church.

    • @yemesrachm8382
      @yemesrachm8382 9 лет назад

      I understand where you're coming from...but PLEASE STOP FIGHTING IN THE NAME OF denomination. Why not just practice what has been revealed to you...everyone isn't on the same page...I consider myself a Christ follower.

    • @tonihadati6292
      @tonihadati6292 8 лет назад

      d

    • @mmn480
      @mmn480 7 лет назад

      YOSEPH FENTAW ሀህይእግዝአሐብ ር

    • @yordanostarik8801
      @yordanostarik8801 7 лет назад

      YOSEPH FENTAW I know this comment was from 2 years ago but I have to disagree with you, I go to an Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and I know that we don’t do this and that if there are Ethiopian Orthodox’s in this video, then they shouldn’t be doing that too because that’s just disrespecting the Ethiopian Orthodox religion and this song sounds more of a Pente song and also these Orthodox singers in this video shouldn’t be dancing to video and the kebero, makuama, and tsenatsil are all Ye Yaredawi mezmur and they should be using it correctly this is my perspective by the way

    • @mhmd.awada..1
      @mhmd.awada..1 6 лет назад

      YOSEPH FENTAW rdfsdtyd

  • @mimikassa3433
    @mimikassa3433 2 года назад

    Amen Amen🙏🙏🙏 kenere lsu yune

  • @alexerigich3880
    @alexerigich3880 2 года назад +1

    basema basema Basema aletegbi alegni amen

  • @mereraerga206
    @mereraerga206 9 лет назад +1

    it is Amezing song, realy realy I blessed by this song, God blesse U guys.

  • @taruyegetaliji4243
    @taruyegetaliji4243 6 лет назад +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልየክብር ንጉስ ይግበ

  • @Hope4Tomorrow-l8o
    @Hope4Tomorrow-l8o 9 лет назад +2

    Nice mezmur. Love it.

  • @eyumar8311
    @eyumar8311 9 лет назад +2

    btam nw mibarkew bewnt ketlubet tebarkuu

  • @ruthash9516
    @ruthash9516 8 лет назад +2

    Excellent work keep shining.

  • @umhamdan3140
    @umhamdan3140 5 лет назад +2

    Ameeeeen ameeeen ameeeen ameeeeeen eelleelleelleelleellellellell

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 9 лет назад +1

    James 4:10
    Humble yourselves before the Lord, and he will lift you up.

  • @kalkidantesfahunedome8024
    @kalkidantesfahunedome8024 9 лет назад +2

    may God bless you. you are so blessed guys.

  • @astertagesa9168
    @astertagesa9168 2 года назад

    አሜን እግዘአብሔር ነው አወቅ

  • @ApostelAyeleAbule-ui6co
    @ApostelAyeleAbule-ui6co 7 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል

  • @fikirhailyesus4008
    @fikirhailyesus4008 3 года назад

    It is a very nice song

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 3 года назад

    That is wisdom it can clothes the gaps between our brothers ortodocks even though we have Jesus in comon6

  • @mekedesyeyesuslejieyesusga4006
    @mekedesyeyesuslejieyesusga4006 6 лет назад +1

    Aman tebareku tebareku

  • @mohammedalieysuseyadenal7251
    @mohammedalieysuseyadenal7251 7 лет назад +2

    yetebarekachehu yeabate berukan yechemerbachehu betefe!!

  • @eyesusuyadinaliyitadagali9684
    @eyesusuyadinaliyitadagali9684 8 лет назад +1

    Taberaku Geeta Tagahuni yicamieachu

  • @ገነትየጌታየኢየሱስልጅገነ

    amen amen amen amen tebarekuuu

  • @TanaDona-cs5tr
    @TanaDona-cs5tr Год назад

    GOD BLESS YOU!!

  • @addisbalemo
    @addisbalemo 5 лет назад +1

    Amen amen aman tabaraku

  • @ibsaaful
    @ibsaaful 9 лет назад +5

    Ameen Geta tsegawun yabzalachew

  • @uaeuae4865
    @uaeuae4865 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችዉ ቴባርኩ

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mulugeorge9014
    @mulugeorge9014 2 месяца назад

    Enante Mekianintoch Berochen kifeti Yekinir NigusYegiba

  • @TibebuNufelet
    @TibebuNufelet 7 месяцев назад

    ጌታ ብቻ ይክበር