ምርጥ ምርጥ የመሰረተ ክርስቶስ መዝሙሮች | meserete kristos Choir | Ethiopian oldies protestant mezmur🎵
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ምርጥ ምርጥ የመሰረተ ክርስቶስ መዝሙሮች
00:07 - ምስጋና መልካም ነው
06:00 - ድሉ የጌታችን ነው
09:59 - እንዴት ድንቅ አምላክ ነው
16:14 - ዛሬም አላለቀም ትግስቱ
21:38 - ብዙ ብዙ ምህረቱ
28:05 - ልዑል ተወለደ
32:41 - ክብር ይሁንለት
37:13 - ብቻዉን አምላክ
41:26 - ምስጋናዬን ላቅርብ
45:40 - እንይ ወደላይ
50:28 - ተነስቷል
56:07 - የታመንኩትን አውቀዋለሁ
1:01:28 - ዋጋ ያስከፍላል
1:07:45 - በደስታ
Part 2
• ምርጥ ምርጥ የመሰረተ ክርስቶስ መ...
ምርጥ ምርጥ የአስፋው መለሰ መዝሙሮች ተለቋል👇👇
• ምርጥ ምርጥ የአስፋው መለሰ መዝሙሮ...
#Share #Like #Kesemay_Tube
ምርጥ ምርጥ የመሰረተ ክርስቶስ መዝሙሮች | meserete kristos Choir | Ethiopian oldies protestant mezmur🎵 Kesemay Tube
ምርጥ ምርጥ የአስፋው መለሰ መዝሙሮች ተለቋል👇👇
ruclips.net/video/0X7tcS7ED3M/видео.htmlsi=HV_wMquWru0Frd9J
❤❤❤❤❤
ዘመናችሁ ይባረክ
እረ ጌታ ኢየሱሰዬ ሆይ እንዚህ አይነት አምልኮ በቤተክርስቲያን በዚህ ግዜ የለም አባቴ ና አምላኬ ሆይ ያለክ የነበርክ ለዘላለምም በዙፍንክ ከብረክ የምትኖር ወደ ቀድሞ አምልኮ መልሰን እንመለስ እንመለስ አባ እንመለስ😭😭😭😭
Amene amen amen i❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ ጌታ እግዚሃብሔር ዘመናቹን ይባርክ ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማው ያደኩት ጣፍጭ መዝሙር ነው ተባረኩ
Same here! May they be blessed forever!
አዎ እኔም ራሴ እዬን መዝሙር ነው ስሰማ ያደኩት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ፣ አንድም ቀን ሳላደምጠው ውዪ አላቅም። እስካሁን ድረስ እንኳን እወደዋለሁ፣ ከምለው በላይ ነው ስሰማው በጣም. ነው ደስየሚለኝ፣ውስጤ ይወደዋል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ
እዬን ፕሮግራም ለምታቀርቡልን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማለት እፈልጋለሁ ። ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ፣ ተባርካችሁ ቅሩ ተባረኩ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በናተ ዘመን የነበረው የአምልኮ መንፈስን ለኛም እግዚአብሔር አምላክ ያፍስልን የአሁን ዘመን ክርስቲያን እራስ ወዳድና ሐሜተኛና ትምክተኛ የአምልኮት መልክ ያለው ጠማማ ትውልድ ነው ግን እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክር አይተውም ጌታ ይርዳን ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን
ታደለ ሸዋዬ አትሳሳት ሁሉንም ባንድ ላይ አትፈርጅ የእግዚአብሔር መንግስት የትዝታ ቦታ አይደለችም በበፊት ትዝታ ያሁኑኑን ምትፈርጀው
@@Gosple234 ወንድሜ የሚታየው ሁሉ ጥሩ አይደለም ዘመኑም 2.ጢሞቲዎስ ም,5 ቁ 1 ተመልከት በመጨረሻም የሚያስጨንቅ ዘመን እደሚመጣ ይናገራል ይሔ ማለት ሁሉንም መንቀፌ አይደለም አንድ ነገር ብያለሁ እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክርነት አይተውም አንን ግን እስከ መጨረሻው ፅና ተብሎ ተፅፏል
@@tadeleshewaye እሱማ ትክክል ነህ ግን መፅሀፍ ቅዱስ እራሱ ሚለው የሚረክሰው በርኩስነቱ ይቀጥል የሚቀደሰውም በቅድስናው ይቀጥል ይላል እግዚአብሔር እራሱ በሰዎች ፈቃድ የሚሰራ አምላክ ነው የክርስቶስ ቤተክርስቲያን አጥፊ እንዳሉ ለእግዚአብሔር የቆረጡም አሉ
geta eyesus yibarikachiw
Now..... 💰 🤑 💸
best mezmur nw I'm orthodox gn lemn endehone alakm hulem sisemaw emba ykedmegnal real egzihabher ale be mezmurachew wst zemari melak yasemaln
🙏እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏 ስለ እግዚአብሔር ስዘመር ሀይማኖት አይገድብም።
Amen
yes, menfes kidus alebet. mezmorachew metsahf kidus bezema malet nw lezih nw hiwet alw. geta yibarkih
Egzabher ybarek
ጌታ ይበራከችሁ
እኔ ፕሮቴስታት እይደለውም ግን በዚህ ዘመን የተዘመሩትን ዝማሬ ይቱብ ላይ እየፈለኩ ነው ማዳምጠው ዘመናቹ ይባረክ ያሁኑማ ትኩረት ይፈልጋል ለምነቱ ተከታይም ለመስማት ይረብሻል
ጸልይ ውድ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የ 30ዓመት ክርስትያን ነኝ አዲሱ በዚህ 12(10ዓመት ውስጥ የመጡ ዘማሪ እና የቆዩ ዘመናዊነት መስልዋቸው የዓለም ሁሉ ባህል አስገብተው መንፈስ ቁድስ አስፈንጥረው የምያዘሙ የ አልዛቤት ልጆች ዘፈን አልሰማም እኔም 🤔(((የ ንዋይ 💰 ዘፈን እግዚአብሔር እስኪነሣ ድረስ እግዚአብሔር ሆይ ተነስ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እውነት ነው። እኛም እነዚህን ነው ፈልገን የምናዳምጠው። ነፍስን የሚያረሰርሱ ሰማይን የሚያስናፍቁ መዝሞሮች ናቸው።
Who ask you that’s politics my frnd
ዘመናችሁ ብሩክ ይሁን ፡
ተባረኩ ዘመን የማይሽረው ዝማሬ የሚባርክ አሁንም ዘመናች ይቨባረክ
ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመደንታችን ይሁን
እንደዝ አየነት መንፈስ ቅዱስ ሙለት በዝህ ዘመን ለሚዘምር ቅዱስንም ይጨመርልን🙏🙏
እግዚያብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏ተባረኩ ፈልጌ አገኘሁት መዝሙሩን 👍👏👏👏👏👏👏
My whole childhood....mezmur hulu endih bihon minalebet❤🎉bless you all
ሁሌ የአንተን መዝሙሮች ባዳመጥኩ ቁጥር ትላንትናዬን እያስታወስኩ የሚገባኝ ያልነበረው የሰጠኝን እግዚያብሔር እያሰብኩ ሁሌ ዓይኔ እምባ ያቀራል ፓስተር ተስፋዬ በረከታችን ነህ በብዙ ተባረክልኝ።
ወድ የጌታ ቤተሰቦቼ ይኸን መዝሙር የማቀው የ20አመት ሆኜ ነው አሁን45 አመት ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት ጌታ ይባርካችሁ!!!!
አሜን አሜን አሜን ይህ ቸርነቱ የማያልቅ አባት!!!!አሁንም አሁንም አሁንም በቤቱ ያቁመን!!!!
ይሄዉ እዉነተኛ አምልኮ።ጌታ ይባርካችሁ ።አሜን አሜን አሜን
አሜን ❤❤❤❤❤❤
እናዝህ አቧራ ብቻ ሰይሆን መንፈስ የምያነሱ መዘምራን ነቸው። ተበረኩ።
ኦ አምላኬ ጌታዬ እንኳን ለኔ ስትል ተነሳህልኝ!!!!!እንኳንም ድንጋዩ ተከባል!!!!....!!!!
ጌታ ብርክ ያርጋችሁ!!!ጌታን ብቻ የሚባርክ እንዳሁን ዘመን አሸሙር የሌለበት!!!!
ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ መጋቢ ፀጋዬ
የሚገርመው የሚዘምሩት ስለ ጌታ ድል አድራጊነት፣ ስለ አምላክ ድንቅነት ሃያልነት ነው እንጂ
አንድም ስለራሳቸው አይደለም ወይም ስለ ስሜታቸው አይደለም። የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ አንድም ከ እራስ የቁርኝት ሰንሰለት መንፈስ ነፃ ማድረግ ነው። ዘመናችሁ ይባረክ❤️
thank God for ever things you did ❤😊
የእግዚአብሔር ክብር በሙላት ያለበት አምልኮ ስለናተ ጌታ ይክበር እኔ አዲስ አማኝ ነኝ ግን የዘመኑ ጴንጤዎች ግራ የሚያጋቡ ናቸዉ አዲስ ጌታን ተቀብለዉ የመጡትን ወደ ኀላ እንዲመለስ ምክንያት የሚሆኑ ናቸዉ
አይዞህ ጌታ ኢየሱስ ይዞሃል!!🎉🎉🎉
ልክ ነሽ እህቴ ግን ሁል ጊዜም የጠራሽን ጌታ ብቻ ተመልከቺ እሺ ❤❤
ምርጥ መዘምራን ምርጥ መዝሙሮች። የድሮውን አልበም ያላችሁ አፕሎድ ብታረጉት ጥሩ ነበር። የናዝሬት መዘምራንም ጥሩ ዝማሬዎች ባይረሱ መልካም ነበር።
ትክክል ብለሻል የናዝሬት መዝምራን ባይረሱ በተላይ ሰሜን መሰርተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልደት መዘምራኖች❤❤❤
ያንን ደሥ የሚለውን የልጅነቴን ዘመን አሰታውስኝ!!!! አሜን አሜን አሜን!!!!
ልብን የሚያረሰርሱ ትውልድን ወደጌታ የሚመሩ የጌታ መንፈስ ያለባቸው ዝማሬዎች ይገርማል የዘጠኝ አመት ልጅ ሆኜ አዳምጥ የነበሩ ዝማሬዎች ዛሬም ያው ናቸው ጉልበት አላቸው አብዛኞቹ በጌታ እቅፍ ነው ያሉት ይቀሩቱኑ ጌታ ዛሬም ይጠቀምባቸዋል ተባረኩ የወጌል አርበኞች❤
አሜን አሜን. እዴት ደሥ የሜል ዝማሬ. ተባረኩ. እኔ እምነቴ. ኦርቶዶክሥ ነኝ. ውሥጤን ደሥታ ነው የሜሠማኝ በርጋታ ሳዳምጠው ብቻ ቃላት የለኝም አሜንንንን ❤❤❤❤
እንደት ድንቅ አምልኮ ነው !!!!
የቅዱስ እግዚአብሔር ልጅ መሆን ምንኛ እረፍት ነው ❤
በዚህ ዘመንም እግዚአብሔር የምጠቀምባቸው ባሪያዎች አሉ የልቦና አይናችን ይከፈት እንጂ።
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ በምድር ሁሉ ተመሰገነ
የእኔ አባቴ ጌታዬ አምላኬ ተባርክልኝ!!!!!የልጅነቴ አምላክ!!!!
በእውነት ደስ የሚል የመዝሙር ፍሰት ነው የማይረብሽ የማይጎረብጥ በመንፈስ ወደ ህልውና ጭልጥ የሚያደርግነነው ተባረኩ ዘማሪያን እንዲሁም መሳሪያ ተጫዋቾች ካሜራማኖች አዘጋጀች የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
ምን ብዬ እንደምባርካችሁ አላቅም በእውነት🙏😭ሁሌም ተሰምታችሁ የማትሰለቹ የእኔ እንቁዎች* እወዳቾዋለሁ
ተባረኩ ምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ የልጂነት ግዜየ በብዙ የተባረኩባችሁ ለዛሬው ሔወቴ ስንቅ የሰነቅሁባችሁ እንቁየ ናችሁ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤
የአባቴ ብሩካን ሁሌም መዝሙራቹህ አዲስና የማይጠገብ በጣም እወዳቹኀኀለሁ!በመንፈስ የሆነ አይሰለችም!
Am Nigerian, but this gospel songs from this Choir is one of my favorite gospel songs. ❤❤❤
Amen.🙌💕✅️
Egiziabiher amlak abizto yibarkachihu.
Tsegawunim yabizalachihu.
Tabaraku.
🎹🎸🎻🪗🎷🎺🥁🎤💓✅️
ተባረኩ ግን ስሰማው እህቴ ትዝ ትለኛለች ወደ ጌታ ሄዳለች እና በጣም ነው የማለቅሰው😢😢😢
አይዞህ/ሽ/ አንድ ቀን ሁላችንም በክብር ዙፋኑ ስር እንሰባሰባለን; እኔ ሁሉም እናት; ወንድም; እህት; አባት በቅደም ተከተል ወደ ጌታ ሄደው በምድር ያሉኝ ልጆቼ ብቻ ናቸው የምፅናናው ጌታ እራሱ " እኔ ጋር ናቸው" ብሎ ስላለኝ ብቻ ነው::
አንዳንዴ እንደ ሰው ብቸኝነት ያማል; ጌታ ግን ሁልጊዜ አብሮን አለ::
አይዞሽ እህቴ እሧ የሄደችው ወዳባቷ ቤት እጅግ ደሥ ወደሚለው ነወና አታልቅሺ ❤❤❤❤
የድሮ መዝሙር እርፈ ያርጋል ጩኸት የለዉ ጌታ ይባርክቹሁ
ጌታ,,ይባሬካቼዉ
❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
አሜን ይሁን
አሜንንንንንን😭😭😭አሜንንንንንንንንንን ምናለ ይህ ዘመን ቢመለስ ነፍሰን የሚያረሰርሰ መዝሙር ከሰረአትጋር ዘመናችሁ ይለምልም
ጌታ አብዝቶ አብዝቶይባርካቹ ዕድሜያችሁ ይርዘም ነፍስን የሚያረካ መዝሙር ስ ለ ምታቀርቡ ጌታአብዝቶ ይጨምርላችሁ ተባረኩ በፍቅር ነው የምወድችሁ
Siwedachihoko ❤
እግዝአብሔር አምላካችን ለዘለዓለም ይባርካችሁ!!!!
ጌታ እየሱስ ይባረካቸዉ በጣም ነዉ ምታመሩ እግዝአብሔር ከናንተ ጋር
❤❤❤ዘመናችሁ ይባረክ ጌታን እንዳይ በእርሱ ቡንተን እንድንኖርና እርሱን በመምስል እንድናድግ ክርስቶስን ያየሆበት መዝሙር ነው የብርኩ ዘመናችሁ ሁሌም ይለምልም፡
MKC ተባረኩ ስለ እናንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ፡፡ዘመናችሁ ይባረክ፡፡ለዘመናት ተሰምተው የማይጠገቡ የጌታ መንፈስ ያለባቸውን ዝማሬዎችን መቼም ሰምቼ አልጠገባቸውም፡፡በዘመናት መሐል ለትውልዱ በዝማሬ የጌታን ስራ ለትውልዱ አድርሳችሁዋል፡፡ጌታ ፀጋውን ከዚህ በላይ ይጨምርባችሁ፡፡በነገር ሁሉ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ የአባቴ ብሩካን፡፡ተባረከ፡፡
Shalom priase lord 🙏 ❤❤❤
❤❤
ድሉ የጌታቸን ድሉ የአምላከችን ነዉ ጠላትን ረገጠ አርነት አወጀ ለእኛ ለልጁ ማረፊያ አዘጋጀ
ለብዙ አመታት አውቃቸዋለሁ የመጋቢ እጅጉ ወልደገብርኤል ባለቤት እህት(እሉ እና ጓደኞቿ ጌታ ይባርካችው)
ጌታ ከጅማሬ ይልቅ ፍጸሜያችሁን ወርቃማ ያርግላችሁ ተባረኩ
Egziabger yebarkachu
በዚያ ዘመን የነበረዉ የእግዝአብሔር ክብር በሰዉ ልጅ ሁሉ ላይ አሁንም በህወይት ይስራ እናንተ ግን ዘመናቹ ይለምልም
የወንጌል አገላይ የጌታ ልጆች እናመሰግናችዋል በብዙ ጌታ ይባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ!!
ተባረኩ ያባቴ ብሩካ ምነው ምነው በናተ ህብረት በጨመረኝ ስ6ባርኩ!!
ከልጅነቴ ጀምሮ የሰማሁት መዝሙር ❤❤
እግዚአብሔር ዘመናችሁን
ይባርክ❤እወዳች
ሗለሁ
❤እልልልልል ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ ✊❤✅🙏
Blessed be to the God of Israel
From Padua New Guinea 🇵🇬
Amen amen wow amazing God bless you more and more
ያገለገላቹት ጌታ አብዝቶ ይባርካችው
ተባረኩልን ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬያችሁን ሰምቼ አልጠግበውም!
ማራናታ ኢየሱሴ ቱሎ ናናና!!!!
ቅዱስ እግዚአብሔር የቃሉ መኖሪያ ያድረጋችው።
ሁሌም ብደመጥ የማይሰለቹና መንፈስን የሚያድሱ መዝሙሮች ዘመናችሁ ይባረክ ይለምልም!
በጣም ደስ ይላሉ መዝሙሩም መልክት አለው ስረአትን የያዙ ናቸው!! እግዚአብሔርንም ሰውን ያስደስታሉ. እንደነሱ ሁላችንም ብንሆን ጥሩ ነው.
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
Dero years 17 amet gedem yehonal alaregum tsegakonew yegermal gets yebarekachu tebareku
አሜን ሃሌሉያ የእኛቴ አጥቱ እርሱ ልዮና ተባረኩ❤❤
ውው እኔም መሰረተ ክርስቶስ ቸርች ነው ምገባው❤❤❤❤❤❤
Melkamun merxeshal
አዎን ዘመናችንን የምስጋና ዘመን ያድርግልን።
የሚያፅናና መዝሙር ተባረኩ
Beautiful voices Father God bless them one-by-one
አምላኬ ክበርልኝ !!!
ኢየሱስ ኢየሱስዬ አባቴ አሜንንንንን ዛሬም ፍቅር ነህ የአባቴ አሜንንንንን😭😭😭😭😭ሀሌሉያ ኦኦኦኦኦኦ አሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏ክብር ለአንተ ይሁን የኔ ጌታ
amen amen tnxs for this amazing collection!!!!!!!!
ምርጥ በጣም የምባርኩ የድሮ መዝሙሮች ጌታ ዘመናቹ ይባርካቹ
The song is brimming with divine spirit!
Oh Lord release your fire anointing your spirit of your Praise and worship as you did in those days in Jesus name
እንደድሮአችሁ ሐዋሳ ኑልን በታቦር ተራራ አናት ላይ ዝማሬን ልቀቁብን
ለዛ ያለው መዝሙር ወደሰማይ ጭልጥ የሚያደርግ ተባረኩ
ዘማናቹሁ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ በብዙ ፀጋ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🥰❤
Amen tebareku keber le eg/r becha yunelete❤❤🎉
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤amlakee eyesus
amen kibr leget yihun❤❤
Bless you , May the Grace of God be with you
Tebareku rijimi idme ketena gari yistachu kifuw aynikach❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የተባረኩት ጌታ ይባርካችሁ።
እጅግ እድለኛ ነኝ
Geta abzito yibarkachu❤❤❤❤
What a wonderful songs glory be to our Lord Jesus Chris
የእህታችን ኢየሩስ ሶሎ ዝማሬ ይናፍቀናል ሐዋሳዎች
የእናንተን ዘመንን ክርስትና ናፈኩት
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
ጌታ ዘመናቹን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏
Amen tebarku.praise God👏👏👏🙌🙌🙌
tebareku mezemerachu iske semay yikexil
I want to be a protestant of this period❤❤❤
May GOD bless ya all who make this collection ..... hope ya will continue
እግዛብሔርይባርካቹመቼምአረሳዉምመሰረተክርሰቶስንድሮመዝሙርሰምቼገብቼ፥ጌታንአገኘዉ
❤ የጌታ ብሩካን ተባረኩልኝ በእናንተ ውስጥ ጌታ ማየት ስለሆነልኝ ተባረኩልኝ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤