My all time favourite song 👍🏾happy to see it reproduced in such a genius way , the vocals, the music arrangement and the presentation 👏🏽👏🏽👏🏽. I am blessed
You guys sang this song so beautifully. And I love how the original melody is maintained. You all sang it so accurately. Please sing her other songs as well.. Thank you!
Thank you so much for all you do in remixing this beautiful song. The twist, the beauty oft he presentation and the care to keep its originality is awesome. Did I see Gash Debe? If so, that makes it more beautiful. I do recall the exact bridge in the original song when Muluye sang it back in the 70s E.C. May God bless you dears.
የሙሉ ሃይሉ ዝማሬን በዚህ መልኩ ተዘምሮ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ዘማሪት ሙሉ ሃይሉ በጣም የምወዳት አገልጋይ ነበረች፡፡ ስለእሷም ትልቅ ሸክም አለኝ፡፡ በዚህ መልክ ዝማሬዎቿ እንዲወጡ ራዕይ ነበረኝ፡፡ በውስጤ ያለው ራዕይ በሌላ ሰው ሲገለጥ በማየቴ እግ/ርን አመሰግናለሁ፡፡ እኔ ሙሉ ሃይሉን በካል አላውቃትም በድምፅ ብቻ ነው የማውቃት፡፡ እሷ ወደ ጌታ በ1986 ዓ.ም ስትሄድ እኔ ልጅ ነበርኩኝ፡፡ ፎቶዋን ጉለሌ ቤቴል ከሚያገለግል አገልጋይ ቅርብ ጊዜ ነው ያገኘሁት፡፡
ሙሉ ሃይሉ በጉለሌ ቤቴል መካነ እየሱስ ቤ/ክ በሶሎ ዘማሪነት እና በ ‹‹ለ›› ኳየር ውስጥም ታገለግል ነበር፡፡
1 ቁጥር ዝማሬዋን በ1976 ዓ.ም 16 ዝማሬዎችን የያዘ ካሴት አውጥታለች፡፡ ወደ ጌታ በ1986 ዓ.ም የሄደች ሲሆን ወንድሟ ስለሺ ሃይሉ ወደ ጌታ ከሄደች በኋላ በ1986 ዓ.ም ‹‹አልሞትም በህይወት እኖራለሁ›› በሚል በጉባኤ ስታገለግል የዘመረቻቸውን ዝማሬዎች 2 ቁጥር አውጥቶላታል፡፡ ሙሉ ሃይሉ በጊታር እና በአኮርዲዮ መሳሪያዎች ሌላ ሰው እየተጫወተላት ሆሳና፣ አንቦ እና ሌሎች ክፍለ/ሃገራት እየተጋበዘች ታገለግል ነበር፡፡ ዘማሪት ሙሉ ሃይሉ በተስፋ ድርጅት ውስጥ ተቀጥራ ትሰራ የነበረ ሲሆን በብዙ መከራ(ሰልፍ) ያለፈች አገልጋይ ነበረች፡፡ ኑሮዋን ዘምራ አልፋለች፡፡ 1 ቁጥር ዝማሬዋን በዩትዩብ ለማስጫን ለዘማሪ ድንበሩ ባይለየኝ ካሴቱን ወደ ሲዲ ላሳቀየር ወደ ካናዳ ልኬ በመጠባበቅ ላይ ነኝ፡፡ በዚህ ሙድ ላይ እያለሁ፡፡ ድገት ሌላ ነገር ስፈልግ ይሄን ዝማሬ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ሌሎች የሙሉ ዝማሬዎችም በዚህ መልክ ቢሰራ ጥሩ ነው እላለሁ ጌታ ይባርካችሁ፡፡
Thank you so much it means a lot bless you my brother
ልጅ እያለሁ አያቴ ይህን መዝሙር በጣም ትውልድ ነበር አሁን በምትወደው ጌታ እቅፍ ናት ጌታ ይባርካቹ የድምጻቹ ውበት ይገርማል !!!
የተከበራችሁ የሪትም ኳየር መዘምራን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይህንን ዝማሬ
ተቀብሮ እንዳይቀር የትውልዱ ጆሮ እንዲገባ በማድረጋችሁ ተባረኩ ፥ የመዝሙሩ ቅንብር የሙዚቃ መሳሪያዎቹ ምርጫችሁ አቀማመጣችሁ ሁሉ የተዋጣለት ነው በርቱ ፥ አሁንም ብዙ በዚህ ዘመን ሊደመጡ የሚገባቸው ዝማሬዎች አሉ ቀጥሉበት የሙዚቃው ቃና እና ቅንብር አቀማመጣችሁ ሁሉ ነገራችሁ ባርኮኛል ተባረኩ ፥ እህታችን ሙልዬ ጌታን የምትወድ በየትኛውም እድሜ ያሉ ሰዎች በጌታ ያልሆኑት ጭምር ዝማሬዋን የሚወዱላት ነበረች ፥ ሙልዬ በራሷ ዘመን ጌታን አገልግላ ወደምትወደው አባቷ ብትሄድም መንፈስ ቅዱስ በእርሷ የጀመረውነሰ ስራ በእናንተ ቀጥሎታል ጌታ ይክበር በርቱ ስራዎቻችሁ ይባርካሉ ፦
የሙልዬ የቅርብ ጓደኛ ነኝ ተበረኩ ።
እህታችን እየሩስ የሙሉ የቅርብ ጓደኛ ከሆንሽ እባክሽን ስለሙሉ ሃይሉ የሚታውቂውን ተጨማሪ መረጃዎች ስጪን? ፎቶዎች፣ በካሴት ጉባኤ ላይ ስታገለግል የተቀረፀችው፣ ወይም ሌላ ማንኛውም መረጃ ካለሽ እባክሽን አካፍዩን፡፡ 2 ቁጥር አልበምን በጉባኤ የተቀረፀችውን ዝማሬ እሷ ወደ ጌታ ከሄደች በኋላ ወንድሟ አውጥቶላት እንደነበረ ሰምቻለሁ፡፡ ካሴቱ ካለሽ እባክሽን አካፍዩን፡፡ ተባረኪ!!!
የመዝሙሩን፡ኦሪጅናል፡ይዘት፡አጠባበቃችሁን
በቃላት፡ልገልፀው፡አልችልም።በጣም፡ውብ፡እና
ድንቅ፡ነው።ሙሉ፡እራሷ፡እዚህ፡እናንተ፡መሃከል
ያለች፡እስኪመስለኝ፡ድረስ፡ነው፡ርቃችሁ፡የሄዳችሁት።
እግዚአብሔር፡የሁላችሁንም፡ዘመን፡ይባርክ !
የጉለሌ ቤቴል ዘማሪ የሙልዬ መዝሙር ወደ ጌታ ሄዳለች ጌታ ይባርካችሁ
በዚህ መልኩ ዳግም እንድናደምጠው ስላደረጋችሁ ተባረኩ።
thank you Wendye
🙏🏽 ይገርማል ድንቅ መዝሙር ነው ቤታችን ትሠራ የነበረች ይህንን መዝሙር አስተምራኝ በልቤ እንደተቀመጠ ትልቅ ሰው ሆንኩ። ማታ ማታ ሁሌም ደጋግማ እንድትዘምርልኝ እለምናት ነበር ድምጿ ልዩ ነበር።
መጋቢ ደበበ ዛሬም አኮርዲዮን ይጫወታል? ከ50 አመት ያላነሰ ዘመን ተጫውቷል!
It's also really nice to see Gash Debe.
What a blessing Mulu was as a singer. Thank you for taking me back to my childhood.
This is so blessing.... just feeling Renaissance of the graceful evangelical Gospel songs. ከጩሄቱ መሐል እንዲህ መንፈስን የሚያድሱ መልካም ወዝና ቃና ያላቸው መዝሙሮችን መስማት መቻል እጅግ ደስ ይላል፡፡ ጌታ ይባርካችሁ፡፡ በኳየሩ ስያሜ ግን ብታሰብበት…
My all time favourite song 👍🏾happy to see it reproduced in such a genius way , the vocals, the music arrangement and the presentation 👏🏽👏🏽👏🏽. I am blessed
Thank you my brother
ብሩካን ሁኑ። የተወደደ መዝሙር ነው።❤❤❤❤❤
እልልልልልልል👏👏👏👏👏ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
Awesome 😍😍😍
ሰምቶ የሚመልስ፣ አይቶ የሚራራ፤
አምላክ እኔስ አለኝ፣ አባት እኔስ አለኝ።
ሰምቶ የሚመልስ፣ አይቶ የሚራራ
አምላክ እኛስ አለን፣ አባት እኛስ አለን።
ሁሉን ቻይ የሆነ፣ ነው ጌታዬ፣
ድጋፍ መከታ ነው ለህይወቴ፣
በመከራዬ ሁሉ የሚያጽናናኝ
ከጠላት ታዳጊ አምላክ አለኝ። (2)
ሰምቶ የሚመልስ፣ አይቶ የሚራራ
አምላክ እኔስ አለኝ፣ አባት እኔስ አለኝ።
ሰምቶ የሚመልስ፣ አይቶ የሚራራ
አምላክ እኛስ አለን፣ አባት እኛስ አለን።
ወደ እርሱ ሳነባ ስንበረከክ፣
የልቤን ትርታ የሚያዳምጥ፣
በእ’ሳት የሚመልስ ጌታ አለኝ፣
ክብርና ውዳሴ ለእርሱ ይሁን። (2)
ሰምቶ የሚመልስ፣ አይቶ የሚራራ፣
አምላክ እኔስ አለኝ፣ አባት እኔስ አለኝ።
ሰምቶ የሚመልስ፣ አይቶ የሚራራ፣
አምላክ እኛስ አለን፣ አባት እኛስ አለን።
ስለዚህ ጠላቴ ደስ አይበልህ፣
አምላኬ ዝም ያልኝ አይምሰልህ፣
የሚሆነው ሁሉ ለበጎ ነው፣
ያለ እርሱ ፈቃድ የማይደርስ ነው። (2)
ሰምቶ የሚመልስ፣ አይቶ የሚራራ፣
አምላክ እኔስ አለኝ፣ አባት እኔስ አለኝ።
ሰምቶ የሚመልስ፣ አይቶ የሚራራ፣
አምላክ እኛስ አለን፣ አባት እኛስ አለን።
So beautiful! So excellent! 🤩 Thank you for saying yes to the calling.
Thank you Lielti
You guys sang this song so beautifully. And I love how the original melody is maintained. You all sang it so accurately. Please sing her other songs as well.. Thank you!
Thank you bless you
Love it ♥️♥️🙌🙌🙌🙌🙏 god bless you all
Mafutu Wonderfull project 👏👏👏👏
Thank you Amanu
Betam des yilal mafi tebareku ❤
betam tebarekebetalew may God bless u all the chior
Mafi betam nwe mewdh
May God bless you all!!
Mafu Great work love u bro
Mafi lyrics ylekek
Mafi 1gna👏👏
Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙇♀️🙇♀️🤲🤲🙌🙌✋❤️
So wonderfull ♥♥ Great work!
Awww 🔥🔥😍😍
ድንቅ ነው :: ተባረኩ.
Mafi we need more of this 😍😍 ተባረክ:
Tutuye thank you
We are so blessed... Much blessing to the choirs and the musicians
Mafy
Betam bes yemil Sera nw..🙏
Ililili......l
Rasua Yezemerechiwun bitaqerbulin......?
Tebarekulen
Amen Tebareku.
🎉wow
#1
so touching
Be blessed! Am blessed as always by your songs, but please have a professional cameraman or video man…. It’s completely……
አንደኛ 🙏🙏
Geta cher new
So beautiful and heart touching song. Remain blessed!
tebareku
Felge yatawt mezmur neber tebareku betammmmmmm
Can we hear the original mulus sound?
ጌታ ይባርካችሁ።
Blessings
♥️♥️♥️❤❤👍👍👌👌
Thank you so much for all you do in remixing this beautiful song. The twist, the beauty oft he presentation and the care to keep its originality is awesome. Did I see Gash Debe? If so, that makes it more beautiful. I do recall the exact bridge in the original song when Muluye sang it back in the 70s E.C. May God bless you dears.
Thank you it means a lot bless you more
🙏🙏🙏
እናቴ ስትዘምረው ነው የማውቀው ❤️❤️