Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ማንሳትዋና ሰሞኑን ግብፅና ኤርትራ ያደረጉት ሩጫ ያረጋገጠው ነገር ቢኖር የባህር በር ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የህልውናም ጭምር መሆኑን ነው !!!!!!
The movie called ባህር is still on air
የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ቀይ ባህር ነው:: ቀይ ባህር ለሺ ዘመናት ብዙ እትዮጵያውያን ተቆጥሮ የማያልቅ ዋጋ የከፈሉበት የኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ መውጫና መግቢያ በር ነው!!! ይህንን ማሳካት ካልቻልን በቁም ሞተናል!!!ነህይወቴ ሳልሞት ይህን ማየት አለብኝ!ይህ ነው ምኞቴ እኔ በህይወቴ ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም ማህበረሰብ በሁሉም እድሜ ክልል በትምህርት ቤት፣ ክልሎች፣ ዩኒቨርስትዎች፣ በክፍለከተማ፣ ዞኖችና ወረዳዎች ውስጥ ስለቀይ ባህር ታሪክ፣ እትዮጵያ ላይ ስለተሰራው ግፍና ታሪካዊ በደል፣ የኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊና ሕጋዊ መብት እና ወደ ቀይ ባህር መመለሰ የህልውና ጉዳይ መሆኑን በስፋት ትምህርትና ግንዛቤ ሊሰጥ ይገባዋል:: ሁሉም ዜጋ አንድ ድምጽ ሊኖረው ይገባል::
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ማንሳትዋና ሰሞኑን ግብፅና ኤርትራ ያደረጉት ሩጫ ያረጋገጠው ነገር ቢኖር የባህር በር ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የህልውናም ጭምር መሆኑን ነው !!!!!!
The movie called ባህር is still on air
የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ቀይ ባህር ነው:: ቀይ ባህር ለሺ ዘመናት ብዙ እትዮጵያውያን ተቆጥሮ የማያልቅ ዋጋ የከፈሉበት የኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ መውጫና መግቢያ በር ነው!!! ይህንን ማሳካት ካልቻልን በቁም ሞተናል!!!ነህይወቴ ሳልሞት ይህን ማየት አለብኝ!
ይህ ነው ምኞቴ እኔ በህይወቴ
ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ
ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም ማህበረሰብ በሁሉም እድሜ ክልል በትምህርት ቤት፣ ክልሎች፣ ዩኒቨርስትዎች፣ በክፍለከተማ፣ ዞኖችና ወረዳዎች ውስጥ ስለቀይ ባህር ታሪክ፣ እትዮጵያ ላይ ስለተሰራው ግፍና ታሪካዊ በደል፣ የኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊና ሕጋዊ መብት እና ወደ ቀይ ባህር መመለሰ የህልውና ጉዳይ መሆኑን በስፋት ትምህርትና ግንዛቤ ሊሰጥ ይገባዋል:: ሁሉም ዜጋ አንድ ድምጽ ሊኖረው ይገባል::