በጅጉ ደስ የሚል የጉራጌ ሽምግልና ባህል ጋደኛዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 145

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 Год назад +17

    አቤት ውድዬ ቀወጠችው የኔ ታታሪ ጎበዝ እናት እንኳን ደስ አለሽ

    • @absabs9609
      @absabs9609 Год назад

      አረ ለሙ ቅቤዉን መላበይ ወዶች ጨረሡት ማሻአላህ

  • @Selina-rl6to
    @Selina-rl6to Год назад +21

    ውይ ጉራጌ እንዴት እንደምወድ ወላሂ ምኞቴ እራሱ ጉራጌ ማግባት ነው

  • @rahel1095
    @rahel1095 Год назад +52

    ተዉ ግን በሰዉ ሀገር አታሰከፉኝ የሰርግ ነገር ሳይ አልቅሼ ነዉ የምሞተዉ😭😭😭😭የማዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን🙏🙏🙏😭

    • @hanaahanaa4620
      @hanaahanaa4620 Год назад +3

      አሜን አይዞሽ እኀቴ ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደው ሰዓት ይሆናል 💔💔💔😢😢😢😢

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Год назад +1

      አብሽሪማማ

    • @adisasd801
      @adisasd801 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ethiojole
      @ethiojole Год назад +1

      አሚን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Год назад +1

      አሜን

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +14

    በነገራች ላይ አለባበሳችሁ ደስ ይለኛል ስትር ያለ ገላ ማሳየት የለ መመናቀር የለ መልካም ትዳር

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +8

    እፍፍፍፍ በጣም ታምራላችሁ ነፂዬ ክፍል ሁለት ይቀጥል 👍👍👍👍👍❤❤❤❤መልካም ጋብቻ ይዉለሽ

  • @hawabrand
    @hawabrand Год назад +2

    ጉራጌ ባህላችሁ ዋውው ባህላችሁን እወደዋለሁ እኔ ወሎየነኝ ግን ጉራጌ ጎደኛች አሉኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ የመስቃን ባህል ነው የምበልጥ ጎኔ ጉራጌ ነው ግን ቅቤ ተቀብተው አይሸኙም ሽማግሌዎቹ በጣም ደስ ይላሉ አባቶች ረጅም እድሜ ከጤና ጋሪ ተመኘውላቸው ነፃዬ ግን ውድድድድድድ ነው ማረግሽ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    እኔ ወሎዬነኝ ጉራጌዎችን ደስይሉኛል

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 Год назад +3

    የእኔ እናት ወዘወዘችዉ እኮ መልካም ጋብቻ ያምራል ለዛዉም በባህል

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 Год назад +2

    ኡኡኡኡኡኡኡ ፍፍፍፍፍፍፍፍ ሲያምር አይገልፀውም 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏

  • @zuzu12
    @zuzu12 Год назад +4

    ወይኔ ቅቤው ደስ ሲል ምነው ባገውት ያአላህ ፈርጀን ከተማ ሸቃልነት አውጣን ወደ መዳምነት ይለውጣቹ ይለውጠን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +1

    ባህልና ምርቃታቸዉ ደስ ሲል እስኪ በነካ እጂሽ ከሚዜዎች የጉራጌ ባል ፈልጊልኝ ነፂዬ ማግባት አምሮኛል😁
    መልካም ትዳር ሙሽሮች

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Год назад +12

    የመዳም ቅመሞች እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁነውያስደስቱኝ🌹

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +1

    ወሄ አግኑት የህንሁ ባህላችን ደስ ሲል ነፁ ድምቀት እኮ ነሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አስቱብሌን
    @አስቱብሌን Год назад +3

    ባህል እና ወጋችን እንደዚህ ያማረ የተዋበ ደስስስስስ ይላል ነፂ ስላሳየሺልን ከልብ እናመሰግናለን ጓደኛሽንም መልካም ትዳር ይሁንላት❤
    ነፅሻ ያንቺ ወይንም የለሚ ቸግ መስሎኝ ነበር መጀመሪያ ሳይ 😅

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    ወይ ሽማግሌወች ብቅሲሎ የኔልብ መፍራገጡ 😂😂😂😂

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Год назад +4

    ማሻአላህ የኔስ መቻ ነው😭😭😭ባሌ ነይ ስለኝ እቢ ብዬ ሶስተኛ ቀኔ ነው ዋይፋ ዘጋቸበኝ ተጣላን ወላሂ የሰው አገር የሰው ነው መቻም አይሞላም አቤት ነፂዬ ስያምርብሽ የሙሽራት ቀሚስ ሌላ ከለር ማረገ ነበረባት ከጃኬቱ ባሻገር

  • @shmm9922
    @shmm9922 Год назад +3

    ዋዉ ባህላችን ይለያል

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Год назад

    ውዴን በማየቴ እንዴት ደስስ እንዳለኝ የኔ ታታሪ የኔ አዛኝ የዋህ ሴት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃት❤

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    ግንእኮ በየአካባቢያችን ባህላችን ወይኔ ሢያምር ብችል ሁሉንም ዞሬ ባህል ወግ ባይ እደት ደሥ ባለች አይሚስዮ ሀገሬ የጠላ ይጥላሺ እኔ ወድሻለሁ❤

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +3

    ዋውው በጣም ያምራል 👏👏👏👏👏👏

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Год назад +2

    ውይ እቺ ልጅ ዜሮ ሶስት አደል ያለችው የውዴ ልጅ መልካም ጋብቻ በይልኝ❤❤❤❤ ነፂ

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +2

    አቦ ጉራጌ እኔ ሰርጌ ነው የቀረኝ ከስደት መልስ😅😅😅😅😅😅እግዚአብሔር ቢፈቅድ😂😂ውብ ባህላችን ክስቶዲ ትደቅሙን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +4

    እንደው የኔ ተራ መቼ ይሆን እንደው በመዳም ኩሽና እድሜዬ እንዳያልቅ፡እፀልያለው ፈጣሪ የኛንም የመዳም ቅመሞችን መጨረሻችን አሳምርልን መትዳር በልጅ ይባርከን አሜን

    • @vxhjd3323
      @vxhjd3323 Год назад

      አሜን🙏😢😢

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +4

    ነፃዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ የእውነት የጉሪጌ ባህላችን በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤

  • @የጌታልጅምራት
    @የጌታልጅምራት Год назад

    Wow das yilal malkam tidar yihunilish yene ihit💞💞yabiram yesara yihunilashu

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 Год назад

    Wow amazing Ethiopian culture weeding

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +3

    ኧረ ይሄ የቂቤ ባህል እኛጋ የለም ሹሀዳ ሽቶ ሽቶ ብለው ወተው ቂቤ ቂቤ ብለው ሊገቡ ነው😂

  • @meriworsa2194
    @meriworsa2194 Год назад

    የእውነት ነፂ እግዛቤሔር ይሰጥልኝ ያሳይሸኝ ነገር አሰደሰቱኝል ተመሰግን

  • @senaitdessu738
    @senaitdessu738 Год назад

    ባህላችን ደስሲል

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Год назад

    ጉራጌ ውስጤናቸው

  • @kelemtube
    @kelemtube Год назад +3

    🎉🎉🎉🎉ዋዉ ደስ ስሎ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @aayshatube1272
    @aayshatube1272 Год назад

    Wow betam yamra melkam tdar ❤️❤️❤️

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад

    መልካም ቸግ የሁንልክም አቦ ጉራጌ❤❤❤

  • @طيبهطيبة-ز6ض
    @طيبهطيبة-ز6ض 8 месяцев назад

    ስታምሩ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Год назад +2

    ስታምሩ😢😢❤❤❤
    ❤❤❤❤አባቶቻችን ሳያቸው አባቴን አስታወሱኝ😢😢😢አባቴ ጀነት ይወፍቅልኝ💔

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Год назад

    አቦ ጉራጌ ሸቤ ትንወድ ትዝታ❤❤❤💃💃💃💃💃ዝዝዝዝዝወዝወዝ በሉ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @amitube461
    @amitube461 Год назад

    በጣም ድሰ ይላል ባህላችሁ

  • @BarakatBarakat-j2g
    @BarakatBarakat-j2g 9 месяцев назад

    Wawwwwwww yaa guragee bahal desi sil

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +2

    እኔ የናተቤት ሰርግነዉ የነፈቀኛ እር ተዉ አግቡነጺየ❤❤❤

  • @ketfowatube3093
    @ketfowatube3093 Год назад

    ነፂ ያንቺስ ቀን መቼ ነው?? ወዮ ለምንድነው ቂቤ የሚቀቡት ሽማግሌዎች?

  • @tsige21
    @tsige21 Год назад +1

    Netsi be mareyam negerign arsi nagele ene mesfin ,kiyya,aschalew,abushe mibalu zemed alesh ???mikiniyatum anchi kiyyaa metebalewun lij temesiyalesh ,enatachew tsehayi metebal ❤❤❤❤

    • @netsetube3161
      @netsetube3161  Год назад +1

      አርሲ ነጌሌ አክስት አለችኝ ከተማሽ ምትባል

    • @tsige21
      @tsige21 Год назад

      @@netsetube3161 eshi hule sayish esuwan yayehu yakil new des Milegn

  • @felanatube
    @felanatube Год назад

    ትዳር በራሱ የፈጣሪ ቃልኪዳን አለው የተጋቢዎችም ትዳር የአብርሀም የሳራ ያድርግላቸው። የባህሉም የሽምግልናውም ወግ በጣም ደስ ይላል ሀገር የሚያስታርቁ ሽማግሌዎች ኢትዮጵያዬ ይብዝልሽ 💚💛❤️@felana tube ፈላና በር

  • @LayiLashara
    @LayiLashara Год назад

    መሸአለበጠምአርፍነውየሀገረችን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +1

    ቅብብል ነዉ ወይስ ሠርግ አለየልኝም የቅቤዉ ነገርኳ ክክክ ድሮ አልቀርምደ ባህሉ ደስ ይላል በቃ ከጉራጌ ባል ፍልጊ ነፂ😂

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 Год назад

    ይገሮማል የኦሮሞ እና የጉራጌ በህል ይቀራረባል እኛገም ሽማጊሌዎች ቅቤ አናተቸው ለይ ይደራገል ብርድልብስ ወይም ገቤ ለቤተሰብ ይለበሳል በጣም ደሥ ይላል

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 Год назад

    ውበት ሲለካ ጉራጌነው ለካ ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 Год назад

    መልካም ጋቢቻ ግን ቂቤዉ ምድነዉ የት አገር ነዉ

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Год назад +1

    ነፂየ እኔንም ወይ ኤፊን ወይም ብሩኬን አጋቡኝና ጉራጌ ልግባ ደስ ስትሉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 месяцев назад

    የማን ስርግነው ነፂ ያእንቺ ስርግ ነው እምንጠብቅ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Год назад +4

    መልካም ጋብቻ ትዳራቹ የብራሀም የሳራ ያርገው❤❤❤❤

  • @Rozatades-cc7mv
    @Rozatades-cc7mv Год назад +1

    ነፂዬ ሚዜዬ ነሽ ተዘጋጂ ሀገር ልገባ ነው❤❤

  • @hiwotassefa89
    @hiwotassefa89 Год назад

    እንኳን ደስ አላችሁ።🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ሰርጉ ላይ ብኖር ደስ ይለኛል።

  • @richo4500
    @richo4500 Год назад +2

    ለወንድ ቄቤ ስድብ ዛሬ አየሁኝ በጉሬጌ ባህል አይቼ አላቅም ወይስ የኛና የናተ ይለያል😮😊

  • @hfem3901
    @hfem3901 Год назад

    🌹🌹🌹ዋው ጉራጌ ግራ ድስ ተበርማ መልካም ችግ በይ 🥰🥰🥰

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw Год назад

    ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Год назад +1

    እኔ አድም ኪሎ ቢኦን ብለው ተራ ሲደርሳቸው እረ ትንሽ ይኡን የኔው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bakeytobe280
    @bakeytobe280 Год назад +3

    አቦ ጉራጌ ይመቻቹ የለምሊ ሰርግ ግን እግዚአብሔርን እመጣለው ማየት ከተመኘውት ውስጥ አንዱ ከናተ ቤት የሷ ሰርግ እና እርጉዝ ሆና ማየት

  • @elsakifle4061
    @elsakifle4061 Год назад

    ተመስገን ነዉ የሙሽራዋ እእት በቀሚስ አየዋት

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Год назад

    Nesey betam des ylale yen konjo y anchi mecha new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 Год назад

    Melkamya yankonjo congratulations natseya Yanamar yanchenem yasayen yankonjo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🍾🍾🍾🍾🎈🎈🎈

  • @እግዚአብሔርይመሰገን-የ6ወ
    @እግዚአብሔርይመሰገን-የ6ወ 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @martaafeshamamo1554
    @martaafeshamamo1554 Год назад

    ስላም እዴት ነሽ ነፃ ስልክሽን አስቀምጭልኝ

  • @rewuda3462
    @rewuda3462 Год назад +1

    😢😢 ሠርግሣይ ሆድ ይብሠኛል 🎉መልካም ጋብቻ

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 Год назад +2

    ልጁማለትእንደዚህነው❤❤

  • @RPhonetastic-kv5ip
    @RPhonetastic-kv5ip Год назад

    yanee maree yane ojoo siwaishii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Год назад

    Wow sitamiru ❤❤❤❤❤

  • @kemilaadem6935
    @kemilaadem6935 Год назад

    እኛ ሀገርም ውንድ ሴትም ልወጡ ስሉ ይዳራግላቼዋል 😂😂❤

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Год назад

    መልካም ትዳር ❤❤

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 Год назад

    Wey bahlachn dess sel eko❤❤❤

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Год назад +1

    እናተኮትለያላቹ ❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ባህላችሁ ደስ ይላል ግን በኛ በሸዋ ወንድ ልጅ ቅቢ አይቀባም

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 Год назад

    የሚገርም በህል ደስሲል

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Год назад +2

    👌👌👌👌👌ንቡር ኤረሳ የገኝ ሰብ❤❤❤❤

    • @ሠኒያቲዩብ
      @ሠኒያቲዩብ Год назад

      ሠብሥክራይብ ሰክችኝ አዠብር ዬቴ ትከሽ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Год назад

    በጣም ደስይላል ግን ኬኩ ባህሉን ላይመቅረብ አልነበረበትም

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Год назад

    ማሻአላህ ❤❤በራች❤ሳይሙረ❤❤😂😂

  • @Sufeyah
    @Sufeyah Год назад

    Awaye aseQanachu dase sele wawawwwwwo

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Год назад +2

    የገን ሰብ ትሽረማ ትረፈማ❤የገንሰብትሽረማትረፈማ ❤

  • @maratgudata7838
    @maratgudata7838 11 месяцев назад

    Wowwwwwwwww

  • @birtukaben
    @birtukaben Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ነፂየእወድሻለሑ ❤ከምንም በላይ መልካም ጋብቻ ይሑንላት ለሕታችን❤❤❤❤🍬🍬🍬🍬🍬

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 Год назад

    ፊቂር ቤታስብ ናቹ

  • @senaitkebede7851
    @senaitkebede7851 Год назад

    Netsi ያንቺስ ምቼ nw

  • @munababa-u3l
    @munababa-u3l Год назад

    ውየሺ እንዴሙ ነፂ

  • @alemhabesha6511
    @alemhabesha6511 Год назад

    ቅቤቤቤቤቤቤ ባይኔ ላይ ዘረ

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Год назад

    እህቷ ሱሪ ነው ሚያምርባት 😂😂የኔ ቢጤ ኮፍኳፋ😂😂

  • @SahayOtlako-ce9ji
    @SahayOtlako-ce9ji Год назад

    የተንቢዋው ባህላችደስይላል❤❤❤

  • @FrayutAbabu-cu9ul
    @FrayutAbabu-cu9ul Год назад

    Wowo🥰😘😘💟💖💖💗

  • @lemra3523
    @lemra3523 Год назад

    አረ ስራ ልስራበት ❤❤❤

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw Год назад

    ነፂየየኔውድ❤❤❤❤❤❤መልካምየትዳርዘመን

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Год назад

    ኢትዮ ስገባ ምግባቸውን ለማየት ያብቃኝ

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    ወይኔ የታዬኝ ቂቤው ነው❤❤

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zefrzefr3568
    @zefrzefr3568 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ውብ ባህሌ❤❤❤❤❤

  • @gugugugu6679
    @gugugugu6679 Год назад

    Netse Arif neger new yakerebachut melkam gabcha

  • @FathiaF-f8k
    @FathiaF-f8k 7 месяцев назад

    🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Год назад

    ጉራጌ 💪💪💪💪የሰራ ሰዉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 месяцев назад

    ቅቤ መቅባት ቢቅርስ እኔ ጉራጌነን ግን እደዚህ ቅቤ እይቅባም እጭይዝጋል 7 ባትቤት የለም

  • @dhheshhd6288
    @dhheshhd6288 Год назад +1

    😍😍

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 Год назад

    ሰላም ነፂዬ