የፍሬ እህት ሽምግልና | ኢትዮጵያዊ ባህልን የጠበቀ የሽምግልና ፕሮግራም | ተመስገን
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- የፍሬ እህት ሽምግልና | ኢትዮጵያዊ ባህልን የጠበቀ የሽምግልና ፕሮግራም | ተመስገን
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022
ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን
ruclips.net/video/I1EJEDYnQrQ/видео.html
ፍሬ በናትሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ
@@rahelsintyehu2158 0911309632
dNA@@rahelsintyehu21583ev🎉irz121❤1111a11j😊
እንደዚህ ነው እንጂ ክብር ካለው ቤተሰብ የተወለደ ልጅንም በክብር ይፈቅዳል ልጅ ቤተሰብን አክብሮ ሲኖር ቤተሰብም ልጅን በክብር ልጃችንን አደራ ብሎ በክብር ይሰጣል የዳጊ family እና የፍርዬ ቤተሰብ ፈጣሪ እንዳቺ ጣፍጭ ትዳር እንዲሰጣት ምኞታችን ነው ለሰርጉ ደሞ እንዳትረሱኝ የጥሪ ወረቀት እፈልጋለው 😂😂😂 ፍቅር ያሸንፍል we lv u all the time❤❤❤
የተባረከ ትዳር ይሁን እንዲህ በአያት ተከቦ መዳር ትልቅ ነገር ነውና ሙሽሪትና ሙሽራ የልጅ ልጆቻችሁን እናንተም ለማየት ያብቃችሁ ኑሮቹሁ ይባረክ በቃ ልክ እኔ የምመኘው ኘሮግራም🙏
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ እንደዚህ ነው እንጂ ክብር ለቤተሰብ በጣም ደስ የሚል ነው የኢትዮጵያ ማንነት ይህ ነው ❤
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እሰይ እንደት ደስ ይላል አያቶች ለዚህ እድሜ ሰቶ ይህን ላሳያቸው እጎዚአብሄር ይመስገን
እዴህ ነው እራስንም ቤተሰብንም ማሰከበር ጎበዝ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
ከመቼ ወዲህ ነው ሽምግልና ሲኬድ በግና ወስኪ ተይዞ የሚኬደው እኛ የምናውቀው ሙሽሮች መልስ ሲመጡ በግና ውስኪ ይዘው ሲመጡ ነው የምናውቀው ባህል እንዴት እየተደፈጠጠ እንደሆነ እያየን ነው እናተ ደግሞ የዩቱይብ ብር ለማግኘት ብቻ ብላችሁ መልቀቅ ትክክል አይደለም ሲቀጥል ካህን በትሪ ይቀርብለታል እንጂ የተቆረጠ እንጀራ በሰሀን አያነሳም የቤተክርስትያን ህግ ካህናቶች እራሳቸው ሲያበላሹት ማየት እንዴት የሚያሳስዝን ጊዜ ደረስን ይህንን እያየ እግዚእብሔርስ እንዴት ይታረቀን ይሆን
እንዴዴዴ በጣም አካበድከዉ ምነዉ እነሱ ያመኑበትን አርገዋል በቃ መብታቸዉ ነው በፈለጉት መልኩ ማዘጋጀት። ውይ ሀበሻ ፣ እስኪ appreciation ልመዱ። 😮😮😮😂😂
እኝኝኝኝኝ ወሬኛ
ሲጀመር ኢትዮጵያዊያን ኩሩ ባህል አለ እነሱ እንደፈለጉ ማዘጋጀት መብታቸው ነው ወደፊት አገሪቱን ለሚረከቡ ልጆች ግን ማስተማራና ማሳየት ያለብን ያልተበረዙ የራሳችንን ባህል እንጂ ከነጭ ጋር የደበላለቅነው ባህል አይደለም ሴት ልጅ ወደ ወላጆቿ ቤት ሽማግሌ ስላክ ጭራሽ ቤተስብ የሚያውቀው ነገር የለም ትክክለኛው ሽምግልና ይሄ ሆኖ ሳለ ዘንድሮ ግን ነገሩ ሁሉ ከማን አንሼ ስለሆነ የሴት ቤተሰብ ድግስ ደግሶ ይጠብቃል ይህ ባህል ከየት መጣ አናውቅም የኢትዮጵያውያን ባህልም አይደለም እንደውም በቅርቡ ሁለት ልጆች ወልደው ለሴቷ ቤተስባች ሽማግሌ ተልኮ ድግስ ደግሰው ሲበሉም አይተናል ይህ ለእኔ የሚነግረኝ ከማን እንሼ ነው እንጂ ባህል አይደለም ዩቱዩበሮችማ ጭራሽ የእገሪቱን ባህል የሚደፈጥጡት እነሱ ናቸው እነሱ የዩቱብ ብር ካገኙ ባህላችን ባፍጢሙ ባደፋ ደንታቸው አይደለም ካሳዩን ያልተበረዘ የራሳችንን ባህል ያሳዩን ያለዚያ ይተውት የነሱን ከማን እንሼ ድግስ ለማሳያት ካልሆነ በቀር እንዲህ አይነቱ ስነስርእት የኢትዮጵያ አይደለም @melat እና @abebaba ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ የድግስ እራራ ካለባችሁ ግን ይህ ለእናተ ተስማሚ ቪድዮ ስለሆነ ይቅርታ
@@aezbmerid3612ዉዉዉይ ሳስበዉ በጣም complexame ነገር ነህ video ካልተመቸህ እኮ ወጣ ማለት ትችላለህ ወይም ደግሞ ላልገባህ explain አርጉልኝ ማለት discipline በተሞላበት መልኩ ከዛ በተረፈ በሰው ፕሮግራም ገብተህ አትቀባጥር። እስኪ አንተ የአኢትዮጵያን ባህል አስተዋዉቀን
@@melatgirma9609 እይ ትገርሚያለሽ እነሱ ለደገሱት ለምን ኮምፕሌክስ ይይዘኛል የበታችነት ስሜት ተሰምቷቸው ባህልና ታሪክ ሊያጠፉ ከተነሱት ወገን ስለሆንሽ ነው ኬፕሌክስ ምናምን እያልሽ የምትዘባርቂው ሀሳብ መስጠት መብት ስለሆነ ሀስቤን ሰጽቻለሁ አንቺ ግን እላዝኝ እበቃሁ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ደስ ይላል በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ያብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ለፍሬ ይብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአብራህም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸው ❤🎉
ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤ግን ትክክለኛ የሽምግልናን ወግ የጣሰ ፕሮግራም ነው።
እግዚአብሔር ጋብቻቸውን ይባርክ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤
የትኛዋን ህእተሽን ልል ነበር የአክስቴ ልጅ ናት አልሽ ፍርዬ ደስ ይላል በሀሉን እና ወጉን እንደዚህ ሲጠበቅ ክብር ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው❤❤❤❤❤😅
ደስ የሚል በሀላችን ነው ፍርዬ ደስ አለኝ ስመለክተው.ብበጣም ይጠቅማል ያስተምራል
እስመጨርሻው ያየሁት ይች ናት ኢትዮጵያ በትዝታ ሂድኩኝ 😍😍
❤🎉እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ ፍርዬ የተባረከ ቤተሰብ በስነምግባር አሳድጎ እንዲህ ወግ ማረግ ማየት እንዴት ያስደስታል
ዋው በጣም ደስ ይልስል ማርምን ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
እሰይ ባህል ስርዓታችንን የጠበቀ ሽምግለና ተባረኩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርቅ🙏
Tonde ena Mamye bezim alayehuachum Tonde kertsa lay nehe meselgn😊Yemechachu betam des yemil bahlachen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍሬ ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ለተጋቢዎቹም መልካም የጋብቻ ግዜ ያድርግላችሁ እላለሁ :: ነገር ግን ጥያቄ አለኝ እናንተም የሚበላውን የሚጠጣውን ቁርጡን ሁሉን አሞልታችሁ አዘጋጅታችሁ ጠብቃችሁ እነሱም ሽማጌሌዎቹ በግና ውስኪ ይዘው መጥተው እንዴት ድጋሜ ለምን እንደመጡ ይጠየቃሉ (ተጠየቁ) ሊከለከሉስ ይቻላል ወይይይ? እኔ የማውቀው እሺ ተብሎ የመጨረሻው ቀን ላይ ሽማግሌዎቹ የጋበዛሉና ለሰርጉ ቀነቀጠሮ የሚቀጠርበት የሚነጋገሩበት ቀን ነው መሆኑን የማውቀው ?
በትክክል እኛጋም እንዲህ ተዘጋጂቶ እሚጠበቀው ሽምግልናው አልቆ ለሰርጉ ቀን ለመቁረጥ ዲጋሜ ሲመጡ ነው በዚህ ዝግጂት እምንቀበላቸው ደስ ይላል ፕሮግራሙ ግን እዳዲስ ጥያቄ ባይኖረው ቀን ቆረጣ ነው ሊሆን እሚገባው ከዝግጂቱ አንፃር መልካም የትዳር ዘመን
እኳን ደሰ አላችው ጋብቻው ያብራምና የሳራ ያርግላችው❤
እኩዓን ደስ አላችሁ ቤተሰብ❤️ ለምን ከዚህ ቤተሰብ ጎደላችሁ እናንተስ አባቴ እና አጎቴ እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ እንግዲህ
hi deberya i know u we were a nighbougrhood at cmc so am so happy for u u so humble deberya GOD bless this marrige.
ዋው ሽማግሌዎቹ ግርማ ሞገሳቸው ሲያምር
መልካም የጋብቻ ዘመን ያርግላችሁ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
መታደል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸውንይባርክላቸው
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ያመረ የሰመረ ትዳረ ያረግላቸው ባህላች woow ነው
ዋው ድሰ ይላል ፍፀሚያቸው ያሳምረላቸው❤❤❤
እንካን ደስ አላቹህ ፍረየ🎉🎉🎉
ሀገሬ ተስፋ አላት አሁንም ባህሉን የሚጠብቅ አለ ተመስገን ፈጣሪ
Congratulations 🎊 👏 💐
ዋው!!!ካገቡ አይቀር እንዲነው 👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏የተባረከ ትዳር ይሁን
Egaziber Yimasegan Akun Lazi Qan Aderasachu Malakam gabachi Yihunalachu🎉🎉🎉🎉🎉
Des yilal btam bitliy ytijew berliy egan ymiwokelew tikeklgaw anget rejmemew berliy yhe new……..❤❤
ገብቻ ክቡርነዉ መኝታዉምንፁዠዉ።
Our culture 🧡🧡🧡🧡
Feri dagi bBetam new mewdachue lhulu family enqan dess alachue🇪🇷🇪🇷
የተባረከ ይሁን ትዳራ
ዋው ደስ ይላል❤
እኳንም ደሰአላችሁ
Melikami shigilina melikami gabicha👏👏👏👏👏💝💝💝💝💝💝
ፍርዬ: እና:ቤተሰቡ:እንኩአን:ደስ:አላችሁ:❤❤❤💞💞💞❤
Betam Des yilal
ዘመዶቼ ባለ ኮፍያ አባቴ እንዲሁም እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ
እንኳንደስአላችሁፍሬዬ❤❤❤🎉🎉
Mercy congra🎉
Beautiful marriage proposal ❤
ዋው እንኳንደሰአላቹ❤❤
ማሻአላህ
Zare tesaktolgn hulutegna negn 🤣egziabher ymesgen enpuan dena metachhu wd beteseboch ❤❤
congratulations 🎉
እግዚያቡሄርን አስቀድመሻልና ተባረኪ ትዳርሽ ይመር
የመጀመሪያውን ፈተና ወድቀዋል ምክንያቱም ሽማግሌ ቆሞ ሲጠይቅ በሁለቱም በኩል ያሉ ሽማግሌዎች ጋቢ መልበስ ግዴታ ነበር።
ዋውውው ደስ ስሲሉ
የናተ ቤት ምትመጣ እህትሽ
መስሎኝ ደስብሎኝ ነበር
የስችም ደስብሎናል
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንን
እንዴት ደሰ እንደሚሉ❤
Friy degame magbt amreng anchi shergud eidty
congra❤❤❤❤❤❤❤❤
ለኛም እን ዲቺ ኑሩያራግልን
ሰላም ፍርየ ዳጊ
Anduwam letageba nw ende fere ?
አሁን እኮ የፅጌ ፆም ነዉ እደትነዉ ስጋዉ
አንደኛ ነኝ ለዚህ
ምን ሆኘ ነው ላለቅስ ነበር ደስ ይላል😘
Elllllllllll Lesergua Yabkan Enkuan Des Alachhu
Are Dage kocho aydelem yemebalew chuko new 😃😃😃😃
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ 🙏🥰
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
ማሻ አላህ ወግ ባህሉን የጠበቀ ፕሮግራም❤
እንዲህ ነውጂ ወግ ማረጉ የምን ወንድ ተከትሎ መሄድ ነው
Nesty congara
❤❤❤
ፍርዬ እና ቤተሰቡ እንኩአን ደስ አላችሁ:: 👍🏽 ሁላችሁም ታምራላችሁ 🥰🇪🇹🙏🏽
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mitaye congra you deserve more blessing ❤❤
አንዳኘ ነኝ
❤
የመቼ ነው ??
😍😍
አንደኛ ነኝ ላይክ ❤
ስውዳቹ 👓👓👓👓👓👓🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ኣውነት ኣስመራ ነበር የመሰልኝ ፡❤❤❤❤❤❤
ተቅብለናል 😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
ኣብነ ዘበስመያት...።❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ
❤❤❤❤❤❤😂
ይሄ ሽምግልና በየ ወሩ ነወይ🤣
Awo zemede bizu sitehogni enedezih nw mene taregiwalesh Yene konjo ❤️
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤