Thank you so much Tsehay ! It is good to know our history. The Queen and the King worked very hard for their country. I wonder what will they say if they see today’s Ethiopia !
I like it . But your Narrative is very short. Next time try to explain more in details and those new generation can learn something from this History and others . Thank you so much. This History was hidden from the public for so many years because of worst Ethiopian politics since 1966.
የንግስታት ዘር አማራ💚💛❤️🌹🌹❤❤❤❤🙏
ሀላፊነት ማስተዳደር መምራት ቀላል አይደሉም ሰው ስተት ይሠራ ከስተቱ ደግሞ ይማራል ሃይለስላሴ ሥላሴ ና እቴጌ ብዙ ጥሩ ነገር ለኢትዮጵያ ህዝብ አድርጓል በነበሩበት ጊዜ ታሪከ ታሪከ ነው በጣም አመሰግናለሁ ፎቶግራፍ ስአሳየሸን good job thanks !
Please subscribe to my RUclips channel and send it to your family and friends
እውነት ነው
Thank you so much Tsehay ! It is good to know our history. The Queen and the King worked very hard for their country. I wonder what will they say if they see today’s Ethiopia !
እናቴ እተጌ መነን ት/ቤት ነበር የምትሰራዉ እተጌመነንና ልጆቻቸዉን ብዙን ጊዜ ት/ቤቱን ሊጎበኙ ሲመጡ ታገኛቸዉ እንደነበር ነግራኝ ነበር የተለያዬ ፎቶዎች በዛ ጊዜ የወጡ በጋዜጣም ሆነ በመፀሄት ላይ የወጡ አልበም አላት አሁን በህይወት የለችም ነፍሶን ይማር
❤❤❤
ትምህርት ቤቱን ወደዱሮውና ትክክለኛ ስሙ ለመመለስ campaign መደረግ አለበት::
ግሩም ትልቅ ቁም ነገር ነው ያካፈልሽን( ይቅርታ አንቺ በማለቴ) እናም ከእናትሽ አልበም ታሪክና ፎቶዎችን ብታካፍይኝ ደስታውን አልችለውም::
ከአክብሮት ጋር
ግሩም ዝግጅት ነው። የእቴጌ መነንን ብዙም ያልተሰሙ እውነታዎችን እንድናውቅ ስላደረግሽን ክብረት ይስጥልን እናመሠግናለን። የያዝሽው እንድርዳሬ መልካም ነውና በርቺ።
🙏🏾
Please share my RUclips channel with your family and friends.
Thanks so so much keep going it's interesting program. God bleesing
Please subscribe to my RUclips channel and forward it to your family and friends. Thank you
Thank you very much.
I like it . But your Narrative is very short. Next time try to explain more in details and those new generation can learn something from this History and others . Thank you so much. This History was hidden from the public for so many years because of worst Ethiopian politics since 1966.
Great work
አሜን
Bemakrebesh-mesgana-yegbashal
❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ያረፉት ቀን የካቲት 7 የሚል አንዴ አምብቤ ነበር : የካቲት 8 ምናልባት የቀብራቸው ቀን ይሆናል::
ትክክል በዚያን ጊዜ ባልተማረ ባልሰለጠነ የጠለቀ እውቀት በሌለበት ወሳኝ የሆኑትን ነገሮች ለአገር ያመጡ ናቸው ልናመሰግናቸውና ልናከብራቸው ይገባል ዛሬስ እነሱን ?? ነቃፊዎች በዛ ታሪክ ያውጣው
🆙🆙🆙💚💛♥️
Who was her husband and how many kids she had with him
Hiwetachewen Begenet Yanurew .
የተወለዱት አምባሰል አውራጃ አምባሰል ወረዳ ፣ክርስትናየተነሱት ደልባ ጊዮርጊስ ቤ /ክ ነው የጁ የተባለው ልክ አይደለም።
ዘመድ።
እረ መላ ምቱ ህዝቦች
ዝም አትበሉ