Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እጅግዬ ቆንጆ የእርጥብ አሰራር ነው በጣም ያምራል በርቺልኝ👏👌❤🙏😋
አመሰግናለሁ በጣም
✡✡✡✡@@ejigemoya c😩☪☪☪🇦🇸✡✢✡✡✡
❤❤❤❤❤
የምወደው ልዩ ቁርስስ ።ዋው በተለይ ለ ፃም ወቅት
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ የኔውድ💕💕🌷😘😘
ማምዬ እጆት ይባረክ ስላካፈሉን በቀላል እንደሚሰራም ስላሳዩን እናመሰግናለን ይበርቱልን
ሰላም እጅግዮ የሀገሬ ዳቦ አሰታወሸኝ በጣም ቀለል ያለ የእርጥብ አሰራር ነው ያሰተማርሸን እናመሰግናለን ብዙ ሙያ ተምሬያው ከቻናል በርቺልን
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ በጣም ቆንጆ የርጥብ አሰራር ነው ወድጀዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👍👍
Ejashe yibarke Moya Eyasetamarshnen new tabarkelene barche
በጣም ደስ ይላል.. ቤት ዉስጥ ማግኘት በምንችለው ነገር መስራትሽ ይበልጥ ወድጀዋለው ❤
ዋው.... እትዬ እጅሽ ይባረክበጣም ጤነኛ ቁርስ ነው ፕሊስሼር ሼር ሼር... ስብስክራይብላይክ.... እትዬ መቼም መማማርአይደል... እጅሽ ላይ .. አቩካዶውንስትቆራርጭ... ቢላዋው አፈትልኮእጅሽን እንዳይጎዳሽ.. እስሀን ላይአርገሽ ቆራርጭ... በጣም ይቅርታግን ... ችግር አለብኝ ስውንእሚጎዳ ነገር ካየሁ... ከመቆርቆርአኮያ ነው 🙏🙏🙏✝️… ❤️❤️❤️💚💛❤️👈
በጣም አመሰግናለሁ አስተያየቱን ተቀብያለሁ
እንኻን ደህና መጡ ያምራል ሼር ላይክ ማማየ 😍😇🙏
አረ ያንቺ ሲታይም ምርጥ ነው እንኳን ተበልቶ ማሚዬ
ማሚዬ ሠላም ሰነበትሽ 👏💕🌷😘😘እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም ቤትሽ ክፍት ሙሉ ይሁን የሚወዱሽ መጠው አይጡሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ 👏
😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅
Thanks mother you are very creative I love it I will make it now.Great job 👍👏💗
Now I got the reason how your two daughters are very creative, devoted ... amlak zemenshen ybark Kongo Kurs
Thanks
Wow I always enjoy your lovely food mom thanks 🙏 for sharing God bless you!!!
እጆት ይባረክ ማማዬእናመሰግናለን
እኔ ዛሬ ለልጄ አንቺ የሰራሽውን ነው ቲማቲም ጨምሬበት ምሳ የቋጠርኩለት በጣም አሪፍ ነው ።🍔
እጅሽ ይባረክ ማሚየ
ምርጥ ነው በጣም ጥሩ ስራ የምታሳይኝ ጎበዝ ነሽ አበባሽን በጣም ምወዳቸው ግን ለምን አትቀርጭም አተካከሉን አሳይኝ ብዬ አልመጣሽም ተባረኪ
አሜን
በጣም ቆጆ ነው በርቺ እማ ሠላምሽ ይብዛ።።።።
ዋው ለነገ ቁርስ አሪፍ ሬሲፒ። እጅ ይባረክ 😚👍አንድ ጥያቄ ልጠይቅስልጆ እና ህልበት የተለያዩ ናቸው ወይ? የምንጠቀምባቸው ግብአቶችስ?
አዎ ይለያያል
@Abebech Mekebib አዎ ይለያያሉ ህልበት ከባቄላ ምስር እና አብሽ የሚሰራ ነው ስልጆ ከባቄላ ዱቄት ተገንፍቶ በሱፍ ውሃ በጥንቃቄ ተበጥብጦ ሰናፍች ተደርጎ የሚሰራ ነው
🙏🙏🙏🙏በጣም ያምራል እናመሰግናለን
ቆንጆ ነው ዳቦና ድንቹ ብቻ ቢሆን ካርቦሃይድሬት ብቻ ይሆን ነበር አቦካዶ ፕሮቲን ስላለው ቆንጆ ፖርሽን ነው thanks
Thank you
Hi mamye, betam yamral. . Question ? Besom Asa yebelal weys Ayeblam?
Ene albelam gn endesewu emnet ena astesaseb new
Amesegenalu :)
I am going to try the sandwich tomorrow ema after church.Wish me luck
ዋው ማማየ እጅሽ ይባረክ
ዋው የኔ እናት እጂሺ ይባረክ ❤❤🙏🙏
በጣም አሪፍ ነው
Thank you for sharing gobez ❤️🙏❤️
waw betam yamiral berichilgi
አረ ያንቺ ሲታይም ምርጥ ነው
🎉🎉🎉❤
ማሚዬ,ሠላምሽ,ይብዛ,ሸክላወቹ,ሠሐኖች,ያቀርብሽበት,አንቺ,ሡቅ,አለ?
አዎ በ0911207033 ደውሉ
በጣም እናመሰግናለን
WwwwMamibetamArfnwMigibu♥♥🙏
Mashaallah 👍👍👍👍👍
Wow
ኛሚ ኛሚ 😍👍
Mamiye berchilen konjo aserar new
Yine inate noriliye biwinet biwinet hoilo nigira nishina🍇🍇🍇🍇🍇🍇
Wedejewalew gen dereke endayel shenkuretena kematem akulaleteshe bihone demo yeteshale yehonal
አናቴ ኑሪልኝ
እናመሰግናለን የሜላት እናት
እኔም አመሰግናለሁ
እንዴት እንደምወድሽ
Err dabow ye hulet kene new ende... (:
♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ዎው ቆንጅ ነው
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
እጅግዬ ቆንጆ የእርጥብ አሰራር ነው በጣም ያምራል በርቺልኝ👏👌❤🙏😋
አመሰግናለሁ በጣም
✡✡✡✡@@ejigemoya c😩☪☪☪🇦🇸✡✢✡✡✡
❤❤❤❤❤
የምወደው ልዩ ቁርስስ ።ዋው በተለይ ለ ፃም ወቅት
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ የኔውድ💕💕🌷😘😘
ማምዬ እጆት ይባረክ ስላካፈሉን በቀላል እንደሚሰራም ስላሳዩን እናመሰግናለን ይበርቱልን
ሰላም እጅግዮ የሀገሬ ዳቦ አሰታወሸኝ በጣም ቀለል ያለ የእርጥብ አሰራር ነው ያሰተማርሸን እናመሰግናለን ብዙ ሙያ ተምሬያው ከቻናል በርቺልን
አመሰግናለሁ በጣም
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ በጣም ቆንጆ የርጥብ አሰራር ነው ወድጀዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👍👍
አመሰግናለሁ በጣም
Ejashe yibarke Moya Eyasetamarshnen new tabarkelene barche
በጣም ደስ ይላል.. ቤት ዉስጥ ማግኘት በምንችለው ነገር መስራትሽ ይበልጥ ወድጀዋለው ❤
ዋው.... እትዬ እጅሽ ይባረክ
በጣም ጤነኛ ቁርስ ነው ፕሊስ
ሼር ሼር ሼር... ስብስክራይብ
ላይክ.... እትዬ መቼም መማማር
አይደል... እጅሽ ላይ .. አቩካዶውን
ስትቆራርጭ... ቢላዋው አፈትልኮ
እጅሽን እንዳይጎዳሽ.. እስሀን ላይ
አርገሽ ቆራርጭ... በጣም ይቅርታ
ግን ... ችግር አለብኝ ስውን
እሚጎዳ ነገር ካየሁ... ከመቆርቆር
አኮያ ነው 🙏🙏🙏✝️… ❤️❤️❤️
💚💛❤️👈
በጣም አመሰግናለሁ አስተያየቱን ተቀብያለሁ
እንኻን ደህና መጡ ያምራል ሼር ላይክ ማማየ 😍😇🙏
አመሰግናለሁ በጣም
አረ ያንቺ ሲታይም ምርጥ ነው እንኳን ተበልቶ ማሚዬ
ማሚዬ ሠላም ሰነበትሽ 👏💕🌷😘😘
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም ቤትሽ ክፍት ሙሉ ይሁን የሚወዱሽ መጠው አይጡሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ 👏
😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅
Thanks mother you are very creative I love it I will make it now.
Great job 👍👏💗
Now I got the reason how your two daughters are very creative, devoted ... amlak zemenshen ybark Kongo Kurs
Thanks
Wow I always enjoy your lovely food mom thanks 🙏 for sharing God bless you!!!
እጆት ይባረክ ማማዬ
እናመሰግናለን
እኔ ዛሬ ለልጄ አንቺ የሰራሽውን ነው ቲማቲም ጨምሬበት ምሳ የቋጠርኩለት በጣም አሪፍ ነው ።🍔
እጅሽ ይባረክ ማሚየ
ምርጥ ነው በጣም ጥሩ ስራ የምታሳይኝ ጎበዝ ነሽ አበባሽን በጣም ምወዳቸው ግን ለምን አትቀርጭም አተካከሉን አሳይኝ ብዬ አልመጣሽም ተባረኪ
አሜን
በጣም ቆጆ ነው በርቺ እማ ሠላምሽ ይብዛ።።።።
አሜን
ዋው ለነገ ቁርስ አሪፍ ሬሲፒ።
እጅ ይባረክ 😚👍
አንድ ጥያቄ ልጠይቅ
ስልጆ እና ህልበት የተለያዩ ናቸው ወይ? የምንጠቀምባቸው ግብአቶችስ?
አዎ ይለያያል
@Abebech Mekebib አዎ ይለያያሉ ህልበት ከባቄላ ምስር እና አብሽ የሚሰራ ነው ስልጆ ከባቄላ ዱቄት ተገንፍቶ በሱፍ ውሃ በጥንቃቄ ተበጥብጦ ሰናፍች ተደርጎ የሚሰራ ነው
🙏🙏🙏🙏በጣም ያምራል እናመሰግናለን
ቆንጆ ነው ዳቦና ድንቹ ብቻ ቢሆን ካርቦሃይድሬት ብቻ ይሆን ነበር አቦካዶ ፕሮቲን ስላለው ቆንጆ ፖርሽን ነው thanks
Thank you
Hi mamye, betam yamral. . Question ? Besom Asa yebelal weys Ayeblam?
Ene albelam gn endesewu emnet ena astesaseb new
Amesegenalu :)
I am going to try the sandwich tomorrow ema after church.
Wish me luck
ዋው ማማየ እጅሽ ይባረክ
ዋው የኔ እናት እጂሺ ይባረክ ❤❤🙏🙏
አሜን
በጣም አሪፍ ነው
Thank you for sharing gobez ❤️🙏❤️
waw betam yamiral berichilgi
አረ ያንቺ ሲታይም ምርጥ ነው
🎉🎉🎉❤
ማሚዬ,ሠላምሽ,ይብዛ,ሸክላወቹ,ሠሐኖች,ያቀርብሽበት,አንቺ,ሡቅ,አለ?
አዎ በ0911207033 ደውሉ
በጣም እናመሰግናለን
WwwwMami
betamArfnwMigibu♥♥🙏