ለወንድም ለሴትም ጸጉር የአምላ ፓውደር በሀብሽና ካስተር ዘይት 🤗🤗🙈💞💞💞💞

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 237

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo  6 лет назад +20

    ሰላም የሀገር ልጆች ዛሬ የሰራሁት ውህድ ለወንድም ምርጥ ነው በዚህ አጋጣሚ ዩቱብ ላይ ምትሰሩ ልጆች ፔጃችሁን ማስተዋወቅ ምትፈልጉ ከሆነ በኢንቦክስ Ethiopian hair chat ላይ አናግሩኝ ልረዳችሁ ዝግጁ ነኝ ግን የራሳችሁ የሆነ ስራ ይኑራችሁ አበረታታችሁዋለሁ

    • @Max-vc5gs
      @Max-vc5gs 6 лет назад

      Tita Ethiopia Eldu konjo አኔ ፀጉሬ አለቀ ደብል አምላ አላገኝም ሀብሽ በቻ ልቀባ ወይ እሩታ እባክሽ ጨንቆኛል

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  6 лет назад

      ሜላት ነይ ሰኞ ላይቭ ላይቭ ላይ ገብተሽ በፌስብክ እራስሽን አስተዋውቂ ቅድሚያ አስገባሻለሁ ለ 1 ሰአት ከ30 ደቂቃ አለሁልሽ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  6 лет назад +1

      @@Max-vc5gs እህት ትችያለሽ ምርጥ ነው

    • @lenas.m5209
      @lenas.m5209 6 лет назад +2

      ማሬ በጣም አመሰግናለሁ የምታውቂውን ስለምታካፍይን የኔ ጥያቄ ቆዳዬ ቅቤም ቅባትም ሳረግበት በፍፁም ቆዳዬ አይቀበልም ወደፊቴነው የሚወርደው ሌላ ደሞ ፀጉሬ የመነቀል ባህሪ ሳይሆን ጫፍጫፉ ነው የሚሰባበረው ምክርሽን ብታካፍይኝ ደስተኛነኝ

    • @kidestyedengelljia5865
      @kidestyedengelljia5865 6 лет назад

      በእናትሸ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ከሚባለዉ በላይ ነዉ ፀጉሬ ሳበጥረዉ በጣም ብዙ ፀጉር ነዉ የሚነቃቀለዉ መነቃቀል ከጀመረ 6 ወር ሆነዉ በጣም ሲነቃቀል ሆስፒታል ሔድኩ ከዛ ምንም እዳልሆነ ነገሩኝ እስኪ ምን እንደማደርግ ንገሪኝ የኔ ቆንጆ !

  • @hanaabate9365
    @hanaabate9365 6 лет назад

    በጣም አድናቂሽ ነኝ የምትሰሪያቸዉ ትሪትመቶች በተለይ ከሞላሰስ ጋራ የሚዋህዱት ዉህዶች በጣም ፈጣን ለዉጥ አሳይተዉኛል ለኔም ለልጆቸም ፀጉር !
    Thank you very much!!!

  • @tigstbelay4696
    @tigstbelay4696 6 лет назад

    እህቴ እናመሰግናለን በጣም እኔ ጸጉሬ በጣም ይነቃቀልብኛል አሁን ላይ በጣም ስስ ሁኖብኛል ምን ልጠቀም ትይኛለሽ እና ዘይት አምላ እና አብሹን ብቻ ልጠቀም ወይ ይቻላል ምክርሽን እፈልጋለሁ መፍትሔ ካለሽ መላ በይኝ እራሴ ባዶውን ቀረ

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 6 лет назад +1

    Yetrfwn wehd maskmt yechalel woy ? Yt eanskmtw ? Tnx Retye❤

  • @nuriyaali4324
    @nuriyaali4324 6 лет назад

    እኳን ደና መጣሽ ቃልዬ እጅሽ ይባረክ ኮመት ብዙ ግዜ ባልፅፊም አድናቂሽ ነኝ የምትሰሪያቸውን ዘይቶች ተጠቃሚ ነኝ ሁሉንም ባለገኘውም ግን ፀጉሬ በጣም ለወጥ አለው አለሀምዱሊላህ በፊት ፀጉሬ ጥሩ ነበረ ግን ሰደት ላይ በጣም ተበላሽቶ የዛሬ 2 አመት አገረ ሰገባ ቤተሰብ በጣም ደገጠው ምን ሆነ ፀጉረሽ በለው ያሰጨነቁኝ ነበረ አሁን ግን አላህ አቺን ሰበብ አረገልኝ አሁን ቭዲዬ ኮል ስናወራ ማሻ አላህ ፀጉረሽ ተመለ ሲሉኝ እድሜ ላቺ እላለሁ አሁን ያሰቸገረኝ ነገረ ጫፉ ይደረቃል ምን ላረገለት ቃልዬ ፀጉሬ ከውሃ ከላይ የሚሰፈፍ ነው የምጠቀመው ቅባት አቦከዶ የጥቁረ አዝመድ አለመድ ዘይት ዘይቱን ኮኮናት ሁሉንምባድነት አቀላቅዬ ነው ምጠቀመው እድገት ላይ በጣም ለውጥ አለው ፀጉሬ የጫፉ ድረቀት አሰሰበኝ መላ በይኝ

  • @nassarnassar8699
    @nassarnassar8699 6 лет назад

    ሪታዬ ከአምላ ዘይት ጋር። አብሹን ብጠቀመውሣ ? ፖውደሩን አጣሁ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 5 лет назад

    ሀይ ሪቱዬ እንዴት ነሽ አዲስ ተከታታይ ንኝ በጣም ነው ደስ ያልኝ እና ጥያቄ አለኝ ፀግሬንሽንኩርት ተቀብቼ በጣም ነው የተስማማኝ ግን ሽታው በቶሎ አይለቅም ምን አይነት ዲፕ ኮንዲሽነር መጠቀም አለብኝ thank you

  • @hanaabate9365
    @hanaabate9365 6 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ መልካሟ. ሴት ቃልኪዳን!
    እንኩዋን ለአዲሱ አመት በሰላም እስከ ቤተሰቦችሽ አደረሰሽ !

  • @habetamtam7754
    @habetamtam7754 5 лет назад

    እናመስግናለን እህታችን ፀጉሬን ባሳድገው ብየ አምላ ዱቄት ብየ አምላ ዘይት፣አብሽ እና ጥቁር አዝሙድ አመጣልኝ ሹፌሬ ግን ዛሬ ልሞክርው ነው

  • @mloves1346
    @mloves1346 6 лет назад

    ሰላም እንኳን አደርስሽ .በርግጥ ከዚህ በፊትም ልኬ ነበር.አልመለሽልኝም .ለፀጉሬ የምጠቀመው ቅባት .ኮከናት ኦይል ነው ፍሳሹን። ማለት ነው ሻንፓየ ዶፍ ነው ግን ፀጉሬ ይቆራረጣል በጣም ይውድቃል .እድገት አለው ከበፊቱ ትንሽ .ግን መነቃቀሉ እየባስበት ነው የሚሄደው .ሳበጥረውም በወሀ ነው ቀስ ብየ .ለምን እንደሚቆራረጥ አይገባኝም እስኪ መግትሄ ካለሽ .እኔ ዱባይ ነኝ .ያለሁት

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    ቃልየ እንኳን ደና መጣሽ እኳን አብሮ አደረሰን ልጆችሽን ሳሚልኝ እሽ በተረፈ እሽ እስኪ እሞክረዋለሁ የኔ ፀጉር እማ አለቀ እየተነቀለ በተልይ የፊት ለፊት ፀጉር

  • @tirsita8685
    @tirsita8685 6 лет назад +1

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ሁሌም ምርጥ እና ጥሩ የሆነ ነገር ስለምታስተምሪን አመሰግናለሁ።

  • @habetamtam7754
    @habetamtam7754 6 лет назад

    በዘይት ዘይቱን ብጠቀመው ምን ችግር አለው እህት

  • @afometigstebezo1303
    @afometigstebezo1303 6 лет назад

    ቃል እንዴት ነሽ ስላም ነው እኔ ምለው ፀጉርሽ ይዘቱ ዊግ ነው ሚመስለው እስታይሉን ለወጥ አድርጊና ለውጡን እንድናይ ማለት ነው ማለትም እሳት ተሰሪተሽ ለምን ሁሌ አንዳይነት ስለሆነ በበምንም ማወቅ አንችልም አንቺ ከምትይን ውጪ ባንቺ ላይ ስናይ ነው እኛም ለመሞከር ምንነሳሳው ብዬ ነው ለውጥ የለውን ማለቴ ሳይሆን በጣም አለው ካንቺ ተምሬ
    በጣም ቡዙ ለውጥ አግኝቻለው

  • @awiethip9874
    @awiethip9874 6 лет назад +6

    እናመስግናለን እህት ግን የአምላ ፓውድር ማለት ምንድን ነው

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 6 лет назад +1

    የሮዝመሪው ለራሱ በጣም ቆንጆ ነው ሞክሬው በቃ እጠቀመዋለሁ አሁንም። እዚ ቤሩት ላይብዙ አላገኘሁትም ያለሁበት አካባቢ እፈልግለሁ የተፈጨውን ሀብሽ በተረፈ በርቺ

  • @belindaaboneh8723
    @belindaaboneh8723 5 лет назад

    አምላውን ብቻ መቀባት ይቻላል????

  • @bireshbirty4347
    @bireshbirty4347 6 лет назад

    Amla pawder algegnewem oil bihon chiger alew titiye?

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 6 лет назад

    Enamesegnalen titaye konjo gin amla powderun kalagegnens?

  • @uaeuae4938
    @uaeuae4938 6 лет назад +1

    ጥሩነው በጣም አላህጤና ና እዱሜ ይስጥሽ ።ከምንም በላይ አቺ በራስሽ ላይ ሙከራ አርገሽ ማሳየትሽ። ከምንም በላይ አሪፍነው ቀጥይበት ።

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    የኔ ውድ እናመሰግናለን የኔ ጸጉሬ ጫፍ ጫፉ መንታ ብቻ ነው በዛላይ ይተሳሰራል ሳበጥረው እንዳለ ወፍጮ ቤት ያስመስለዋል እቤቱ በሙሉ መፍትሔ ካለሽ ውዴ

  • @getac9506
    @getac9506 6 лет назад +1

    እንካን አብሮ አደረሰን እህት የእኔ መልካም አረብ አገር ምን ይባላል አምላ ፓውደር

  • @eritreaweldegiorges2691
    @eritreaweldegiorges2691 6 лет назад

    🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻መልካም በዓል ይሁንልሽ ሪታዬ እንሞክረዋለን እናመስግናለን ❤️❤️❤️

  • @mekdesgetaneh7276
    @mekdesgetaneh7276 5 лет назад

    አምላ ፓውደር ስሙን ብእንግሊዘኛ ምን ይባላል?

  • @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ
    @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ 6 лет назад

    ሪታየ እር የግንባሬ ፀጉር የሴፉን ፈንታውን መስሏል መላ በይኝ

  • @genet937
    @genet937 3 года назад

    እሪታየ ለሽበት እና ለማድያት ንገሪኝ

  • @smretasgedomgebremedhen1673
    @smretasgedomgebremedhen1673 6 лет назад

    Titaye konjo ene Eritrean negne gin videosh betam yiketatelalu geta yibarkish gobez nesh degmo ye habish malet be English min malet endehone litnegrigne felige Grazie.

  • @dhd300
    @dhd300 6 лет назад

    አምላ ባውደር በአረበኛ ምን ይባላል ንገሩኝ

  • @meserethhile4041
    @meserethhile4041 6 лет назад

    ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀን መሥቀሉ በሠላም በሠመም አደረሣቹ አደረሠን እናመሠግናለን የኔ መልካም መልካም ባአል ይሁንላቹ

  • @belindaaboneh8723
    @belindaaboneh8723 5 лет назад

    መቀባት ይቻላል???

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 6 лет назад

    እንኳን አብሮ አደርሰን!!
    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ፍቅር ሰላም ከነቤተሰብሽ ሽኮሪና!!

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ 6 лет назад

    እህቴ መልካም ብኣል። ካስተር ምባል ያልጠየቅኩት ፋርማስ የለም።በኣረብኛ ምን ይባላል? ይቅርታ fb page kalesh nigerin

  • @nardosfanial3735
    @nardosfanial3735 6 лет назад

    Kalye inqah bselam metash egziabher ybarksh betam newu yemamesgnsh gobez nesh berchi

  • @rutaaraya5666
    @rutaaraya5666 6 лет назад

    ታዲያስ ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛልን ስለምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ 5 лет назад

    እባክሽ አድስ ናኝ አምላ ማለት ምን ማለት ነው

  • @jasmayun8619
    @jasmayun8619 6 лет назад

    ቃሉ አብሹ በጣም ተስማምቶኝ ነበር ግን ሽታው ከማዳምጋ እያጣላኝ ነው ሽታውን የሚያጠፋ ነገር መላ በይኝ

  • @Mo-ki6lm
    @Mo-ki6lm 6 лет назад

    እህት ሁሌየም ት/ትሽን እከታተላለሁ ግን አሁን ያሥተማርሽው አልገባኝም አምላ ምድነው ግልፅ አርጊልን

  • @rahelnoreyi3413
    @rahelnoreyi3413 6 лет назад

    አምላ ምድንነው የምን ቅጠል ነው?

  • @ናይማርያምባርያእየናይኣም

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን
    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ!
    እናመሰግናልን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    እናመሰግናለን ሪታየእኔ ካልሺቀን ጀምሮ ፌክስእና ካስተርኦይል ግባሬጋ እቀባለሁ ግንምንም አይነት ለዉጥ የለም ብዙሰዉ አብቅሎልናል ይላል ምንይሻለኝ እምቀባዉ ፌክስያቃጥላል

  • @hfyhgh886
    @hfyhgh886 6 лет назад

    ማማዬ አምላ ፓውደር ምንድነው አላቀውም

  • @taibahmohamed7216
    @taibahmohamed7216 6 лет назад

    ስሚ እህት ጠጉሬን ታጥቤስወጣ በጣምይሞቀኛንእራሴን ምላርግ ከሙከየፋ ፍሏፊትእቆማከሁ እስኪደርቅ

    • @طيبهمحمد-ه2ح
      @طيبهمحمد-ه2ح 6 лет назад

      ኧረ ጥሩ አይደለም ሻወር ወስዶ ሙከይፍ እህት ችግር ሊያመጣብሽ ይችላል በጣም አስቸጋሪ ነው ይቅርብሽ

  • @zizu8145
    @zizu8145 6 лет назад

    እናመሰግናል ቃልየ ለሁሉም አይነት ፀጉር ይሆናል አይደል

  • @rakiethio864
    @rakiethio864 6 лет назад

    ቃልዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ውድድድ😘😍 በርቺልን እናመሰግናለን።

  • @konjoogobaziberchjod3476
    @konjoogobaziberchjod3476 5 лет назад

    አምላ ማለት ምን ማለት ነው ለምትሉት በእንግለዘኛ አምላ የምል ፅፋ አለው አረብ ሀገር ለምትኖሩ አጣር ቤት አለ

  • @naifalghamdi1566
    @naifalghamdi1566 6 лет назад

    የእኔ መልከ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናመሰግናለሁ

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 6 лет назад

    ቃሉ ሰላም ነው። በርቺ እሺ ሆዴ ጎበዝ ልጆችሽ ደናናቸው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zuzunegyabatelij5647
    @zuzunegyabatelij5647 6 лет назад

    yena eht betam amesegnalehu yena tsegur ekul ayadlem beteley mehalu mn ladrgewu

  • @Tube-qj5tn
    @Tube-qj5tn 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ ቃልየ በርች

  • @summayyasummayya6736
    @summayyasummayya6736 5 лет назад

    አምላድቄት ምንድንነዉ

  • @lailaandris4111
    @lailaandris4111 6 лет назад

    አምላ ማላት ምን ማለት ነው ሀብሽ ስሙ ስሙ ምን ድነውእስረጅኝ

  • @ethiobrands7351
    @ethiobrands7351 5 лет назад

    amla yet new migegnew ethiopia ale?

    • @mulutesfeu3056
      @mulutesfeu3056 4 года назад

      Hi Endat ZNesh ye Amela pawder. Ethopia yet agenalu ?

  • @እግዚአብሔርእረኛነው

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @amatube456
    @amatube456 6 лет назад

    kali betam amesegenalehu enem ahun ejemeralehu.

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 6 лет назад

    👍👍👍👍👌👌

  • @fatumaseid6424
    @fatumaseid6424 6 лет назад

    እረ የኔ ፀጉር አለቀ ጠነቃቀለ በጣም ለፀጉሬ ተጨንቄ አላቅም ነበር ሻወር ስወስድ ከውሀውጋ ውልቅ አለ በአድ አስቀምጨ ሳየው ደነገጥኩ ለጎደኞቼ ስልከው ፎቶ አስቼ ለምን ተላጨሺ ነው ያሉኝ ጫፍም ደረቀ ይሰነጣጠቃል ብዙ ነገር ሞከርኩ መፍትሄ የለም

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው

    ሰሚ የኔ ማር ሰለምነሽ ወይ እነ ቪክሱን ፈቶውን እንዴት ልለኪልሽ ግን የኘ ሰመየዊ ነው የንች አይነት አለዬሁም አስት መልሽ

  • @fatmaahmed3715
    @fatmaahmed3715 6 лет назад

    አምላ ምንድን ነው ሪታየ

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 6 лет назад

    Selam ritayee yene marrrrrrr amesegenalehu berche 🙌

  • @aqaq9431
    @aqaq9431 6 лет назад

    selam yena konjo endet nesh aned negr laschgrsh ye vekeci foto. laklgna

  • @jdhx2032
    @jdhx2032 6 лет назад

    ያኔ ማር እግዚአብሔር ይባክሽ

  • @Max-vc5gs
    @Max-vc5gs 6 лет назад

    እሩታ እባክሽ የፌስቡክ ስምሽን ነገረኝ ጥያቄ አለኝ ፀጉሩ አለቀ እባክሽ ምክርሽን እፈልጋለሁ

  • @WardaA-t8f
    @WardaA-t8f 3 месяца назад

    ቃሊዬ መሊካምሰው እናመሰግናሊን❤

  • @desetadeseta8346
    @desetadeseta8346 6 лет назад +1

    እኔ ያልሽውን ስሄድ ስገዛ ስሞክር ነው የምውለው አሁን እግሬ የቀጠነው አምላ ፓውደር ፍለጋ ነው ህንድ ሱቅ አልሽ የምን አምላ ፓውደር ነው እያሉ አሾፉብኝ አረብ የራሱንም ምርት እንኳን በንግሊዝኛ ብትጠይቂው አላቀውም ነው የሚለው እባክሽ ሌላ ስም ካለው ሳላመሰግንሽ የማላልፋው ጸጉሬን ከሞት አትርፈሽዋል ተባረኪ ስለ አምላው አደራ ንገሪኝ ያለሁት ጆርዳን አማን ነው በሀረብኛ ስም ይኞረው ይሆን አ.አ የት ይገኛል

    • @meseretmogos2473
      @meseretmogos2473 5 лет назад

      እህት ህንዶች ሱቅ አለ አምላ ፓዉደር ነዉ ስሙ ሌላ ስም የለዉም

  • @helenbegashaw7315
    @helenbegashaw7315 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 6 лет назад

    ፀጉሬን ከታጠብኩት 15 ቀን በልጦኛል አልሺሳ እህት ኧረ እኔ 15 ቀን ቀርቶ 3 ቀን አላቆየውም ስታጠብ በየቀኑ ነው የምታጠበው 🙆አንዳንድ ጊዜ 3 ቀን አቆየዋለሁ እንጂ 15 ሁሉ አይቆሺሺም? 😳😳

    • @batekonijooo9103
      @batekonijooo9103 6 лет назад

      ara baxame yebalashebeshal. Konijoo. Ena dobyi nawe yalawete 15 kane akoyecha. Nawe. Metaxabawe. Baxam. Erashem. Nawe

    • @zinetmollazinetmolla591
      @zinetmollazinetmolla591 6 лет назад

      😊😊😊😊😊😊 አችየኔቢጤነሺ በተለይ አረብአገር አሠራምሥትቀን ቢቀመጥ ፀጉራችን ወሀሣነካው እንገማን እመንኝ ቀዝቃዛ አገርኩመቸም ያውባልሀለለ😁

  • @ሙሉደጀን
    @ሙሉደጀን 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад

    እኳን አብሮ አደርስን እህታችን አሜን የሁላችንም ስላማችን ይብዛ

  • @rewitube6447
    @rewitube6447 6 лет назад

    የአምላ ዘይቱን ብንጠቀም አይቻልም castl oli የለኝም አበሽእና የአምላዘይት ብቻ ከሆነ ችግርአለው

  • @امريانامريان-و7ع
    @امريانامريان-و7ع 6 лет назад

    የአምላ ፓውደር ማለት ምን ማለት ነው

  • @gghrhjgj2896
    @gghrhjgj2896 6 лет назад

    የትየ ነው የሚገኝው መበጥበጫው እህት

  • @haihahmaad3098
    @haihahmaad3098 6 лет назад

    ፀጉሬ በጣም ብዙ ነው ቃል ግን ቁመቱእንቢ አለኝ

  • @hanaalebachew6747
    @hanaalebachew6747 6 лет назад

    በናታችሁ ቪክስ እሚባለውን ነገር ሀገር ውስጥ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ጠቁሙኝ አዲስ አበባ የት ቦታ እንዳለ ማወቅ አልቻልኩም በጣም ነበር የግንባር ጸጉር እንደሚያሳድግ ሰትናገር ደስ ያለኝ ግን አልተሳካልኝም

    • @han3325
      @han3325 6 лет назад

      JH cosmotics alelish wagaw 1250birr

  • @lailaandris4111
    @lailaandris4111 6 лет назад

    እረ የኔ በፊት ሀሪፍ ነበር አሁን ግን እየተበጣጠስ ብኝነው በአላህ ምን ይሻላል

  • @melkam9938
    @melkam9938 6 лет назад

    ፀጉረ የሚያለሰልስ ንጋሪኝ

  • @selamiyoutoubyoutoub3401
    @selamiyoutoubyoutoub3401 5 лет назад

    Selami ryetaya tigwoirya eyatinikila aliki esekye yehin emwoikirwaliuih

  • @bilenazene6843
    @bilenazene6843 6 лет назад

    😍😍

  • @ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ
    @ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ 6 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ ምርጥ😘😘😘

    • @naomidemeke6532
      @naomidemeke6532 6 лет назад

      Thank you this for me I will try I try money things it doesn't work for me my hair get empty

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 6 лет назад

    አምላ ፖዉደሩን የት እናገኘዉ ቃል አጣዉት

  • @desetadeseta8346
    @desetadeseta8346 6 лет назад

    እህትዬ ይህንን ጥያቄ ላልመለሽልኝ እታዘብሻለሁ አምላ ፓውደሩን የት ላግኝ አገርቤት ንገሪኝ ከዚ በፊት እነግራችሆለሁ ብለሽ ነበር አሁን አገሬ ልገባነው ንገሪኝ አደራ በትንሽቱ ልጅሽ እግሬ ቀጠነ ያለሁበት አላገኝሁም አደራ አደራ

  • @ውሽትአልውፕድም555
    @ውሽትአልውፕድም555 5 лет назад

    አምላክ ምንድን ነው

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 6 лет назад

    ብግር እየወጣብኚ አሥቸግሮኛል መላ በይኚ እህቴ ሊቢ አለገኚሺም ለምን እንድሆን አላውቅም

  • @hadi6037
    @hadi6037 6 лет назад +2

    እኔ ፐርም ተጠቃሚ ነኝ ያለ ፐርም ፀጉሬ በጣም ነው እሚያስጠለም ምን ላድርግ እስኪ ምክራችሁን አካፍሉኝ

    • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
      @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 6 лет назад

      ካስተርኦይል እና ኮኮናት ኦይል ተቀቢዉ እኔም እዳችዉነኝ

    • @hadi6037
      @hadi6037 6 лет назад

      ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር
      እና ማሬ ፐርም ሳልቀባ እሱን ብቀባ አሪፍ ይሆንልኛል

    • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
      @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 6 лет назад

      @@hadi6037 እኔከፐርሙላይ ነዉ የምቀባዉ ቅባቶቹን ጡሩነዉ ለኔ

    • @selamselam9719
      @selamselam9719 6 лет назад

      Perm yenkewun thegurshn kurchiwu ystekaklshal

    • @selamselam9719
      @selamselam9719 6 лет назад

      Enm betam tebelashtobgnal befit ahun gn slkortkut testekaklol

  • @gggdgjb3143
    @gggdgjb3143 6 лет назад

    አሚን ተባረኪ

  • @ሳራአማን-ጀ6ዸ
    @ሳራአማን-ጀ6ዸ 6 лет назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህት አምላ ፍውደር ስሙን በአረበኛ ካወክሽ ንገሬ ይቅርታ

  • @madinaahmed688
    @madinaahmed688 6 лет назад

    አምለ ምንድነው መር

  • @محلالاحبه-و7ك
    @محلالاحبه-و7ك 6 лет назад

    የኔ እህት አሜን

  • @helenbirhanu2945
    @helenbirhanu2945 6 лет назад

    እናመሰግናለን ማር

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад +1

    እኔኳ አላገኝም እንደግዚአብሔር ፍቃድ ወደ ሃገሬ ልገባነው ከወር በሗላ

  • @nejatali9327
    @nejatali9327 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ሀያትአብደላህ
    @ሀያትአብደላህ 6 лет назад +10

    መቼ ነው ግን ፀጉርሽን ምታበጥሪው ይጨንቃል

  • @MimiMimi-ip5vn
    @MimiMimi-ip5vn 6 лет назад

    Amla powder yet new yemigegnew

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ማር እናመሰግናለን

  • @omutube6877
    @omutube6877 6 лет назад

    የቀስል ፓውደር ይሆናል እንዴ ውዴ መልሽልኝ
    ኢሴንሻል ኦይል የለኝም ፊክስ ልጨምርበት እንዴ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  6 лет назад

      እህት የቀስሉን ፓውደር ለብቻው ተጠቀሚው ምርጥ ነው

    • @omutube6877
      @omutube6877 6 лет назад

      Tita Ethiopia Eldu konjo እሽ አመሰግናለሁ

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 6 лет назад

      የኛ tube ቀስልል ምንድንነው ማሬ

    • @omutube6877
      @omutube6877 6 лет назад

      Gold Love የቁርቁራ ቅጠል

  • @jtube3698
    @jtube3698 6 лет назад

    ስብስክራይብ ግጩኝ እስቲ ደስ ይበለኝ😘😍

  • @hirutmekonnen7014
    @hirutmekonnen7014 6 лет назад

    enamesgenalen betam bezu lewt eyageghehu New

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 6 лет назад

    ቃልዬ አንድ ቀን ተሰርተሽ ደሞ እንየው ተኮስ

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 лет назад

    Eshi thank you mar

  • @salamwendmu5848
    @salamwendmu5848 6 лет назад

    Yene melikam eshi ixeqemalo

  • @مريم-ج4ص7ج
    @مريم-ج4ص7ج 6 лет назад

    አምላ ምድን ነው