Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E182 - Part 182

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +417

    *እንኳን ለልደታ ለማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ **#ልደታ** ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ*

  • @selam9713
    @selam9713 5 лет назад +66

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
    ዮም ፍስሀ ኮነ ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም።

  • @yemariyamlg4011
    @yemariyamlg4011 5 лет назад +84

    እሯ እስኪ ትጂየ የምታስቀዉ ❤❤❤😘😘😁😁😁😁 የኒ ማር

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 5 лет назад +401

    ላገራችን ሰላም የምትምኙ ላይክ ግጩኝ ዘረኝነት ካገር እልም ብሎ ይጥፋ አሜን

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      @Hawa Hawa #አሜን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

    • @hdjdjxn8361
      @hdjdjxn8361 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን ፕጥፋ

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 5 лет назад

      @@mixlagend እሺ

    • @faisalaldhferri8978
      @faisalaldhferri8978 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @nlovenlove6129
      @nlovenlove6129 5 лет назад

      አሜን ይጥፋ

  • @selamawittesfaye6687
    @selamawittesfaye6687 5 лет назад +152

    ዛሬ በግዜ ተገናኘን እስኪ ራሄልን እሚወዳት ላይክ

  • @የአማኑኤልልጅነኝ-ጀ2ነ

    ውዴ የታዋህዶ ልጆች እንኳን ለእማቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በሰለም አደረሰችሁ

  • @hfjddjjd8486
    @hfjddjjd8486 5 лет назад +51

    ራሄል ና ፋንትሽ woow የድራማው ድምቀት ናቸው

    • @Aloha83
      @Aloha83 5 лет назад +1

      Ene melkams ?

  • @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ

    ማን ነው እንደኔ እማማ
    ኢትዮጵያ 💚💛❤👈 የናፈቀችው
    ለኔ ግን ንፍቅቅቅ😢😢

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +3

      @9915 ሔዋን ነኝ ጎንደሬዋ 👋 ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

    • @alayunewaye485
      @alayunewaye485 5 лет назад +2

      ayzoshi ehete hagershi yemetayat ken eruk ayihonem eshi amelake befked ken 😚😙😚😙

    • @salammuhammad4573
      @salammuhammad4573 5 лет назад +1

      Enem nefek mech engemigeba chenikognal 2 amet endet endemalik

    • @adanuetio1511
      @adanuetio1511 5 лет назад +2

      ማን ያልናፈቀው አለ አማማ ሀገሬ

    • @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ
      @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ 5 лет назад +1

      @@alayunewaye485 እሽ አመስግናለሁ 🙏
      😘😍😍

  • @danelkasaye5629
    @danelkasaye5629 5 лет назад +80

    አረ በፈጠራቹ አንድ ቀን እንኩዋን ላይክ ስጡኝ

  • @asiaal3255
    @asiaal3255 5 лет назад +106

    በናታችሁን። ፍትሽዪነ። የመትውዱ በቻ። ላይክ።
    አርጉኝ። ክክክክክክክክክክ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 лет назад +136

    ለመላው የክርስትና እምነት ታከታዮች እንኳን ለልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ ባእል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ልደታ ማርያም ከክፉ ትጠብቀን

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +4

      @አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

    • @adanuetio1511
      @adanuetio1511 5 лет назад

      @@mixlagend ክፍያው ስንት ነው

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 5 лет назад

      እንኳንም አብሮ አደረሰን

    • @helenzeray8871
      @helenzeray8871 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ህንኮን ዓብሮ አደረሰነ

    • @ተዋህዶሃይማኖተይ-ጨ9ኈ
      @ተዋህዶሃይማኖተይ-ጨ9ኈ 5 лет назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ዊንታዊንታ
    @ዊንታዊንታ 5 лет назад +274

    ከሁሉም ነገር በፊት ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @tigistmoal9918
    @tigistmoal9918 5 лет назад +21

    ነገ እኮ ልደትዬ ነች እንኳን አደረሣቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላቹህበት ልደትዬ ትጠብቃቹህ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን (3)👏👏👏🙏🙏🙏 ውይ ሞጋቾች እንኳን ደና መጣቹህ ወይ ይገረም በፍቅር

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 лет назад +42

    ሞጋቾች እንክዋን ደና መጣቹ።የተዋህዶ ልጆች እክዋን ለግንቦት ልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ።በስደት ያላችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ።

  • @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ

    ዉድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ልደታ ለማርያም እግዚተነ ወላዲተ አምላክ አደረሳችሁ ማሮች

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የልመናዬን ድምጽ ሰምታልና እግዚአብሔርን ወደድኩት
    ስለ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ሁላችንም ልንጸልይ ያስፈልጋል

  • @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ

    ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለመቤታችን ልደት በሰላም አረሰን አደረሳችሁ የአማኑኤል እናት እመቤታችን በስደትሽ ስደታችንንን ባርኪልን የአመት ሰው ይበለንንንንንንን
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @alalico7282
      @alalico7282 5 лет назад

      Amen Amen Amen 🙏Enkuan Abro Aderese

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 5 лет назад +100

    ውድ ኢትዮፒያዊን እና ኤርትራዊያን ሰላማቹሁ ይብዛ ደግደጉን ያሰማን

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 5 лет назад +1

      Amin

    • @lemlem2044
      @lemlem2044 5 лет назад +1

      አሜን

    • @mimiyohannas2716
      @mimiyohannas2716 5 лет назад +1

      Mahlet Tesfay Amen, Amennnnn sis.

    • @biriktihaile5499
      @biriktihaile5499 5 лет назад +2

      Mahlet Tesfay
      ኣሜን እንዳቺ ያብዛው ሰላም ፈላጊ ሰላማችን ለዘልኣለም ይሁን

    • @tigisworku7829
      @tigisworku7829 5 лет назад

      ኩኬ የመጣንሽን ነገር በፀጋ ተቀበይ

  • @እኔስየማርያምልጀነኝክርስ

    አባቱን የናፈቀ አባቴ ህይወቴ ሺህ አመት ኑርልኝ 💘💘💘❤❤😍😍😍

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 5 лет назад +65

    ልደታ ለማርያም ግንቦት 1 የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደት መታሰቢያ ቀን የድንግል ማርያም በረከት በኛ ላይ ይደር አሜን🙏

  • @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ

    እንኳን ለልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ልደታ ማርያም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አድነትን ትስጥልን አሜን🙏

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 5 лет назад +36

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ኩኪየ ምን አባቴ ልሁንልሽ አወ ልክ ነሸ ላንች ይሄ አይገባም ነበር ግን ሆነ እይት አንዳንዴ እንዲህ ነት ኡፉፉፉፉፉፉ አፍቅሮ ከመለየት መመለስ የሌለበት ሞት ይሻላል።😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 5 лет назад +11

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ግንቦት 1 ልደታ ማርያም ኣደረሰን በረከቷ ምልጃና ጸሎቷ ኣይለያን ኣሜን

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለልደታ ለማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ
    #ከያቄም ሐና ግቦት አንድ ቀን(፪)
    #ተወለደች ተወለድች እመብርሐን(፪)
    የአመት ሠው ትበለን ሥለታችን ታሥምርልን
    የልብ መሻታችን ሁሉ ትፈፅምልን አሜን

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab6968 5 лет назад +1

    ዋውውውውው ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ ለሞላው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የበኩራት ልጆች እንኳን ለባታ ለማርያም አመታዊ ዋዜማ ባህል አደረሳችሁ መልካም ባህል እመቤታችን ከልጇ ጋር በስደትም በሀገርም ያለንው ትጠብቀን

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 5 лет назад +161

    ለመላው የእስልምና ተከታይ ሸህሩ ረመዳን ብያለሁ በፆምነው ተጠቃሚ ያርገን አሚን
    ከፍቶኛል ላይክ ግጩኝ ስሞትላችሁ 🙏👍👍👍👍

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      rahimah m 👉👍🏿 እየው ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @alayunewaye485
      @alayunewaye485 5 лет назад +1

      ayezoshi mamaye enen keft yebelegn ❤❤❤❤😚😙😚😙

    • @zhrzhra7866
      @zhrzhra7866 5 лет назад

      Ameen

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 5 лет назад

      የላይክ ሱስ አለብሽ እንዴ ላይክ በልመና ሆነ ወይ ጉድ

    • @rahimahm2618
      @rahimahm2618 5 лет назад

      @@sara-sq4fe አዎ ባንቺ ወጥቼ ነው ሴትዮ😂😂😂😂

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 лет назад +27

    አረ ጆኒ እና ቤዛ ከየፋቹ የሌለ ይመቻቹ ፋንትሽ ምርጥ እናት long live ሪቾ የኔ ቀውጢ ፋኑኤል በል የህይወት ካርታህን ፈለግ ፈለግ አድርግ

  • @meseretteshome1714
    @meseretteshome1714 5 лет назад +137

    የጆኒ እና የቤዚ ፍቅር ሙድ አለው እውነት ዶሞኮ የቤዛ መሽኮርመም

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +2

    #ራሄል በደንብ ተጀናጀኒ #የኔ ፍቅር😂😂😂 #ወየ የኔ ማር😂😂😂 ፍንትሽና ራሄል ደስ ስትሉ👍

  • @الحمدللهلربنمسغنيغباوأحبكياالل

    ወየ ልሞጋቾች ውይ የመዳን ስራ ይዞኛል ማዟዟር እስኪ በላይ አይዞሽ በሉኝ እንዳውም ሙስሊም እህት ወንድሞች ስደት ላይ ያለን አብሽሩ በርቱ አላህ በሁሉም ነገር ይርዳችሁ ስራም ኢባዳ ነው ዝኪር እያደረግን መበርታት አለብን ውዶች

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 лет назад +1

    Mogachochi. Bafeqer. Xab. Aluchu. Eko. Marochi😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Tewab
    @Tewab 5 лет назад +31

    እኖካን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች
    ኩኪ አይዞን ፅናቱን ይስጥሽ አሳዘንሽኝ
    #ለተዋህዶ ቤተሰቦች እንካን ለእናታችን #ለቅድስት_ልደታ_ማርያም አደረሳችሁ #ልደታ_ማርያም በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ታብዛላችሁ
    አሜን አሜን አሜን
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘላለም ትኑር
    💚💛❤🕯⛪🕯💚💛❤

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +1

      @Tewab ya'Mariam lij #እሜን#አሜን#አሜን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

    • @alalico7282
      @alalico7282 5 лет назад +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @Tewab
      @Tewab 5 лет назад

      @@mixlagend ችግር የለው 👍

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ረመዳን ከሪም ፁመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ውድ ሙስሊም እህቶቼ እንዴት ነው ረመዳን

  • @isase2280
    @isase2280 5 лет назад +35

    ለምንድነው ግን ጥሩ ሰው እንደ ኮኪ ብዙ ፈተናዎች ምገጥሙት?

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 лет назад +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን የሞጋቼች ድራማ ብሮዲስር ተዋናይን ተመልካች ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኳኪየ የኔ እናት ማሪያምን ነው እምልሽ ስውድሽ እኳ እውነት ሳይሽ ድስታ ይሞላኛል እባካችሁ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ውድ ሀገሬ ስመለስ አንድ ቀን እደማያትና እደማገኛት እርግጠኛ ነኝ ግን እስካገኘት አብራኝ እዳደገች ልክ እንደናቴ ልጅ ልዩ ፍቅር አለኝ ኳኪየ አክብርሽ አለሁ እውዲሽ አለሁ ድንግል ማሪያም ውዳጂሽ ትጠብቅሽ እምታዩት ሁሉ ሰላምታየን አድርሱልኝ የኔ ድግ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ ኳኪየ ሰላም ላንች ይሁን

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +51

    ኮኪየ እንኳን ኣወቅሽ ኣዘንኩልሽ የኔ ቆንጆ ይቺ ምድር ለጥሩ ሰው ኣትሆን ኣይዞሽ ድራማ መሆኑን እያወቅኩኝ ኣዘንኩኝ😣😣😣

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 5 лет назад

      Ye cokey hiwote tarik indane zibrek reki yale new

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 5 лет назад

      @@jemilaseiyfu2899 ኣይዞኝ የኔ እህት ኣላህ ኣለ😍😍😍

    • @worshipasifyouseehim8982
      @worshipasifyouseehim8982 5 лет назад

      Jemila Seiyfu absheri allah yemewedewen new mefetenew ehete mechereshash yamare yehonal seber aderegi

  • @YemaneAbraha
    @YemaneAbraha 5 лет назад +1

    I love Mogachoch Drama, it is pure drama free from politics and ethnicity.

  • @seblewengelmissyouethiopia8779
    @seblewengelmissyouethiopia8779 5 лет назад +26

    የዚህ ድራማ ደራሲ ግን ከኮኪ ቂም አለበት መሰል እድትደሰት አይፈልግም አላበዛውምዴ ፍትህ ለኮኪ

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ምርጦች ፈጣሪ ሀገራችን ን ሰላም ያድርግልን

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 5 лет назад +5

    ለመላው የኢስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢባዳ ወር ይሁንላችሁ

  • @እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ

    እንኳ ለናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንጽሂተ ንጹሀን ድንግል ልደታ ለማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ 🙏
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጾለት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🙏
    ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሠላም
    ለህዝቦቿ ፍቅር አድነት ከልጇ ከወዳጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ትለምንልን ታማልደን 🙏🙏🙏
    ዘረኝነት ከሀገራችን ከኢትዮጵያ ይጥፋልን 🙏🙏🙏

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад +10

    ለሀገራችን ሰላም የምትመኙ ላይክ ግጩኝ ዘረኝነት ካገር እልም ብሎ ይጥፋ አሜን
    ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ሉሲከኮልፌ
    @ሉሲከኮልፌ 5 лет назад +2

    እንኳአን በሰላም መጣቹልን ሞጌዎችዬዬዬዬእንኳአን ለልተትዬ እናቴ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ሙስሊሞችዬዬዬዬ እንኳአን የታላቁ ረመዳን ፅም አደረሳችሁ ደግሞ ፆሙን አስመልክቶ በ ሳአውዲ ያረጋችሁት የታሰረን መፍታት እጅግ የተቀደሰ መልካምነውና ፆማችሁን ዱአችሁ ጠብ ሳይል አላህ ይስማልኝ እኔንም በዱአችሁ አስቡኝ ፀደይ ከ ሸገር ኮልፌ ምስኪኗአ ስደተኛ።

  • @እሙኢብራሂምውዴ
    @እሙኢብራሂምውዴ 5 лет назад +3

    ራሄልና ፋትሽ ደስስትሉ የድራማው አድማቂ ሁላችሁንም ውድድ

  • @jebena2813
    @jebena2813 5 лет назад +13

    Koki improved her acting skill 👍👍👍 wow‼️

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ
    @መኪነኝየአህመድቀበጥ 5 лет назад +23

    ዉድ የኢስላም ልጆች አብሺር በኢባዳ በርቱ የርበና ሰላም በናተላይ ይሆን

  • @hsnaaalzhrani6009
    @hsnaaalzhrani6009 5 лет назад +124

    አረ ኡኡኡ እረመዳን ወገቤን ቆማመጠው አረ የሰው የለ አይዞሽ በሉኝ

  • @almiasfa6829
    @almiasfa6829 5 лет назад +5

    ወይኔ ኮኪ ምሲጊን 😔
    እስክ ለ ኮኪ Like 👍

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +1

    *ወይኔ **#ኮኪ** መጨረሻሽ ምን ይሆን አሳዘንሽኝ😢😢😢*

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 5 лет назад +16

    1 ኛ ነኝ ላይክ እፈልጋለሁ የኔ ውዶች የረመዳን ስራስ እንዴት ይዟችኅል

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      Ansha Mohammed እየው👉👍🏿 ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

    • @yachiwandemo8788
      @yachiwandemo8788 5 лет назад

      እኔ ሥራ የለብኝም እግዚያብሔር ይመሥገን አይዞሽ

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 5 лет назад

      @@mixlagend እሽ ደግሞ ለሰብስክራይብ ብችል 100 ጊዜ ባደረኩህ

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 5 лет назад

      @@yachiwandemo8788 😍😍

  • @nurayimamyimam7072
    @nurayimamyimam7072 5 лет назад

    ፈንቱሽ አሣቅሽኝ ወይ ጉድ ሞጋቾች ሥትሟገቱ ሣትጨርሡ ይሄው ቀጣይ ክፍል ኤርፖርት ሁኘ ነው የማያችሁ በርቱ ኮሜንተሮች ውሥጤ ናቸሁ ውይ ኮኪ የኔ እድል

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 5 лет назад +16

    _ኩክሻ በጣም አሳዘንሽኝ ሚስኪን ከሚወዱት መለያዬት ምንኛ መራርና ሞት ነው_ !!😒😢
    *አዳንዴ ህይዋት እንዲህ ነች የሌላውን ስትገነባ ያንተ* (ች) ..... 🤔😒😓

  • @webalmasamrawit21
    @webalmasamrawit21 5 лет назад +3

    የነገ ሳምንት ወደ ሀገሬ እገባው እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ በልደትዬ ቀን ነው የምስራች የተነገረኝ

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. 5 лет назад +3

    ኮኪዬ የኔ ከርታታ መቼ ነው ደስ ብሎሽ የማይሽ 😭

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ልደታ ለማርያም ያመት ሰው ትበለን

  • @ሀረግየድንግልማርያምልጅነ

    ኮኪ ምስጊን ችግር በዛባት ስታሳዝን እሪችየ የኔ ፍልቅልቅ ውይ ስወድሽ

  • @ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ

    እንኳን ለልደታ ማሪያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @monamona4382
    @monamona4382 5 лет назад +10

    ፍሚኤል አተ ልትናገረው እንየ ምጥ ያዘኝ

  • @hailemichaeltadesse5686
    @hailemichaeltadesse5686 5 лет назад +1

    Dr. Kokeb, she is really proficient. I love her reaction, voice came out during conversations can tell like it happens in real life. More over, she is beautiful and gifted

  • @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ

    ራሔልዬ የድራማው ድምቀትኮ ነሽ!!!!

  • @tgtube4955
    @tgtube4955 5 лет назад +1

    እንኳን ሰላም መጣቹ ሞጋቾች
    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳቹ እረመዳን ከሪም

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +1

      @TG TUBE አሜን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

  • @ማራናታአሜን-ፈ3ቈ
    @ማራናታአሜን-ፈ3ቈ 5 лет назад +3

    አይአም ሊዮም ክክክክክ የማዳም ልጆች ረመዳን ሲገባ አንደኛ ነኝ ያልኩት እኮ ዝም ብዬ አይደለም 😃😁😁

  • @aelemneshgayo1982
    @aelemneshgayo1982 5 лет назад +1

    ውይ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ሰላም ሰላም ይሁን ለኢትዮጵያ ሞጋቾች ዌል ዌል

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +1

      @Aelemnesh Gayo 👉👍🏿ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @neimaseid9204
    @neimaseid9204 5 лет назад +31

    ለመላው እስልምና ተከታዬች በሙሉ ረመዳን ከሪም

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      @Neima Seid አሜን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

    • @merd4919
      @merd4919 5 лет назад

      አላህ ከሪም

    • @sarawallo8276
      @sarawallo8276 5 лет назад

      አሚን አላህ ከሪም

    • @hawaseid9393
      @hawaseid9393 5 лет назад

      አሚን አላህ ከሪም

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 5 лет назад

    *ወይኔ ኮኪ ፈጣሪ መጨረሻሺን ያሣምርልሺ*

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 5 лет назад +31

    ኮኪ እኔን የኔ እናት እንደ ኮኪ ሚፈተን በሚሊየን ሚቆጠር ሴት እናቶችቻችን እህቶቻችን ይኖራሉ

  • @seadamahammedmahammed1558
    @seadamahammedmahammed1558 5 лет назад +1

    ወይ የጆኒ ፉቅረኛ ደስ ትላለች

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ ልደታ# ማርያም ለአምቱ ያድርስን ዊል!*

    • @tubr7613
      @tubr7613 5 лет назад +1

      አሜን እካን አብሮ አደርሰን

    • @alalico7282
      @alalico7282 5 лет назад

      Amen Amen Amen 🙏

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 лет назад +1

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ልደታ ለማሪያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +1

      @በፅናት ነብዩ ውዴ ለapproval ትንሽ ቀርቶኝ ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @biruktawitzewdu4224
    @biruktawitzewdu4224 5 лет назад +6

    የሚያፈቅሩትን አሳልፎ እንደ መስጠት ከባድ ህመም የለም ተክላይ አሳዘነኝ

  • @hagere4842
    @hagere4842 5 лет назад

    ኩኪ ስታሳዝን !! ከእንደዚህ አይነት ምስቅልቅል ህይወት ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +10

    ማን ነው እንደ እኔ እማማ ኢትዮጵያ ♥♦♥ የናፈቀችው
    ለኔ ግን ንፍቅቅቅ ብሎኛል በዛውም ላይክ አርጉኝ አይከፈልበትም
    እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች

  • @mazamaza1721
    @mazamaza1721 5 лет назад

    እንኩዋን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም ለሞጋቾች እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ አገራችን ሰላም ና ፍቅር ይስፈንብሽ ዘረኝነት አይናባቱ ይጥፋ እምየ እናቴ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ንፍቅቅቅ ብሎኛል

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 5 лет назад +13

    እንኳን ደና መጣችው ውድዎች
    የተዋህዶ ልጆች ነገ እኮ ልደታ ናት በልደታ ልደታችን ነው እንኳን አደረሳችው አደረሰን

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +1

      Meme Santa 👋ጏደኞቼ ቻናሌን ጎብኙኝ ከማንኛውም ዘረኝነትም ሆነ ፖለቲካ ነፃ የሆነ ቻናል ነው ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ስወዳችሁ አትቆጩበትም ምርጦች😘👍

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +1

      @Meme Santa #እንኳንአብሮአደረሰን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 5 лет назад +2

    ኦፍ ፋናዬል አብሬው ተጨነኩ ኮኪ ምን አይነት እድል ነው በጣም በዛ ቤዚዬ ዬሴትነት ባህሪሽ መሽኮርመምሽ ሁሉ ነገርሽ ተመችቶኛል እራሄል ሰከን በይ ክው ክው እዳልሽ እዳትቀሪ ዬሞተው ቴዲ ናፈቀኝ 😂😂😂😂😂

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 5 лет назад +6

    ሙሥሊም እህት ወንድሞች ረመዳን እንዴት ነው እንዴትሥ ይዟቸሃል በተለይ ባህረ ማዶ ላለነው አይዞን ጠንክሩ አላህ ይቀበለን ፆማቸንን

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      Hayat seid USA #አሜን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 5 лет назад

      @@mixlagend እሺ ማሬ እኔም ውድድ

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 5 лет назад

      @@mixlagend አድረጌሻለሁ ቆጆ

  • @ኢየሱስያድናል-ለ3መ
    @ኢየሱስያድናል-ለ3መ 5 лет назад

    ፅናቱን ይሰጥሸ ኮኪ። ህይወት መከራ ናት። ፈጣሪ መንገዱን ያበጅልን።

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 5 лет назад +4

    ኮኪኬዬ ብሎ አለቀኮ 😭😭😭
    💚💛❤ ኮኪ ፅናቱን ይስጥሽ
    አሳዘሽኝ በጣም የምር እረፍት አጣሽ።

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 5 лет назад

    እንካን ደና መጤቹ ውዶች ሚሻዬ እንዴት እዳሳዘንሺኝ ምን ላርግሺ ጌታ አገራችንን ሳላም ያርግልን አሜን በሉ የሳምንት ሰው ይበለን ባላቹበት መልካም ቆይታ ስደተኞችን ሁሉ አምላክ ይጠብቅ።

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 лет назад +11

    ዋዉ ዛሬ አዴኛ ነኝ እስክ በላይክ አይዞሽ በሉኝ እራሴን አመኛል ዱአም አርጉልሽ በዚህ እሮመዳን

  • @shdjegt
    @shdjegt 5 лет назад

    መልካም የናቶች ቀን እናት የሆናችሁ ሁሉ በአለማት
    ኢትዮጵያም እንኳን አደረሰሽ የመቶ 10 ሚሊዮኖች እናት::

  • @Life12558
    @Life12558 5 лет назад +10

    ዉይ ራሄል❤️😘ወየ የኔ ፍቅር❤️አስቀናሽኝ

  • @ለሁሉምቀንአለው-ዸ2ዐ
    @ለሁሉምቀንአለው-ዸ2ዐ 5 лет назад +2

    አይዞሽ ኮኪዬ አንዱ ስታለፊ አንዱን መከራ ህይወት እንዲ ናት እኛ በፈለገነው ሳይሆን ፈጣሪ ባለልነው ምንኖረው እኛ እናስባለን ፈጣሪያችን ምን እንዳሰበልን አናቅም።

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      @ለሁሉም ቀን አለው ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

  • @hewyihawa1404
    @hewyihawa1404 5 лет назад +4

    ሚሥኪን ፋኒወል ሥታሣዝን
    ኩኪየ ብርታቱን ይሥጥሽ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    አይ ኮኬ ህይወት እንዲህ ናት ፈተና የበዛባት አንዱን ሲወጡ አንዱ ይፈጠራል በርች ጠንካራ መሆን ነዉ

  • @nahomedesalgn3763
    @nahomedesalgn3763 5 лет назад +189

    ውይ ኮኪዬ አሁንስ አሳዘንሽኝ ደራሲውማ ካንቺ የቆየ ቂም አለው መከራሽን አበዛው እኮ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 лет назад +5

    ወይይ ኩኪ ጣጣሺ እደበዛ ድራማው ሊያልቅ ነው

  • @እኔማለትያውእኔነኝ

    የጆኒ ፍቅር እና የሲስተር ፍቅር ዋው ያማር ነው ቀናሁ😂😂😂😂

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 лет назад +5

    ውይ የኮኪ እናት ስወዳቸው ቁጭ እማየን😂😂

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      @ፍቅርህ ገብቶ በደሜ!! ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድድድድ አረግሻለሁ

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 5 лет назад

    ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @getuestu7646
    @getuestu7646 5 лет назад +14

    well ሞጋቾች እንዴት ነው የመጨረሻው ነው እያሉ ነበር ነውዴ😉 ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ከሪም

  • @todubai3389
    @todubai3389 5 лет назад +2

    እኔ የሚያስቀኝ የኔ ፍቅር ሲባል የፋንቲሽ ድንጋጤ

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 5 лет назад +7

    አስላም አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ያጀማ እዴት ናቹ ረመዳን እዴት ይዞቹሃል አልህምዱሊላሂ እኔ ጋ በጣም አሪፊ ነው ፆመው ሰግደው ከተቀበላቸ ሰዎች ያርገን
    ዘረኝነት እና ድህነት ከኢቲዮጲያ ይወደም
    ኢቲዮጲያ የዘላለም ይኑር

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 5 лет назад

      ዋሊኩም ሠላም ወረህመትሏሂ ወበረካትሁ በጣም ቆጆ ነው ሥራው ግን አልተቻለም

    • @hadiethio-
      @hadiethio- 5 лет назад

      @@henanseidtube4022
      አብሺሪ ዋናው ጤና ነው
      አልህምዱሊላሂ

  • @ባዩሽየኢየሱስነኝe
    @ባዩሽየኢየሱስነኝe 5 лет назад +2

    ኮኪ የኔ ቆንጆ ዛሬስ በጣም አሳዘንሽኝ
    እኔ ይህንን መሸከም አልችልም ስትይ የእውነት በጣም ከባድ ሀዘን ነው የተሰማኝ !!

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 лет назад +4

    እልልልልልል እሰይ 1ኛ ነኝ ሸቃሎች ተቀድማቿል እሰይ
    የኔ ሴትዮ ስኳር አለባት አፆምም እርፍ ግልግል

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 лет назад +1

    Yemwdchu😘😘😘😘❤️❤️❤️

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +7

    እስኪ እራሄልየን የሚወድ😍😘

  • @tigisteshetu156
    @tigisteshetu156 5 лет назад

    ክክ ፋትሽና እራሂል ሰወዳችሁ ወራችሁ ያስቀኛል kkkkk💋💋💋💋💋

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    ወይ ህይወት እኛ በፈለግናት መንገድ ሳይሆን እሷ በፈለገችዉ መንገድ ነዉ ምትመራን እሷ መሪ እኛ ተመሪ

  • @sadeyasadeya7039
    @sadeyasadeya7039 5 лет назад +2

    የኔ ፍልቅለደቅ በሳቅ ገደለችኝ ራሄል