Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዚህ ድራማ ላይ ደስ የሚል ነገር ቢኖር የይሀንስ ናእናቱ ፍቅር ነው
እውነት ነው
Ewnet new
ruclips.net/video/pZhFyFHJc00/видео.html ስብስክራይብ አድርጉኝ
💋💋👍👍👍👍
እናት እኮ ልጆ ሁል ጊዜም ህፃን ነው የሚመስላቸው ማን ነው እንደኔ የዮኒን እናት የሚወድ 😍እረጂም እድሜ ለናቶቻችን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሚን ሔዋን
አሚን
እውነት ነው ከምር የናትስሜት ነው የሚታይባት እዲሜ ይስጣት
𝓢𝓾𝓫𝓼𝓬𝓻𝓲𝓫𝓮 𝓶𝓮 𝓹𝓵𝓮𝓪𝓼𝓮😘
የእናት ፍቅር አይጠገብ ሰቀቀን ጠረኗ አይሰለች ይዋንስና እናቱን እሚወድ ላይክ
እህት ወደ ቻናሌ ጎራ ብለሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ
በጣም መቼም አይጠገብ ነበር እናትን ማጣትን ከባድ ነው
ዬዬወስእናት እና ዬወሀንስ ደስ ዬሚትሉ እናትናልጅን ፍቅር ዬሚያበዛ
@@ቤቲየማርያምልጅገብርኤልአ ሁሉም ቦዶ ነው ከሌለች
@@genetgg5395 አምላክ እናቶቻችንን ያኑርልን
ዛሬ ማነው እንዴኔ ደሰ ይለው በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ፈጡር 😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍
Madina Mohammad እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የተደሰትኩት
@@edenethiopia9901 እናመሰግናለን ማል 😘😘😘😘🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💓💓💓😍😍😍😍
በጣም ደስ ብሎኛል እኔ
Ena
Eneem indaa anchii daasbiloonyal waalhii alhamdulilaaa
የጆኒ እናት የሚወደ ላይክ ግጩኝ እግሯዋ ሲያጥባት ሁሌም አምሮዬ ያሰበው ነገር ነው እዳው ሀገሬ ገብቼ የእናቴነ እግሯ አጥቤ ግባሯ ስሜ የምክባከባት ቀን እየጠበቅኩ ነው ያአረቢ ቅርብ አርግልኝ
hadiya Begdry Egziyabher yirdashi ehte ❤️
Egziabher yiredashal ayzosh
@@elrohimilion5741 አሚን
@@masti1612 አሚን
እሻአላህ ያረብ
ዛሬ፣ደስብሎኛል፣እስኪ፡ደስታሺን፡ያዛልቅልሺ፡በሉኝ
ሰሚራዬ ሆሌም ደስታ እአይራቅሽ ማሬ
እንኳን ደስ አለሽ እማ
@@ganatganat5642 ሁልጊዜም ደስ ይበልሽ እህቴ
Samera በጣም ያምራል Mohamad ደስታሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ
ደስታሽን የዛልቅልሽ
ማነው እንደእኔ እናቱን ሀገሩን ወገኑን የናፈቀውወላድት አምላክ ለሀገራችን ታብቃን
Amen Amen Amen
አሜንንንን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ጆኒንና ማዘርን የሚወድ በተለይ ማዘር እፍፍፍፍፍ እንደት እንደምወዳትኮ!!!!
እኔም ውስጤ ናት ስውዳት
እናት ኡፍ ቃሉ ራሱ ሲያንሳት ነው❤❤❤ለእናቶች። ረጅም እድሜ። ይስጥልን 😍😍😍
edsemu new Awen betame beretuayzaheu megahecie
ይገረምን የምትወዱ Like
ጆኒ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እናትህን ደሞ በጣም ትከባከባለህ እዳያት ያለ ወንድም ያብዛልን እሲኪ የጆኒ አድናቂ ላይክ በሉኝ
ጆኔበጣምሴበዛ ፍቅርነው የሰው መውደድን ያብዛልህ ወንድሜ
@@etabisgetan9854 ልክ ነሽ እህቴ
አረብ ሀገር ያላቹ ሰዎች በሞቴ ላይክ አርጉኝ
አረብ አገር ያለ ብቻ ነው
ክክክክክ.
ከሐገር ቤት አያስፈልግህም ክክክክክክክክበዛዉም ገጭቼሀለሁ
yalyk chegr albesh ed🖒🖒🖒🖒🖒🖒ehaw badarzan
Kkkķkkķ lela hager yales
ዮሐንስ ና እናቱ ትክክለኛ እናትና ልጅ ነው የሚመስሉትትት ደስ ሲሉ......ድራማ የሚሰሩ አይመስሉምም እድሜ ና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ....
ነገ እኮ እፃኑ ጨርቆስ ነው እፃኑ ጨርቆስ በመውጣት በመግባታቹ እሱ ይቅደምላቹ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥
ህፃኑ ቄርቆስ ነው ጨርቆስ ማነው?
😅😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሠምቸውም አላውቅ ደሞ ህፃኑ ሚባል አለ😂😂😂
Kakakak !
አሜን እህታቺን
ጨርቅሰ የሰፈር ስም ነው
ኮኪየን በጣም ነው የምወዳት እሥኪ የኮኪ አድናቂዎች👍ተጫኗት
ሥታሣዝንኝ
እኔም ድራማ የምትሰራ ሣይሆን በእውነተኛ ህይወቷ እየመሠለኝ አለቅሣለሁ
አይ እናት እናቶችን ርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
halemah Hasan amen amen ameb
ማነው እንደኔ ስደት ላይ ሆኖ እናቱ የናፈቀው 😥
ወርቅ ብትጥል ያነሱታልብር ብትጥል ያነሱታልልብስና ጫማህንም እንደዛውነገር ግን ልብ በል እራስህን ከጣልክማንም አያነሳህም ስለዚህ ሰው ሆይ እራስህን ውደድ አክብር እንጂ እራስህን አትጣል።
በትክክል
ትክክል
አረ በጣም
እሲኪ የሐንስን እናት የናፈቅ እጁን ያሳየኝእሠይ ደግሞ አድርጎ ያጠባት ተባረክልኝ እፍፍፍፍ
ራሄልን የሚወድ ብቻ ላይክ በሉኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች
እኒ,ምለው,ለድራማ,በፈጣሪ,ስም,አትቀልዱ,ይቅር,ይበላችው,በስለ,አድኑ,ፌት,አትቀልዱ
ራሄል አትመቸኝም እራስ ወዳድ ናት። ጓደኛዋን ቆማ እየቀረፀች ያስገደለች አረመኔ። ትወናዋም ብዙም ደስ አትለኝም ታበዛዋለች እሷን ሳይ ነው ድራማ መሆኑ ትዝ የሚለኝ።
@@masti1612 እንዴት ማር የእውነት ነው ያስገደለችው ወይስ በትወና ነው ?
@@ፍቅርጠላቴነው 🤣 አይ በትእወና ነው
ሳርየ ሀሀሀ ቢስ ነወ
አላህ እናቴ ጋ ለመገናኘት አብቅቶኝ እደዚህ እግሯን አጥቤ ስሜ ተከባክቤ ለሷ ብኖር ደስታየ ወድር የለውም እረ ዱአ አድርጉልኝ ምኞቴ እድሳካልኝ ውዶቸ
ዜድ ነኝ ወሎየዋ ጥሎብኝ እማዬን ስወዳት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@@ሉሲሙሉ አሚን የኔ ቆንጆ
አላህ በሰላም ለሀገራችን የብቃን
@@ዙልፈቤንትሸለሞ اميان
የሁላችንም ምኞት ነው አላህ ያሳካልሽ ያሳካልን ኢንሻ አላህ አላህ ለዛ ቀን ያብቃን
እህ እናት ለዘለአለም ትኑርልን በእውነት እንደት ደስ ይላሉ የይሀኒስ እናትና ልጁ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች እህቶቼ የረመዳን ስራ እንዴት ይዟችሃል በርቱልኝ አይዞን ያልፋልማነው እስኪ እናቱን እንደ ዮሀንስ የሚወድ እናት አትጠገብ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለእናቶቻችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እንኳን ደህና መጣቸሁ ዩኒየ ስወድህ የእናትን እግር ማጠብ መታደል ነው ስወዳችሁ❤
ዛሬ ደሰ ብሎኛል የሙሰሊም ድል ነው እንኩዋ ደሰ አለሸ በሉኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት በአጠቃላይ ሙሰሊም ክርሰትያን ሳንል የጀመረነው ፍቅር እሰከ መጨረሻ እረ የጆኒ እናት ሀሀሀ ኮኪ እና ቤዛ ማነው ትልቅ እማማ ኮኮ አይዞሸ ግን ለምን አይገሰቡም
ሰደተኛዋ ባይተዋር የኡለማዎች ወዳጅ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ ሀሀሀ መጀመሪያ እርሶ ያድርጉ
/እናቴ እማ/መነፅሬ እኮ ነሽ የአይኔ ከለላ አቺን ደስታ እጂአይካብኝ ሌላ እናቴ የኔ አለም የኔ ፍቅር እወድሻለሁአስቀናችሁኝ የውሀንስና የእናቱ ፍቅር ♥
እናቴ እወድሻለሁ. እናቴ እወድሻለሁ 𝓢𝓾𝓫𝓼𝓬𝓻𝓲𝓫𝓮 𝓶𝓮 𝓹𝓵𝓮𝓪𝓼𝓮😘
እስኪ እንደኔ እያዬ comment የምያነብ ካለ like😉
ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ👏 ውድ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን እንደምን ዋላችሁ🇪🇹❤🇪🇷 እስኪ ማነው እንደኔ አባቱ የናፈቀው በ like ግለጡልኝ😍
selam Darwish አባቴ እንደናፈቀኝ ሳላየው እንዳልሞት ወይ እንዳይሞት ሁሌ ስቆቃ ላይ ነኝ !!
@@marrytt6301 ክፉውን በሩቅ ባይነስጋ ለመገኘት ያብቃችሁ አንቺም ደግ ደጉን አስቢ ማር የናፈቅሽው ሰው ሁሉ ባይነስጋ ለመገኘት ያብቃሽ❤👏 እኔ እናቴም ናፍቃኛለች ግን በጣም የናፈቀኝ አባቴ ነው። ከቤተሰቦቹ ጋር ከተለያየ 7 ዓመት ሁኖኛል ታዲያ ሁሌም ሌሎች ሰዎች አባቴ ታመመመ ወይም አባቴ ሞተብኝ ሲሉ በጣም እደነግጣለሁ እፈራለሁ 😢 በቃ የኔ መስሎ ይታየኛል ብቻ ፈጣሪ ክፉውን ያሩቅልን
እኔስ አባቴ ሙቶብኛል ቢናፍቀኝም አላገኘውም😭😭😭
@@ssn7742 አይዞሽ እማዬ 😢😭😭 ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር
እፍይ እግር ማጠብ እኮ የለው ደስታ በዛላይ ምርቃቱ
ጆኒና ማሚስወዳችሁ እናት ለዘላለም ትኑር!!!!!
እውነተኛ ጓደኛህን የምትለካው ለብዙ አመታት አብሮህ ስላስቆጠረ ሳይሆን በከፋህ በቸገረህ ጊዜ ከጎንህ በመገኘቱ ነው
*ሰሰየኔ ቆንጆ*
100%
የኮኪ እናት ና የጆኒ እናት ደስስስ ነው የሚሉኝ
ደስ ሲል ዮዋወንስ የእናቱ እግር እያጠባ ነው
የዋዮናስ እናት ስወዳችዉ
በእውነት ሞጋቾች ክብር ይገባችኋል ምክንያቱም የኢትዮጵያን ሀኪሞች ችግር ሁሉንም ባትዘረዝሩም ነካክታቿል። ግፉበት!
_እህቴ ትፍጭና እናቴ ትጋግረው_ ፤*ይህን በልትዋል ብላ የማትናገረው* ። _እናትኮ ምንግዜም እናት ነች_ ~♥👉❤😊😍😘
ዚሬ ከፍቶኛል የዉነት ባሥበዉ ደከመኝ አሁንሥ እግዚአብሔር ሀሣባችን ተሣክቶ ለሀገራችን ያብቃን
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
እኔም የኮኪ ህይወት ላይ ነኝ ያለውት እስኪ በላይክ አፅናኙኝ
አይዞሽ ኮኪየ ግን በጣም አሳዘነችግ በእዉነተኛ ታሪክ ላይ ሰንት ሰዉ እሄዳለሁ ቤት ይቁጠረዉ
የፋኑኤል ስቃይ ደስ ያላችሁ እስኪ ላይክ ።በጣም እራስ ወዳድ ነው ከበፊቱ እንደ እንሽላሊት እየተቅለሰለሰ የሰው ሚስት ቀምቶ አሁ ልጠግናችሁ ይላል ማፈሪያ ቤዛስ ከኮኪጋ እያለ ለሱ ጥሩ ስሜት እንዳላት እየተናገረች አሁን ቻንሷን ለማበላሸት መጣር ምንድነው ። ኮኪም ለከጅም ከጅ አለው ። ከከጁና ከተከጁ ማንኛው ነው ተጎጁ ያው "ከጁ "ያው "ከጁ" ብሏል ሰፍ እሚልልሽን ከመክዳት ከወደዱ ከነምናምኑ ነበር ። ዩሀንስ ባጣ ቆይኝ አይደለህም እንዳትቀበል ደራሲውም እንደ ፊልም ሳይሆን እንደ እውነታ አድርገህ ተውን እንደት ነው ፋኑኤል ኮኪን አልጋ ይዞ አድሮ ተግማምቶ ለሌላ አሳልፎ እሚሰጠው ተቀባዩስ እንደት ልቡ ያምናል ። ኮኪና ተክላይ ይጋቡ በቃ
ለፍቅር ሟች ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ አብረን ካደግን እሽ .....ማለቴ ሸር ከተደራረግን ከእንትኑ
አይ እናት ደስታ ነች እኮ😍😍😍😍😍😍😍😍
ኮክዬ የኔ ምርጥ እማምላክ ትስማሽ ፀሎትሽን
*እንኳን በሰላም መጣችሁ ክብር ለእናቶች የጆኒ እናት ዋው ነገ እኮ ህፃኑ ቂርቆስ ነው እንኳን አደረሳችሁ*
Amen enkai abor adres kojon
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሞጋቾች ኩኪየ አይዞሽ በስደት ያላችሁ እህቶች እግዚአብሔር በሰላም ሀገራችን ገብተን ነጠላ ለብሰን መጽሐፍ ቅዱስ ይዘን ወደ ቤተክርስቲያን ሂደን አልቅሰን የምንለምንበት የጼጥሮስን እንባ ይፍጠርልን
Tayza Mozab አሜን
I am the first viewer how this happened, puplished 41 sec ago. Love mogachoch!
Thanks for highlighting Ethiopian doctors problems ‼️ well done mogachoch❤️❤️❤️
የዩሀንስ እናት ውስጤ ናቸው ወይ ሰላማችውይብዛ
መታደል ነው ጆኒ የእናቱን እግረ ማጠቡን በጣም ደስ ይላል አለመታደል ሆኖብኝ 18አመቴ ስደት ቀመስኩት ያው 10 አመት መላኝ መቸ ይሆን እንዳተ አጥቤ በሳምኮት አንድ ቀን አይቀረም ምኖቴ ይሳካል ለእናቴም እረጅም እዴሜ ይስጣት
ተክላይ ግን ዝም ብየ ሳስብህ ኮኪን ምጠብሳት ይመስለኛል እንደኔ የጠርጠር ላይክ ግጩኝ
Kkkkk ጠቅላይ or ተክላይ?
እኔም ሀሳብነው
የኔም ጥሪጣሬ ይህ ነው
@@merilove7421 እህ ሁሉም አንድ ነው ሀሀሀሀሀሀሀ
የእኔም ሀሳብ ነው
እናት ያላችሁ ሽ አመት ያኑርላችሁ
ብቻ ፋኑኤል ቤዛን ጆኒን ተይላት ለኮኪ ባላልካት ካልካት ግን በጣም ይደብራል ፍቅር ስትፈልግ የምታነሳው ሳይሳካ ሲቀር የምት ጥለው አይደለም ኮኪን እናክማት ብለክ ቤዛን እዳታሳምማት
የፈራሁት እሱን ነው የሳምንት ሰው ይበለን
ውዶች እንካን ደና መጣቹ ሚሻዬ ያንችስ መካራ መች ይውን የማበቃው የሰው ልጂ ግን መልካም መሆኑ የማይቀር ነው በአምላኩ ታምኖ ለታገሰው እንዴት አንጀቴን እንደበላሺኝ ምርጥ ልጂ ፍጣርሺን ይዘሺ በራስሺ የጠነከርሺው አዲናቂህሺ ነኝ በሉ በርቱሉኝ አገራችንን ጌታ ይባርክልልን ስደቶኞችንም አምላክ ይጠብቀን ባለንበት የሳምንት ሰው ያርገን ሁላችንንም ጌታ
Emabet abiso phone ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
ማሮች መጣቹሁ ኮኪዬ ራሄል ይውሃንስ ሁላችሁም ስወዳቹሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
እኔምእዳችእወዳቸውአለው
አረ ፍኑኤል ሸም ነው
እኔም የማሚን እግሮች ማጠብ ፀጉሯን መንከባከብ ማጠብ ያባቴንም እግሮች አጥቤ ማሳጅ ማድረግ ደስስስስ ይለኛል ከእህቶቼና ወንድሞቼ ጋር እኔ እኔ እያልን ስንጣላ በተራ እድንካድም ፕሮግራም ተያዘልን እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም እናት አባቶችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ደስስስስ ሲሉ
Rukiya bint seid ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
#እናቶች ለልጆቻቸው ልክ እንደሸንኮራ ናቸው *ተሰብረውም፡ተቆርጠውም፡ታኝከውም ለልጆቻቸው* የሚሰጡት ጠፍጭ ፍቅር ነው!!!!#ረጅም ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን 🌿አሜን 🤲🏻🌿
Ebakachu ande yewhans enatu yemiwed esti like gchugn
Ben Gh ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
ሰላም ሞጋቾች ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
amen lanchim#betisha
መቅድዬ አንቺ የምትሰራ ሰራ ሀሉ የኔን ህይወት ይመሰላል እኮ እኔ ገና 17አመቴ ነዉ ግን ዛሬ ሰድት ለይ ሲለሎ ትልቅ ሰዉ እማሲለሎ ይከብዳል የሰዉ ልጅ ህይወት
እናቴ ናፍቃኛለች ጎዱኞቸ 4 አማቴነው ከተለየሀት
Samira Samira abesheriligne.eheta.ename.ende.anchenegne.wudaawa.allah.yasenan
eneme endanchi negne mare 4 amte lihonegne newe kayehuat betam nafikagnaleche😥
እዴ የዛሬው ኮሜት ደሞ ላይክ በላይክ ነውሳ ለፊልሙ ወይስ እርስ በረስ ጉድ ነው እኔንም ግጩኝአ
የእናት ዉለታዋን ባወሳዉ ወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አዉቃለሁ.....እረጅም እድሜ በምድር ላሉ እናቶቹ ሁሉ
ብላችሁ፡ብላችሁ፡20፡ደቂቃ፡ሆነ፡ይገረምና፡እናቱን፡የሚያደንቅ፡like
እፍፍፍፍፍፍፍ የጆን እናት ደስ ሲሉ ክክክክክክክ ሜንጦ እኔም የናቴን ና ያባቴን እግር ለማጠብ ያብቃኝ
እንካን ደህና መጣችሁ ። አቡነ ኣረጋዊ በየ ለንበት ይጠብቀን አሜን። ምነው አጥላባቸው እና ለካኪ አፈቀርኩሽ እያለ የነበረው የትጠፍ? ውይ የውሃንሴ ህልም ታየልህ ክክክክክ
ሳሃሊለነ ቅድስት ኦ ምልእክት ፀጋ ሼቁ
Meqideyee asilkishegi betam yene knjo kibade naw tewonashe
ኮኪ የጆኒ ግፍ ነው ገፍተሽዋል የዋሸሽ ፍቅሩን ሊያድን ሰለሚወድሽ ነው ንፁህ አፍቃሪ ነበር
ጆኒ እና እናቱ ደስ ሲሉእናቱን የሚወድ እናቴ በጣም ታማለች እኔ ስደት ነኝ ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያኑ በፆለት እርዱኝ ረመዳን በው የህትና ወንድም ዱአ ይደርሳልና አላህ ያሽራት ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
አይዞሽ አላህ አፊያዋን ይመልስላት በስደት እኮን የእናት ህመም
Cfh Ggg አሚንንን ሀያቴ
ኩኪዬኩኪዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር የሚሆናው በእግዚአብሄር በጎ ፍቃድ ነው እርሡ ሁሉንም ነገር ቀድሞ ያውቅ ነበር ስለዚህ ሁለችንም ቢንሆን ተገዥ በፈተና የምፀና ሠው የተበረከ ነው ሌላው ደግሞ ትልቅ መልክቴ ሁለችንም ኦርቶዶክስ እናቶቼ እህቶቼ እንዲሁም ህፃነት በሙሉ ወደ እግዚአብሄር ፀሎት ስነደርስ ቀሚሳችን ከጉልበታችን በታች ፀጉራችን መታየት የለበትም መሆን የለበትም እበከችሁ ልክ እንደቀደሙ እናቶች እንሁን
thank you mogachoch b/c mentioning ethiopian physcian and hospital problem
እኔ ግን ስገምት ኮኪና ጆኒ በሖነ መንገድ አንድላይ ሚሆኑ ይመስለኛል ግምቴ ነው በሞቴ መብትሽ ነው የምትሉ ላይክ
No that is not happening be boring
የይሀንስ እናት ስወድሽሽሽ ጎበዝ ጀግናነሽ
መቅድዬ በፀሎትሽ አስቀናሽኝ
በጣም ለድራማው ሆነ እንጂ
Temaribet techi atehugni
ዶ.ር ኮኮብ አስለቀስሽኝ ውይይይይ ኡፍፍፍፍፍፍ እንዳንች ያሉ ብዙ እህቶች ስላጋጠሙኝ ገንዘብም ፍቅርም ያጡ እነሱን መሰልሽኝ ዮሀንስና እማዬ ስታምሩ ፀጋውን ያብዛልሁ እናት ትኑር ለዘላለም
ኮኪዬ ተመቸሽኝ ሁሉን ለሚችለው ነግሬው መጣሁ ትክክል በለሻል
የኮኪ አይነት ብዙ ሴቶች አሉ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣቸው ዮሀንስ እና እናቱ ግን አቤት ሲመቹኝ
እህቶቸ ማሮች ወደ ኢትዮጲያ ልሄድ ነዉ ሰላም ግቢ በሉኝ
ሰላም ግቢ
@@056mobilephonellc8 አሜን አሜን አሜን
በሰላም ግቢ
ኮኪዬ የኔ ቆንጆ ጠላትሽ ያልቅስ የኔ አስተዋይ:: በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ከምንም በላይ የከፋ::
ነግሬአችኋለሁ ይኋንስ እና ቤዠ መጋባት አለባቸው የሁሉም ሂወት አበላሽታችሁ እንዴት ሊሆነው ኮኪንም ቢያንስ ባል ስጧት ምንድነው አበዛችሁት
Esmamalew 👍🏼👍🏼fanel mibal yezimbi ergo demo bezin lintikew new
@@Jassimin123 ሰላም ጎረቤት አበዙት እኮ ዝምብለው ማወሳሰብ ሆነ ስራቸው
ጅኔ ውነትም ያትበጅጅ መጉራስ ታቃልህ ዋው
Ekram Adam ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
Happy ramadan to all Muslim brothers and sisters around the world
መጋቾች ይመቻቹሁ አይ ኮኪ ሳልፈልግ አሳልፌ ሰጠሁ አለች እግዛአብሔር ወይ ላገላቺን ሰላም እና ፍቅር ስጠን በስደት ያሉትን ልጅችህን ጠብቅ
መአዚ ግን ደግማ መመርመር አለባት በሌላ ባለሞያ ከዚህኛው ጓደኛዋ ጋር ምንም ሳትጀምር ምክንያቱም ሀኪም እራሱን ማከም አይችልም በዛላይ ቴንሽን ውስጥ ነበረች እና ውጤቷ ልክ ላይሆን ይችላል ደግማ ትመርመር።
nice coment
የዬሐንስን እናት ሳይ አለቅሳለሁ። እማዬ ነፍስሽ በገነት ይኑርልኝ!!😭😭
*የእናት ውለታዋን ባነሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ* እኔ ሃገሬ ገብቼ ልክ እንደ ጆኒ የእናቴን እግር አጥቤ መሳም እና በእማየ መመረቀ እንዴት እንደናፈቀኝ *እናቴን ካየሁአት ሰኔ ቢመጣ ይሄው 6 አመቴ* እንዴት እንደናፈቀችኝ በስማም ስቀቀን ነው የሆነችብኝ አባቴ እህቶቼ ወንድሞቼ ዘመድ አዝማድ ጎረቤቱ ሃገሩ ሰፈሩ ቀየው ሁሉ ነገር እንዴት እንደናፈቀኝ አይ ስደት ክፉ😢😌
እቴጌ ቤዛዊት የሚኒልክ ayezoshe ehta hulcheneme naw
ውይይይይይይ የኮኪ እምባ እፍፍፍ አሳዘነኝ
እኔ ዝብየ ስገምት ተክላይ እና ኮኪ የሚጣበሱ ይመስለኛል
መቅዲ ፀሎትሽ የኔም ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ይስማን
እንካን በደና መጣቹ እርግጠኛ ነኝ ዛሬ በፋኒ ሀሳብ ትስማማለች ብጋብ ደስ ይለኛል
ኩኪይ እውነት የኔ እድል።እንዳንቼ።ነው ፀሉቴ ሁሌም።ያንቼ ፀሉት እውነት ደከመኝ ስትይማ።አልቅሼ ልሙት ግን።ውድንህ የሁሉንም።ችግር ኩኪ ላይ ለምን ስትስቅ ማይት እፈልጋለሁ አደራ መጨረሻውን ኩኪይ ትችያለሽ እሼ ውድድድ
እግዚኦ ለድራማም የአምላክን ስም ማንሳት እረ ተዉ ግን ከባድ ነው
I love ye Yohannes enate.The best actor, very natural 😍
የሚልነገርቢኖርየይሀንስናእቱፋቅርነው❤❤😍😍😘😘
የይሆንስ እናት ደስ ሲሉ
እኔሥ የቤዜን ልብ ከፍተህ ብቻ ወደ ኮኪ እንዳትገለበጥ አደራ ፈራሁ ነኝ
ይሄ የማይቀር ጉዳይ ነው የሗንሴ ኮኪን በጣም ይወዳታል ደግሞም እኮ እናቱ ጠና ያለሽ ናት ብለውታል
እውነትም ዮሀንሴ ተባረክ🙏🏾በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ልጅ የለም::
Tena D ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
የስስስ ኑኑኑ ሼቃሎች ሞጋቹች ተለቆልናል እስኪ ኮኪ እዴኔ ያሳዘነቻችሁ ላይክ አጋጬኝ😂😂😂😂😂
ጥብ ሽቃላ እንደናተ ያለ ደንቆሮ ጋላ ብቻ ነው ቡሽቲያም
ያያ ጂቦ ዘመድ ናችሁደ ሸቃላ የምትሁ ተው ሥራ ክቡር ነው
እንኳን ደህናመጣችሁ እናተብቻ እደዘመኖች አትኩሩም የናት ፈፍቅረ ዮሀነሤ ደስ ስትል ♥♥❤❤🌹🌹
Kedeset Mohamad ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
ድራማው ሁሉ አንድ ሰው ተጠቂ ተጎጂ ተከፊ ያደርጋሉ ለምን
ድራማ ማለት እኮ የሰው ፍርድ አቤት ማዳላቱ ለማለት እኮ ነው
ውይ ፋኑኤል ኣናደህኛል ምናለበት ብትታገስ ከሰው በላይ ለሰው መድሃኒት እኮ አምላክ አለ የዶክቸር ዮሃንስን ሂወትም አታምስ አሁን የራሱን አግቶል አርፈህ ጠብቅ ቀዠቃዣ
ይህ ድራማ ምንም አልጣመኝ ሁሉ ነገር ግራ ሁኖል ኮኪ ፍቅራን አሳልፋ ከሰጠች በሃላ እዴት ነው የሷ ፍቅር ገደል ገባ እኮ
Yemwdchu 😍😘😘😘maroch sewdachu. Iko💕💕❤️😍😍😍😍
Fadi12 Ghorabi ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
ኮኪ ጆኒን የመሰለ ከልቡ አፍቃሪ ገፍተሽ ትስቃያልሽ እሱ ደሞ የዋህነቱ አይቶ ሰጠው ለማንኛውም ኮኪ እና ፍኑኤል መጋባት የለባቸውም ።
Feeling same here. I hate her character
እዚህ ድራማ ላይ ደስ የሚል ነገር ቢኖር የይሀንስ ናእናቱ ፍቅር ነው
እውነት ነው
Ewnet new
ruclips.net/video/pZhFyFHJc00/видео.html ስብስክራይብ አድርጉኝ
እውነት ነው
💋💋👍👍👍👍
እናት እኮ ልጆ ሁል ጊዜም ህፃን
ነው የሚመስላቸው ማን ነው
እንደኔ የዮኒን እናት የሚወድ 😍
እረጂም እድሜ ለናቶቻችን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሚን ሔዋን
አሚን
እውነት ነው ከምር የናትስሜት ነው የሚታይባት እዲሜ ይስጣት
𝓢𝓾𝓫𝓼𝓬𝓻𝓲𝓫𝓮 𝓶𝓮 𝓹𝓵𝓮𝓪𝓼𝓮😘
የእናት ፍቅር አይጠገብ ሰቀቀን ጠረኗ አይሰለች ይዋንስና እናቱን እሚወድ ላይክ
እህት ወደ ቻናሌ ጎራ ብለሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ
በጣም መቼም አይጠገብ ነበር እናትን ማጣትን ከባድ ነው
ዬዬወስእናት እና ዬወሀንስ ደስ ዬሚትሉ እናትናልጅን ፍቅር ዬሚያበዛ
@@ቤቲየማርያምልጅገብርኤልአ ሁሉም ቦዶ ነው ከሌለች
@@genetgg5395 አምላክ እናቶቻችንን ያኑርልን
ዛሬ ማነው እንዴኔ ደሰ ይለው በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ፈጡር 😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍
Madina Mohammad እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የተደሰትኩት
@@edenethiopia9901
እናመሰግናለን ማል 😘😘😘😘🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💓💓💓😍😍😍😍
በጣም ደስ ብሎኛል እኔ
Ena
Eneem indaa anchii daasbiloonyal waalhii alhamdulilaaa
የጆኒ እናት የሚወደ ላይክ ግጩኝ
እግሯዋ ሲያጥባት ሁሌም አምሮዬ ያሰበው ነገር ነው እዳው ሀገሬ ገብቼ የእናቴነ እግሯ አጥቤ ግባሯ ስሜ የምክባከባት ቀን እየጠበቅኩ ነው ያአረቢ ቅርብ አርግልኝ
hadiya Begdry Egziyabher yirdashi ehte ❤️
Egziabher yiredashal ayzosh
@@elrohimilion5741
አሚን
@@masti1612
አሚን
እሻአላህ ያረብ
ዛሬ፣ደስብሎኛል፣እስኪ፡ደስታሺን፡ያዛልቅልሺ፡በሉኝ
ሰሚራዬ ሆሌም ደስታ እአይራቅሽ ማሬ
እንኳን ደስ አለሽ እማ
@@ganatganat5642 ሁልጊዜም ደስ ይበልሽ እህቴ
Samera በጣም ያምራል Mohamad ደስታሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ
ደስታሽን የዛልቅልሽ
ማነው እንደእኔ እናቱን ሀገሩን ወገኑን የናፈቀው
ወላድት አምላክ ለሀገራችን ታብቃን
Amen Amen Amen
አሜንንንን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ጆኒንና ማዘርን የሚወድ በተለይ ማዘር እፍፍፍፍፍ እንደት እንደምወዳትኮ!!!!
እኔም ውስጤ ናት ስውዳት
እናት ኡፍ ቃሉ ራሱ ሲያንሳት ነው❤❤❤
ለእናቶች። ረጅም እድሜ። ይስጥልን 😍😍😍
አሜን አሜን አሜን
edsemu new Awen betame beretuayzaheu megahecie
ይገረምን የምትወዱ Like
ጆኒ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እናትህን ደሞ በጣም ትከባከባለህ እዳያት ያለ ወንድም ያብዛልን እሲኪ የጆኒ አድናቂ ላይክ በሉኝ
ጆኔበጣምሴበዛ ፍቅርነው የሰው መውደድን ያብዛልህ ወንድሜ
@@etabisgetan9854 ልክ ነሽ እህቴ
አረብ ሀገር ያላቹ ሰዎች በሞቴ ላይክ አርጉኝ
አረብ አገር ያለ ብቻ ነው
ክክክክክ.
ከሐገር ቤት አያስፈልግህም ክክክክክክክክ
በዛዉም ገጭቼሀለሁ
yalyk chegr albesh ed🖒🖒🖒🖒🖒🖒ehaw badarzan
Kkkķkkķ lela hager yales
ዮሐንስ ና እናቱ ትክክለኛ እናትና ልጅ ነው የሚመስሉትትት ደስ ሲሉ......ድራማ የሚሰሩ አይመስሉምም እድሜ ና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ....
ነገ እኮ እፃኑ ጨርቆስ ነው እፃኑ ጨርቆስ በመውጣት በመግባታቹ እሱ ይቅደምላቹ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥
ህፃኑ ቄርቆስ ነው ጨርቆስ ማነው?
😅😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሠምቸውም አላውቅ ደሞ ህፃኑ ሚባል አለ😂😂😂
Kakakak !
አሜን እህታቺን
ጨርቅሰ የሰፈር ስም ነው
ኮኪየን በጣም ነው የምወዳት እሥኪ የኮኪ አድናቂዎች👍ተጫኗት
ሥታሣዝንኝ
እኔም ድራማ የምትሰራ ሣይሆን በእውነተኛ ህይወቷ እየመሠለኝ አለቅሣለሁ
አይ እናት እናቶችን ርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
halemah Hasan amen amen ameb
ማነው እንደኔ ስደት ላይ ሆኖ እናቱ የናፈቀው 😥
ወርቅ ብትጥል ያነሱታል
ብር ብትጥል ያነሱታል
ልብስና ጫማህንም እንደዛው
ነገር ግን ልብ በል እራስህን ከጣልክ
ማንም አያነሳህም
ስለዚህ ሰው ሆይ እራስህን ውደድ አክብር እንጂ እራስህን አትጣል።
በትክክል
ትክክል
አረ በጣም
ትክክል
እሲኪ የሐንስን እናት የናፈቅ እጁን ያሳየኝ
እሠይ ደግሞ አድርጎ ያጠባት ተባረክልኝ እፍፍፍፍ
ራሄልን የሚወድ ብቻ ላይክ በሉኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች
እኒ,ምለው,ለድራማ,በፈጣሪ,ስም,አትቀልዱ,ይቅር,ይበላችው,በስለ,አድኑ,ፌት,አትቀልዱ
ራሄል አትመቸኝም እራስ ወዳድ ናት። ጓደኛዋን ቆማ እየቀረፀች ያስገደለች አረመኔ። ትወናዋም ብዙም ደስ አትለኝም ታበዛዋለች እሷን ሳይ ነው ድራማ መሆኑ ትዝ የሚለኝ።
@@masti1612 እንዴት ማር የእውነት ነው ያስገደለችው ወይስ በትወና ነው ?
@@ፍቅርጠላቴነው 🤣 አይ በትእወና ነው
ሳርየ ሀሀሀ ቢስ ነወ
አላህ እናቴ ጋ ለመገናኘት አብቅቶኝ እደዚህ እግሯን አጥቤ ስሜ ተከባክቤ ለሷ ብኖር ደስታየ ወድር የለውም እረ ዱአ አድርጉልኝ ምኞቴ እድሳካልኝ ውዶቸ
ዜድ ነኝ ወሎየዋ ጥሎብኝ እማዬን ስወዳት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@@ሉሲሙሉ አሚን የኔ ቆንጆ
አላህ በሰላም ለሀገራችን የብቃን
@@ዙልፈቤንትሸለሞ اميان
የሁላችንም ምኞት ነው አላህ ያሳካልሽ ያሳካልን ኢንሻ አላህ አላህ ለዛ ቀን ያብቃን
እህ እናት ለዘለአለም ትኑርልን በእውነት እንደት ደስ ይላሉ የይሀኒስ እናትና ልጁ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች
እህቶቼ የረመዳን ስራ እንዴት ይዟችሃል
በርቱልኝ አይዞን ያልፋል
ማነው እስኪ እናቱን እንደ ዮሀንስ የሚወድ
እናት አትጠገብ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለእናቶቻችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እህት ወደ ቻናሌ ጎራ ብለሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ
እንኳን ደህና መጣቸሁ ዩኒየ ስወድህ የእናትን እግር ማጠብ መታደል ነው ስወዳችሁ❤
ዛሬ ደሰ ብሎኛል የሙሰሊም ድል ነው እንኩዋ ደሰ አለሸ በሉኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት በአጠቃላይ ሙሰሊም ክርሰትያን ሳንል የጀመረነው ፍቅር እሰከ መጨረሻ እረ የጆኒ እናት ሀሀሀ ኮኪ እና ቤዛ ማነው ትልቅ እማማ ኮኮ አይዞሸ ግን ለምን አይገሰቡም
ሰደተኛዋ ባይተዋር የኡለማዎች ወዳጅ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ ሀሀሀ መጀመሪያ እርሶ ያድርጉ
/እናቴ እማ/
መነፅሬ እኮ ነሽ
የአይኔ ከለላ
አቺን ደስታ እጂ
አይካብኝ ሌላ እናቴ የኔ አለም የኔ ፍቅር እወድሻለሁ
አስቀናችሁኝ የውሀንስና የእናቱ ፍቅር ♥
እናቴ እወድሻለሁ. እናቴ እወድሻለሁ
𝓢𝓾𝓫𝓼𝓬𝓻𝓲𝓫𝓮 𝓶𝓮 𝓹𝓵𝓮𝓪𝓼𝓮😘
እስኪ እንደኔ እያዬ comment የምያነብ ካለ like😉
ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ👏
ውድ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን እንደምን ዋላችሁ🇪🇹❤🇪🇷 እስኪ ማነው እንደኔ አባቱ የናፈቀው በ like ግለጡልኝ😍
እህት ወደ ቻናሌ ጎራ ብለሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ
selam Darwish አባቴ እንደናፈቀኝ ሳላየው እንዳልሞት ወይ እንዳይሞት ሁሌ ስቆቃ ላይ ነኝ !!
@@marrytt6301 ክፉውን በሩቅ ባይነስጋ ለመገኘት ያብቃችሁ አንቺም ደግ ደጉን አስቢ ማር የናፈቅሽው ሰው ሁሉ ባይነስጋ ለመገኘት ያብቃሽ❤👏 እኔ እናቴም ናፍቃኛለች ግን በጣም የናፈቀኝ አባቴ ነው። ከቤተሰቦቹ ጋር ከተለያየ 7 ዓመት ሁኖኛል ታዲያ ሁሌም ሌሎች ሰዎች አባቴ ታመመመ ወይም አባቴ ሞተብኝ ሲሉ በጣም እደነግጣለሁ እፈራለሁ 😢 በቃ የኔ መስሎ ይታየኛል ብቻ ፈጣሪ ክፉውን ያሩቅልን
እኔስ አባቴ ሙቶብኛል ቢናፍቀኝም አላገኘውም😭😭😭
@@ssn7742 አይዞሽ እማዬ 😢😭😭 ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር
እፍይ እግር ማጠብ እኮ የለው ደስታ በዛላይ ምርቃቱ
ጆኒና ማሚስወዳችሁ እናት ለዘላለም ትኑር!!!!!
እውነተኛ ጓደኛህን የምትለካው ለብዙ አመታት አብሮህ ስላስቆጠረ ሳይሆን በከፋህ በቸገረህ ጊዜ ከጎንህ በመገኘቱ ነው
*ሰሰየኔ ቆንጆ*
በትክክል
100%
የኮኪ እናት ና የጆኒ እናት ደስስስ ነው የሚሉኝ
ደስ ሲል ዮዋወንስ የእናቱ እግር እያጠባ ነው
የዋዮናስ እናት ስወዳችዉ
በእውነት ሞጋቾች ክብር ይገባችኋል ምክንያቱም የኢትዮጵያን ሀኪሞች ችግር ሁሉንም ባትዘረዝሩም ነካክታቿል። ግፉበት!
_እህቴ ትፍጭና እናቴ ትጋግረው_ ፤
*ይህን በልትዋል ብላ የማትናገረው* ።
_እናትኮ ምንግዜም እናት ነች_ ~♥👉❤😊😍😘
ዚሬ ከፍቶኛል የዉነት ባሥበዉ ደከመኝ አሁንሥ እግዚአብሔር ሀሣባችን ተሣክቶ ለሀገራችን ያብቃን
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
እኔም የኮኪ ህይወት ላይ ነኝ ያለውት እስኪ በላይክ አፅናኙኝ
አይዞሽ ኮኪየ ግን በጣም አሳዘነችግ በእዉነተኛ ታሪክ ላይ ሰንት ሰዉ እሄዳለሁ ቤት ይቁጠረዉ
የፋኑኤል ስቃይ ደስ ያላችሁ እስኪ ላይክ ።በጣም እራስ ወዳድ ነው ከበፊቱ እንደ እንሽላሊት እየተቅለሰለሰ የሰው ሚስት ቀምቶ አሁ ልጠግናችሁ ይላል ማፈሪያ ቤዛስ ከኮኪጋ እያለ ለሱ ጥሩ ስሜት እንዳላት እየተናገረች አሁን ቻንሷን ለማበላሸት መጣር ምንድነው ። ኮኪም ለከጅም ከጅ አለው ። ከከጁና ከተከጁ ማንኛው ነው ተጎጁ ያው "ከጁ "ያው "ከጁ" ብሏል ሰፍ እሚልልሽን ከመክዳት ከወደዱ ከነምናምኑ ነበር ። ዩሀንስ ባጣ ቆይኝ አይደለህም እንዳትቀበል ደራሲውም እንደ ፊልም ሳይሆን እንደ እውነታ አድርገህ ተውን እንደት ነው ፋኑኤል ኮኪን አልጋ ይዞ አድሮ ተግማምቶ ለሌላ አሳልፎ እሚሰጠው ተቀባዩስ እንደት ልቡ ያምናል ። ኮኪና ተክላይ ይጋቡ በቃ
ለፍቅር ሟች ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ አብረን ካደግን እሽ .....ማለቴ ሸር ከተደራረግን ከእንትኑ
አይ እናት ደስታ ነች እኮ😍😍😍😍😍😍😍😍
ኮክዬ የኔ ምርጥ እማምላክ ትስማሽ ፀሎትሽን
*እንኳን በሰላም መጣችሁ ክብር ለእናቶች የጆኒ እናት ዋው ነገ እኮ ህፃኑ ቂርቆስ ነው እንኳን አደረሳችሁ*
Amen enkai abor adres kojon
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሞጋቾች ኩኪየ አይዞሽ በስደት ያላችሁ እህቶች እግዚአብሔር በሰላም ሀገራችን ገብተን ነጠላ ለብሰን መጽሐፍ ቅዱስ ይዘን ወደ ቤተክርስቲያን ሂደን አልቅሰን የምንለምንበት የጼጥሮስን እንባ ይፍጠርልን
Tayza Mozab አሜን
I am the first viewer how this happened, puplished 41 sec ago. Love mogachoch!
Thanks for highlighting Ethiopian doctors problems ‼️ well done mogachoch❤️❤️❤️
የዩሀንስ እናት ውስጤ ናቸው ወይ ሰላማችውይብዛ
መታደል ነው ጆኒ የእናቱን እግረ ማጠቡን በጣም ደስ ይላል አለመታደል ሆኖብኝ 18አመቴ ስደት ቀመስኩት ያው 10 አመት መላኝ መቸ ይሆን እንዳተ አጥቤ በሳምኮት አንድ ቀን አይቀረም ምኖቴ ይሳካል ለእናቴም እረጅም እዴሜ ይስጣት
ተክላይ ግን ዝም ብየ ሳስብህ ኮኪን ምጠብሳት ይመስለኛል
እንደኔ የጠርጠር ላይክ ግጩኝ
Kkkkk ጠቅላይ or ተክላይ?
እኔም ሀሳብነው
የኔም ጥሪጣሬ ይህ ነው
@@merilove7421
እህ ሁሉም አንድ ነው ሀሀሀሀሀሀሀ
የእኔም ሀሳብ ነው
እናት ያላችሁ ሽ አመት ያኑርላችሁ
ብቻ ፋኑኤል ቤዛን ጆኒን ተይላት ለኮኪ ባላልካት ካልካት ግን በጣም ይደብራል ፍቅር ስትፈልግ የምታነሳው ሳይሳካ ሲቀር የምት ጥለው አይደለም ኮኪን እናክማት ብለክ ቤዛን እዳታሳምማት
የፈራሁት እሱን ነው የሳምንት ሰው ይበለን
ውዶች እንካን ደና መጣቹ ሚሻዬ ያንችስ መካራ መች ይውን የማበቃው የሰው ልጂ ግን መልካም መሆኑ የማይቀር ነው በአምላኩ ታምኖ ለታገሰው እንዴት አንጀቴን እንደበላሺኝ ምርጥ ልጂ ፍጣርሺን ይዘሺ በራስሺ የጠነከርሺው አዲናቂህሺ ነኝ በሉ በርቱሉኝ አገራችንን ጌታ ይባርክልልን ስደቶኞችንም አምላክ ይጠብቀን ባለንበት የሳምንት ሰው ያርገን ሁላችንንም ጌታ
Emabet abiso phone ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
ማሮች መጣቹሁ ኮኪዬ ራሄል ይውሃንስ ሁላችሁም ስወዳቹሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
እኔምእዳችእወዳቸውአለው
አረ ፍኑኤል ሸም ነው
እኔም የማሚን እግሮች ማጠብ ፀጉሯን መንከባከብ ማጠብ ያባቴንም እግሮች አጥቤ ማሳጅ ማድረግ ደስስስስ ይለኛል ከእህቶቼና ወንድሞቼ ጋር እኔ እኔ እያልን ስንጣላ በተራ እድንካድም ፕሮግራም ተያዘልን እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም እናት አባቶችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ደስስስስ ሲሉ
Rukiya bint seid ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
#እናቶች ለልጆቻቸው ልክ እንደሸንኮራ ናቸው *ተሰብረውም፡ተቆርጠውም፡ታኝከውም ለልጆቻቸው* የሚሰጡት ጠፍጭ ፍቅር ነው!!!!
#ረጅም ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን 🌿አሜን 🤲🏻🌿
Ebakachu ande yewhans enatu yemiwed esti like gchugn
Ben Gh ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
ሰላም ሞጋቾች ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
amen lanchim#betisha
መቅድዬ አንቺ የምትሰራ ሰራ ሀሉ የኔን ህይወት ይመሰላል እኮ እኔ ገና 17አመቴ ነዉ ግን ዛሬ ሰድት ለይ ሲለሎ ትልቅ ሰዉ እማሲለሎ ይከብዳል የሰዉ ልጅ ህይወት
እናቴ ናፍቃኛለች ጎዱኞቸ 4 አማቴነው ከተለየሀት
Samira Samira abesheriligne.eheta.ename.ende.anchenegne.wudaawa.allah.yasenan
eneme endanchi negne mare 4 amte lihonegne newe kayehuat betam nafikagnaleche😥
እዴ የዛሬው ኮሜት ደሞ ላይክ በላይክ ነውሳ ለፊልሙ ወይስ እርስ በረስ ጉድ ነው እኔንም ግጩኝአ
የእናት ዉለታዋን ባወሳዉ ወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አዉቃለሁ.....እረጅም እድሜ በምድር ላሉ እናቶቹ ሁሉ
ብላችሁ፡ብላችሁ፡20፡ደቂቃ፡ሆነ፡ይገረምና፡እናቱን፡የሚያደንቅ፡like
እፍፍፍፍፍፍፍ የጆን እናት ደስ ሲሉ ክክክክክክክ ሜንጦ እኔም የናቴን ና ያባቴን እግር ለማጠብ ያብቃኝ
እንካን ደህና መጣችሁ ። አቡነ ኣረጋዊ በየ ለንበት ይጠብቀን አሜን። ምነው አጥላባቸው እና ለካኪ አፈቀርኩሽ እያለ የነበረው የትጠፍ? ውይ የውሃንሴ ህልም ታየልህ ክክክክክ
ሳሃሊለነ ቅድስት ኦ ምልእክት ፀጋ ሼቁ
Meqideyee asilkishegi betam yene knjo kibade naw tewonashe
ኮኪ የጆኒ ግፍ ነው ገፍተሽዋል የዋሸሽ ፍቅሩን ሊያድን ሰለሚወድሽ ነው ንፁህ አፍቃሪ ነበር
ጆኒ እና እናቱ ደስ ሲሉ
እናቱን የሚወድ እናቴ በጣም ታማለች እኔ ስደት ነኝ ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያኑ በፆለት እርዱኝ ረመዳን በው የህትና ወንድም ዱአ ይደርሳልና አላህ ያሽራት ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
አይዞሽ አላህ አፊያዋን ይመልስላት በስደት እኮን የእናት ህመም
Cfh Ggg
አሚንንን ሀያቴ
ኩኪዬኩኪዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር የሚሆናው በእግዚአብሄር በጎ ፍቃድ ነው እርሡ ሁሉንም ነገር ቀድሞ ያውቅ ነበር ስለዚህ ሁለችንም ቢንሆን ተገዥ በፈተና የምፀና ሠው የተበረከ ነው ሌላው ደግሞ ትልቅ መልክቴ ሁለችንም ኦርቶዶክስ እናቶቼ እህቶቼ እንዲሁም ህፃነት በሙሉ ወደ እግዚአብሄር ፀሎት ስነደርስ ቀሚሳችን ከጉልበታችን በታች ፀጉራችን መታየት የለበትም መሆን የለበትም እበከችሁ ልክ እንደቀደሙ እናቶች እንሁን
thank you mogachoch b/c mentioning ethiopian physcian and hospital problem
እኔ ግን ስገምት ኮኪና ጆኒ በሖነ መንገድ አንድላይ ሚሆኑ ይመስለኛል ግምቴ ነው በሞቴ መብትሽ ነው የምትሉ ላይክ
No that is not happening be boring
የይሀንስ እናት ስወድሽሽሽ ጎበዝ ጀግናነሽ
መቅድዬ በፀሎትሽ አስቀናሽኝ
በጣም ለድራማው ሆነ እንጂ
Temaribet techi atehugni
ዶ.ር ኮኮብ አስለቀስሽኝ ውይይይይ ኡፍፍፍፍፍፍ እንዳንች ያሉ ብዙ እህቶች ስላጋጠሙኝ ገንዘብም ፍቅርም ያጡ እነሱን መሰልሽኝ ዮሀንስና እማዬ ስታምሩ ፀጋውን ያብዛልሁ እናት ትኑር ለዘላለም
ኮኪዬ ተመቸሽኝ ሁሉን ለሚችለው ነግሬው መጣሁ ትክክል በለሻል
የኮኪ አይነት ብዙ ሴቶች አሉ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣቸው ዮሀንስ እና እናቱ ግን አቤት ሲመቹኝ
እህቶቸ ማሮች ወደ ኢትዮጲያ ልሄድ ነዉ ሰላም ግቢ በሉኝ
ሰላም ግቢ
@@056mobilephonellc8 አሜን አሜን አሜን
ሰላም ግቢ
በሰላም ግቢ
ኮኪዬ የኔ ቆንጆ ጠላትሽ ያልቅስ የኔ አስተዋይ:: በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ከምንም በላይ የከፋ::
ነግሬአችኋለሁ ይኋንስ እና ቤዠ መጋባት አለባቸው የሁሉም ሂወት አበላሽታችሁ እንዴት ሊሆነው ኮኪንም ቢያንስ ባል ስጧት
ምንድነው አበዛችሁት
Esmamalew 👍🏼👍🏼fanel mibal yezimbi ergo demo bezin lintikew new
@@Jassimin123 ሰላም ጎረቤት አበዙት እኮ ዝምብለው ማወሳሰብ ሆነ ስራቸው
ጅኔ ውነትም ያትበጅጅ መጉራስ ታቃልህ ዋው
Ekram Adam ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
Happy ramadan to all Muslim brothers and sisters around the world
መጋቾች ይመቻቹሁ አይ ኮኪ ሳልፈልግ አሳልፌ ሰጠሁ አለች እግዛአብሔር ወይ ላገላቺን ሰላም እና ፍቅር ስጠን በስደት ያሉትን ልጅችህን ጠብቅ
መአዚ ግን ደግማ መመርመር አለባት በሌላ ባለሞያ ከዚህኛው ጓደኛዋ ጋር ምንም ሳትጀምር ምክንያቱም ሀኪም እራሱን ማከም አይችልም በዛላይ ቴንሽን ውስጥ ነበረች እና ውጤቷ ልክ ላይሆን ይችላል ደግማ ትመርመር።
nice coment
የዬሐንስን እናት ሳይ አለቅሳለሁ። እማዬ ነፍስሽ በገነት ይኑርልኝ!!😭😭
*የእናት ውለታዋን ባነሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ* እኔ ሃገሬ ገብቼ ልክ እንደ ጆኒ የእናቴን እግር አጥቤ መሳም እና በእማየ መመረቀ እንዴት እንደናፈቀኝ *እናቴን ካየሁአት ሰኔ ቢመጣ ይሄው 6 አመቴ* እንዴት እንደናፈቀችኝ በስማም ስቀቀን ነው የሆነችብኝ አባቴ እህቶቼ ወንድሞቼ ዘመድ አዝማድ ጎረቤቱ ሃገሩ ሰፈሩ ቀየው ሁሉ ነገር እንዴት እንደናፈቀኝ አይ ስደት ክፉ😢😌
እቴጌ ቤዛዊት የሚኒልክ ayezoshe ehta hulcheneme naw
ውይይይይይይ የኮኪ እምባ እፍፍፍ አሳዘነኝ
እኔ ዝብየ ስገምት ተክላይ እና ኮኪ የሚጣበሱ ይመስለኛል
መቅዲ ፀሎትሽ የኔም ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ይስማን
እንካን በደና መጣቹ እርግጠኛ ነኝ ዛሬ በፋኒ ሀሳብ ትስማማለች ብጋብ ደስ ይለኛል
ኩኪይ እውነት የኔ እድል።እንዳንቼ።ነው ፀሉቴ ሁሌም።ያንቼ ፀሉት እውነት ደከመኝ ስትይማ።አልቅሼ ልሙት ግን።ውድንህ የሁሉንም።ችግር ኩኪ ላይ ለምን ስትስቅ ማይት እፈልጋለሁ አደራ መጨረሻውን ኩኪይ ትችያለሽ እሼ ውድድድ
እግዚኦ ለድራማም የአምላክን ስም ማንሳት እረ ተዉ ግን ከባድ ነው
I love ye Yohannes enate.
The best actor, very natural 😍
የሚልነገርቢኖርየይሀንስናእቱፋቅርነው❤❤😍😍😘😘
የይሆንስ እናት ደስ ሲሉ
እኔሥ የቤዜን ልብ ከፍተህ ብቻ ወደ ኮኪ እንዳትገለበጥ አደራ ፈራሁ ነኝ
ይሄ የማይቀር ጉዳይ ነው የሗንሴ ኮኪን በጣም ይወዳታል ደግሞም እኮ እናቱ ጠና ያለሽ ናት ብለውታል
እውነትም ዮሀንሴ ተባረክ🙏🏾በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ልጅ የለም::
Tena D ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
የስስስ ኑኑኑ ሼቃሎች ሞጋቹች ተለቆልናል እስኪ ኮኪ እዴኔ ያሳዘነቻችሁ ላይክ አጋጬኝ😂😂😂😂😂
ጥብ ሽቃላ እንደናተ ያለ ደንቆሮ ጋላ ብቻ ነው ቡሽቲያም
ያያ ጂቦ ዘመድ ናችሁደ ሸቃላ የምትሁ ተው ሥራ ክቡር ነው
እንኳን ደህናመጣችሁ እናተብቻ እደዘመኖች አትኩሩም የናት ፈፍቅረ ዮሀነሤ ደስ ስትል ♥♥❤❤🌹🌹
Kedeset Mohamad ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
ድራማው ሁሉ አንድ ሰው ተጠቂ ተጎጂ ተከፊ ያደርጋሉ ለምን
ድራማ ማለት እኮ የሰው ፍርድ አቤት ማዳላቱ ለማለት እኮ ነው
ውይ ፋኑኤል ኣናደህኛል ምናለበት ብትታገስ ከሰው በላይ ለሰው መድሃኒት እኮ አምላክ አለ የዶክቸር ዮሃንስን ሂወትም አታምስ አሁን የራሱን አግቶል አርፈህ ጠብቅ ቀዠቃዣ
ይህ ድራማ ምንም አልጣመኝ ሁሉ ነገር ግራ ሁኖል ኮኪ ፍቅራን አሳልፋ ከሰጠች በሃላ እዴት ነው የሷ ፍቅር ገደል ገባ እኮ
Yemwdchu 😍😘😘😘maroch sewdachu. Iko💕💕❤️😍😍😍😍
Fadi12 Ghorabi ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍
ኮኪ ጆኒን የመሰለ ከልቡ አፍቃሪ ገፍተሽ ትስቃያልሽ
እሱ ደሞ የዋህነቱ አይቶ ሰጠው
ለማንኛውም ኮኪ እና ፍኑኤል መጋባት የለባቸውም ።
Feeling same here. I hate her character