ሌላ ትንቢት ተፈፀመ!!የዓለምን ታሪክ የምትቀይረው ጊደር ተከስታለች!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, SaddisTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 527

  • @belaymz6141
    @belaymz6141 Год назад +103

    ሶሻል ሚዲያን እንዳንተ የተጠቀመበትና ትልቅ ስራ የሰራበት ሰው በአለም ላይ አይገኝም የመጨረሻው ዘመን ነቢይ ነህ በቅባት ባይሆንም በጥረት ማለቴ ነው በርታልን እድለኛ ነህ

    • @footballhighlights0001
      @footballhighlights0001 Год назад +1

      ይህን መረጃ ከሰማነው ቆየንኮ፤ ይህ ሰውየ ዩቱዪብን ሸቀለባት ቢባል አይሻልም !

    • @fouziahhussen8417
      @fouziahhussen8417 Год назад +2

      ​@@footballhighlights0001 ይሄ መለፍለፊያ ቦታ አይደለም ቦታህን እወቅ

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 Год назад +3

      @@footballhighlights0001 እሺ ከሰማነው ቆየን አዎ ነገር ግን አንተ ምን እርምጃ ወሰድክ ታዲያ? መቼም እርግጠኛ ነኝ ታጥበህ ንስሀ ገብተህ ነፅተህ እውነተኛውን ክርስቶስን በናፍቆት እየጠበቅከው ነህ! ምክንያቱም አንተ ይህን መልዕክት ከሰማህ ቆይተሀል፡ ምንም ማሳሰቢያ አያስፈልግህም፡፡
      እኛ ግን ሰውኛ ባህሪያችን እና ስጋዊ ስሜታችን እለት እለት እያሸነፈን በሀጢያት ወድቀናል፡፡ ስለዚህ እንዲህ አይነት የማንቂያ ደውሎችን ሁል ጊዜ መስማት አለብን፡፡ ማን ያውቃል እኛም እንዳንተ ንስሀ ገብተን ከሀጢያታችን ነፅተን ክርስቶስን ማሳዘን እንተው ይሆናልና፡ ሁል ጊዜ እንዲህ አይነት መልዕክት ያስፈልገናል!!

    • @TesemaAbrehamDesta
      @TesemaAbrehamDesta Год назад

      ​@@footballhighlights0001q111111111111111111111111

    • @Btey-e6u
      @Btey-e6u 8 месяцев назад

      ግን ምን ውአጋ አለው አልተጠቀምንበትም አንከታተልንም ንሰሀ ለመግባት አንጥረም ጌታ ሆይ በመግሥትህ አስበን

  • @bezawitligaba1148
    @bezawitligaba1148 Год назад +3

    ነገሮችን በጥልቀት እንድንረዳ ስላደረከን እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው

  • @zelalembekele6102
    @zelalembekele6102 5 месяцев назад +1

    አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ እወድሃለሁ ፕሮግራሞችህን አዳምጣለሁ በርታልን

  • @yaredayele2856
    @yaredayele2856 Год назад +2

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @gincilafaseenaa
    @gincilafaseenaa Год назад +33

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ልፋትህን ሁሉ አምላክ ይቁጠርልህ 🙏

  • @FikresilaseGetachew-jq7qh
    @FikresilaseGetachew-jq7qh Год назад +1

    አብዬ እግዚያብሄር ይባርክህ ሁሌም ነው የምከታተልህ ሁሉም እውነት ነው እኔ የምለው ነገር እባካችሁ ንሰሃ ንሰሃ እንግባ

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 Год назад +27

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን እንደ ኃጢአታችንና እንደ በደላችን አይሁን ምህረትን በእኛ ላይ ይሁን የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን

    • @ururur6108
      @ururur6108 Год назад

      መልካም ነገር ሰርታን መንግሥቱ ን እንድንወርስ ያሱ ቁዱስ ፍቀድ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ከንቴ ገር ይሁን

  • @meskermworku1595
    @meskermworku1595 Год назад +1

    ጌታ ይባርክክ አብዬ ይህ መልክትክ የማስጠንቀቂያ ደውል ነው እናም አብዬ ዘመኑ ክፉ ነው ዘመኑን ዋጁ ይለናል የእግዚአብሄር ቃል እናም እንዳልከውም በመንቃት በምድር ስንኖር እንደ ተከራይ ወይም እንደመጻተኛ መኖር አለብን ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ የክርስቶስን አዳኝነት መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ በመመስከር ሰወችን ከዘላለም ሞት እንዲያመልጡ እየነገርን እንታደጋቸው እውነተኛው ክርስቶስ በመጣ ጊዜ አላቃቹሁም እንዳይለን ቶሎ ቶሎ ብለን ስራችንን እንስራ አብዬ ተባረክ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +69

    ያልተፈፀመ ትንቢት ይኖር ይሆን?😢
    ያ ማለት ክርስቶስ መምጫው በጣም ቅርብ ነው ማለት ነው 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ለንስሐ አብቃኝ 🙇🏿‍♀️😢

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Год назад +1

    መምህር ዐብይ ስለ ድንቅዬ ፖሮግራምህ ከልብ እናመሰግንሀለን🙏🥀🌻 ተባረክልን ኑርልን 🙏ብዙ እውቀትን ለወገኖችህ እየሰጠህ ነውና በርታልን🙏🥀
    ፈጣሪ ከሚመጣብን መከራ ይሰውረን ጌዜው እያስፈራ ነው።

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 Год назад +2

    እውነትም አብይ
    አብይ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረከው
    የአባቴ ብረካን ከሚላቸው ጋር ያድርግህ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Год назад +1

    በጣም የምከደዉ ፕሮግራም አብይ ይልማ እዉነትም የእኛ አብይ ሁሌ የምታዘጋጀዉ ፕሮግራም ትምህርት ሰጭነቱ ትዉልድን ማነፅ በጣም ጠቃም መረጃ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ፣ እመቤታችን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ።

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Год назад +1

    የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነፃል እንፃ እንዘጋጅ እናንቃ እናነቃቃ ለማይቀረው መዘጋጀት ፀጋ ይርዳን

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Год назад +1

    አብዬ ዝግጅቶችህን ዘውትር ስከታተል ለነፍሴ እንድዘጋጅ ንስሀ እንድገባ መልካም ሰው እንድሆን ጊዜውን እንድመለከት እራሴን እንድፈትሽ የአለም መጨረሻ ምረዳበት መምህሬ ነህ
    መንፈሳይሳዊ ከሁለቱም ከሀይማኖትም ከአለምም አዋህደህ ጊዜው እንድዋጅ እንድናውቅ ሰለምትሰራው ስራ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጠልንኝ። ይህንን የምል በምክንያት ነው። ይህንን ስራ ለምን በሀይማኖት ተቋማት ወርዶ እንደማይሰራ ግራግብት ይለኛል።
    መምህር አንተን መካሪያችንን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። በርታልን

  • @መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ

    አቤቱ ጌታኦይ ለንሰሀ አብቃን 🙏🏽🙏🏽

    • @fiyoriseyoum7630
      @fiyoriseyoum7630 Год назад +1

      አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለንስሀ አብቃን እግዚያብሔር ይስጥልን እንድናውቅ ስላደረግከን

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Год назад +3

    መምህር አንተ ለተጠቀመብህ ሰው ላዳመጠክ ሰው እንቁ ነክ እኔ ከነ ቤተሰቤ በደንብ አዳምጥካለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋው ይጠብቅህ ግድ ነው ሁሌም አምላክን ተዘጋጅተን መጠበቅ ያስፈልጋል ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መዘጋጀት ግዴታው ነው መድሐኒዓለም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Год назад +21

    አቤት አዉጣን አምላካችንን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን

  • @mudesirnuri0925
    @mudesirnuri0925 8 месяцев назад +1

    መምህር አቢይ ይልማ ከአንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ አይዞ በርታ

  • @Tsehay-wd6qd
    @Tsehay-wd6qd Год назад +2

    ልክ ነህ ወንድሜ ከሚመጠዉ አዉሎ ንፈስ ጋር መሄድ ሳይሆን አለታችን ክርስቶስን በመያዝ ላልዳኑት መፍቴህ መሆን ነዉ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +1

    አቤቱ ማረን የእስራኤል ቅዱስ መምህር አብይ ዘመንክ ይባረክ አንተ ትለያለክ አሁንም አይምሮን የሚከፍት እግዚአብሔር አብዝቶ ያብራልክ❤

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Год назад +1

    እግዚአብሔር የክብርልን ማምራችን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +13

    ድንቅ የማንቂያ ደወል ነው እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Год назад +16

    አቤቱ ጌታ እየሱስ ክርሰቶስ ሆይ እባክህ ቶሎ ና ማራናታ ማራናታ ማራናታ ድረስልን በምህረትህ ታደገን 😭😭😭

  • @GotezZeru
    @GotezZeru Год назад +1

    እዉነተኛ መፅሓፎችን በማጣቀስ ዓለምን ያለ ጊዜዉ የማታለል ስራ እየሰሩ ነዉ።አንተም በርታልን ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን አሜን

  • @saifuGetahun-do5xt
    @saifuGetahun-do5xt Год назад +5

    🙏❤️🙏❤️🙏❤️ከልብ ኑሪልን ላንተም የንስሀ ዘመን ይሁንልህ መምህር ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +45

    እየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረው ሊመጣ ነው ጌታችን ሆይ ማራናታ ቶሎ ና

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Год назад +3

      እየሱስ ክርስቶስ ሳይሆን / ኢየሱስ ክርስቶስ / ነው ተብሎ የሚፃፈው ይቅርታ ግን ካጠፍው 🙏🏼

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Год назад +3

      @@bethelehem4989 እሺ አመሰግናለሁ

    • @getahunbogale8590
      @getahunbogale8590 Год назад

      ፈጣሪ ልብ ይስጠን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u Год назад +1

    Thank you , Abiy Enameseginallen .... Tebarek ......

  • @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ

    ውይ አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከዚህ ሁሉ ምጥ አውጣን😢
    እስራኤል አገር ነው የምኖረው በጣም ይጨንቃል።ለንስሃ አብቃኝ ቸሩ መድኃኒአለም

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 Год назад +2

    አቤቱ ይቅር በለን በቸርነትህ በዚህ ዘመን ንስሐ ገብቶ ስማእት መሆን መታደል ነው ንስሐ እንግባ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamsbuh-md6db
    @selamsbuh-md6db Год назад +1

    መምህር ትችላለህ በጣም እናመሠግናለን።

  • @letiktokmihon-qm2rw
    @letiktokmihon-qm2rw Год назад +8

    እሄን የሰማችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ንሰሀ እንድንገባ እየነገረን ነው እናስተውል
    ቀኑ ሳይጨልምብን ንሰሀ እንግባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    መምህር እናመሰግናለን መልእክቱ ለሁላችንም ነው።

    • @konjetgetachew8059
      @konjetgetachew8059 Год назад

      በጣም እናመሰግናለን ለንሰሀ ያብቃን አሜን!አሜን!አሜን!።

  • @meseretterefe3042
    @meseretterefe3042 Год назад +1

    ወንድማችን መምህር አብይ እናመሰግናለን ትልቅ ማቂያ ደወል ነው፡፡
    እግዚያብሔር ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ
    @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ Год назад +3

    እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ አንተው ይቅር በለን በምህረት ጎብኘን
    ለንሰሐ ሞት አብቃን
    መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ ይጠብቅህ በነገሮች ሁሉ ከፊት ይቅደምልህ

  • @ferhiwottsegaye1070
    @ferhiwottsegaye1070 Год назад +5

    እናመስገናለን መምህራችን እግዝያብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Hana-gj6ly
    @Hana-gj6ly Год назад +18

    መምህር እዴት ሰነበትክ ስለህፃኗ ጉቸውን ባታጋልጥ አትገኝም ነበር እናመሰግናለን መምህር

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Год назад +1

    አቤቱ አምላኬ መድኃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ 😢😢😢

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን መጨረሻ ላይ ያስተላለፍከው ምክርህ መንፈስንና አይምሮን ያድሳል ያነቃቃል ያበረታል እናመሰግናለን🙏👍

  • @BelayWodaje
    @BelayWodaje 8 месяцев назад +1

    በጣም ተባረክ

  • @batsemesfin2231
    @batsemesfin2231 Год назад

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Год назад +1

    Much blessings to you my beloved brother and teacher. Thanks so much for your awareness. You are amazing! Thank you and may the Lord protect you and keep you!!!❤❤❤❤❤

    • @conniebistat9930
      @conniebistat9930 Год назад

      And YES, please keep up the good work that the Lord has put on you.

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Год назад +9

    እናምሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ህዝቤ ሆይ ንቃ ክፉ ዘመላይ ነንንን ንስሀ እንግባ😢😢😢

  • @martabiru444
    @martabiru444 Год назад +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ያብቃን እላለሁ

  • @zenebekassa2461
    @zenebekassa2461 Год назад +1

    Tank u very much brother this is Amazing no one has any idea about this including me tank u long live with full health

  • @abahabte6656
    @abahabte6656 Год назад +2

    መምህ በጣም አመሰግኖታለሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Год назад +7

    ግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለንሰሃ አብቃን!! መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Год назад +5

    ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውነቱን ይግለፅልን እንጂ ምን አቅም አለን ? መንግስታችን እንኳን አምነነው ከድቶናል ! በደገፍነው ገሎናል ! እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ !!!

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እድሜ ይስጥህ

  • @וודהדבב
    @וודהדבב Год назад +4

    መምህረ እጅግ በጣም አድንቅህ አለሁ ❤
    እኔ እምኖረው እስራኤል ነው
    ያውም ያይሁድ እምንት ተከታይ ነኘ
    እምትናግረው ነገረ እጅግ በጣም ትክክል ነዉ,
    እኔን እጅግ በጣም እድንቃ አድረገህኛል
    እግዚአብሔረ ፀጋውን ያብዞልህ
    በጣም አመሰግነለሁ❤

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Год назад +3

      ገጠመኝ አዳምጭ ተመለሽ ወደቀጥተኛዋ እምነት ቸዋህዶ

    • @efratatinsae-cl9oq
      @efratatinsae-cl9oq Год назад

      እና አንችም ሀሰተኛዉን መሲህ እየጠበቅሸ ነዋ

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra8731 Год назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በነፍስም በስጋም ፍፃሜያችንን አሳምርልን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
    እናመሰግናለን መምህር አብይ ❤️🙏 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @brookaberra2114
    @brookaberra2114 Год назад +7

    መምህር, I really have no words, but I have confirmed that you are a complete person. Even though I feel great fear with your information today, you have given me a great lesson so that I can wake up in my spiritual life. I just want to tell you that you saved someone, bless you.

  • @getnetgesese4619
    @getnetgesese4619 Год назад +5

    የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻችንን ያሳምር

  • @yasregdalkiburr
    @yasregdalkiburr Год назад +4

    Thanks in a lot to give this amazing information. Reporter & Instructor ABIY YILMA

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya6636 Год назад +1

    ሁሌም ታነቃናለህ እንዳንተ አይነት ሰው በማግኘታችን እኛ በጣም እድለኞች ነን ምስጋና ይግባህ ሁሌም እንደምልህ ፈጣሪ ለኛ ሲል እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Mulermuler1616
    @Mulermuler1616 Год назад

    እናመሰግናለን መምህር

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Год назад +6

    አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበን 🙏

    • @Heliccv
      @Heliccv Год назад +1

      ahun eyetasebsh new eyesus kirstosn tekebeyi kaleza nigusu iyesus mimetaw yamenutn lemewsed bcha new amlchi ehte already 666megebeyaya serhatu lijemer new berussana bechina megzat meshet atchyim ketinsh gize bewala hasetegnaw kirstos kemeta degmo mnm chance yelem

  • @wagayebekele604
    @wagayebekele604 Год назад +1

    Selam memeheracen edeme ketena gare abezeto yakoyelen tebarek

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Год назад +9

    😢😢😢😢😢 እውነት መምህር በጣም ጎበዝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Год назад +2

    እውነት ነው መምህራችን የሚታየውና የሚሰማው ግዜው እንደደረሰ በግልፅ ያሳያል። ቸሩ መድሐኒያለም መጨረሻችንን ያሳምርልን!

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Год назад +4

    እግዚኦ መሀረነክርስቶስ አቤቱ ጌታሆይ ቶሎና አሜን ፫

  • @asmam3491
    @asmam3491 Год назад

    ድንግል ማረያም ትባረክህ🙏❤🙏❤🙏❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @meazaletta4560
    @meazaletta4560 Год назад

    Egezihabeher yebarekek🙌🙏 Anete neketek Teweleden eyanekak new!!! Wede Egezihabeher Kal enemeles🙏🙌

  • @tigesttsegaye4109
    @tigesttsegaye4109 Год назад

    እንዴት ያለ መባረክ ነው አቡኪያ የተባረከው

  • @woinshetkebeda1844
    @woinshetkebeda1844 Год назад +1

    Tebareke memehere

  • @abaynehtadesse4547
    @abaynehtadesse4547 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስግ ቃል እይወትን ያሰማልኝ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Год назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቀድመህ ናናና ማራናታ

  • @filmonweldemariam5242
    @filmonweldemariam5242 Год назад +1

    Tebarek. Abi. Buruk

  • @markosbelachewtome4133
    @markosbelachewtome4133 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ መንግስቱን ያውርስን ወንድሜ አሜን

  • @zerfa4933
    @zerfa4933 Год назад +1

    ወንድማችን ተባረክልን ጨምሮ ጨማሮ እውነቱን ይግለፅልህ ፀጋውን ያብዛልህ ሚካኤል በክንፋ ግርድ እቅፍ አርጎ ይጠብቅልን የኛ እንቁ. ነህ❤❤❤

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክህደት እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @habtabghebrekidan3137
    @habtabghebrekidan3137 Год назад

    የምገርም ነገር ኖው ።ጌታ ኣብዝቶ ይባርኽህ።❤

  • @መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር

    አብያችን❤❤❤❤❤

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Год назад +1

    አንት ብርቱ ሰው ለ፫ አመት ያህል ማዕበሉን ከእግዚአብሔር ጋር አብረን ተሻግረናል አሁን የሀገራችን ብርሀን እየወጣ እየፈነጠቀ ነው በጣም በቅርቡ ሁሉም ታሪክ ተቀይሮ መከራው በአጭር ጊዜ አብቅቶ የሀገራችን ትንሳኤ ይገለጣል እመነኝ መምህሬ እግዚአብሔርን በማመስገን እናከብረዋለን እስቲ ሁላችንም እግዚአብሔር ይመስገን እንበል እግዚአብሔር ይመስገን !!!
    መምህሬ ሌላው ደግሞ ስለ ዩዌሪ ሜሶቬኒ የሚባል ጀግና ምን ተሰማህ !!!

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Год назад

    ሰላምህ ብዝት ይበል አድናቂህ ነኝ ይጠብቅልን

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 Год назад +1

    Egiziabiher Yistllin memihir Abiy Yilma!!!

  • @ሚካሄልMichael
    @ሚካሄልMichael Год назад

    እግዝአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @ethiopiacounty8301
    @ethiopiacounty8301 Год назад +12

    ሰላም ላንተ ክበርልን መምህራችን

  • @rodas6053
    @rodas6053 Год назад

    Weyene abyiye ymakberh memhere neh egzabher ybarkeh❤❤❤

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Год назад +4

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @assayehegngebremichael3911
    @assayehegngebremichael3911 Год назад +2

    ተባረክ ወንድማችን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +2

    ወንድሜ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው በደንብ እንድንነቃ ነው ያደረከን የመጨረሻ ዘመን አሁን አፍጥጦ መጣ🤔🤔🤔🤔

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 Год назад +2

    ወንድማችን ዐብይ በእውነት መድሃኔአለም ዘመንህን ይባርክ አስተማሪ አንቃኢ የሆኑ ነገሮችን ስለምታቀርብልን እናመሰግንሃለን በርታልን !!!

    • @melesetesfa6711
      @melesetesfa6711 Год назад

      አቤቱ አምላክ ይጠብቅህ አሰተኛው መሲሕ ሲል ሰማህ ወይ ይገርማን አንተ እንኳን ትክክል የሆነ መረጃ ማቅረብ ተሳነህ

  • @selamtilahun4053
    @selamtilahun4053 Год назад +7

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Год назад +4

    አብይዬ የኔ አባት በርታ ሴራቸውን እጋልጥ ሰይጣን ምቀኛ ነው እግዚአብሄር ያደረገው ሁሉ አይቀረውም

  • @asayebirhangetachew
    @asayebirhangetachew Год назад +9

    ዘመኑ ተፈጽሟል
    "ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።" የሐዋርያት ሥራ 2:38

    • @enatalem6477
      @enatalem6477 Год назад

      እየሱስ ለሰው ልጆች ሁሉ ለሀጥሀታችን ተሰቅሎ ተወግሮ ሙቶ የለ ለምን እኛ እንጨነቃለኖ

  • @AsfawWosen
    @AsfawWosen Год назад

    I respected your media because you are the father of churc h of ethiopia

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Год назад +3

    ,መምህር እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን 😢😢😢

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 Год назад

    you're Great thanks for the wonderfull explanation

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።የምትመግበን በጣም ጥሩ ትምህርትነው። ግን ተራ ቁጥር ብትሰጠው በፈለግነሰዓት ቶሎ ለማውጣት።

  • @genetkidane6165
    @genetkidane6165 Год назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Год назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በአለም ላይ መልካም ነገር መስማት ናፍቆናል ክርስቶስ ኢየሱስ ሆይ አተ የፈጠርካቸው ሰውች አተን ያሳድዳሉ ክብር ስምህንም እዳንጠሬ ይከለክሉናል

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 Год назад +1

    መምህር አብይ በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ስጋወደሙን ለመቀበል ይርዳን ግዜው ያስፈራል።

  • @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ

    ልክ ነው መምህር እናመሰግናለን በርታ

  • @ham.h98
    @ham.h98 Год назад +1

    Betam new Emigermew. BeEgna zemen mehonu yigermal. Egziabher hoy libona siten. Wendimachin Egziabher yibarkilin yitebikilin.

  • @mihretsibhatu7012
    @mihretsibhatu7012 Год назад +1

    መምህራችን ጌታ ኣብዝቶ ተባረክህ ካንተ ብዙ ተምሬኣልሁ

  • @mesfinbelay7117
    @mesfinbelay7117 Год назад +1

    ❤ Thanks, Bro 👍 😘 🙏
    God bless you 🙏 ❤

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 Год назад +4

    አቤቱ ይቅር በለን በመንግስትህ አስበን።

  • @srgutsetewoday8808
    @srgutsetewoday8808 Год назад

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Год назад +4

    አቤቱ እንደኔ ሀጥያት እና በደል ሳይሆን እንደ ምኽረትኽ ብዛት በሒወቴ የገጠመኝን እንቅፋት ሁሉ አንሳና የንሰሀ ግዜን ስጠኝ እንደዚኽ በሀጥያት እንደወደኩኝ እንዳልጠፋ ጠብቀኝ እራራልን ማረን ክቡር ደምኽን ቅዱስ ስጋኽን በልተን ጠጥተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን መምኽራችን አብይ ይልማ ቃለ ሒወትን ያሰማልን ተባረክ የኔ አንደኛ ነኽ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ይስጥኽ እንደአንተ አይነቶቹን ያብዛልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Год назад

      አሜን አሜን ሃንዬ ይሁንልሽ

    • @hanayetdaw8616
      @hanayetdaw8616 Год назад

      አሜን ወንድሜ በስደት ነው ያለሁት በፀሎትኽ አስበኝ በከባድ ችግር ውስጥ ነኝ

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ Год назад

      ቁርባን መንግስተሰማይ ለመግባት ዋስትና ነው እያልሽ ነው ? የዘላለም ህይወት ሚገኘው ክርስቶስን በማመን ብቻ ነው : በዛ ላይ እዚህ ደርድረሽ የፃፍሽውን የገጠመኝን መከራ አንሳና ለንስሀ ሞት አብቃኝ 🤔😂 አንቺ ገና መከራ እያልሽ እያላዘንሽ ነው ስለዚህ ላንቺ የሞተውን ክርስቶስን እመኚ ይሄ ነው ቁልፉ

    • @senaityohans888
      @senaityohans888 Год назад

      ​@@ምህረትብዙ ቆይ ኣንቺ በክርስቶስ ማመን ነው የምትዪው እና እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ኣይደለምዴ ዘመቃጠል ይሉታል ይሄ 😂😂😂

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ 😢😢

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Год назад +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን