አግባኝ ሙሉ ፊልም| Agebagn Full Ethiopian Movie 2023/New Ethiopian Amharic Movie

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • subscribe and get more Entertainment programs, news, drama , music video and other....... from sewasew tube and film production .

Комментарии • 63

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Год назад +25

    ማነው ሽጉጥ ደቅኖ እንደዚህ አይነት ፊልም እንድትሰሩ ያስገደዶቹ ልምድ ያላቹ ዳኒ አሌክስ ታሳዝናላቹ

    • @km1481
      @km1481 3 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @edne-ditekla7237
    @edne-ditekla7237 Год назад +11

    ብዙ ፊልም አይቻለሁ ግን ይህ ፊልም ትወናላይ በጣም ሲበዛ ችሎታ ይጠብቃል
    ድርሰቱ ጥሩ ነበር ተወናላይ ግን ይቅርታ ብቃት የለም አዝናለሁ
    በግድ ስሩት የተባለ ነው የሚመስለው

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 Год назад +9

    ስለ ፊልሙ ብዙ ማለት ይቻል ነበረ ግን በቃ ይህ የዚህ ዘመን እውነተኛ የህይወታችን ነፀብራቅ ነው።

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад +16

    የዛሬ ፍልም ሹገር ማሚ ጋር ነው። አርተፍሻል መልክ ፣ አርተፍሻል ፀጉር ጥፍር ፣ አርተፍሻል ሳቅ ኤጭ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 месяца назад

    በጣም ያምራል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weyetube2886
    @weyetube2886 Год назад +1

    ዋው በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው አሌክሶ ትመቸኛለህ

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 Год назад +7

    ሴቶች ግን ተዉ የሚያምርባቹን እወቁ ማሰጠያ ኤጭ ምድረ ቦርጫም

  • @ethiopias1724
    @ethiopias1724 Год назад +6

    ኮሜንት ሳላዬ አላይም ብዬ ነው በቃ ልየው 😅

  • @user-xr3is8sr2h
    @user-xr3is8sr2h Год назад +1

    wonder full so ilike it

  • @AdanechZewudu
    @AdanechZewudu Месяц назад

    Best

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d Год назад +2

    ይች ጓደኛ ተብየ የልቧ ደረሰላት ሳሮን ተብየዋ ደግሞ ስትሽቆመቆም ተጃጅላ ቀረች ያች ሌባ እራስ ወዳድ በማሃል ገብታ ከእጇ ፈልቅቃ ነጠቀቻት እሱም የሴቶቹ ጡር እዚች ውሻ እራስ ወዳድ አረመኔላይ ጣላው አሁን እንደለመደው ቢሸራሞጥ ያለውን ንብረት ነጥቃ የጎዳና ተዳዳሪነው የምታደርገው ፍቅር ክብርና ሃዘኔታ የማታውቅ ጨካኝ አረመኔ ቀማኛ ሴትናት የራሷ የሆነ ደግ ነገር የሌላት በሌሎች ህይወት የምትቀናና ያለቸውን ቆንጆ ነገር በአገኘችው አጋጣሚ ከመንጠቅና ለእሷ ካልሆነ ደግሞ ለእነሱም እንዳይሆን ማበላሸቷን አትተውም ጓደኝነት ዝምድና ታማኝነት እውነትን የማታውቅ መርዝ ሌባ ጨካኝ አረመኔ ናት የሚያሳዝነውግን ጊዜውም የእንደሷ አይነት ሴቶችና ወንዶች የበዙበት የየዋህ አስተዋይ ፈጣሪውን ፈሪ እራሱንና ሰወችን አክባሪውግን በዜሮ የሚቀር የያዘውን እየተነጠቀ በደግነቱ እተሳቀ እየተሳለቀበት የዱሮ ጂል እየተባለ ሙድ እየተያዘበት ነው ያለው እውነቱ ይሄነው ከእንደነዚህ ያሉ አስመሳይ መርዘኛ ጨካኝ አረመኔ ጓደኛ መስለው ጠላትን ፈጣሪ ከእኛላይ አርቆ ከሸር ክፋት ክርፋታቸው ይጠብቀን አሚን እናመሰግናለን

  • @user-ut5fq3zh2y
    @user-ut5fq3zh2y 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Год назад +7

    ይኤን የመሰለ ቪዲዮ አይቶ ፈታ ብሎ ላይክ ሳያረግ መውጣት ሼም ነው 👍 እስቲ ቤተሰብ እንሁን ❤🙏

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Год назад +9

    ወጣት አርቲስቶች የት ሔደው ነው አያቶችን አምጥተህ በስተርጅና አማዬ የምታስብላቸው 😮😮😮

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Год назад +6

    ሴቶቹ የምርም ያገቡ አይመስለኝም የአዛውንቶች ክበብ😂😂

  • @user-bm9ot5bv9o
    @user-bm9ot5bv9o Год назад

    It is the best to see.
    ❤💚💯

  • @Aman-to1tl
    @Aman-to1tl Год назад +1

    አስተማሪ ነው

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Год назад +2

    የፋዘር የቴሌፎናቸው ነገርስ🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሴቶች ምነው ዱቄት ባትለቀለቁ😝

  • @hasetmolla5479
    @hasetmolla5479 Год назад

    ያምራል🥰🥰🥰

  • @user-ki7ny4ey3t
    @user-ki7ny4ey3t Год назад

    አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ❤❤

  • @SelamAwraris-hz7rs
    @SelamAwraris-hz7rs Год назад +1

    endehi new sew malt kasebubte mderse new lplan tiru nger new fiker endehi yadergale

  • @user-oy8yv7mj8w
    @user-oy8yv7mj8w 11 месяцев назад

    🎉

  • @aimableongala8667
    @aimableongala8667 Год назад

  • @user-je3wm5gk3x
    @user-je3wm5gk3x Год назад +1

    God job

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Год назад

    ፍቅር

  • @chdbchhcf9117
    @chdbchhcf9117 Год назад

    በሩቱ

  • @FikirTawahido
    @FikirTawahido Год назад +2

    Siyasteluu😢😢😢😢

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Год назад +2

    ምን ይመሰላሉ

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 10 месяцев назад

    ከየት ነው የመጡ እነዚህ የነጠፉ ላሞች

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 Год назад +3

    ❤❤❤❤አስተማሪ ፊልም ነው

  • @lilyjossy6575
    @lilyjossy6575 Год назад

    Arife film new betam astemarim new

  • @seyfutsegaw1529
    @seyfutsegaw1529 Год назад

    ወይኔ ወይኔ ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ

  • @tinsaegetachew2737
    @tinsaegetachew2737 Год назад +5

    Film belo zemnw 😂😂😂😂😂

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Год назад

    ሴቶችዬ ምርያምን የሴት ጓደኛ የለኝም
    ሁሉም ወንዶች ናቼው ከኢለመንተሪ ጅምሮ ነው ጓድኙነታችን በጣም ነው የምወዳችው ግን ፍቅርኛ ለመያዝ ስሞክር ጓደኞቼ ወንዶች እንደሆኑ ስነግራቸው ላሽ ይላሉ እኔም የሴት ጓደኛ አልወድም
    23 ሞላኝ በመዳም ቤት እስኪ ምከሩኝ

  • @kidistyohannes7761
    @kidistyohannes7761 Год назад +1

    አሸት አሸት አርጊው እስኪ😂😂😂😂

  • @ssweetsweet4801
    @ssweetsweet4801 Год назад +1

    ዳንኤል ገበየሁ ተቀንድበህ ነው የገርማል

  • @zenebechamdetsion7745
    @zenebechamdetsion7745 Год назад +1

    Eha sewye demon.hule shafeda hononew yemi seraw😅

  • @haymanotambe1394
    @haymanotambe1394 Год назад +1

    ከነሻንጣው 😂😂😂

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Год назад +1

    low budget movie! club lemasmesel yetetekemachehut light yene babi ekaka mechawechan astawesegn.😁

  • @pelearegahegn610
    @pelearegahegn610 Год назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣damn ye chickocho makeup

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Год назад +1

    the ladies are too old for the movie!!!😁😁

    • @ellub5242
      @ellub5242 Год назад

      That’s what I thought too

    • @abdoulsalammohamed6001
      @abdoulsalammohamed6001 Год назад

      They are affordable, that's why they been chosen. Or they acted for free.

    • @hewansolomon1558
      @hewansolomon1558 Год назад

      What about the story middle age woman hard to get a fateful man

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Год назад

    Kkkkkkk

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 Год назад

    😂😂😂😂

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 9 месяцев назад

    የደደብ አጨራረስ😏😏😏😏

  • @hanlove412
    @hanlove412 8 месяцев назад

    አጨራረሱ🤮🤮🤮

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ssweetsweet4801
    @ssweetsweet4801 Год назад +1

    ዳንኤል ገበየሁ ተቀንድበህ ነው የገርማል

  • @user-gn7xq6tx6h
    @user-gn7xq6tx6h Год назад

    ❤❤❤❤

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Aman-to1tl
    @Aman-to1tl Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤