ፍቅር አለ- Fikir Ale Full Amharic Movie 2023
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- New Ethiopian Movie 2023 - ፍቅር አለ- Fikir Ale Full Amharic Movie 2023
don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#ፍቅር አለ- Fikir Ale
#SalkanTube
ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው አፋና ኦሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ ሉዑል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን .ፊልም አሳመርን ብላቹ እንደ ሰው ስም ልታቆላምጡ ትፈልጋላቹ ስርአት ይኑራቹ ደራሲው እንዲህ እንዳሳጠርከው እድሜህ ይጠር
Raheliye moview eko mastemaria new endih yemiadergu lib endigezu ginizabe maschebecha talaq sira new 🎉
ኧረ ያንች ይጠር ከፉ
እግዚአብሔር ስሜን አታሳጥር አታስረዝም አላለም ይልቅስ በወንድምህ ላይ አትፍረድ ይላልና አንች ከህግጋቱ አንዱን ጣሽዉ።ደግሞ የምንኖረው ህይወት ነው በፊልም ሲሆነ ገዘፈብን ምነው ?
እና ሠው አይደልዴ እየሡሥ ፍጡር ነው
@@alam5953 ትክክል ያልሆነን ፊልም ነው ኖርማል ነው ችግር የለውም በራሱ ችግር ነው እንዲህ እያላቹ ታበላሻላቹመናገር ፈልጌ አልነበረም እንደዘ ያልኩት የአሁኖቹ ተዋንያን ገዘብ ብቻ ተኮር ነው የሚሰሩት የሚያንፅ የሚያስተምር ዘመን ተሻጋሪ ስራ ይሰራሉ ቢደገም የማይሰለች እነዚህ ደሞ እንዲህ ለማንኛውም ያንችም ይጠር ክፋ አናጋሪ
አሪፍ ደስ የሚል ፊልም ነዉ ግን የፈጣሪን ስም በአግባቡ ብትጠሩ ደሞ ይበልጥ ደስ ይላል ❤❤
ትክክል ትልቅ ጥፋትም አጥፋታ ፈጣሪ ብቻ ነው አላለችም ብቻ...?
↩😎😎
❤
Liju susam silhone amelakunm besereat ayiteram nger meselgn misalew,,asetemarint alew
እረ ክብር ይኑራችሁ የአለም መድሃኒት የሆነውን መድሃኒአለምን እንዴት መድሼ ትላላችሁ ልቦና ይስጠን 😢
ለስዕል መንጫጫት😄
ሎቱ ስብሀት ቸሩ አምላክ መድሀኒዓለም ክርስቶስ ለስም አጠራርህ ክብር ምስጋና ስግደት ይሁን
ኮሜታተሮች ፊልሙን ካያችሁ ቡሀላ ሀሪፍ ፊልም ከሆነ ሀሪፍ ነው በሉ ምንም አስተማሪነት ከለለው ግዚያችሁን አታባክኑ በሉን እኔና እኔን መሰሎች ኮሜንት አይተን ነው የምናየው
ምንም አያስተምርም በማየቴ ተቆጭቻለሁ ጊዜ መግደያ ነው
በጣም የወርደ ፊልም ነው ፊልሙ ያምራል ምትሉ ሰዎች ግን የእውነት ወዳቹት ነው 😳😳መዳንያለም ከማንም ከምንም በላይ ቅርባችን ቢሆንም ፀሎት አደራረጋችን ሥርዓት አለው መድሽ ያለህ ፊልሙ ያምራል ማለት አይከብድም 🥺🥺🥺
Yemir betam aferkubachew samichew meceresun telaw lik bilachewal
@@rosakejela1459 እኔም አልጨረስኩትም መድሽ ሚለዉን ቃል ሰስማ ኮመንት ሰጥቼ ወጣው በጣም ነው ያስጠላኛል
1:12:23 ya you are right 😂😂😂
እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው ሰው እንዴ አቃበብሉ ነው እግዚአብሔር ከእንዴ ህፀነት ያሉት ይወዳል
በፀሎታቹህ አስቡኝ ወገኖቸ ደካማ እህታቹህ ነኝ😢😢
መድሃኒአለም ብሎ ለመጣራት ስአት አጣህ ጌታ ሆይ የምንሰራውን አናውቅም እና ይቅር በለን😢🙏
የጌታችንን የመድኃኔዓለምን ስም በዚ መንገድ እንደ ጓደኛ መጥራት በጣም ትልቅ ስህተት ነው ❌❌❌❌ ልቦና ይስጣቹ!!!😢
ere film new teregagu
@@obsehika5518 እና ፊልም ቢሆንስ የፈጣሪን ስም አቅልሎ መጥራት ይቻላል ልትል ነው?? እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ!!!!🙏
መድሃኒያለም ነው ጌታክ
አልፋ እና ኦሜጋ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር እና ምስጋና ለአንተ ይሁን ይቅር በለን በቸርነትህ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen 🙏
አሜን
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ መድሽ ማለቱ ትልቅ ስተት ነው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይገባዋል መድሃኒያለም
እምንፈልገውን ነገር በመጠየቅ ማማረር ብቻም ሳይሆን በተሰጠን ነገር ማመስገን እንዳለብን ቢታሰብ መልካም ነው በመቀጠል መድሐኒዓለምን በዚህ መልኩ መጥራት ተገቢ ዓይደለም😢
ምርጥ ፊልም ነው።።።።
ደራሲው ግን ምን ሆነክ ነው አባቴን አንድዬን በሙሉ ስሙ እንደመጥራት እንዲህ መቀለድ ተገቢ አይደለም ማስተካኪያ ይደረግበት❤❤
Weda tekbelo yemseraw erasu yemayrba new behymanot kelde alkem
የፈጣሪን ስም ባንጠቀምበት ጥሩ ነው እባካቹህ እንደራሳችን ስም እንጠንቀቅለት ከራሳችንም በላይ በከንቱም አትጥሩ ስለሚልም መቀለጃ አይደለም በምንም የማይተመን ነው!
በጣም ንቀትና ድፍረት የተሞላበት!! እንዴ ቆሎ ጓደኛ መድሽዬ መድሽ ይህን ደግሞ ፊልም ተብሎ ደራሲ አለው!! ደንቆሮ
በጣም መፈለግና አልጠግባይነት ያለንን ነገር ያሳጣል
መድኃኔዓለምን እንደቆሎ ጓደኛ አቆላምጦ መድሼ? ነዉር ነዉ በእዉነቱ ይቅር ይበልክ 😢
😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
ከጓደኛም ከእስትንፋስም ሚቀርብ ወዳጅ ነው ❤😊 ሰው ለወዳጅ ጓደኛው ደሞ ብዙ ስም ያወጣል
Atakabid...we all have our way of praying..is private ...only God can judge you.
yimeslegnal gizewun lemasayet new beza lik bitregiw biye aminalehu
ለንደኔ እልህኛ ሴት የተሰራ ምርጥ ድራማ ነው አሁን ግን ሁሉንም ነገር ፍቅር እኔደሚያሸንፈው ገብቶኝ በጣም የማፈቅረውና የምወደውን ለማግባት ዝግጅት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ አመሰግናለሁ
ቃልየ አንደኛ እኮ ነሽእስኪ ቃልን የሚዎዳት ላይክ ያርግ ❤
Dr ወንደሰን ትወና አንደኛ❤❤❤❤❤
ፊልሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ
ግን እንደው ክብር ይግባውና የክርስቶስን የፈጣሪያችንን የመድሃኒአለምን ስም እንዴት ነው የምትጠሩት ይቅር ይበላቹ ብቻ😢
በጣም የሚገርም ፊልም ነዉ የራሴን ታሪክ በዚህ ፊልም ዉስጥ አየሁት ማስተዋሉን ይስጠን❤❤❤❤
አወቅን ብላቹ ነው ግን የፈጣሪን ስም እንደጓደኛ የጠራቹት 😭እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰረጣትሁ ምን አይነተረ ደራሲ ነው የፃፍው ለፈጣሪው እንቋን ክብር የለሌው
መድሼ የቆሎ ጋድኛህ ነወ ጉድ የማሰማዉ የለም😢😢😢😢
ይህ ፊልም መጥፎም ጥሩም ጎን አለዉ፡፡ ጥሩ ጉኑ የሚያሳየዉ በአዉን ጊዜ ያሉ በተለይ የግል ሐኪም ቤቶች ላንድ ታካሚ የሚያስፈልገዉም የማያስፈልሀዉም በሐኪም ቤቱ ያለዉን ላብራቶሪ ሁሉ ለራሳቸዉ ገቢ ለማግኘት ሲሉ እንደሚያሰሩ ነዉ፡፡ መጥፎ ጎኑ ደግሞ የፈጣሪ ስም በትክክል አለመጥራታቸዉ ነዉ፡፡ ለማንኛዉም ከሰዉ ስዕተት ከብረት ዝገት አይጠፋም፤ ከስዕተታችዉ ለመማር ሞክሩ፡፡
እባቃችሁ በቅዱሳን አባቶቻችን አትቀልዱ ምህረት የምንለምንበት ጊዜነው እባካችሁ ተጠንቀቁ
አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
የአለም መድሀኒት መዳኒአለም የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው
ይህ ለ ሀገራችን አናቃቂ ተባዬች ጥሩ ትምህርት ነው ለ እነ ማንያዘዋል ;ዳጊ; ወዳጄነ; ዳዊት
ፐ እንዲህም አይደል ወሬ ስለራሳቹ እወቁ ምድረ ወረኛ እንደናተ የተኛውን ቀሰቀሱ እጂ ምን ሰሩ ምድረ ምቀኛ
የ እማ ድንግል ቅድስት ማርያምን ፕሮፋይል አድርገሽ እነዚህን አነቃቄዎችን ትድግፋለሽ ያሳዝናል ።እባክሽ ፕሮፋይሉን እየተጠቀምሽ አስቀያሚ ዋዛ ፈዛዛ ነገር አተናገሪ
@@tekatom8796 እመብርሃን ምስክሬናት ለኔ ከልጇ ከክርስቶስ ጋር እንድታረቅ ያደረጉኝ እነሱ ናቸው ሁሌም ማልቀስና ተስፋ ቢስነት ነበር የሚሰማኝ በነሱ በኩል እግዚአብሔር ሰው አድርጎኛል በጣም ነው የምወዳቸው ብትችሉ ያለምክኛት የጥላቻ መንፈስን አሶግድና ትምህርት ተከታተሉ ታተርፋላቹ እጂ አትከስሩም
ቆይ ግን የቱጋ ነው ጥፋታቸው እስኪ ንገሩኝ በፈጣሪ ጥሀታቹን ከምትጦቅሙ ቂድሚያ ወደራሳቹ ተመለሱ ደሞ ፒሩፋዬል ማድረጌ ከእነሱጋር ምን አገናኘው ???
ለምንድን መዲሽ የሚለው ፈጣሪ ሆይ ለብር ሲባልማ እምነታችንን በከንቱ አትጥሩ
በጣም ትልቅ ስህተት በማይቀለድ አይቀለድም ,"የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው"
አሰተማሪ ፊልም ነው ግን መድኀኔዓለምን መድሼ ማለቱ ስህተት ነው በቸርነቱ ይቅር ይበለን🙏
ስለ ስሙ ልክ ነሽ ፊልሙ ግን ምንም አያስተምርም ያሳፍራል
እንዴት የመድሀኒአለምን ስም መድሼ ይባላል ትልቅ ስህተት እና ድፍረት ሎቱ ስብሀት ይቅር ይበለን
እኔ ከዚህ ፊልም ልቀበለው ምችለው ሁለት ነገር ብቻ ነው ግትር አለመሆን እና ለስኬት እንቅፋቱ ሱስ መሆኑን ሌላው በጣም ቀልድ ነበር፡እኔ ምለው ፍቅር ባንተ እይታ እሄ ከሆነ በጣም በብዙዎች አይን ግን ታላቅ ነው ቀልድ አይደለም አንተ አሳብ ሲመጣልክ ብድግ ብለህ የፃፋቹትን ፊልም ብላቹ አታውጡ ብዙ ሰው ይመለከተዋል ከአባቶች እስከ እፃናት ወጣቱ እንዴት ነው ከእናንተ ሚማረው ቆይ አርቲስቶችስ ፊልም ስሰሩ አትመርጡም ብዙ እፃናት እና ወጣቶች ተከታይ አላቹ እኮ ያሳዝናል፡የፍቅር ቁማር ለወጣቱ አታስተምሩት በጣም አዝናለው ሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽን እኛ ወጣቶች ምንማርበትን እንጂ ምንጎልበትን ፊልም እሰራቹ አታጉድሉን፡ሌላው እምነት አንተ ለቀረፃ እንደምታወራው ቀላል አይደለም በጣም አስቡበት
በትዳር ላይ ፍች አለ ሀብት ንብረት ከፍቅር በታች ቢሆንም መፈራረሙን ግን ጥሩ ነው 😊
No 👎 please life is short
እና እኔ ቤት አለኝ የምወደው ልጅ አለ ምንም እንዳይጠይቅ ብየ ላስፈርመው ማለት ነው
ፊልሙ አሪፍ ቢሆንም የፀሎትን ትርጉም ያጠመመ ገፀ ባህሪ አስፈላጊ አይደለም
ፊልሙ አስተማሪ ነው ነገር ግን ስክሪፕቱን የፃፈውና የተዋናዩን ገፀ ባህሪ የምትጫወተው ስለፈጣሪ ያላችሁ እይታ ያዘገመ ነው እና ጥንቃቄ እና ክብር ያስፈልጋል የአለሙን አዳኝና ጌታ ዘጭ አርገው ምናምን መስተካከል አለበት!!!!!!!
Dani boy የሚተውንባቸው ፊልሞች በሙሉ ምርጥ ናቸው ። Dani I have big respect for you. Stay blessed.
ቃልዬ ልውጥውጥ ብለሽ መጣሽ አሪፍ ይመስላል ምርጦች አሉበት እስቲ ልየው
የሚሉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው የአለምን መድሀኒትን እንድህ እያሉ መጥራት አራዋቂነት ወይስ?😢
የሚቀለድበትን መለየት ግን ጥሩ ነው
I see this move 3 times ! ❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂 ውይ ፀሎቱማ ገደለኝ በሳቅ በተለይ ያይጦቹ 😢😂ልሳቅ ወይስ ላልቅስ 😂ሆዴ ቆሰለ መድሽ ማለቱስ such ማይጠገብ ፊልም 😂😂😂
Very professional well presented and played by all actors ❤ Kalkidan nice to see you back after a long time you are a very talented actress bless you ❤
ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂 እናመሰግናለን
አፈፃፀሙ በጣም ደስ ይላል🙏
አሪፍ ፊልም ነበር ግን ፈጣሪን እንደዚህ ማዉረድ አይገባም
ይህን እምታዩ ሁሉ ሰላም አችሁ ይብዛ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ደራሲው አብዲሳ ሙስሊም ነው በፈጣሪ ስም ባያሾፍ ነበር እሚደንቀው ክርስቲያን ተብየዎቹ ተዋናይ የሆናችሁ እናንተ እንዴት ይህን የወረደ ቃል ትጠቀማላችሁ?
በሽተኞች ደራሲው እንኳን ቢፅፍ ለሆዳቸው ፈጣሪያቸውን ያሾፉትስ
አረ ስነስርአት በመድሀንያለም አታሽፍ
አሪፍ ፊልም ነው
እምነቴን እወደዋለሁ የእኔ እንዲከበር የሌላውን ማክበር አለብኝ ምን የሚሉት ነገር ነው "መዲሽ" ብሎ ፀሎት
ደራሲው ግን ምን አስቦ ነው🙄
መድሽዬ የፈጣሪንቃል መጫዎች አታድርጉት ልባና ይስጣችሁ
አረ በእግዚአብሔር ስም ወገኖቻችን ወዴት እየሄዱ ነዉ መድሽ አላለም በስመአብ በጣም ያሳዝናል😥😥😥😥😥
betam mn aynet giza endederesen masaya new degmo bezihe aterare libu yaldenegere aynorem besmeam yeker yebelen😅😅😅
@@mekdesEnawgawአዎ አዉቃለሁ ነገር ግን ደራሲዉ ትልቅ ስተት ሰርቷል እንዴት ቸሩ ፈጣሪያችንን እንደዚህ ይላል🙄
ጎበዝ ....
ኮሜንታተሮች አወዛገባችሁኝኮ እንየው ወይስ አንየው?
ሃሪፍ ነው ወይስ አይደለም ?
እደ እኔ ኮሜንት አንብቤ ነውኮ የማየው 🎉😮
ፍልሙ ጥሩ ሆኖ ሳሌ ክብር ይግባውና መዳኒ አለም እንደ መንኛውም ሰው ተጨመላልቃቹ መድሼ ሎቱ ስብሃት😢😢😢😢
እናመሰግናለን !!! አመት ሙሉ ሲኒማ ውስጥ ታይቶ የወጣ ፊልም ከማየት እንዲህ አስተማሪም ፣ አዝናኝ... የሆነ ፊልም ማየቱ ትልቅ እርካታ ነው ።
فلم. جميل. وفي. تعبير. كتير. احب. الشعب. اتيوبيه.
ውይ መመጨቅ ፈረደበት
የፈጣሪ ስም በአግባቡ ይጠራ👆
አሪፍ ነው ግን የአምላክን ስም በአግባቡ ብትጠሩት ይመረጣል። ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ፊሌምች ጥራታቸውን የጠበቀ ናቸው ❤🙏🙏🙏
የመጀመሪያ ነኝ like አርጉኝ ❤
Betam best movie thanks
_አባቴ መድኃኒአለም አመድ ያድርግህ🙏 ህይወተህን ያጨልመው ክብር ያሳጣህ😢 ምን አይነት እርኩስ ሙኝፈስ ቢይዝህ ኑው እንዲህ የዘቀጥከው? አማኝ ላትሆን ትችላለህ ግን ምን አለ በትክክል ብትለው😢 ቱ ባይበላስ ቢቀር😢_
እበት ነገር ነሽ የተሰጠውን ገፀባህሪ ነው የሰራው ምን ታሽቋልጫለሽ አስመሳይ መጀመሪያ ፈሪያ እግዚሀብሄር ታውቂያለሽ ፈጣሪን የሚያቅ ሰው አይሳደብም ባለጌ
በጣም ምርጥ አስተማሪነዉ ስወዳቺሁ❤❤❤❤
የመብራቱነገር ያሳቀኝ😂
ቆጆ ፍልም ነው❤❤
ኮመንቶሮች ኣታካብዱ ለምትወደው ነው ምታቆላምጠው
መጀመርያ የየራሳቺን ሃጥያት እንመርምር
be Egziabher sim mekeled min yemilut keld new ...
ከኔ ስር ያለው ኮሜንት በጣም በጣም ትክክል ነው።
ምርጥነው
አሪፍ ፊልም ነው
እኔ የልጅትዋ ሀሳብ እደግፍለሁ ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት ሴትዋ ለፍታ ባገኘችው ንብረት ላይ ነው ወዶቹ ፊጥ የሚሉት ከዛም ሳትጥመው ስትቀር ጥሎአትይሄዳል ቀጥሎእንፍታ የሚል ጥያቄ ያመጣል ይሄኔ. እሷ በለፍቺው እሱተጠቃሚ ይሆናል. እውነት. ነው ፍቅር ከገዘብ ይበልጣል ግን ገዘብም ከሌለ ፍቅር ጣሙን ያጣል ጎደሎ ሲበዛ ከደስታ ይልቅ ፀቡ ይበዛል
መድሽ አላለም እኔኮ አቆላምጡኝ ብሏል ዴ ፈጣሪ ጉድኮ ነው
enem gira yegebaygn isu ayidel 😂
33:50 ደቂቃ ላይ አክተሩ ምን አለ አንተ ከመምጣትክ በፊት እነሡ ከደረሱበት አድርሰኝ እነሡ ያዩትን ልይ አንተ እስክትመጣማ እኔ እራሤ ሀብት አፈራለው አለ ያ ማለት እየሡሥ / ኢሳ አለይሒ ሠላም በመጨረሻው አለም ተመልሶ እንደሚመጣ ታምናላችው አልተገደለም አልተሠቀለም ይህንንም።
Yetibeb kanaw awedegn ❤❤❤❤❤❤🇨🇬
ስለሚያስቀ ብቻ ትክክል ነው ማለት ነው ጥሩ ነው ለምቱሉት ሰዎች?👈
አሪፍ ነው በጣም ያስተምራል 😘በጣም ያስቃል 😂😂😂😂😂😊
ቃል ኪዳን ትተዉን 🥰 ብዙ ንብረት ያላቸዉ ሰዎች መፈራረም አለባቸዉ
ሰው ያልሰራበትን መውሰድ የለበትም
እግዚአብሔር ቢቆይም ፀሎት ሰሚ ነው
መንጭቀኝ i love it😂😂❤
good sound quality
Wow !!!!!!!!!!!
ዋውውውውው ❤🎉መንጭቀኝ የሚለው ልጅ ግን ዘና ነው ያረገኝ😂😂😂😂😂😂
Betam yegaremale tariku kene hiwte ga kirebe naw
አምላክን በእንደዚህ አይነት አጠራር መጥራት ተገብ አይደለም። ስሙ የፀና ግንብ ነው።
Wow nice movie!!!!!!!!
Wow nice ❤❤❤❤
Amazing movie I was feeling it express my life
ወይ መንጭቀኝ! ወድጄዋለው
Even if the prayer is private, you have to use appropriate words specially when you are in public exposure!
በጣም ከባድ ነው ለመጨረሻው
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢 መድሐኒያለም ክርስቶስ ይቅር ይበልሕ😢
ይቅር ይበልህ እንደ ኋደኛ መዲሺ ትላልህ😢😢😢😢
Filmu gen betam merx neber
It's educative and entertaining movie. I like it, keep rocking!
ዳኒ እና ቃል፠ ግሩም ስራ ነው
Thank you everyone who made this wonderful movie. The guy who pray to Medihaniyalem is funny. Praying is private and we all have our style. Only God can judge us. I thought the 2 couples are confused but finally it was nice ending, educational & entertaining 🎉
Paapaapa ignorance
@@ethiofilms8303 don't be arrogant, explain ur pbm
@@Ethiopia716 you said we will have our praying style but it's movie you don't have to reflect this type of ignorance you got me mf
ምርጥ ፊልም ነው
ፍቅር፣አስቂኝ ፣ አስተማሪ ....
እናመሰግናለን 🙏
😂😂😂ምኑም አያሜር
መጨረሻው ደስ ይላል
ክፍል ሁለት ቢዘገይም ወይም ባይመጣም እንኳን አልበሳጭም ምክንያቱም ክፍል አንድ ልቤ እንዳይንጠለጠል አድርጋችሁ ስለጨረሳችሁት! እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ።❤❤❤
በእዉነት በጣም እሚገርም አፍቃሪ ነዉ እይታዉ አሪፍ ቢሆንም በዚህ መልኩ ሊለያት አይገባም ነበር የሷንም ፍላጎት ማክበር ነበረበት እና ዲሀዋ ሴትማ እሡዉ ነዉ የተሻለገቢ ያለዉ በምን መልኩ ትቃወመዋለች ትወናችሁ አሪፍ ነበር የታሪኩ አጨራረሥ ግን ምንም አልጣመኝ
ይችኛይቱምኮ ደሀ አደለችም የራሧ የሆነ ሀብት አላት ግን ትዳር በሀብት አይለካም ያችኝዋ ለሁብት ያላት ሀሳብ በጣም ትልቅ ነበረ
እንደው በፈጣሪና በፍጥሩ መሃል ጥልቅ እያላችሁ የምትፈርዱት ነገር የፈሪሳውያንን ግብዝነት ታስታውሱኛላችሁ: ፍርዱን ለእግዚአብሔር ለራሱ ተውት በሚያስተምረው መንገድ ያስተምረው: መቼም አትሰሙም:: ሁሉን መቶ በመቶ ታሟሉ ይመስል ሌላውን ማረሙ አያስጠላም?