ለፈጣን የጸጉር እድገት ለጸጉር መፋፋት እና ብዛት በ አንድ ወር ዉስጥ ለዉጡን ያያሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 113

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 года назад

    በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ነገር ነዉ የምታቀርቢዉ እዩየ 🙏🏾💝

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 года назад

    እዩ በጣም ጎበዝ ነሽ አገላለፅሽ ደስ በሚል መልኩ ሁሌም ብሰማሽ አልሰለችም ቅባቱን እሞክረዋለው አመሰግናለው

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      ሜሊዬ ዉዴ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️🙏❤️

  • @AbiTube
    @AbiTube 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ቅባት ነው Thank you Eyuti

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 года назад +5

    ሁሌም እርግት ያልሽ ነሽ አገላለፅሽን በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በርቺ::

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      ከልብ ማመሰግነዉ የኔ ወንድም 🙏🙏

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад

    Eyuye thank very good information and useful God bless you sis🙏🏾❤️

  • @maremaru
    @maremaru 4 года назад

    እናመሰግናለን እዩዬ እኔም እጠቀመው ነበር ለምን እንደተውኩት ሁላ አላቅም 😀መልሼ ልጀምረው መሰል

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 4 года назад

    Thank you hon. Very informative as always!

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን::

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 года назад

    Thank you Eyuye helpful information 👍♥️

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 года назад

    Hi yene konjo I’m so glad I discovered your channel! I love your beauty contents. Keep rising ehete. New friend here.

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 года назад

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @mekdes621
    @mekdes621 4 года назад

    Thank u
    ተባረኪ የኔ ዉድ

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 года назад

    I used to have a DOO GRO I like there products 🥰👍 I have to back that product as I used to. I am one of the witness. It really help to have a healthy hair. Thank you for sharing yene konjo 🙏🥰😍😍

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 4 года назад

    Thank you 💞💞

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122  4 года назад +3

    ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ መጽሃፉን መግዛት ለምትፈልጉ www.zemenawt.com/
    ኢትዮጲያ ለምትገኙ ቀጥታ ከዚህ ይግዙ
    soderestore.com/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%93%E1%8B%8A%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8B%8D%E1%89%A0%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%83%E1%8D%8D-Zemenawit-book-about-beauty-p209948474

    • @gjdggxhh3111
      @gjdggxhh3111 4 года назад

      እኔእፈልጋለሁወየትነዉየሚገኚዉ

    • @gjdggxhh3111
      @gjdggxhh3111 4 года назад

      የሚገኚበትንቦታንገሪኚ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      @@gjdggxhh3111 ሊንኩን ተጭነሽ መግዛት ትችያለሽ ዉዴ

    • @gjdggxhh3111
      @gjdggxhh3111 4 года назад

      @@eyerusbeauty8122 እኔያለሁትአረብሀገርነዉእህት

    • @Lovelyathome
      @Lovelyathome 4 года назад

      Eyerus beauty Amen 🙏

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 года назад

    Thank you for sharing ❤️

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 4 года назад

    wow eyu thank you 😘

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 4 года назад

    እዮ እዴነሽ ተጠፋፋን እኮ በርችልን ዉዴ እናመሠግናለን

  • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
    @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 4 года назад

    Tebareki

  • @EthiopiaPost
    @EthiopiaPost 4 года назад +1

    Wonderful video👍

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 4 года назад

    Nice! Thanks for sharing!

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 года назад

    Thank you for sharing

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад

    Eyuye welcome back sis🤗

  • @fifilifestyle1235
    @fifilifestyle1235 4 года назад

    Jerrye welcome dear and thank u for sharing

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @senimar2865
    @senimar2865 4 года назад

    Yene konjo endete dse endmteye egzabhre yesetelne enamsegenalne berchilne!

  • @haluhallu4353
    @haluhallu4353 4 года назад

    የገንባሬ ፀጉር አጭር ነው ምን ልጠቀም ቆንጆ

  • @hohfh5574
    @hohfh5574 4 года назад

    እነመሰጊነለን፡ዉዱ፡እህቴ

  • @khawladxb7080
    @khawladxb7080 4 года назад

    ቅባቱን እደት ነው የምንጠቀመው ከመታጠባችን በፊት ወይስ ከታጠብን በኋላ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад

    ቦታው በሁሉም ቦታ እይገንም እንምክርው ነበር እህቲ እነመስግነለን ለመርጃሽን

  • @hawashikur4365
    @hawashikur4365 4 года назад

    Dugroo ko betam ye koye mirt new arif neber gin hagerachin original yelem teftowal forjid asertewutal negadewoch

  • @girmaykassa4380
    @girmaykassa4380 4 года назад

    ለህጻናት ይሆናል?

  • @burteburte15
    @burteburte15 4 года назад

    selmesh yibza ehetachin enmeseginalen barichelen! yeti naw yemigegnaw doogro qebati ?? ene yalehuti kuwati naw

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      ሱፐርማርኬት ይኖራል ዉዴ

    • @burteburte15
      @burteburte15 4 года назад

      @@eyerusbeauty8122 eshi ehete kibber yesetelegn::: le low perosti tsegure yihonal ??

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      @@burteburte15 አዎ ይሆናል

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 4 года назад

      @@burteburte15 enamesegenalen mare

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ተቀብተን ብንተወዉ ከታጠብን ቡሀላ ችግረ አለዉ እህት???
    እናመሰግናለን🌷

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      ከታጠብን በሃላ ምንቀባዉ ነዉ ቆንጆ

  • @hddhhdhd591
    @hddhhdhd591 4 года назад

    እኔ ያለሁት ስውዲ ናው ዱጉሮ ቅበትን በዬታኛው ቦታ ናው ምያጋኛው በስውዲ ውስጥ ያጋዘችሁ ከለችሁ ንጋሩኝ

  • @saradimssie2074
    @saradimssie2074 4 года назад

    የት ነው የሚገዛው

  • @zumitube
    @zumitube 4 года назад +1

    ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ግን እባክሽ እርጅኝ ፀጉሬ ሎው ፔሮሲቲ ነው ግራ ገባኝ ተነቃቅሎ አለቀ በዛላይ በጣም ያሳክከኛል ሁሉንም ቅባት ሞክሬው አልስማማኝ አለ ምን ላድርግ እባክሽ ውዴ

    • @f2271
      @f2271 4 года назад

      ሌሞን ቀቢው

  • @mekdeszeleke8618
    @mekdeszeleke8618 4 года назад

    እኳን ደና መጣሽ እህታችን መፅሀፉን እግዚአብሔር ኮሮናን ያጥፋልና ሀገር ስንገባ እንገዝይለን ስለፀጉሩ ቅባት የት እደሚገኝ ንገሪን እስኪ ውይ እረ እኔ ያልተቀባውት ነገር የለም ፀጉሬ እየደረቀ ይርግፋል አስቼግረኝ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ዉዴ ይሄን ሞክሪ

  • @UMSALHADENኡሙሰላህዲን
    @UMSALHADENኡሙሰላህዲን 4 года назад

    🙏🙏

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 года назад

    Welcome back!!

  • @h.ru.n4028
    @h.ru.n4028 4 года назад

    የትነው ሚገኝ

  • @زمزمعسيري-ن7ت
    @زمزمعسيري-ن7ت 4 года назад

    አረብ አገር ያለን እንዴት ማግኘት እንችላለን

  • @fevenemha9929
    @fevenemha9929 4 года назад

    የኔ ማር በናትሽ ይኔ ጸግሬ የተነቃቀለ ነው ርዳታሽ ያስፈልገኛል amharic ብዙ ኣይደሎም ኤርትራዊት ነይ ይቅርታ ነገርኝ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      ይሄን ቅባት ተጠቀሚ ቆንጆ ነዉ

  • @ፋፊወሎየዋ-ጠ3ነ
    @ፋፊወሎየዋ-ጠ3ነ 4 года назад

    እስኪ ሳውዲ ያላችሁ የሚገኝበትን ንገሩኝ

  • @mnalmidia
    @mnalmidia 4 года назад

    ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች በያላቹህበት ሰላም ፍቅር ለእናንተ ይሁን😍 ውዶችዬ ቅንነት ካለ ሁሉም ነገር አለ ይበቃል ዩቱብ እናም በቅንነት እንርዳዳ ቪዲዮ በማየትም ጭምር እንርዳዳ ከሁሉም በላይ ግን ሰላም ነው እና በያለንበት ሰላሙን ተመኘውላቹህ በርቱ እናመሰግናለን👍😍

  • @رحمةرحمة-ف9د
    @رحمةرحمة-ف9د 4 года назад

    ዱበይ ይገኝ ይሆን ውድ ካለሆነ እሰኪ እሞክረዋለሁ እኔማ እሚሰማማኝ ቅባት አጥቻለሁ እናመግናለን እህት

  • @ethiopia8813
    @ethiopia8813 4 года назад

    እኔ እፈልግ ነበር ዱግሩ የት ነው የማገኘው ዱባይ ነኝ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      ሱፐርማርኬት አለ

    • @ethiopia8813
      @ethiopia8813 4 года назад

      የለም እህቴ አላገኘሁም አማዞን አለ ግን ካርድ ከየት ላምጣ

  • @zab544
    @zab544 4 года назад

    ይህ ቅበት የት አለ እፈልጋለሁ እህቴ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      የት ነሽ ዉዴ

    • @messikonjo6244
      @messikonjo6244 4 года назад

      እኔ ምገዛው ዱባይ ከሆሽ ጃርጃ አካባቢ ነው ገራሚ ቅባት ነው

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 4 года назад

    Tatimuwal wudoche

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 4 года назад

    ፍቅር እኮ ነሽ ስወድሽ እኮ ጊዜ ቆጣቢ ብዬሻለው

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      የኔ ዉድ ❤️🙏🙏 ከልብ ማመሰግነዉ

  • @zinasheendale609
    @zinasheendale609 4 года назад

    😍👌

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 4 года назад

    Atekakmus edet new

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      እንደማንኛዉም ቅባት ነዉ ዉዴ

    • @hananseid4300
      @hananseid4300 4 года назад

      @@eyerusbeauty8122 ketatebn behuwala mekebat yecalal?tnx for replay sis tebarkilin

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      @@hananseid4300 አዎ ሃኒዬ ትችያለሽ ከዛን በፈለግሽበት ቀን መታጠብ

  • @EthioAradatube
    @EthioAradatube 4 года назад

    thank you 🌺❤