Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ስህተት ያየሁት ደግሞ ሎሚ መጨመሩ ነው ወተት ላይ በጭራሽ ሎሚ አይጨመርም
ክክክክአቡካዶአናለይሙንለዳይትነውየሚጠቀመትአቤትውሽትይቱበሮች
እናመሰግናለን እህቴ እኔ መወፈር እፈልጋለው ግን ችግሬ ያገኜዉትን ነገር መመገብ አልወድም በተላይ የወተት ዘሮች አልወድም እና ሌላ መፍትኤ ካለሽ ሹክ በይኝ
ልክ እደኔ ኡፍ
ደምርኝ
era enam yaw negn mnm alod endew ufff xeqim yalew demo eha new
እኔ እጠቀማለሁ ግን ሎሚ አልጨምርም የምጠቀሙው አንድ ሙዝ አንድ አቦካዶ አንድ ኩባያ ወተት አንድ ማንኪያ በናት በተር ስኳር ወይም ማር በመጠኑ ጨምራችሁ ፈጭታችሁ በቀን ሁለት ኩባያ ጠጡ እቁላሉን ቀቅላችሁ ተጠቀሙት በቀን 2 እንቁላል ወላሂ በጣም ለውጥ አለው በጣም እንደኔ ቀጭን የሆነ ሰው ይጠቀመው ❤❤❤❤❤❤❤❤
የምርሽን ነው ውዴ ይጠቅማል
እና ወፈርሽ ለውጡ እንዴት ነው በማሪያም
@@fethyamohamed6654 አወን ወላሂ ከ54 ወደ 75 ኪሎ ደርሻለሁ ተጠቀሚው
@@HelinaGodie ወላሂ ምርጥ ነው 54 ወዴ 75 በ ሁለት ወር የጨመርኩት
ግን ወተት እና ሎሚ እንዴት ይስማማል ኣደገኛ ኣደለም
Bemejemeriya happy mothers day🥰🥰🥰🥰Yehe juice normally le mulu sawunet wufret nw wym le sawunet keres bicha nw ...?pls ke chalsh yehen tiyake melishilign
ቆይ ግን ሎሚ እና ወተት ችግር የለውምእንዴ
መልካም ለእናቶች ቀን ምን አለበት የዛሬ Mom ብትኖርኝ 😢 እናቶች ሺህ አመት ኑሩልኝ
እፍፍፍፍ አይዟችሁ እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ
አይዞሺማማየ፣እኛምሟችነን
እህት አመሠገናለሂ ግን እንቁላሉስ ቢቀር 😐 ቦርጭስ አያወጣም እምደዲሽ
ወላሂ በጣም ያወፍራል ሞከሬው ተመልሼ መጣሁ ላመሰግንሽ 💋
Yeah enem sertolgal dale btayi bbw ass hogalew teleke.😬😁
አወናታቹ ነው
በስንት ጊዜ ለውጡን አየሽ በናትሽ
ወይ እኔስ እደዚህ ወፈር ያለ መጠጣት አልወድም ግን መወፈረ እፈልግ ነበረ ማፍ መወፈር😂😂
@@mahletsahle1009😂😂😂Mahi Big Ass😂ahun egnan Lemefeten Nw Aydel
እንቁላል ባይገባሥ ሌላው ሎሚና ወተት እንዴት ነው ?
አመሠግናለሁ እንቁላሉ የተቀቀለ ነው ወይስ ጥሬው ነው አልገባኝም
መወፈር በጣም ነው የምፈልገው ግን ጨጓራየ አስቸገረኝ
Enam negn
😢😢😢እኔ ጨጓራ አለብኝ አንድጊዜ ከበላሁ አልበላም ደግሜ አቃተኝ ፀጉሬራሡ ተነቃቀለ ደከመኝ ወላ እፍፍፍ😢😢
😢😢😢😢😢
ሻወር ከራስ ይጀምራል አንች ወፍረሽ ካላየሽው ውጤቱን እንዴት ልታውቂው ትችያለሽ
ምግብ የምፈጭ ማሽን የት ይገኛል
መሲዬዬ እንኳን በደና መጣሸ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰ ኡኡኡኡኡኡ እውነት ሌላው ይሁን እንቁላል የተጨመረ ነገር እንኳን መጠጣት ማየት እንኳ አይመቸኝም እናመሰግናለን መሲዬ
የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድሪጌኝ አዲስ ነኝ
F
እሥኪ እሞክረዋለሁ ችግሩ መዳቤት ሁሉም አይሟላም ከተመቸኚ እሞክራለሁ በጣምቀጭነኚሲበዛ ትንሥመጨመርእፈልጋለሁ ግንእቁላሉ እህ ጣእሙ አይቀይርም ባላረግሥ እሡን ???
ለወጥአገኝሽ እንዴ ማርንግርኝ
@@Hቲዬብ awo ene agchebetalew kemr betam lewte alew
እንዴ እንቁላለል በሀኪም የተከለከለ ነው በድፍረት እንዴት ጠጡ ትያለሽ
Enkula letena arif new
እኔ አቡካዶ ማገኘት አልችልም በሱ ሳንታ ምን ልተካ መሲ
ለመወፈር አቡካድ እና ማንጎ ጥሩነዉ ወይስ እባክሽ ንገሪኝ አቡካድ እና ማንጎ ያወፍራል ወይስ ንገሪኝ
Avocado bchawun rasu betam yawefral awo tetekemi kechoye
Betam temolakekshe
ኡንቁላሉ በይጫመርስ ማማዬ
Le hitsanat biset chigir alew ende?
ማሬ ዬሎዝ ፖስትይዉ በኣረብ ምን እደባል ወይም ንገሩኝ ወድ የሃጌሬ ልጆች
ፉል ሱዳኔ ይባላል
የአቾሎኒ ቅቤ በአረበኛ ምን ይባላል ንገሩኝ
ful sudani new mebalew yena konjo
ውይት ነው ያለሺው
ፉክ ሱዳኒ ይባላል
yene wed lomi ena wetet ayhonm
በምን በቀነስኩ እያልኩ ነው
Bezi beCorona seat yalbesele enkulal minim chiger yelewm ?
Begin seat new yeminitekemew?
Kewgeb betach new yemiyawefrew wys mulu sewnetshin new yemichemrew
Konjie tru sra nw gn wetet ly lomi aydrgm!!!!
የለውዝ ቅቤ በነጭ ዳቦ ስመገብ አይስማማኝም ሆዴን ለምን እንዴሁ አላቅም
ኢንቁላሉ ቢቀርስ?
ኧረኔስ የበላሁትን ብበላ አሎፍርብያለሁ በዛላይ ያየሁትን ሁሉምግብ አይበላኚም ኧረሌላመፍትሄንገሩኚ
ፋፊዬ እደኔነሽወላሂእኔምመብላትአልችልም ይዘጋኛልግንለምን
ግን ወተትና ሎሚ ሲቀላቀል ለሞት ይዳርጋል ይባላልኮ
Endwem lkunfan btm arif new kkk
ውሽት ነው እኛ ሁሌ ርንዝጠጣለን
Gin eko tire enqulal atibelu yibalal ayidel?
Wetet lemayiwed
እነት አቡካዶ የማነገኝስ
በጣም አመሰግናለሁ በአቅሜ ነው የረዳሽኝ
ካወፈረኝ ልሞክረው እስቲ አዪዪ እኔስ ኣንድ ቀን ንፋስ እንዳይወስደኝ😢
Comment misefut kecechacha becha new😅😅
melkam yenatoch ken'''''''enat yalewna yewenz dar zaf''''''''zelalem ynoral abebaw sayregf'''''''amesegnalehu
🙏🙏🙏😍
mesi slam ebacesh Yeeje malselesha & makiYa seri ebyte eka mateb godutotale ebakshe
ሎሚ ከወተትጋ አይጨመርም
የፈላ ነው ወይ ያልፈላ❤ወተት
Ehite mulu sewnet new ende miwefrew ledale ayihonim ende
የፈላ ነው ወይ ያልፈላ
Wetete ena lomi Mnm effect yelwem
እናመሰግናለን እስቲ መግብ እንድንበላ የሚያረግ ነገር ምንድነው ሹክ በይኝ ምግብ አልበላም
እኔም የተዘጋሁኝ ነኝ እልቅ አልኩኝ አይርበኝም
Vitamin B ተጠቀሙ እሱ ምግብ ያስበላል እኔም እሱን ነዉ እምጠቀመዉ
Selam selam እሺ ውዴ
እንዴት ይጮሀል እንደወፍጮ ቤት
የኔ ቆንጆ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ ብዘገይም ዛሬ ስላየሁት ነው
Thank you dear ❤️❤️👈 God bless you more
አቀራርብሽ በጣም ደስ ብሎ ነኛልእሞከረዋለሁ።እጅጉን አመሠ ግን ሽአለሁ።
ke tache becha
ታድያ ኣንቺ ለምን ኣልወፈርሽምበርግጥ ይሰራል ባንድወር?
ለመክሳትስ ምን ምን ያስፈልጋል ስሪልን ቪደወ
እኔም በተለይ ቦርጭ ማጥፊያ
Aminat Ahemd ሎሚ ሻይ አክዳር ዝጅብል ጠጭ ሁቢ ጧት ስትነሽ ደግሞ ሁለት ሶስት ብርጭቆ ለብ ያለውሀ ጠጭ ይቀንሳል ቦርጭ እኔ ጨርሶ ባይጠፋም ቀንሶልኛል ግን ጊዜ ይፈጃል
@@ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች እሺ ዙዙ የሀይቋ ሹኩረን እሞክረዋለሁ
Ene etkemalhu ymtekemwe gin muz yelwz kibe & were etkem never tinsh lewt nebrgn ehen gin esti emokirewalhu ewnit kewferku .....
ሎሚ ግን ወተት ጋ ሲቀላቀል ችግር ኣይደለም ዴ
አንቁላል ግድ ነው?
Ahun kiloye 70 kilo new wefram negn??
Inkulalna awukado temesasay newko konjo
Happy mother's day masye🌼🌼🌼🌼
Thank you dear ❤️👈
ሁለተኛ ደግሞ መፍጫ ከሌለን በምን አይነት መጠቀም እንችላለን
ለምን ያህል ግዜ እንጠቀመው
Mewefer Yemifelg ema mikir ayasfeligewum
ወተት ላይ ሎሚ አይጨመርም ይገላል
መሢዬ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽአመሰግናለሁ ቆንጆ ነው
አንቺ ከየት ነው የኮረጅሺው
አር ሰዉ እዳትገይ ለብር ብለሺ ሙዚ በቁላል ይገላል
ዛሬ አንደኛ ነኝ መሲዬ በይ ቅጂ ጁሱን ልጠጣ 😀
Mery, ሜሪ tube የኔ አዱኛ ❤️👈
እናመሰግናለን
ሳይፈጭ በሰላጣ አይቻልም ትንሽ እቁላሉ
እሞክረዋለሑ ግን ካላወፈረኝ ምለቅ እንዳይመስልሽ አቀራረብሽ ውብ ነው
አረ እንቁላሉ ሳይበስል እንዴትስ ይጠጣል
እዬ የለውዝ ቂቤ የሚቴን ገሬየ በደንብ ላይ በደንብ አሰይፎ ማለት ነው
Egg and banana????
ሎሚ ወተት ጋራ ይመከራል ወይ
እኔ በጣም ቀጫጫነኝ መወፈር በጣም እፈልጋለሁ ግን ምግብ አይበላኝም 😭😭
ተበጅበት
@@mohammedajersa941 አፈር ብላ ስምህን ቀይረው
@@mohammedajersa941ባለጌ
ቦርጭ ያወጣል?
እኔ ቅርፅ ነው የምፈልገው።
Abakshi yeft mewefer ngerni
ወተቱ የምድነው የፓርማሲ ወይስ የላም
ወተቱ ምን አይነት ነው
የለውዝ ቅቤእኔም በጣም እመገባለሁ ግን ወፍ የለም መጠጡንም ሞከርኩት አይጠጣም ጭራሽ በስማም አሁንስ ደከመኝ ሌላ መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ ጏደኜቸ መወፈር ናፈቀኝ ለትምርትሽ እናመሠግናለን
እኔም,አድቀን,ንፍስ,ይጥለኛል
atasebi Mnm Betmgebi Metasbi Kehon Atoferim
እኔም በጣም ቀጭን ምን ላድር ወይግድ 😭
Yedem aynet ewekina keza lesu mismama migib bila
ብዙ ማሰብ ተሩ እንቅፍ አለ መተኛት እሂ ነው የሰወ ለጅ መያስወፍረው ማይወፍር የለም
enem feligalew enat
መቀመጫ የሚየታልቅ ነገር ንገሪኝ
ቁጭ ብድግ ስሪ ጠዋትና ማታ
@@ayniyefrdos2499 እረ
@@የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ awo
Ekulal tirewun aykebidim ene yasitawukegnal
አፖከዶ አለገኝም በይጨመርስ እኔ ለመጨመር እፈገለሁ ግን ምን በደርግ የምጨምር አይመስለኝም
ልክ እደኔ ክክክክክ አይዞሽ እጨምራለን
እኔ ያስቸገረኝ ውፍረት ነው የሚያከሳ ነገር ካወቅሽ ንገሪኝ
Andi lelit satitagni bitadir tikanisale
Yehan neber metetate
እንቁላሉ ተቀቅሎ ቢሆንስ?
አንች መወፈሩንጠልተሽአይመስለኝምግን የራሳን ታሳርየሰውታማስልአንችለውጥያላየሽበትነገርነውደ ለኛየምመክሪውሆሆ
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆መዳም ጎድሽ አላየሽ እስኪ ቀለል ባለ መልኩ ሹክ በይኝ ይሄ ሁሉማ እረ ተይ እዘንሊል😔😏😔😒🤔
አይይይ ወተትና እቁላል አልወድም
መሲነዬ ሙሉ ወፍረት አልፈልግም ጥቅሙን ብታስረጂን
እኔ እፈልጋለሁ መሰየ
Ena Anchi lamin atiwefrim
እንቁላል ቢቀርስ
እናመሠግናለን እመጨምሪ ው ሁሉ አዳዱ የለኚም
ሰላምብያለሁ እኔመጠቀም እፈልጋለሁ
ወተቱስ ያልፈላ ነው
Wuy wuy ye unkulalunis teyiwu😱
Thank you
lesent gize new menosdew
መሲየ ቅጅልኝ ልጠጣ የኔ ቅን አሳቢ
በጣም ስህተት ያየሁት ደግሞ ሎሚ መጨመሩ ነው ወተት ላይ በጭራሽ ሎሚ አይጨመርም
ክክክክአቡካዶአናለይሙንለዳይትነውየሚጠቀመትአቤትውሽትይቱበሮች
እናመሰግናለን እህቴ እኔ መወፈር እፈልጋለው ግን ችግሬ ያገኜዉትን ነገር መመገብ አልወድም በተላይ የወተት ዘሮች አልወድም እና ሌላ መፍትኤ ካለሽ ሹክ በይኝ
ልክ እደኔ ኡፍ
ደምርኝ
era enam yaw negn mnm alod endew ufff xeqim yalew demo eha new
እኔ እጠቀማለሁ ግን ሎሚ አልጨምርም የምጠቀሙው አንድ ሙዝ አንድ አቦካዶ አንድ ኩባያ ወተት አንድ ማንኪያ በናት በተር ስኳር ወይም ማር በመጠኑ ጨምራችሁ ፈጭታችሁ በቀን ሁለት ኩባያ ጠጡ እቁላሉን ቀቅላችሁ ተጠቀሙት በቀን 2 እንቁላል ወላሂ በጣም ለውጥ አለው በጣም እንደኔ ቀጭን የሆነ ሰው ይጠቀመው ❤❤❤❤❤❤❤❤
የምርሽን ነው ውዴ ይጠቅማል
እና ወፈርሽ ለውጡ እንዴት ነው በማሪያም
@@fethyamohamed6654 አወን ወላሂ ከ54 ወደ 75 ኪሎ ደርሻለሁ ተጠቀሚው
@@HelinaGodie ወላሂ ምርጥ ነው 54 ወዴ 75 በ ሁለት ወር የጨመርኩት
ግን ወተት እና ሎሚ እንዴት ይስማማል ኣደገኛ ኣደለም
Bemejemeriya happy mothers day🥰🥰🥰🥰
Yehe juice normally le mulu sawunet wufret nw wym le sawunet keres bicha nw ...?pls ke chalsh yehen tiyake melishilign
ቆይ ግን ሎሚ እና ወተት ችግር የለውምእንዴ
መልካም ለእናቶች ቀን ምን አለበት የዛሬ Mom ብትኖርኝ 😢 እናቶች ሺህ አመት ኑሩልኝ
እፍፍፍፍ አይዟችሁ እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ
አይዞሺማማየ፣እኛምሟችነን
እህት አመሠገናለሂ ግን እንቁላሉስ ቢቀር 😐 ቦርጭስ አያወጣም እምደዲሽ
ወላሂ በጣም ያወፍራል ሞከሬው ተመልሼ መጣሁ ላመሰግንሽ 💋
Yeah enem sertolgal dale btayi bbw ass hogalew teleke.😬😁
አወናታቹ ነው
በስንት ጊዜ ለውጡን አየሽ በናትሽ
ወይ እኔስ እደዚህ ወፈር ያለ መጠጣት አልወድም ግን መወፈረ እፈልግ ነበረ ማፍ መወፈር😂😂
@@mahletsahle1009😂😂😂Mahi Big Ass😂ahun egnan Lemefeten Nw Aydel
እንቁላል ባይገባሥ ሌላው ሎሚና ወተት እንዴት ነው ?
አመሠግናለሁ እንቁላሉ የተቀቀለ ነው ወይስ ጥሬው ነው አልገባኝም
መወፈር በጣም ነው የምፈልገው ግን ጨጓራየ አስቸገረኝ
Enam negn
😢😢😢እኔ ጨጓራ አለብኝ አንድጊዜ ከበላሁ አልበላም ደግሜ አቃተኝ ፀጉሬራሡ ተነቃቀለ ደከመኝ ወላ እፍፍፍ😢😢
😢😢😢😢😢
ሻወር ከራስ ይጀምራል አንች ወፍረሽ ካላየሽው ውጤቱን እንዴት ልታውቂው ትችያለሽ
ምግብ የምፈጭ ማሽን የት ይገኛል
መሲዬዬ እንኳን በደና መጣሸ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰ ኡኡኡኡኡኡ እውነት ሌላው ይሁን እንቁላል የተጨመረ ነገር እንኳን መጠጣት ማየት እንኳ አይመቸኝም እናመሰግናለን መሲዬ
የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድሪጌኝ አዲስ ነኝ
F
እሥኪ እሞክረዋለሁ ችግሩ መዳቤት ሁሉም አይሟላም ከተመቸኚ እሞክራለሁ በጣምቀጭነኚሲበዛ ትንሥመጨመርእፈልጋለሁ ግንእቁላሉ እህ ጣእሙ አይቀይርም ባላረግሥ እሡን ???
ለወጥአገኝሽ እንዴ ማርንግርኝ
@@Hቲዬብ awo ene agchebetalew kemr betam lewte alew
እንዴ እንቁላለል በሀኪም የተከለከለ ነው በድፍረት እንዴት ጠጡ ትያለሽ
Enkula letena arif new
እኔ አቡካዶ ማገኘት አልችልም በሱ ሳንታ ምን ልተካ መሲ
ለመወፈር አቡካድ እና ማንጎ ጥሩነዉ ወይስ እባክሽ ንገሪኝ አቡካድ እና ማንጎ ያወፍራል ወይስ ንገሪኝ
Avocado bchawun rasu betam yawefral awo tetekemi kechoye
Betam temolakekshe
ኡንቁላሉ በይጫመርስ ማማዬ
Le hitsanat biset chigir alew ende?
ማሬ ዬሎዝ ፖስትይዉ በኣረብ ምን እደባል ወይም ንገሩኝ ወድ የሃጌሬ ልጆች
ፉል ሱዳኔ ይባላል
የአቾሎኒ ቅቤ በአረበኛ ምን ይባላል ንገሩኝ
ful sudani new mebalew yena konjo
ውይት ነው ያለሺው
ፉክ ሱዳኒ ይባላል
yene wed lomi ena wetet ayhonm
በምን በቀነስኩ እያልኩ ነው
Bezi beCorona seat yalbesele enkulal minim chiger yelewm ?
Begin seat new yeminitekemew?
Kewgeb betach new yemiyawefrew wys mulu sewnetshin new yemichemrew
Konjie tru sra nw gn wetet ly lomi aydrgm!!!!
የለውዝ ቅቤ በነጭ ዳቦ ስመገብ አይስማማኝም ሆዴን ለምን እንዴሁ አላቅም
ኢንቁላሉ ቢቀርስ?
ኧረኔስ የበላሁትን ብበላ አሎፍርብያለሁ በዛላይ ያየሁትን ሁሉምግብ አይበላኚም ኧረሌላመፍትሄንገሩኚ
ፋፊዬ እደኔነሽወላሂእኔምመብላትአልችልም ይዘጋኛልግንለምን
ግን ወተትና ሎሚ ሲቀላቀል ለሞት ይዳርጋል ይባላልኮ
Endwem lkunfan btm arif new kkk
ውሽት ነው እኛ ሁሌ ርንዝጠጣለን
Gin eko tire enqulal atibelu yibalal ayidel?
Wetet lemayiwed
እነት አቡካዶ የማነገኝስ
በጣም አመሰግናለሁ በአቅሜ ነው የረዳሽኝ
ካወፈረኝ ልሞክረው እስቲ አዪዪ እኔስ ኣንድ ቀን ንፋስ እንዳይወስደኝ😢
Comment misefut kecechacha becha new😅😅
melkam yenatoch ken'''''''enat yalewna yewenz dar zaf''''''''zelalem ynoral abebaw sayregf'''''''amesegnalehu
🙏🙏🙏😍
mesi slam ebacesh Yeeje malselesha & makiYa seri ebyte eka mateb godutotale ebakshe
ሎሚ ከወተትጋ አይጨመርም
የፈላ ነው ወይ ያልፈላ❤ወተት
Ehite mulu sewnet new ende miwefrew ledale ayihonim ende
የፈላ ነው ወይ ያልፈላ
Wetete ena lomi Mnm effect yelwem
እናመሰግናለን እስቲ መግብ እንድንበላ የሚያረግ ነገር ምንድነው ሹክ በይኝ ምግብ አልበላም
እኔም የተዘጋሁኝ ነኝ እልቅ አልኩኝ አይርበኝም
Vitamin B ተጠቀሙ እሱ ምግብ ያስበላል እኔም እሱን ነዉ እምጠቀመዉ
Selam selam እሺ ውዴ
እንዴት ይጮሀል እንደወፍጮ ቤት
የኔ ቆንጆ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ ብዘገይም ዛሬ ስላየሁት ነው
Thank you dear ❤️❤️👈 God bless you more
አቀራርብሽ በጣም ደስ ብሎ ነኛልእሞከረዋለሁ።እጅጉን አመሠ ግን ሽአለሁ።
ke tache becha
ታድያ ኣንቺ ለምን ኣልወፈርሽም
በርግጥ ይሰራል ባንድወር?
ለመክሳትስ ምን ምን ያስፈልጋል ስሪልን ቪደወ
እኔም በተለይ ቦርጭ ማጥፊያ
Aminat Ahemd ሎሚ ሻይ አክዳር ዝጅብል ጠጭ ሁቢ ጧት ስትነሽ ደግሞ ሁለት ሶስት ብርጭቆ ለብ ያለውሀ ጠጭ
ይቀንሳል ቦርጭ እኔ ጨርሶ ባይጠፋም ቀንሶልኛል ግን ጊዜ ይፈጃል
@@ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች እሺ ዙዙ የሀይቋ ሹኩረን እሞክረዋለሁ
Ene etkemalhu ymtekemwe gin muz yelwz kibe & were etkem never tinsh lewt nebrgn ehen gin esti emokirewalhu ewnit kewferku .....
ሎሚ ግን ወተት ጋ ሲቀላቀል ችግር ኣይደለም ዴ
አንቁላል ግድ ነው?
Ahun kiloye 70 kilo new wefram negn??
Inkulalna awukado temesasay newko konjo
Happy mother's day masye🌼🌼🌼🌼
Thank you dear ❤️👈
ሁለተኛ ደግሞ መፍጫ ከሌለን በምን አይነት መጠቀም እንችላለን
ለምን ያህል ግዜ እንጠቀመው
Mewefer Yemifelg ema mikir ayasfeligewum
ወተት ላይ ሎሚ አይጨመርም ይገላል
መሢዬ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ
አመሰግናለሁ ቆንጆ ነው
አንቺ ከየት ነው የኮረጅሺው
አር ሰዉ እዳትገይ ለብር ብለሺ ሙዚ በቁላል ይገላል
ዛሬ አንደኛ ነኝ መሲዬ በይ ቅጂ ጁሱን ልጠጣ 😀
Mery, ሜሪ tube የኔ አዱኛ ❤️👈
እናመሰግናለን
ሳይፈጭ በሰላጣ አይቻልም ትንሽ እቁላሉ
እሞክረዋለሑ ግን ካላወፈረኝ ምለቅ እንዳይመስልሽ አቀራረብሽ ውብ ነው
አረ እንቁላሉ ሳይበስል እንዴትስ ይጠጣል
እዬ የለውዝ ቂቤ የሚቴን ገሬየ በደንብ ላይ በደንብ አሰይፎ ማለት ነው
Egg and banana????
ሎሚ ወተት ጋራ ይመከራል ወይ
እኔ በጣም ቀጫጫነኝ መወፈር በጣም እፈልጋለሁ ግን ምግብ አይበላኝም 😭😭
ተበጅበት
@@mohammedajersa941 አፈር ብላ ስምህን ቀይረው
@@mohammedajersa941ባለጌ
ቦርጭ ያወጣል?
እኔ ቅርፅ ነው የምፈልገው።
Abakshi yeft mewefer ngerni
ወተቱ የምድነው የፓርማሲ ወይስ የላም
ወተቱ ምን አይነት ነው
የለውዝ ቅቤእኔም በጣም እመገባለሁ ግን ወፍ የለም መጠጡንም ሞከርኩት አይጠጣም ጭራሽ በስማም አሁንስ ደከመኝ ሌላ መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ ጏደኜቸ መወፈር ናፈቀኝ ለትምርትሽ እናመሠግናለን
እኔም,አድቀን,ንፍስ,ይጥለኛል
atasebi Mnm Betmgebi Metasbi Kehon Atoferim
እኔም በጣም ቀጭን ምን ላድር ወይግድ 😭
Yedem aynet ewekina keza lesu mismama migib bila
ብዙ ማሰብ ተሩ እንቅፍ አለ መተኛት
እሂ ነው የሰወ ለጅ መያስወፍረው ማይወፍር የለም