አርቲስት ዳዊት ስለ ትዳሩ ፍቺ አሳዛኝ ነገር ተናጋረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ለትዳሬ ፍቺ ዋነኛ ቤተሱብ ነው። ‪@amentvethiopia‬

Комментарии • 334

  • @dawitadamu834
    @dawitadamu834 Год назад +37

    የትዳር ነገር ስታቀርቢ ሁለቱንም ወገን አናግረሽ ፕሮግራሙን ብታቀርቢ መልካም ነው። እንደዚያ ሲሆን የብዙዎች ህይወት ይታደሳል ያለበለዚያ ግን አሉባልታ ነው የሚሆነው።

  • @RM-fy1en
    @RM-fy1en Год назад +10

    ሰው እንዲማርበት እያላችሁ ሚዲያ ላይ የቤት ሚስጥር ማውጣት ምን ይሉታል??? እስቲ አሁን ከዚህ ምን እንማራለን? ምንም:: ያሳፍራል!!! ምንም አስተማሪም አደለም በፍፁም:: ቆይተህ ስታየው አንተም የምታፍር ይመስለኛል:: ሁሉም ቤት ብዙ ችግር ይኖራል ግን ሁሉ አደባባይ አይወጣም::

    • @davenan5647
      @davenan5647 Год назад

      ምንም አላፍርበትም ።

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 Год назад +30

    እባካቹ ወንዶችም ሴቶችም ትዳራችሁን አክብራቹ ኑሩ። ቤተሰባቹ ጣልቃ እንዲገባ አትፍቀዱ

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Год назад +30

    የቤተሰብ ጉዳይ ወደ ሚዲያ ባታመጡ ጥሩ ነዉ የምናምናቸዉ ሰዎች ሊበድሉን ይችላሉ ግን ለጌታ እንስጠዉ 😢😢😢

    • @bituu126
      @bituu126 Год назад +1

      በትክክል

    • @saronweba7354
      @saronweba7354 Год назад +1

      ሰዎች ከነሱ ህይወት ቢማሩ ምን አለበት?

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Год назад +7

    ለሚዲያ የሚመጥን የሚያንፅ ነገር ብታቀርቡ ምን አለበት እንደሰው የሆነው ቢያሳዝነው ቤተሰብን ሰበብ ባታደርግ ጥሩ ነው የፃድቅ አይን ወደራሱ ነው እነሱ ቢጠየቁ የሚሉት አላቸው ማንም ወላጅ የልጃቸው ደስታ አይጠሉም ጉዳት ካዩ አያስችላቸውም ሚስቱም ብትጠየቅ እንዲሁ የምትለው አላት ያለምክንያት የለምክንያት አልተጠራጠረችም ካንድ ወገን መስማት መፍረድ አያስፈልግም

  • @ruthgirma929
    @ruthgirma929 Год назад +6

    ይህን ሰው በቅርበት አውቀዋለው ለትዳሩ መፍረስ የእርሱ ታማኝ አለመሆን ዋንኛው ምክንያት ሆኖ ሳለ እዚህ ግን ሌላ ታሪክ ያወራል። ብዙ ሴት ትዳሯን ከአቅም በላይ ካልሆነ የመፍታት ፍላጎት እንደሌላት ግልፅ ነው ዝሙት ላይ አንተም ወዳጄ ምትለውም አገልጋዩ ደካማ መሆናቹ የአደባባይ ሚስጥር ነው:የአንተዋ ጨክና ተለይታሀለች የዛኛውም እንደምትከተል ነው ያለኝ መረጃ እና ተፈታው ተበደልኩ እያልክ የአዞ እንባ አታንባ አሁንም ከዛ ክፉ ልምምድ ተሰብሰብ ተሰብሰቡ!

    • @kidestmita2372
      @kidestmita2372 Год назад +1

      በትክክል

    • @tigistwoldeyes4006
      @tigistwoldeyes4006 Год назад +1

      I know if she got a chance to talk she will have lots to tall I can talle he is dangerous

  • @meseretmamuye8703
    @meseretmamuye8703 Год назад +19

    እኔ በበኩሌ ሚድያ ላይ መቅረቡ ምን ጥቅም አለው የትዳር ነገር ከሁለታችሁ ካለፈ ዋጋ የለውም ከመፍረሱ በፊት ነበረ መታገል የኛ ነገር አደባባይ ባይወጣ ጥሩ ነበረ

    • @bituu126
      @bituu126 Год назад

      ልክ

    • @OneloveJesus
      @OneloveJesus Год назад

      ለሌሎቻችን ትምህርት ከሆነ ጥሩ ጎን ይኖረዋል ብዬ አስባለው

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 Год назад +7

    አሜን ቲቪ ነው ሃሜት ቲቪ? ሰውዬው አቤቱታ የሚያቀርብ እንጂ ምንም የሚያስተምር ነገር አላገኘሁበትም በውነቱ😏

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 Год назад +10

    ዳዊት ወንዲሜ ችግር ሊያቸግር ነው የሚመጣ
    እና በእግዛብሔር ሃይል በርታ ጌታ ያሰበልህ እና ያየልህ እያየህ ወደ ፊት እያየህ ተጋዝ ተጠንቀቅ ስለሂወትህ የዘላለምነት እያስብክ በጌታና በጽናት ሃይል በርታ።

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Год назад +4

    የቤተሰብ ገበና በአንድ ግለሰብ ፈቃድ ብቻ ሚዲያላይ ማውጣት ትክክል አይደለም

  • @ttlove618
    @ttlove618 Год назад +14

    በጣም አስተዋይ ወንድም ነህ ትዳርህን ለማትረፍ ብዙ ሄደሀል አልሆንም ! ቢቻል ቤተስብ በትዳር መሀል ባትገቡ ይመረጣል !! ሀስተኛ ነብያቶች ደግሞ ዋጋ ትከፍላላችሁ!! አይዞህ የማይጥለው ጌታ እየሱስ ይክስሀል !!

  • @almazyejesus1277
    @almazyejesus1277 Год назад +11

    እህቴ እባክሽን ከባለቤቱም ጠይቀሽ እውነተኛው ታሪክ ለአድማጮች ብታሳውቂ ሚዛናዊ እውነት ይኖረዋል

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Год назад

      እውነት ኢየሱስ ነው ! ሴት እውነት ወንድ እምነት ነው ስለእዚህ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላም ፍጠሩ እባካችሁ ተባረኩ

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 Год назад +4

    በእኔ ቤተሰቦችና በጓደኞቼ ብዙ ውጊያ ነበረኝ ትዳሬን ለማፍረስ እኔም ሆነ ባሌ ቦታ አልሰጠናቸውም። ልክልካቸውን ነግሬ አፋቸውን አዘጓሃቸው። ገና ሳንጋባ ጀምሮ ነው ጋብቻችንን ለማፍረስ ብዙ ጥረት አድርገው ነበር አልተሳካላቸውም። አሁን አራት አመት ሊሆነን ነው ከተጋባን።

  • @jesusislord5560
    @jesusislord5560 Год назад +7

    አይዞህ ጌታ እኮ ከአንተ ጋር ነው. ከዚህም የባሰ አለ. ዝም ብለህ አገልግል በርታ ዋው በዚህ ሁሉ ስለባለቤትህ መልካም ብቻ በመጋገርህ አስደንቀህኛል ቅንነትህን አይቶ ጌታ ያስብህ

  • @ss-yl9cc
    @ss-yl9cc Год назад +6

    እኔ እምለው ጥያቄና መልስ ሳይሆን ጭቅቃችሁ በጣም ያስጠላል የኔ እህት እባክሽ ይሄን ቪዲዮ አንሽው ምንም ፍሬ ነገር የለውም

  • @selammic4377
    @selammic4377 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ፃድቅ ነዉ።አትፍረዱ ባለቤቱ የነበረችዉም ማለት የምትፈልገዉን እንድትል እድል ተሰጥቶታል ታዋቂ ስለሆነ መናገሩ ትክክል ነዉ።የስንቱ ቤት በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ፈርሶል ትምህርት ይሰጣል እንጂ

  • @ጽዮን-ሰ9መ
    @ጽዮን-ሰ9መ Год назад +2

    የሰፈር ወሬ ምንም ትምህርት የምይሰጥና የማያንፅ ለዩቱብ ፍጆታ የተሰራ ሃሜት እህቴ ከማይጠቅም ለሰሚው ከማይጠቅም፣ለእግዚአብሔር ክብር ከማያመጣ ነገር ራቂ ምክሬ ነው።

  • @meazinegash4760
    @meazinegash4760 Год назад +28

    ወንድሜ ዳዊት የትዳራችሁ መፍረስ ተጠያቂ እራሳችሁ ባልና ሚስቶት ናችሁ ቤተሰብ ጣልቃ የሚገባው በከፈታችሁላቸው ክፍተት ነው ማንም ቤተሰብ የልጆቻቸውን ጉዳት አይፈልግም ቆም ብሎ እራስን መጠየቅ ጥሩ ነው ሌላው ከተናገርከው ያልገባኝ ለቤትህ አስቤዛ ማድረግህ ለሚስትህ ውለታ እንዳደረግ ነው የምታስበው ? ለልጆችህስ የምታደርገውን ነገር ከሚስትህ ምስጋናና ሙገሳ እየፈለክ ነው ? ይሄ ሁሉ የወላጅ አላፊነት አይደለም? አንተብቻ አይደለህም ምህረትም ብትሆን ፈልጋችሁ ለመሰረታችሁት ትዳር እና ለልጆቻችሁ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ እንደ አቅማችሁ መስጠት ግዴታ ነው እኮ ። እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ነገ ምን እንደሚለወጥ አናውቅም ስለዚ የምትናገረውን ቃላቶች ብትመርጥ ጥሩ ነው ለልጆቻችሁ ስትሉ በናንተ ስህተት ልጆቻችሁ እንዳይጎዱ ተጠንቀቁላቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Год назад +6

      ለመናገር በጣም ቀላል ነው

    • @meazinegash4760
      @meazinegash4760 Год назад +2

      ምን ማለት ነው

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 Год назад +4

      ​@@Peacefullife0404 የፃፈችውን ያነበብሽ አይመስልም እና ደግመሽ አንብብያት እና ኮምቺ!

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Год назад +3

      ተባረኪ እራሱን አጋኗል ቀለብ ሳይሰጥ ደብተር ላኩ ይባላል? አይ ጴንጤ ድሮ ቀረ

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Год назад +2

      @@Emanu2018 😂😂😂

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ Год назад +14

    እግ/ር: ጣልቃ: እንዲገባልእ: እፀልይልሀለዉ: አይዞህ: ትዳርህ: ይቀጥላል: ነገር: ሁሉ: ለመልካም: ነዉ ወንድሜ

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Год назад +2

    ዴቭ አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ እሷም ብትጠየቅ የምትለው ይኖራታል ከሀገር መውጣት ሰላም አይሰጥም አንተ ሀገርህም ሰርተህ የተባረክ ሰው ነህ ።የልጆችህ ናፍቆት ሰላም አይሰጥህም አንተ ወንድ ልጅ ነህ ዝቅ ብለህ ይቅርታ ጠይቃትና ትዳርህ እንዲመለስ ጥረት ብታደርግ የተሻለ ነው ።ብዙ የተጎዳህበት ጉዳይ ቢኖርም ወንድሞቿን ከትዳራችሁ አስወጥታችሁ መታረቅ እንድትችሉ ጌታ ይርዳችሁ እኔም እፀልይላችኋለሁ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Год назад +3

    የምን ካልቸር ነው እሱ ነው እኛን ወደ ኋላ የጎተተን የማይረባ ካልቸር አዳምጪው ጨካኝ ናት ልጇን ትታ መሄዷ ምንም ጥያቄ የለውም ማስጠሎ ካልቸር

  • @samsonworku784
    @samsonworku784 Год назад +10

    በጣም አላስፈላጊ ዝርዝር በማውራት ለመሸፈን የፈለግኸው ነገር ያለ ይመስላል። ተመጻዳቂነት ኢጎ ተመልክቻለሁ። እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @rahelmersha4490
      @rahelmersha4490 Год назад +1

      ኧረ ወሽታም ነው እንደውም ገላገላት የሚያውቀው ያውቀዋል ቀዳዳ

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 Год назад

      Samson 👍🏽 tikikil ayetehal

    • @jerryzewedie1927
      @jerryzewedie1927 Год назад

      Rhael mersha you are right

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 Год назад +5

    ዳዊትዬ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ትዳርህ በመፍረሱ ።መቼም የሆነው ሁሉ ከክፉ መሆኑን አትርሳ ።አንተ ማለት የማምለኪያ አፀድን ያፈረስክ የጌታ ባሪያ ነህ ።ክፉ በበቀል እንደወጣብህ አትርሳ ።ወንድሜ ልብህ በጣም ተሰብሮአል አይዞህ ።በዙሪያህ ስላሉ ሰዎች ጌታን ባርካለው ።

  • @SOLStudioCHANNELSolstudio
    @SOLStudioCHANNELSolstudio Год назад +2

    ዴቭዬ አባቴ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ ልብህ ቅን ነው አንተ ሰውን ሁሉ አክባሪ ነው ሰላም ቡና ሜክሲኮ እኔ ጋር እየመጣህ ስለ መንፈሳዊ ነገሮች እናወራ ነበር እወድሃለሁ

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Год назад +4

    “እግዚአብሔር ትዕግሥተኛ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ በደለኛውንም፦ ንጹሕ ነህ አይልም፤ እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።”
    - ናሆም 1፥3
    ይህ ቃል ለአንተ ነው እግዚአብሔርን መስማት ያፅናናል ያፀናል።

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Год назад +7

    አይ የዘንድሮ ክርስቲያን ሽጉጥ እና መሳሪያ የሚይዝ "ይጠብቁህ ዘንድ መልዕክቱን ያዛቸዋል" እያለ መ/ቅዱስ በሽጉጥ መመካት እና መታመን " የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" እያለ ቃሉ በአለም ትርኪምርኪ መታመን ምን አመጣው? ከምክሩ ለማካተት በእግዚአብሔር መታመን እንጂ ሽጉጥ አለመያዝ ብዬ እላለሁ!!!

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 2 месяца назад

      የገረመኝ እሱ ነው ሚሰራው ፊልም እና ህይወቱ አይገናኝም ፊልሙ ይሻላል

  • @aberaabinet6262
    @aberaabinet6262 Год назад +3

    ባለቤቱ ብታወራ ምናልባት ብዙ ነገር ይኖራል ብዬ አስባለው።

  • @asnaketekletsion7910
    @asnaketekletsion7910 10 месяцев назад +1

    እያንዳድን ነገር ማውራት አስፈላጊ አይመስለኝም በጊዜው ስታል ፍበት እንጂ አልፎ ሲወራ ቀላል ነው ወዳጄ የተጎዳህ አንተ ሆነህ ሳለህ ሌሎች ይማሩበት አይገባኝም ከፊች ምን ትምህርት ይኖራል ???የሚዲያ ሰው እንደመሆንህ እባክህ ከዚህ በሗላ ኢንተርቪ ለማድረግ በዚህ ጉዳይ ባትሰጥ መልካም ነው

  • @AbebechKumsa-d3j
    @AbebechKumsa-d3j 10 месяцев назад +2

    አይዞክ ያገለገልከዉ ጌታ አይተዉክም ብዙ ነፍሳትን ከጨለማ ወደ ብረሐን ፀጋዉ በዝቱልክ ስለምታፈልስ ዳቢሎስ ሊበቀልክ ነዉ እና ሐሳቡን አንስተዉም እና Deve ቅንነትክን አትተዉ እግዜያብሔር ቅን ፈራጅ ነዉ ልጁችክ ከፍ ሲሎ አንተን መፈለጋቸዉ አይቀርም

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  10 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @kidestmita2372
    @kidestmita2372 Год назад +1

    ለሴተኛ አዳሪ ነው ወንጌል የምትሰብከው አይይይይ ?ሰው ባያይ እግዚአብሔር ያያል ይሰማል ሰውን ብትዋሽ እግዚአብሔርን መዋሸት አትችልም ሰው አዳምጦ ከንፈር ይመጣል ባላወቀዉ ይፈርዳል

  • @zebibazebibaredi8687
    @zebibazebibaredi8687 Год назад +1

    ወድሜ አብሽር ወላሂ ዳዊትን ድሮ ልጅ ሆኜ ነው ማቀው ሲናገር የእውነት ይጮአል ግን በጣም መልካም ሰው መሆኑን አውቃለው አብሽር አላ የሚወደውን ነው ሚፈትነው በእምነትክ ጠክር ወድሜ

  • @befair3485
    @befair3485 Год назад +5

    There are three sides to every
    story: my side, your side, and
    the truth. And no one is
    lying. Memories shared serve
    each one differently.
    Robert Evans

  • @meronkeleb7047
    @meronkeleb7047 6 месяцев назад

    ወድሜ አታልቅስ የታመከው ጌታ ታምረ ያደረጋል

  • @muke614
    @muke614 Год назад +2

    ፀሎተኛ የቆየች ክርስቲያን የ30አመት ጓደኛዬ ሰይጣን እንኳን አድርጎ የማያውቀውን በደል ፈፅማብኛለች እግዚአብሔር ስለ ሁሉ እለ አሜን

    • @kukulu99
      @kukulu99 Год назад +1

      እንዳይብስባት ከልብሽ ይቅር በያት

  • @kukulu99
    @kukulu99 Год назад +2

    ልጆቹን የሚወድ እናት እና አባት ምንም ቢጣሉም ለልጆቻቸው ሲሉ ክፉ ነገር መመኘት የለባቸውም

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 Год назад

    የፅልመት ተጓዢ የሚለው ድራማ ላይ ትዳሩ የተበላሸበትን ገፀባህሪ ተጫውቶ ነበረ እዛ ድራማ ላይ ባለቤቱ ተመልሳ በይቅርታ ስትመጣ እያለቀሰ በምህረት እና በፍቅር ተቀብሏታል ስለዚህ አሁንም በትክክለኛ ህይወቱ ላይ ይሄንን እድል እንዲሰጠው ፀሎቴ ነው ጌታ ይርዳህ !

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ Год назад +3

    አታልቅስ ወንድሜ 😢😢 አይዞህ የታመንከው እግዚአብሔር ተአምርን ያረጋል : ጥሩ ሚስት ይሰጥሀል አይዞህ : አንዳንድ ሴቶች እኮ ጭራቆች ናቸው 😢 አይዞህ : እሷስ ምክንያቷ ምን ይሆን ? ያለምንም ምክንያት የሚወዳትን ባል በቤተሰብ ጣልቃገብነት ብቻ ትዳርን ማፍረስ ምን ይሉታል ?? አይዞህ ጌታ ታማኝ ነው

  • @wengelab-zt6ln
    @wengelab-zt6ln Год назад +1

    ሁሉም ሠው የተለያየ ነገር ይገጥመዋል ግን ከተቻለ በውስጥ መፍታት ይሻላል አለዛ የሠፈር ወሬ ባታስመስሉት ጥሩ ነው በሚዲያ የሚወራና የማይወራ ነገር ለዩ ወይ ደሞ በስርአቱ¡ ቡና እየጠጣቹ 'ሀሜት' ብላቹ ጀምሩ

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 Год назад +4

    እግዚአብሔር 👉 የልበ ቅኖች አምላክ ነው !! አይዞህ ወንድሜ ።

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Год назад +1

    ትክክል የቤተሰብ ጣልጋ ገብነት አያስፈልግም ግን ሚስትየዋባሎንከወደደችው ምናገባቸው ሚስትየዋ ፍቅር የላትምማለትነው ዴብ እኔ የኦርቶዶክስእምነትተከታይነኚ ግን ቢኖርም የቤተሰብ ጣልቃገብነት. ቢኖርም እሶ አሸንፋ እንኖራለን ታሪኬ ካንተጋ ይመሳሰላል አይዞህ በርታ

  • @davidyesuf3568
    @davidyesuf3568 Год назад +5

    ዴቭ ቤተሰብ ትዳር አይሆንም ዛሬም ጊዜ አላቹሁ አስተውሉ

  • @seblehaye8833
    @seblehaye8833 Год назад +1

    አወይ ዳዊት አፈ-ቀላጤው መናገር ስለቻልክና ለሚዲያ ቅርብ ስለሆንክ ብቻ ዛሬ ሚስትህንና ቤተሰቧን መፈረጅ ጀመርህ
    ያንተን ነገር ማን ይግለጠው!? የተለያዩ ሀገሮች ስትመላለስ ብዙ ጊዜ ✈️በረራዎች ላይ አጋጥመከኛል ባንተ ምክንያት ስንቱ ትዳር ተሰናከለ ብንናገር እናልቃለን ሆድ-ይፍጀው ለሁሉም እግዚአብሔር የሚገልጠው ቀን አለ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Год назад +2

    አይዞህ ወንድሜ የወደቀ አይነሳምን የሳተ አይመለስምን ይላል የእግዚአብሔር ቃል እናም ጌታ ይርዳው ጳውሎስ እንዲ አለ አንድ ነገር አደርጋለው ኅላዬ ያለውን እየረሳው የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለው ከሚለው ቃል በመነሳት እንደገና ትዳራችውን የምታድሱበት ጊዜ እንዲሆን በፀሎት ግሩፕ ውስጥ እንፀልያለን ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @tigisttaye4087
    @tigisttaye4087 Год назад

    ጌታ አቅም ጉልበት ይሁንህ አንተ መልካም ሰው የተቸገረን የምታግዝ መልካም ወንድም ነህ ጌታ እይተውህም አይዞህ ተባረክ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 месяцев назад

    ኤረ በጌታ የቤተሰብ እጅ ጣልቃ ገብነት ካለው በጣም ነው የሚረብሸው አይዞህ ወድሜ ዴቭ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Год назад +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ለሚስትየውም እግዚአብሔር ያዝንባታል ግን እውነቱን ለማወቅ ባለቤቱንና ውንድሟ ቢቀርቡና የነሱንም ቃል ብንሰማ ለመፍረድ ይጠቅመናል::

  • @fireart54
    @fireart54 Год назад +1

    ይህ ምድር ዘላለማዊ ቦታችን አይደለምና ተጽናና በርታ ጽና በጌታ ጽና

  • @esinuafework9663
    @esinuafework9663 Год назад +2

    ጠያቂዋ ግን አጉል fair ነኝ ለማለት እምትጠይቂው ነገር ደስ አይልም።

  • @WoynshetMela
    @WoynshetMela 7 месяцев назад +1

    ብዙ እመኑኝ እያለ ነው ይህን ያህል መጮሁ የራሱ ጥፋት እየሸፈነ ይመስላል

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ Год назад +2

    ምን አይነት ነው አጠያየቅሽ ?? የፈለገ ቢሆን ልጇን ያውም የታመመች ልጅ እናት ሆስፒታል ጥላ ትወጣለች 😢 ለምን አትሰሚውም ?? ያ ግን እያልሽ ምትጠይቂው ያናድዳል

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 2 месяца назад

      ምነው ዘመድ ነሽ መሰለኝ ውሸታም ነው ያስታውቃል በደምብ ይጠይቃል ገና

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 месяцев назад

    አይዞህ ዴቭ ጌታ መልካምነው
    የአገልግሎትህ መላሽ እሄ መሆን አልነበረበትም ግን ጌታ መልካም ነው

  • @senaitgebrat4394
    @senaitgebrat4394 Год назад +1

    የኔ እህት ወንድምሽ ባል አይሆንሽም የልጆችሽ አባት ውን አይሆናቸውም ቤቤተሰብ ታልቃ ብዙ ቤት ፈርሰዋል ብሳሳትም ይቅር በዩው እና ወንድ ልጅ ስያለቅስ ጥሩ አ ይደለም ልመኽረሽ ቅጣቱ ቀላል አይደለም ኸተለያያቹ ደሞ በሰላም መሆን አለበት አንድ ምሳሌ ልነግርሽ እሱ ደሞ ለወንድምሽ ነው (ለማን አለው? እግዚኣብሔር አለው)በዩው ። አይዞህ ወንድሜ ንእግዛብሄር ካንተ ጋ ነው❤

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ምህርት ትቅርብ በስዋ በኩል ያለዉን እንስማ

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Год назад +2

      ወሬኛ ሰማሽ አልሰማሽ ምን የምትፈዪጂው ነገር አለ ለወሬ ካልሆነ እንኳን የሚስቱ የእርሱን ወሬም መስማት አንፈልግም ምንም አያግዝም. ይህን ሁሉ ያወራው እያለቀሰ በሩን ዘግቶ ወደ ጌታ ቢጮህ ትልቅ መልስ ያገኝ ነበር።

    • @be8cab
      @be8cab Год назад

      ​@@lastdayscomingsoonmaranata557እረ ወገን እንደ ክርስቲያን እንነጋገር።

  • @amanuman6380
    @amanuman6380 Год назад +2

    ወንድሜ አይዞክ ጌታ ኢየሱስ ፍርዱን ይስጥህ
    የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ እና ልጆችን ወላጅ አልባ እንደሚያደርግ ያየንበት ነው ይሄ ከነብስ ማጥፋት አይተናነስም
    በእግዚአብሔርም ፊት አፀያፊ ነው

  • @deborahsburneryoutubeaccou2858
    @deborahsburneryoutubeaccou2858 Год назад +3

    እባካችሁን እንደዚህ አይነት ነገር በጓዳ ብትጨርሱ እንደገናም ማንም ወላጅ ልጆቹን የማየት መብት አለው የህግ ባለሙያዎች በዚህ ጉዳይ ቢረዱት አገሩን እስከሚጠላ ባንድ ቤተሰብ የተነሳ በጣም ስለተጎዳ ነው እንጂ ማንም ምንም አያመጣም ህግ ያለበት አገር ነው

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 Год назад

    በጣም እሚያሳዝን ነው አይዞህ ወንድማችን ሴት ሁል ግዜ ብልሃተኛ መሆን አለባት ሲቀጥል ትዳራችን እንዲቆም የሁለቱንም ድርሻ መወጣት ይጠይቃል ፍቺ እንደእግዚአብሔር ቃል ልክ አይደለም ምክኒያቱም ፍቺ በጣም እንደሚጎዳ ጌታ ስለሚያውቅ ነው ::

  • @አሜንማራናታእየሱስቶሎናሀ

    አይዞኝ ጌታ ይፈረዳል

  • @RahelAbi-k9u
    @RahelAbi-k9u 9 месяцев назад

    ይኑርህ ቲክቶክ እንኳን አንተ ማንም ይንተከተት የለ አይዞህ እሷም ወዳ አይደለም ወንድሟ ነው ዋናው ለልጆቻቹ በሂወት ኑሩላቸው ሁሉ ለመልካም ነው

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 месяцев назад

    እስዋ እራሱዋም አትረባም አራስ ልጅዋ ጥላ ለመታረስ ብላ እናትዋ ጋር የምትሄድ ጌታ ምረት ያድረግላት

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o Год назад +9

    What is the benefit from this? There is no positive doing this.

  • @mercym1733
    @mercym1733 Год назад +2

    እዚህ ቁጭ ብላቹ እሱ ላይ የምትፈርዱ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ:: ብንችል ሰዎች ቁስል ላይ እንጨት ባንስድ ጥሩ ነው::
    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥህ:

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 Год назад +5

    የኔ ወንድም ሠላም እየሱስ ገ ብቻነው እሄን መቺም አትርሳ

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Год назад +6

    የት ከሚዲያ ጠፋህ ላለችህ ጥያቄ በጣም ያልጠየቀችህን ብዙ አወራህ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Год назад

      እና የት ያውራህ እንደሌባ እያባረረችው ደባሪ ቤተሰብ ነው ያላት እሷም ደካማ ናት

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 Год назад

      Ereeee gud .... zim belachihu ataweruuu .... yet tawekutalachihu ????

  • @WoynshetMela
    @WoynshetMela 7 месяцев назад +1

    ይኼ ሰውዬ ግን የተምታታ ነገር እየተናገረ ነው ሚስትየው ከአቅሟ በላይ ሳይሆን አይቀርም

  • @danielzaid3870
    @danielzaid3870 Год назад +1

    I feel sorry for what you have been through brother. Just to remind you this is personal and confidential I am sorry you shouldn't talk on public. Seble as journalist I hope you will talk to his wife cause I don't judge by listing one side of story. Also brother you talking to much and you shouldn't talk with details. I understand your frustration, hard time. By talking in public you solve nothing. Be proud who you are, Be strong, what goes around comes around. God Bless You. Just talk less brother.

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Год назад +3

    ሶፈያን አግባ

  • @sinaimountain
    @sinaimountain Год назад +1

    ሰበቡ የአዳም ወንድም ደናነህ አንቺ ደግሞ እናትዬ ሚስቱንም አቅርቢ ለሚዛን እንዲመች

  • @addisalemberihunmelese2859
    @addisalemberihunmelese2859 Год назад +2

    Why is a Father refused to see his children, that is not even legal. I wish the wife get interviewed too, what reason does she have to frustreat her children father like this.

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Год назад +2

    ቤተሰበብ ጣልቃ ባይገባ ጥሩ ነበር ብዙ ወንዶች የሚጎዱት የሷ ቤተሰቦች አቅም የለውም የሚል አስተሳሰብ ካላቸው ይሄ ነገር ይፈጠራል

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 9 месяцев назад

    ዴቭ እረልሽን ሺጵ ላይ ነው ያለሁት እዳለከውም አይደለም ተዳረ ውስጥ እድህ በእጭጩ በጣም ነው ጣልቃ የገባሉ እዴት መልካም ሚስት መሆን እዳለብኝ ተምሬበታለሁ አይዞህ ወድሜ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Год назад +3

    እግዞ ሰነፍ ሴት ቤቶን ታፈርሳለች እደሚል ቃሉ የሚገርመኝ ቤተሰብ እንዴት ለልጁ ትዳር ጠላት ይሆናል እግዚአብሔር ፍችን ይጠላል መለየት የሚሻ ፍቃዱን ይከተላል አይዞህ

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 Год назад

    ወይኔ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ይፈርዳል በጣም አሳዛንከኝ አታልቅስ ብቻህን አይደለህም የምትወደው ጌታ አለልህ🙏 አይዞህ ቤተሰቦች ግን ትዳር ላይ ገብታቹ የምታምሱ ለዛውም አማኝ ነን የምትሉ እንዳስለቀሳችሁት አይቀርም ፈጣሪ ይፈርዳል🙏🙏🙏
    አይዞህ የኔ ወንድም

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 Год назад

    እኔም በምስቴ ዘመዶች ምክንያት ትዳር rocky ሆኖአል።ቤተሰብ ትዳር ላይ እጁን ያስገባ ትዳር ወንዝ ዉስጥ የተዘፈቀ ወረቀት ነው። የዚህ ልጅ story የኔ ካርቦን ቅጂ ነው።

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Год назад +1

    አግዚአብሔር ሁሉን ያያል በእዉነት ይፈርዳል ።አይዞህ !

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +2

    እግዚአብሄር ያግዝህ መጽናናቱን ይስጥህ::

  • @techawatch
    @techawatch Год назад

    በትዳር መሀል የቤተሰብ ጣልቃገብነት ምንጊዜም ለፍች ይዳርጋል እዚህ ላይ ጥያቄየ ግን ሰው ከተፋታ በኋላ እንደገና ታርቆ አብሮ መኖር አይቻልም? ብዙ ጊዜ ሰወች ተፋታን ብለው ሲናገሩ ተፋተን ነበረ ነገር ግን ተገናኘን የሚል አላየሁም እስኪ በዚህ ዙሪያ እናውራ።

  • @emihishe7685
    @emihishe7685 Год назад +4

    Ayezeu wendem be strong God with you

  • @momgeni4982
    @momgeni4982 Год назад +1

    ወንድሜ አታልቅስ እግዚአብሔር የእንባ
    ባለዳ አይደለም ይከፈለሀል

  • @natnaelgezahegn2420
    @natnaelgezahegn2420 10 месяцев назад

    ያሳዝናል ፀልይበት እግዚአብሔርም እውነተኛ ዳኛ ነዉ ፀልይ

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 10 месяцев назад

    ለዚህ ነው ቤተሰቦቼን በትዳሬ ማላስገባው።

  • @semret859
    @semret859 Год назад +1

    ቤተሰብ የትዳር ጠንቅ ናቸው እኔም እያለፍኩበት ነዉ ።

  • @markonjo8425
    @markonjo8425 Год назад

    This interview touched my heart. Stay close to God brother. God is Just!

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 Год назад +3

    ምን እንደምል ቃል አጣሁ እባካቹ ቤተሰብ ምትበጠብጡ የሰውን ሰላም መበጥበጥ የሚያስደስታቹ በተለይ ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን ፍሩ እሁድ እሁድ ቸርች መሄድ ንግግርን ማሳመር አያድንም። በህይወት ምልልልሳቹ እግዚአብሔር ን በመፍራት ይሁን።

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u Год назад +3

    ሰነፍ ሴት በገዛ እጅዋ ቤትዋን ታፈርሳለች ይላል ቃሉ። ሞኝ ነች ዴቩ አይዞህ እግዚያብሄር ይርዳህ። በርታ ጌታን ብቻ እይ ልብህን ጠብቅ 😢

    • @jerryzewedie1927
      @jerryzewedie1927 Год назад

      ጥቅስ መጥቀስ ቀላል ነው መፍረድም

  • @metsiettesfaye716
    @metsiettesfaye716 Год назад +1

    በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ይላል ያገለገለገለከው አምላክ አይጥልህም ወንድሜ ጌታ ይረዳሀል

  • @afiytbarek3490
    @afiytbarek3490 Год назад

    ፈራጁ እግዚአብሔር ነው ያንፅ አያንፅ ሰሚው እና የእውነት አምላክ ያውቃል እህታችን ዝም እንበል

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Год назад +2

    Midiaw rasu ጤናማ አይደለም😢 ምን የሚሉት ነው ይሄ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Год назад +1

    Postpartum depression ይኖርባት ይሆናል። ከወሊድ በውሀላ የሚከሰት ነው። በአራስ አይፈረድም።

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 Год назад +2

    አይዞህ ጌታ ለተበደለው ይፈርዳል ደሞየካሳ ዘመን አለሕ

  • @jesusislord.9123
    @jesusislord.9123 Год назад +1

    Egziabher xegawn ybzalih. Lebeteseboch demo mastewal ystachew

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Год назад +2

    አይዞህ ዴቪ እኔም እዚው ችግር ውስጥ ነኝ
    ግራ ገባኝ

  • @almazyejesus1277
    @almazyejesus1277 Год назад +3

    አሁን ይሔ ሁሉ ምን ዋጋ አለው በእውነት ልጆቹን የሚወድ ከሆነ አስፈላጊውን ዋጋ ከፍሎ ልጆቹ የሚያስፈልገውን እንዲያደርግላቸው ንገሪው ሁሉን እግዚአብሔር ያውቃል ለሰው ማስመሠል ይቻላል የራስን ጥፋት ቤተሰብ ላይ መለጠፍ መልካም አይደል

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Год назад +3

    ሰብለ ብዙ የክርስቲያኖች ቢዝነስ አለ ለምን ሚድያሽን ለማስታወቂያ አትጠቀሚበትም።

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Год назад

    ዴቭዬ የኔ ጀግና አንተ ልዩ ልብ አለህ እግዚአብሔር ልብህን ይጠብቅልህ አይዞህ እግዚአብሔር ይፈርዳል ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል።

  • @HalfCUST
    @HalfCUST Год назад +7

    አይዞህ ወንድሜ ቤተሰብ አለያየህ እሷም ትዳሯ ይሻላት ነበር ልጆች ያለ አባት ማሳደግ ከባድ ነው ሚስት የተባለችው ነች ጥፋተኛ

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 Год назад +1

      Weshetam yet tawekiwaleh, ezeh selawera beka ewenet naw ????

  • @netsaneteniyew6948
    @netsaneteniyew6948 Год назад +2

    አይዞህ ደቨ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው።

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Год назад

    ጌታ ነው ሰው ያለበትን ችግር ምን ከአቅሙ በላይ በታች እንደሆነ የሚያውቀው ግን መቼም እግዚአብሔርን አገለግላለሁ እወዳለሁ የሚል ሰው እንዴት አጠገቡ ያለቸውን ሴት ያልወደደ ጌታ የሚጠላውን ነገር ፍቺ ያደርጋል ከዛ ደግሞ ያገባል እኔ አሁን አሁን ግራ እየገባኝ ያለው እየፈቱ አደባባይ ላይ ይወጣሉ ምንም አይኮነኑም ትክክሉ የትኛው ነው

  • @mearya3633
    @mearya3633 Год назад +1

    Chigir enedal hono misit ategerefem temekeraechi eji demo betegorogo men alebet emet bate lay katach?? lemen agebegebek teregagana asebebet aseteulu esti?

  • @gelilakahsai1730
    @gelilakahsai1730 Год назад +1

    አይዞህ ወንድሜ! በአገልግሎትህ ብዙ ነፍሳት ከዲያቢሎስ መንግስት እየነጠቅህ ስለሆነ ዲያቢሎስ ሊበቀልህ ፈልጎ ስለሆነ እጅህን አትስጥ። እንዲያውም የበለጠ ትጋ። ነፍሳትን ተናጠቅ!!! ጌታ ካንተ ጋር ነው።

  • @meskieshete2646
    @meskieshete2646 Год назад +5

    ይሄ ሰዉዬ ዝምብሎ ነዉ የሚዘባርቀዉ እርግጠኛ ነኝ ሚስቱን አቃጥሏታል እኔ አላማረኝም😏😏😏( የኔ ሀሳብ ነዉ)ሚስቱ ታሳዝናለች