የሰራዊት ፍቅሬ እና ሮማን አየለ የ30 ዓመታት ድንቅ የፍቅር ጉዞ | ሎሚ ብወረውር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • ሰራዊትና ባለቤቱ የረጅም አመት የትዳር ጉዟቸውን በሎሚ ብወረውር ፕሮግራማችን ላይ እንዲህ አካፍልውናል፡፡ ''ስንኖር ሽማግሌ አስታርቆን አያቅም''
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 60

  • @Filseta
    @Filseta 7 месяцев назад +40

    ሠርዬ ከነባለቤቱ ሠው አክባሪ ቸግሮኝ ሄጄ ቢሮው አጎና አክብሮኝ አናግሮኝ አይዞሽ ብሎኝ የሥራ እድልም አመቻችቶልኝ ነበር እኔ ሣልጠቀምበት ቀረሁ የኔ አዛኝ አክባሪዬ ሣታውቀኝ አንድ ደሀ አከበርከኝ ፈጣሪ መላ ቤተሠብህን ያክብረው ውለታህን ለመክፈል ያብቃኝ ሠርዬ አሥመሣይ አይደለም እመቤቴን ❤❤❤❤❤❤

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 7 месяцев назад +23

    please ሙዚቃው ቢቀር ጥሩ ነውይ ረብሻል

  • @lilyabera2726
    @lilyabera2726 7 месяцев назад +12

    The music distributed the interview pls stop it

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 7 месяцев назад +3

    አይ አርቲስት፣ መቸምኮ ይኼኛውም መድረክ ለሱ የትወና ነው። "መሽቶ ስለመንጋቱ እግዚአብሔርን ማመስገን ይገባል" ይለናል ሠራዊት። ይኸኔ በልቡ እንደለመደው ሰውን እያሞኘ ነው የሚመስለው። ቀጣፊ!!!!!

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 7 месяцев назад +4

    ሠርሽ ሰርቶ ነው ስራውንም ነው የሰራው ስለሰራም እየኖረ ነው ምድነው ሰራዊት ሰራዊት ጓጓጓጓ እዴ 🤔 ሮሚዬ 👸ልእልት ርጋታ ውበት ከውስጥም ከውጪም የተሰጠሽ ❤ 1:11:22

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 7 месяцев назад +5

    የጠፋን ገፅታ መልሶ ለመገንባት የተደረገ ቃለመጠይቅ መሆኑ ግልፅ ነው።
    ይኼ ሚዲያ እንዲህ አይነት ነገሮችን መደጋገም ከቀጠለ ባጭሩ ሊቀጭ ይችላልና ተጠንቀቁ። የሠራዊትን ገፅታ ለመገንባት ብላችሁ በታዳሚያችሁ በመጥፎ የምትታወቁ ልትሆኑ ትችላላችሁ።
    ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው።

  • @mamok3479
    @mamok3479 7 месяцев назад +3

    ሰራዊት ፍቅሬ ወሬው ሁሉ ፌክ ነው፣እራሱን ሆኖ ሲያወራ አይቸው አላቅም ።

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 7 месяцев назад +2

    ዉዷ ሆስታችን በጣም ታምሪያለሽ ግን አለባበስሽ ይደብራል ተአስተያየት ተቀበይ ቦታ ምረጪ ባልደረባሽ አይነግርሽም አታማልይን ነፍሷ❤❤❤

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 7 месяцев назад +2

    በሳይድ ሲንግሎችን የማጋባት ስራ ብትጀምሩ በብዛት ታተርፋላችሁ ኡኡነቴን ነው..ታርክ ተረተረት ከመስማት ታርክ መስራት . ወይም እንደ ጀሪ እስፕሪንገር ስታይል ቢሆን የበለጠ ታተርፋላችሁ ኡኡነቴን 😊😆😅

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 7 месяцев назад +11

    ጋዜጠኛዋ አለባበሷትንሽ ይደብራል

  • @emann7734
    @emann7734 7 месяцев назад +1

    አርቲስት ሰራዊት አከብርሀለሁ ባለቤትህ ሮማን ብልህና ጎበዝ አጋር መሆንዋን ነው የተተዳሁት
    ሀያታችሁን ሁሉ እንዳማረባችሁ ኑሩ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 7 месяцев назад +1

    ማዳመጥ ፈልጌ ነበር ግን ኢሄ ሙዚቃ ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም

  • @User12073-d
    @User12073-d 7 месяцев назад +1

    ጋዘጠኛዋ እነማንን እንደጋበዥ አውቀሸ አለባበሰሸን አሰተካክይ ለሁኑ አይመጥንም

  • @mafiw
    @mafiw 7 месяцев назад +2

    የተከፈተው ዜማ የመስማት ፍላጎት ይዘጋል። አስቡበት😢 ደግሞ የጋዜጠኛ ethics የለም ወይ? ሴቷ ጋዜጠኛም የተመልካች ቁጥር ትቀንስባችኋለች😢

  • @roselibanoserose6408
    @roselibanoserose6408 7 месяцев назад +3

    ቃለመጠይቅ እያረጋቹ ሙዚቃው ምንድነው

    • @Karl-h4u
      @Karl-h4u 7 месяцев назад

      They are stupid

  • @mettik1562
    @mettik1562 7 месяцев назад +4

    Mr. Serawit is a legend. words cannot explain it. He is a decent Ethiopian citizen. He wore the perfect suit and tie for his body. He is an outstanding artist. Mr. Serawit is irreplaceable. Mr. Serawit is stylish, very handsome. Above all he is calm and classy. His wife sounds very wise, calm and collective, very pretty too. There is something about Mr. Serawit's wife that is very attractive and I wanted to hear more of what she's saying. very decent and sound calm. With respect I do disagree with his wife when she says she is not jealous. I can not believe that. Look what he wore for the interview? His shirt "talks" very silky and bright color suited him. The person who interviewed them- girl was very beautiful. Her leg is very attractive. The man who is interviewing them directly, dressed well, your suit is amazing, and very respectful, was suit and very knowledgeable about journalism. If you don't have a wife then the girl next you might be your future wife. No pressure. I should not say that but there is an air of love between both of you. I cannot forget the girl who is interviewing Mr.. Serwit were classy golden shoes. Mr. Serawit one of his movies "Hiroshima '' made him a household name and one of the legendary movies will never be replaced by anyone. It is classy, well done.
    Mr. Serawit plays a main character like in John Deep classy movies...Handsome, very captivated look when he talks. He is also rich but he doesn't show off. in general one of the intelligent Artist in our generation. I salute you Mr. Serawit.

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 7 месяцев назад +1

    ስርሽ ይሄንን አመለካከት ሰዉ ሁሉ ቢኖ ርበት የኑሮ ከፍታም ዝቅታም ባሃሪን መቀየር የለበትም 😍ምርጥ እይታ የብዙ ሰው ችግር ጠዋትን መርሳት ነው!መልካም የእርጅና ዘመን ተመኘሁ🙏

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 7 месяцев назад +8

    ኤልዳ አለባበሸሰን አሰተካክይ በሚመጥን አርጊ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 7 месяцев назад

    ተባለ እንዲ መገናኛ ፊልም ላሰራሸ ሐዋሳ ነው የምንፈራረመው እያለ ሲልከሰከሰ የነበረ ውሻ 30 ዓመት የት የኖረውን ነው ምድረ አሸቃባጭ የመከነ ትውልድ

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 7 месяцев назад +1

    Ayaregim ende yihe sewiye ,looks the same! Edme yichemirilachu fetari

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 7 месяцев назад +2

    Yen konjo romeye sewodat ergatawo demo

  • @MulatwaMulu
    @MulatwaMulu 7 месяцев назад

    ይህን ያህል መፎጋገር ሚስትየዋ ጠንካራ ሴት ትመስላለች ምንም ችግር የለም እያልክ በሆነ

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 7 месяцев назад

    The background song is too distracting! It’s too loud while your guests are speaking, Can you please consider not having it in other interviews?

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 7 месяцев назад +1

    ቁረብ በስጋ ደሙ ተባረኩ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 7 месяцев назад +5

    I did not expect this Serawit ❤ what a respectable human being you are!!! Well done 💯

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 7 месяцев назад +3

    እናንተ እንዴት እንዳላወቃችሁ ወይም ችላ ለማለት እንደፈለጋችሁ፣ ወይም እንደረሳችሁት አላውቅም። ሠራዊት ፍቅሬ አሁን የሚታወቅበት ገፅታው እኮ በከሃዲነት፣ በእራስ ወዳድነት ሕዝብ የጠላውን ወያኔ መጠቀሚያ የነበረ ሰው ነው፣ በይሉኝታቢስነቱ ነው።
    ሠራዊት ፍቅሬ በርግጥ መቅረብ ያለበት "ኪነጥበብን ለሆዱ ሲል ያዋረደ፣ በክፉ ቀን ሕዝብን የካደ የጥበብ ሰው" ተብሎ ወደፊት ወጣት ተዋናይ እንደሱ እንዳይሆኑ ለማስጠንቀቅ ነው።
    በተረፈ ግን ሠራዊት ፍቅሬ በሙያ ጓደኞቹ አክ እንትፍ ተብሎ የሚጠላ ሰው ነው።

  • @mekuriawondimu1845
    @mekuriawondimu1845 7 месяцев назад +1

    Stop the musical instrument please!!

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 7 месяцев назад +1

    ትዳር ወይም ጓደኝነት ግልጵነት የዋህነት የሚገጥምህን መናገር ችግርንም አብሮ መጋራት ግን ግን በጣም የሚያስቅዝነው ሁሉም ራስ ወዳድ ሆናል ይህ ከባድ ነው ትዳር ሲገባ ሰው በመሃል አለማስገባት ማንም ይሁን እናትም ትሁን አለማስገባት እምነት በቃ ሌላንም የለም

    • @tigist9810
      @tigist9810 7 месяцев назад

      አሁን የት አለ እንደዚህ ራስ ወዳድ በዛ 🤷‍♀️

  • @MISTEREMARYAMFASIL
    @MISTEREMARYAMFASIL 7 месяцев назад +2

    እንደእድል ሆኖ በአርአያነት ስትቀርቡ እንኳን ደስ አላችሁ በእድሜ እኩዮቻችሁ ፍሬውን የተገኘ ነው በእናንተ ደስ ይለኛል የኔ ሕየወት 29አመት ላይ እንዲገታ የተደረገው በጓደኞቹ እና በቤተሰቦቹ ገሶ ተቆፍወድቋል ተመስገን እለዋለሁ የሮማን 107 ላይ በምታነቢው የመፀሀፍት ገፆች ላይ ያለሽን ጉልበት አደንቃለሁ ።አብራችሁ ለቆብ ያብቃችሁ እላለሁ ።ዘውድነሽ ነኝ።

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 7 месяцев назад +2

    አሁንነው እጅ ሰራዊት እማ ያኔ ክሙላለም ጋር እያለ ትዝ ይለኛል it’s nice TV show you pretending guys

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 7 месяцев назад +1

    ሰርሽ ብርቅዬ አርቲስታችን ነህ

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 7 месяцев назад +1

    Sereshi edelgnia neh edemena tena yestachu

  • @mimiayalew
    @mimiayalew 7 месяцев назад

    Background music is very annoying can we stop that please

  • @Lemishe
    @Lemishe 7 месяцев назад +4

    ሰራዊት ፍቅሬም ሆነ ሙላለም ታደሰ ታሪካቸው ዝንጉርጉር ነው ሙላለም
    ታደሠ የትግሬ አናሣ ወራሪ ወያኔ ዋና
    ቀንደኛ ድጋፍ ሰጪዎች እና አዘራፊዎች
    ነበሩ ዛሬ ትግሬ በዘርፎ ባሸከማቸው
    ሃብት ተደብቀው ይቦጠቡጣሉ ወራዳ
    ሰው ከደርግ ወታደር እነት እስከ ወያኔ
    ካድሪነት እሱም ሰራዊት ፍቅሬ ይባላል

    • @BetelTekl
      @BetelTekl 7 месяцев назад +2

      Deg argeuu kinate new beluu mengstacgu endehine segam endatbeluu muze bedabo bilu bolowachewal enjoy muzz be dabo

  • @KidestiMeles
    @KidestiMeles 7 месяцев назад

    ሰርሽ ሮሜ እድሜው ጤናይስጣቹ እወዳችዋለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 7 месяцев назад +6

    Congratulations 🎊 💐 🥳

  • @girmakirose6696
    @girmakirose6696 7 месяцев назад

    አየ ጊዜ !!! ድሮ ምነው ተለያዩ ተብሎ ነበር የሚጠየቀውና የሚደነገጠው አሁን እንዴት ለረጅም ጊዜ ቆያችሁ ተብሎ ጥያቄ ያውም 25 እና 30 አመት ረጅም ተብሎ 50 አመትና ከዚያ በላይ እንዳልተኖረ ። በነገራችን ላይ ሰራውት አደንቅሀለሁ እወድሀለሁ ምርጥ አርቲስት

  • @melatnigussie3426
    @melatnigussie3426 7 месяцев назад

    Seraweten ayeche neber yemetahu yegazeteghaw albabaes zeghagh techew wetahu

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 7 месяцев назад +1

    ሊዲያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonketema306
    @solomonketema306 7 месяцев назад +4

    Congratulations 🎊

  • @selamlehulachinselamlehula5917
    @selamlehulachinselamlehula5917 7 месяцев назад +1

    Gobez wende the 👍👍👍

  • @arititeka6277
    @arititeka6277 7 месяцев назад +1

    No coffee

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 7 месяцев назад +1

    ♥️👏💫💫

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 7 месяцев назад

    Rnamenale sayihone newe newe yemibalew

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 7 месяцев назад

    ስዎዳችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 7 месяцев назад

    ሰርሽ እንደዚህ ሲያምርብክ

  • @selomekifle9418
    @selomekifle9418 7 месяцев назад

    wow Romi so deciplen❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 7 месяцев назад

    ሙዚቃን ምነው ?

  • @zelalemdefar9408
    @zelalemdefar9408 7 месяцев назад

    ሙዝቃው ይረብሻል

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 7 месяцев назад +1

    አንቺ ቆንጆ ኢትዮጲያ ዊት በጣም እድለኛ ነሽ እናትሽ በደንብ መርቀውሻል እንኳን ተሳካልሽ ለመዳምሽም ትልቅ ክብር አለኝ ያሰመችው ሁሉ ይሳካላት ❤❤❤❤❤ አለም ሰገድ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ በአረብ ሀገር ኡምትኖሩ የሀገሬ ልጆች በርቱ ሰላም አንድነት ፍቅር ለሀገሬ ህዝብ❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @KiyaSeyoum
    @KiyaSeyoum 7 месяцев назад +3

    He is complexam , money lover & not deciplined person ! Even for his close art friends ! That's why many time by media he want to build his image alot ! Really sorry by his personality !

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 7 месяцев назад +2

      Jealous 😂

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 7 месяцев назад

    Serawit yehe shibetih yedebral bakih Telachew..