Seifu on EBS:ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 95

  • @mamobelete4317
    @mamobelete4317 3 года назад +2

    ይህንን ሰው ለመጠየቅ በራሱ እወቀት ያስፈልጋል። የሚያስቀና እውቀት ያለው፣ የሚያወራውን ጠንቅቆ የሚያውቅ፣ ከጠባብነት ፈፅሞ የፅዳ፣ ለነገዋ የኢትዮጵያ ትውልድ የአሁኑን ነባራዊ ሁኔታ ተመርኩዞ መፍትሄ ብቻ ለማግኘት ፅንስ ሀሳብን ይዞ የሚንቀሳቀስ፣ ድንቅ ሀሳብ ያለው፣ እኔ የምቀበለው እና የማምንበትን ሀሳብ የሚናገረልኝ ከኔ ሀሳብ ልዩነት ያላገኘሁበት እውቀትን ያማከለ ከዘረኝነት የፀዳ፣ መአከላዊ ሀሳብ ያለው ድንቅ ምሁር ነው።

  • @አማራነትይለምልም
    @አማራነትይለምልም 3 года назад +1

    ምርጥ ሰው ነው በጣም ነው የምወደው ዋውውውው

  • @-ethiopianwisdom5366
    @-ethiopianwisdom5366 5 месяцев назад

    ምርጥ ሰው

  • @ashemanall
    @ashemanall 3 года назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!! thinker

  • @MintesnotAbebe-e1m
    @MintesnotAbebe-e1m Год назад

    Eresido my Favorite

  • @ዘለቀባንጀቴ
    @ዘለቀባንጀቴ 3 года назад

    ዶክተር ኤርሴዶ በጣም ልዩ ሰው ነው ።

  • @solsulito1617
    @solsulito1617 3 года назад

    big men dr ersido

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 Год назад

    ጀግና ሰው ነው።

  • @bettyanderson6315
    @bettyanderson6315 4 года назад

    DES yemil sem new dr betam new yemakebrh👍

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 года назад

    ኤርሲ ምርጥ ልጅ

  • @selamanashebo8024
    @selamanashebo8024 5 лет назад +2

    I proud you pure mind

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 3 года назад +1

    Dr. Ersedo, always wise and great ideas. thank you.

  • @abinetghirmay4992
    @abinetghirmay4992 5 лет назад +1

    i hope one day we all Ethiopians think like him.

  • @HabtamuNunu
    @HabtamuNunu 26 дней назад

    ገራሚ ሰው ነው

  • @DjEledire1206
    @DjEledire1206 5 лет назад +2

    mirt nigigir dr betam tamechitognal

  • @tujubaethiopia5464
    @tujubaethiopia5464 5 лет назад

    What an outstanding insight!

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 лет назад +1

    ዋው ትልቅ ሰው ተባረክ አንደኛ ነው

  • @አማራነትይለምልም
    @አማራነትይለምልም 3 года назад

    ሰይፉ ገና ዛሬ ቁም ነገር ሰራህ እስከዛሬ ምናምቴ የመደር አርቲስት እያቀረብክ በጣም ላይናችን አስጠልተከን ነበር ዛሬ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያየ ምርጥ ልጆች አሉሽ አይዞሽ እማማ

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 5 лет назад +19

    ምርጥ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ በሚድያ ያልወጡ ምርጥ ምርጥ ሰዎች አሉዋት እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 2 года назад +1

    Notes
    1.Yesterday's action predicts your today's life, and today's action for tomorrow's life.
    2.100 million Ethiopian people doesn't know me, and I don't know that 100 million either. Do your job properly and that is Ethiopianity or say,"I love Ethiiopia."

  • @talltali1062
    @talltali1062 5 лет назад +3

    l love this brilliant man
    May god bless hadiya,wonji and all Ethiopia

  • @zemedetasha3894
    @zemedetasha3894 5 лет назад

    Just,wow
    So amazing !!

  • @mohammedkemal5984
    @mohammedkemal5984 5 лет назад

    Wow he hager lj neh wey wenjiye ehen yemesele sew afeleksh

  • @gghhgrty2945
    @gghhgrty2945 5 лет назад

    አሥተማሪ ነው እናመሠግናለን ሠይፍየ

  • @ፍሪህይወትተሊላF
    @ፍሪህይወትተሊላF 5 лет назад +4

    ሰይፉ ከልብ አመሠግናለው ዶክት ኤርሢዶን ሥላናገርከው ደሣለኝ ለምንመሠለህ ኤርሴዶ የወንጂልጅነው ወንጂ ዛሬ ፈርሣለች ሊቀናት ደፋቀና የሚል ምርጥ ወንድማችን ነው የተማረ ምርትሠውነው በጣም አድናቂውነኝ ሀገርቤት ሄጂ ባለማግኘቴ ይቆጨኛል የወንጂ ጉዳይ ከሚያንገበግኝ አንዳኝ

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 лет назад

    BRAVO i am a member To this party. 🤗🤗

  • @dawitsolomon7430
    @dawitsolomon7430 5 лет назад +8

    ቶክሴዶ ነካ በታም ምርጥ መፃፍ ነዉ ለኔ ልክ motivation ነዉ ዶ/ር እናመሰግናለን እንዳተ አዋቄዎች ይብዙልን

  • @shettaa4255
    @shettaa4255 5 лет назад +17

    Wow Hadiya love 💞🙏Hadiya fiqir

  • @wintadaniel5836
    @wintadaniel5836 5 лет назад +12

    ደስ የሚል ሠው ነው ያቀረብከው ሀድዮችን ምከራቸው የሲዳማ አባዜ እንዳይጋባባቸው

  • @sebsbhiphopcct5088
    @sebsbhiphopcct5088 5 лет назад

    Aers u best

  • @Tiktoktubeቲክቶክትዩብ
    @Tiktoktubeቲክቶክትዩብ 5 лет назад +32

    የቃል ኪዳን ሀገር ኢትዮጵያ እማማ
    ደስታሽን እንጂ ክፉሽን አልስማ
    አሜንና ሰብስክራይብ

  • @ከአላህዘንድስሜማንነው

    ምርጥ ሰው!!!

  • @fuirty8290
    @fuirty8290 5 лет назад

    100 %True 🙏❤️

  • @hanachamada8158
    @hanachamada8158 5 лет назад +2

    Zare 1 nyeny eseti endene sefuni yemeteweduu like gechuny

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 5 лет назад +19

    ሴይፍሻን ምትወዱ ላይክ ግጩኝ 😹😹😹እነ ዘመናይ ሙድ

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 лет назад +3

    ዋዉ ኤራዬ የሀገሬ ልጂ ኢንኻን በሳለም ወዴ ሴይፍሽ መጣ ሴፉ ኢነመሰግነለን ኢኔም አጀንዳ አስዤካለው ትገብዛኘለ ከመዳም ገር የነበራኝን ቆይት ሹኪ ልበልህ ሀገሬን ልገበ 15 ቀን ብቻ ቀራኝ ለቀራቹም ፈጣሪ ይርደቹ

  • @ethiopiaethiopia8772
    @ethiopiaethiopia8772 3 года назад +1

    ኢትዮጵያውያን IQ ከአለም መጨረሻ መሆናችንን ማሳያ
    ዶ/ር ኤርሲን 38 ሺህ ሰው ብቻ አይቶታል
    አንዷን ዘረጦ ቂጣም ቢሆን ሚሊዮኖች ያዩት ነበረ
    ደናቁርትን ኮሮና በረፈረፈልኝ

  • @davidwolde6534
    @davidwolde6534 5 лет назад

    ትልቅ ትምህርት ነው; ደስ ይላል ።

  • @sebletsegaye8123
    @sebletsegaye8123 5 лет назад

    What a brilliant brain he got ?!

  • @beyenealemu4246
    @beyenealemu4246 Год назад

    ወንድም ሰይፎ ኢትዮጽያ ውስጥ ስላለው ትኩሳት መቸ ነው የምትነካው

  • @binymyfru1005
    @binymyfru1005 5 лет назад +2

    ደስ የሚል ሠው አስተማሪ ነው በቃ መስራት እውነቱ ይሄ ነው

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 3 года назад

    Why is Seyfu laughing at everything? It's a serious conversation wtf

  • @yitazebmark1833
    @yitazebmark1833 5 лет назад +3

    SEIFU JAGINA mirt sew akribhal dr am from wonji ethiopia i know u

  • @eframewolde8716
    @eframewolde8716 5 лет назад +1

    D/r erisido we love you

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ሰይፉዬ welcome

  • @አበባባሀርዳር
    @አበባባሀርዳር 5 лет назад

    wwo ltse good jobe

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 лет назад

    welcome

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад

    ሴፍሻ ተናፍቀሀል የኔ መላጣ ሰላጣ😂❤

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት

    ተመቸከኝ አነጋገርክ እንከን የለሌው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እውነት ነው ስዎች ይቅርፁብሀል ትክክል !*

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 лет назад +1

    ዶር/ኤርሲዶትክክልነው

  • @melkediretube9582
    @melkediretube9582 5 лет назад

    Doctor Ermiye das yilali berta. Sefuye let us .......

  • @Glow472
    @Glow472 5 лет назад

    Docter Ethiopian yegeletskebet mengede wedejewalehu

  • @eduyedngllij9166
    @eduyedngllij9166 5 лет назад +20

    እስቲ የሰይፍሻ አድናቂዎች 👌👌👌

  • @danielzKebena
    @danielzKebena 3 года назад

    Seifu you should read the whole book before you talk to the author! Asafari

  • @cassandrankadimeng4128
    @cassandrankadimeng4128 5 лет назад

    Sefu edima sint new 1978 ena sewoledem ehaw neh zaram ena eko Arajew

  • @astuastu53
    @astuastu53 5 лет назад

    Well came shefish😍💐

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 5 лет назад

    💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍Selam La Ethiopiachan ☝💟💞

  • @jerryarsenal9248
    @jerryarsenal9248 5 лет назад +4

    የወንጂ ብርሃን ነክ

  • @sinkebeklebekele2546
    @sinkebeklebekele2546 5 лет назад

    Docter yewenjie mehure

  • @madebogirma
    @madebogirma 5 лет назад

    Era mirt sw hulem akebbrkalew

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ሰላም ለሀገራችን 💚💛💗

  • @አፍራንአልቃሻዋ
    @አፍራንአልቃሻዋ 5 лет назад +3

    የ አያቴን ስም ይዘሀል ኤርሲዶ

  • @melkiedress6839
    @melkiedress6839 5 лет назад +2

    ምን አለ ሁሉም ሠው እንዳተ አይነት አሥተሣሠብ ያለው ቢሆን መንግሥት ሁነህ ልይህ

  • @good123real4
    @good123real4 5 лет назад

    WONJI sentun asalefesh ...
    WONJI sentu tetekmobesh ...
    WONJI sentu zerfosh ...
    WONJI sentun astemeresh ...
    WONJI & WONJI SHOWA ...
    Andum zor belo yalayesh yewelad mekan yehonsh hagera yeteweledkubesh medra...

  • @estifanoslemma3016
    @estifanoslemma3016 5 лет назад

    ሌንዴቦ ነዉ መሆን ያለበት።አመሰግናለሁ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ፓርቲዉ አጎል ዉስጥ ነዉ ተመቸኝ የማንም ዉርጭላ አክቲቢስት መፈጫ ሆንን እኮ አረ ላሽ አልሰማም

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 лет назад +12

    ህይወቴ ያላንቺ ጨለማ ነች ያልከኝ ልጅ ሰብስክራይብ አርገኝ አምፖል ልግዛልህ

    • @mahelatmahemahelatmahe2298
      @mahelatmahemahelatmahe2298 5 лет назад +1

      Eshi Beloshiall 😁😁😁😁😁😀😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬

    • @Tiyashow
      @Tiyashow 5 лет назад +1

      hhhhhhh Ewunat Zola Qalad Betam Tamachitonyal

  • @Tiyashow
    @Tiyashow 5 лет назад +4

    ሴፉ በህልሜ ፀጉሩ አድጎ ጎፈሬ ሆኖ አየሁት 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @blessedgirl8756
    @blessedgirl8756 5 лет назад +1

    ምግብ በነፃ በጥያቄዎቻችሁ ምሰረት ማንኛዉንም የሀበሻና የፈረንጅ ምግብ ሰርቼ አሳያችሃለሁ ምትፈልጉትን ብቻ ጠይቁኝ ሌላዉ ሰብስክራይብ አርጉኝ አርጋችሁ ስትጨርሱ ኮመንት አርጉልኝ ማረጋችሁን እና ሰብስክራይብ መልሼ አረጋችሃለሁ እኔ ከናንተ እናንተ ከኔ ትማራልችሁ እንረዳዳ

    • @kidu715
      @kidu715 5 лет назад

      blessed girl adrgyalgu woda enem gora bey

    • @blessedgirl8756
      @blessedgirl8756 5 лет назад +1

      ኪዱ ሀበሻ አመሰግናለሁ yenekonjo subscribe aregeshalehu

  • @zkiyaomer6273
    @zkiyaomer6273 5 лет назад

    العصتدام

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 лет назад

    ፎክሢ ካላገባህ እንጋባ ንግግር ይጥማል

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 5 лет назад

    Seaffu melata selam nw broye

  • @samsungsam3438
    @samsungsam3438 5 лет назад +2

    Wonji yagere liji des yelal

  • @kesntekesnte4853
    @kesntekesnte4853 5 лет назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @marcolozito9509
    @marcolozito9509 5 лет назад

    Wey D/r erisido chewataw des yemil sew nw

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ዊል ካም ዳክትርየ !*

  • @sadahjamal4077
    @sadahjamal4077 5 лет назад

    sfish salmn

  • @lishanlatta5695
    @lishanlatta5695 4 года назад

    Menwe ante dgmoe euyeg euyeg alke

  • @የስላሴልጅነኝ-ዀ7ኘ
    @የስላሴልጅነኝ-ዀ7ኘ 5 лет назад +5

    አንተ መላጣ አለም ሰገድን ጋብዝል!!!!

  • @ሁሉምለበጎነውለበጎነው

    ምርጥ ሰው