እንዳልክን ኤርሚ አዋረደው | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 35

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 2 месяца назад +5

    የተዋህዶ እንቁዎች በርቱ

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 месяца назад +11

    ኦርቶዶክሳዊያን በርቱ እኛንም ያበርታን ኦርቶዶክስ በፊት የነበርች ዛሬም ያለች ወደፊትም የምትኖር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በቤቱ ያፀናን መጨረሻችንን ያሳምርልን❤❤❤❤❤

  • @FasilKefe
    @FasilKefe 2 месяца назад +8

    ብዙልን ወንድሞች እንደዚህ አስጨንቁልን

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @NigatwaBade
    @NigatwaBade 2 месяца назад +6

    ጴንጤ ማለት ለሀሰተኛው ክርስቶስ መንገድ ጠያቂ ነው

  • @akitman1785
    @akitman1785 2 месяца назад +5

    እንዳልክን ፀበል እንዲገባ ምከሩት ሰው በዚህ ደረጀ ብቻውን አይዋዝቅም የጋላበው ኃይል እንጅ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 месяца назад +3

    በርቱ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 2 месяца назад +2

    Kale Hiwet Yasemaln Wendmochachn 🙏🏾😇🥰😍🥹💕✝️✝️✝️

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 2 месяца назад +7

    እንዳልካቸው ለገንዘብ ብሎ እንጂ አውቆ አይደለም እምነቱን የቀየረው

  • @SanayitdasalenyHh
    @SanayitdasalenyHh Месяц назад

    ኣይ እንዳልክ ለርሱ ኣላወቀ ፓሶተር ነኝ ብሎ ትዉሌድን ያስታል እ/ር ልቦናህን ይመልስልህ ኤርሚ ዘመንህን ይባርክ በርታ

  • @miuzorthodoxtube8634
    @miuzorthodoxtube8634 2 месяца назад +2

    በነካ እጃችሁ እስኪ ዘኢያደሉ የሚለውን መዝሙር ስሙትማ 🥰🥰🥰

    • @hanna4751
      @hanna4751 Месяц назад

      የማን መዝሙር ነው

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 2 месяца назад +4

    ለምንድነው ከእንዳልክ ጋር ጊዜ የምታጠፉት? ስንት መዳን የሚፈልጉ ነፍሳት አሉኮ

    • @Hawiortdox21
      @Hawiortdox21 2 месяца назад

      ከቤተክርስቲያን ልጅነት በተለዩ ሰዎች ማዘን አለብን ከብልትነት ነው የጎደሉት😢እናም ደግሞ ለምትጠየቁት የተዘጋጃችሁ ሁኑ ተብሏል።እንዳልክን በማወያየታቸው ምክንያት እኛም ሳይማሩ እየወጡ ቤተክርስቲያንን የሚናገሩ ሰዎችን በዚህ መልኩ በቀላሉ መለየት እንችላለን🙏

    • @TamirsetfishaAsmare
      @TamirsetfishaAsmare Месяц назад

      እንደዉን እነዚህን ነዉ ልካቸዉን ማሳየት ለለሌላዉ ትምህርት ይሆናት ስለማያቃቶ ነዉ የወጣዉ

  • @FasilKefe
    @FasilKefe 2 месяца назад +1

    ወይጴንጤ ወይ እንዳልካቸው መንፈሳቸው እውነቱ ሲነገራቸው መንፈሳቸው ይጨነቃል ነበርክበት ሴጣንም መልአክነበር

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 месяца назад +2

    አይ አቶ እንዳልክ

  • @sulamtise
    @sulamtise 2 месяца назад +5

    ሰዉ ጴንጤ ሲሆን ለካ ባዶ ጭቅላት ነዉ ወይ ጉድ🙆

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 месяца назад +2

    ተንጣጣ😂😂😂😂😂እንደተልባ

  • @kiflayhaile-o3p
    @kiflayhaile-o3p 2 месяца назад

    Ayyyyyyyyyyy yhie wenber mekeregn ekonew zmblo hulunm yshekemal endalknm sayakmama zmblo teshelemew Ortodox tilo yesheshe endezi behafret yshemakekal

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 месяца назад +2

    እንዳልክ ገና ይቀረዋል እኮ መልሱ የሀማይኖተኛች ጥያቄ ነው ኪኪኪ

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 2 месяца назад +1

    አይ ወንድሞች አሳዘናችሁኝ እንዳልክን ሰው አድርጋችሁ ቦታ ሰጥታችሁ ማውራታችሁ

  • @tigistkabtihyimer9297
    @tigistkabtihyimer9297 Месяц назад

    እየሱስ እየሱስ የሚሉ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ናቸው መንፈስ ቅዱስ የሌለው እየሱስ ማለት አይችልም አለ እንዳልክ ሽፍታው
    ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስቴን አይ ወር ስም የሚለውስ ሲባል ሽፍታው ነጭ ላብ አላበው ይሄ ነው ውርደት አይ እንዳልክ ይልቁን ተመለስ

  • @SintsyehuDejen
    @SintsyehuDejen 2 месяца назад +1

    Endalk tiv lay endemilefelfew meslot eko new wengel Bekah belut yemetsaf kidus ewket yelewm

  • @BiruktawitAsfaw-gt3fr
    @BiruktawitAsfaw-gt3fr 2 месяца назад +1

    Egizihaber mastewalun endstewu entselilet enji bezi kektele yasasbal 🙄🙄

  • @NigatwaBade
    @NigatwaBade 2 месяца назад +1

    ሰዎች ለፀሎት ስትቆሙ ከአብ ተክል እዳትነቀሉ በርታቹ ፀልዩ /
    ሰነፍ /ሆዳም / /ዘፈን ን/ የሚወድለስጋው / ያደረ ጴንጤ ይሆናል ምክንያቱም በጌታስም እንዲወጡት ስለሚያደርጋቸው

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 месяца назад +1

    አቶ እንዳልክ ዝም ብለህ ሳታቅ አትለፍልፍ በምላሴ አይ ቅሊት

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn 2 месяца назад

    🙆🙆🙆🤣😁

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 месяца назад +1

    አቶ እንዳልክ አሳፋሪ ባታዎራ ይሻላል እኔ አፈርኩ በሱ ጌታን

  • @Eotc628
    @Eotc628 2 месяца назад

    thumbailun astekaklut

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 месяца назад +1

    ፋራ ነህ ምላሳም

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 2 месяца назад +1

    በርቱ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 месяца назад +1

    አቶ እንዳልክ ዝም ብለህ ሳታቅ አትለፍልፍ በምላሴ አይ ቅሊት